በፍፁም ነፍሴ LIDYA ZEWDU | NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2024

  Рет қаралды 7,336

lidya zewdu

lidya zewdu

Күн бұрын

ማቴዎስ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁶ መምህር ሆይ፥ ከሕግ ማናቸይቱ ትእዛዝ ታላቅ ናት? ብሎ ጠየቀው።
³⁷ ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።
³⁸ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።
በዚህ ዝማሬ ሌሎችም እንዲባረኩበት Like Share አድርጉ ፡፡
ይህንን KZbin Channel Subscribe አድርጉ ፡፡
ተባረኩ ፡፡
#spiritualsongs #protestant_mezmur #gospelmusic #music #worshipmusic #መዝሙር #musician #live #habesha #gospelmusic2024 #ethiopia #ethiopianmusic #ethiopian

Пікірлер: 58
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
ማቴዎስ 22 ³⁶ መምህር ሆይ፥ ከሕግ ማናቸይቱ ትእዛዝ ታላቅ ናት? ብሎ ጠየቀው። ³⁷ ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ። ³⁸ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። Song Lyrics here :- ሳልሰስት ሳልቆጥብ ለጌታዬ(2) ሳላሳንስ አጣፍጬ ለወዳጄ ሰጠዋለሁ ውዱን እኔነቴን(2) በፍፁም ሀይሌ ሁሉን አሟጥጬ በፍፁም ነፍሴ ፈቃዴን ሰጥቼ በፍፁም ሀሳቤ ስሜቴን አፍስሼ በፍፁም መውደዴ እራሴን ሰጥቼ ኢየሱስ ኢየሱስ ይልብኛል ልቤ ኢየሱስ ኢየሱስ ይልብኛል ሀይሌ ኢየሱስ ኢየሱስ ይልብኛል ኢየሱስ ኢየሱስ ሁለተናዬ(2) ሙሉ አካሌ(2) እንዴት አድርጌ እገልጠዋለሁ በምን አቅሜስ እሰብከዋለሁ መንፈስ ቅዱስ ይረዳኛል ኢየሱስን ይገልጥልኛል መንፈስ ቅዱስ ይረዳኛል ኢየሱስን ያከብርልኛል መንፈስ ቅዱስ ይረዳኛል ኢየሱስን ይስልልኛል መንፈስ ቅዱስ ይረዳኛል ኢየሱስን ይገልጥልኛል መንፈስ ቅዱስ ይረዳኛል ኢየሱስን ይሰብክልኛል ለወደደኝ ከሀጥያቴም በደሙ ላጠበኝ ለመንግስቱ ለአባቱ ቀድሶ ለለየኝ ኢየሱስ ኢየሱስ ይልብኛል ልቤ ኢየሱስ ኢየሱስ ይልብኛል ሀይሌ ኢየሱስ ኢየሱስ ይልብኛል ነፍሴ ከደመና ጋር ይመጣልኛል የናፈቅኩትን አይኔ ይጠግበዋል(2) ኢየሱስ ኢየሱስ ይልብኛል ልቤ ኢየሱስ ኢየሱስ ይልብኛል ሀይሌ ኢየሱስ ኢየሱስ ይልብኛል ነፍሴ Don't forget subscribe like and share !!
@abiy-EL
@abiy-EL 2 ай бұрын
ጀግኒት
@nuriweya348
@nuriweya348 2 ай бұрын
ኢየሱስ ሁለንተናዬ........ናፍቆቴ lidu you are blessed
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 2 ай бұрын
Amen paster
@mulusewalmue7598
@mulusewalmue7598 3 ай бұрын
ጌታ ፣ኢየሱስ፣ዘመንሽን፣ይባርከው።
@bethelhemassefaa
@bethelhemassefaa 3 ай бұрын
ኢየሱስ ስብከታችን መዝሙራችን ጨዋታችን የቤተክርስቲያን Major Cours የአገልጋይ ወሬ ይህ ስም በአፍሽ ሞልቶ ይፍሰስ በዚች ዓለም ኸሩር በተሰነጣጠቀው የትውልዴ ነፍስ ላይ ይፍሰስ በበሽታ ላይ ይፍሰስ በአጋንንት ላይ ይፍሰስ የኢየሱስ ስም ሕያውነት ክብር ስልጣን በአንደበትሽ ይገለጥ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ትናንትናም ዛሬም ለዘላለም ያው ነው የተባለለት ኢየሱስ በአገልግሎትሽ በጴጥሮስ ያው የሆነው በጳውሎስም ያው እንደሆነ እንዲሁ ባንቺ ያው ሆኖ ይነካ ተባረኪ
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
Here is our major course Jesus, jesus Amen 😭😭😭
@abebatadesse548
@abebatadesse548 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይባረክ!!!! ድንቅ መዝሙር ነው።ከዚህም በላይ ይብዛልሽ ሊዱ ተባረኪ!!!!!
@dawittaye.alemayehu2210
@dawittaye.alemayehu2210 3 ай бұрын
You Are Blessed Lidu🙌🙌🙌 ጌታና መድሐኒት ክርስቶስ ኢየሱስ እርሱ ብቻ ሲዘመር የወንጌል መልክ ነው🔥🔥🔥
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
Amen
@Eyaele-l9j
@Eyaele-l9j 27 күн бұрын
geta zemanshen yebarkke ❤❤❤❤ yabzashe
@yishakeberecha5713
@yishakeberecha5713 3 ай бұрын
" የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን፤ አሜን።"
@mesfin1026
@mesfin1026 3 ай бұрын
ጌታ ከአንቺ ጋር ነው በርቺ ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ ሊዱ
@meseretmeshesha8594
@meseretmeshesha8594 2 ай бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርከዉ ፀጋዉን ያብዛልሽ እህቴ
@tewodrosmekonnen
@tewodrosmekonnen 3 ай бұрын
ሊድያ ዘመንሽን ጌታ ይባርክልሽ cm band ጌታ ይባርካችሁ ድንቅ ነው ሊዲያ ስትሰብኪ ተደንቄ ነበር በመልክቱ አሁን ደግሞ በዚህ ዝማሬ ተደንቄያለው የፀጋው ባለቤት ይመስገን ❤🙏💯መዝሙር እንዲህ ነው ነፍስን ወደ እግዚያብሔር ማንሳት 🙏ተባረኩ❤
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
Amen
@rahelsahelu
@rahelsahelu 3 ай бұрын
Ohhh what a mercy it is !!!!! Liduye enkuan geta Redash kbrun tekllo esu ywsed 🙏🏽🙏🏽
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
What a mercy 😭
@alamalemtsehay4677
@alamalemtsehay4677 3 ай бұрын
ይሄን ያደረገ ጌታ ስሙ ይባረክ
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
amen yebark
@rahelgirma1893
@rahelgirma1893 3 ай бұрын
ውድ እህቴ ሊዱዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው! በመዝሙሩ እጅግ ተባርኬያለሁ!
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
Amen
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 3 ай бұрын
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
@tigistdemessie3030
@tigistdemessie3030 3 ай бұрын
ተባረኪ ሊዱ
@asratmebratu7200
@asratmebratu7200 2 ай бұрын
Lidu nefese betam new yereseresechew hulun egzihbher selasakalesh ejeg betam des belognal tebareki yabezalesh melkamun hulu yakenwenelesh berchi yene wed kezi yebelete etebekhalu paster yastemarenen tegebershiew endihe new lej malet geta berek yaderegesh
@BetiNatlo
@BetiNatlo 3 ай бұрын
ተባረኪ ጌታ ዘመንሽ ይባርክ 🙏🙏❤❤☀️💞🕊️
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
Amen
@kiyamindaye18
@kiyamindaye18 3 ай бұрын
አንቺ የተባረክሽ ነሽ ሊዱ❤❤❤
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
Amen
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 3 ай бұрын
ብርክት ነሽ። ጌታ የበለጠ ጸጋ ያጎናጽፍሽ ተባረኪ ዘማሪት ሊዱ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
Amen
@MillionTekle-e8d
@MillionTekle-e8d 3 ай бұрын
❤❤❤❤ ተባረኪ! ጌታ ዘመንሽ ይባርክ!
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
Amen
@ruthdawit346
@ruthdawit346 3 ай бұрын
Amen,Ameeeeeeeen Yigebawal yihe kibur geta hulentenachin❤ Liduye more grace to you!
@HellaWubishet-w5o
@HellaWubishet-w5o 3 ай бұрын
Amennn 🙏 eysus tebarki leduye
@olkamozawuka7175
@olkamozawuka7175 3 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@yonasatlaw2873
@yonasatlaw2873 3 ай бұрын
Woww eyesus eyesus ylbgnal lbe kedemena ga ymetalgnal wude ene mnm alll ewdachualehu ye abate ljoch
@amanuelworku7444
@amanuelworku7444 3 ай бұрын
ሊዱዬ አንቺ ፅኑ ኃያል የእግዚአብሔር አገልጋይ በጣም ደስ ብሎኛል እጅግ በጣም ጌታን ባርኪያለሁ ። ደግሞ ሰርፕራይዝ ነው ያረግሽኝ ተሳክቶልሻል ። ተባረኪልኝ በብዙ ወዳጄ
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
Amen tebarke amani
@Mesfenhappy
@Mesfenhappy 2 ай бұрын
God bless you 🙏 ❤️
@gutatube2394
@gutatube2394 3 ай бұрын
Liduye
@diborawako6479
@diborawako6479 3 ай бұрын
You Are Blessed Liduyee Tabarekilegnee denk Zemare nw❤❤❤
@almazshiferaw6625
@almazshiferaw6625 3 ай бұрын
ውድ እህቴ ሊድዬ ተባረኪ!!! በስብከትሽ ተደንቄ ነበር አሁን ደግሞ ነፍሴን በድንቅ ዝማሬ አረሰረስሻት ። ይብዛልሽ !!
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
Amen
@SenaitBeyene-e2n
@SenaitBeyene-e2n 3 ай бұрын
Tebareklge...Gena bezu entebkalne
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
Amen
@meseretzerihun7168
@meseretzerihun7168 3 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ይብዛልሽ❤❤❤
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
Amen
@rekikasfaw2556
@rekikasfaw2556 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@LuwamAbraham-ci6fc
@LuwamAbraham-ci6fc 3 ай бұрын
Egziabher ymesgen ❤❤ this is beautiful
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
Amen
@yoyo-be5re
@yoyo-be5re 3 ай бұрын
Hallelujah 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsionbelete5887
@tsionbelete5887 3 ай бұрын
Liduye tebareki enate ❤
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
Amen
@RebeccaAdmassu
@RebeccaAdmassu 3 ай бұрын
Liduye, am blessed! GBU my dear!
@zionbest3378
@zionbest3378 3 ай бұрын
Wow!!!Amazing Bless you !!!🎉🎉
@yonatanashine5899
@yonatanashine5899 3 ай бұрын
Numbers 6 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ The LORD bless thee, and keep thee: ²⁵ The LORD make his face shine upon thee, and be gracious unto thee: ²⁶ The LORD lift up his countenance upon thee, and give thee peace. Blessed Sis You Always Hit Your Evangelical Road!!!❤
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 3 ай бұрын
Amen
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 805 М.
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 55 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 86 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1 МЛН
Frehiwot Abebaw \\ ነህና የልቤ\\ new gospel song 2024
7:16
Frehiwot Abebaw
Рет қаралды 621 М.
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 55 МЛН