አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC

  Рет қаралды 379,930

Pastor Henok Mengistu { Singele }

Pastor Henok Mengistu { Singele }

Ай бұрын

ይህ የመጋቢ ሄኖክ መንግስቱ (ሲንገሌ) ኦፊሻል የዩቱብ ገፅ ሲሆን፣በዚህም ገፅ ላይ በየወቅቱ የሚለቀቁ ትምህርቶች ስብከቶችና ህይወት የሚያንፁ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
This is an official KZbin channel of Pastor Henok Mengistu (Singele). You can subscribe and reach out to the teachings, preachings and life changing services of his ministry.
#pastor_HenokMengistu #መጋቢ_ሄኖክ_መንግስቱ

Пікірлер: 708
@TatiDn23
@TatiDn23 28 күн бұрын
ብትሰጠኝ ምንም ነገር ሀገር ምድሩ ቢነጋገር በዚያ ብዙ አልገኝም ከአንተ በልጦ አይሞቀኝም በዘመኔ ላትሆን ተራ መሀላ አለኝ ከነፍሴ ጋራ እኔ አንተኑ ተርቤያለው አንተን ደግሞ ጠግቤያለው አብርሀም ቤት ይሳቅ ሲመጣ መቼ ተተካ ያንተ ቦታ እጅ አይበልጥም ከፊት ፈገግታ አይቀልም ሰጪ ከስጦታ ሙሴ ከነዓንን ባይወርስም አለ እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም ማጉረምረም ማዘን መች ቻለበት ማር እና ወተት ሆነህለት ❤❤❤❤
@MerryHills-to1ob
@MerryHills-to1ob 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@natisami5526
@natisami5526 24 күн бұрын
Stay blessed🙏
@hanaibelievegod4849
@hanaibelievegod4849 23 күн бұрын
Aaaqqqqqqq
@godisgood3224
@godisgood3224 23 күн бұрын
The ❤
@SalomMohammed-hp1tm
@SalomMohammed-hp1tm 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wm6yh3ue1c
@user-wm6yh3ue1c 29 күн бұрын
ይህን የአምልኮ ዘይቤ እንደ እኔ ነፍቆት የነበረ ማነው? ጉባኤው ዝግ ብሎ በፀሎት መንፈስ መልእክት መስማት የጥንቱ የቤተክርስትያን ምርኮ እየተመለሰ ይመስለኛል፡፡ ጊዜው ይጠብቅ እንጂ ለካ እግዚአብሔር ትውልድ አለው ፡፡
@godisgood2672
@godisgood2672 4 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ቅሬታዎች አሉት
@yemeserashgebreyes6628
@yemeserashgebreyes6628 Күн бұрын
Melkitu yigbak eji bebotaw yesu simu mewedesun minew tezenega ere le akakir giza ayinuren kirsitiyanoch 🤦🏾‍♀️ yiker yibelen
@bamatube2745
@bamatube2745 Ай бұрын
በየደቂቃው እየመጣው የምሰማው እኔ ብቻ ነኝ
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Ай бұрын
Ere enam😢😢😢 wede Geta mehad erasu yamregnal.
@user-nq4pg6fg5j
@user-nq4pg6fg5j Ай бұрын
Ere enem alew semchew altegb yalku
@netsahiwotshiferaw6274
@netsahiwotshiferaw6274 Ай бұрын
እኔም አለሁ
@user-ef6fj8dr8w
@user-ef6fj8dr8w Ай бұрын
Me tooo😢😢❤❤
@user-wp1js4qp2z
@user-wp1js4qp2z 19 күн бұрын
እኔስ ብትሉ
@Abiyot_Gurasho
@Abiyot_Gurasho 20 күн бұрын
ይህች ልጅት በዘመኑ ከበዛው ከግርግሩ መሀል አንዴት አምልጣ ይህንን ድንቅ መልአክት አንደተቀበለች ይገርመኛል። Let God multiply this amazing blessing! Amen!!!!
@jesusislord935
@jesusislord935 11 күн бұрын
አሜን
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 10 күн бұрын
ድንቅ ነው ተገርሜያለሁ
@ewnetuyohannes4880
@ewnetuyohannes4880 28 күн бұрын
ምን አይነት መረዳት ነው ። ዝማሬዎች ሀሉ ሰው ፣ቁስ፣ ምድር ተኮር በሆኑበት በዚህ ዘመን ፤ ሰማያዊ ፣ መንፈስ ቅዱስ የሚታይበት ፣ ክርስቶስ ተኮር ሲሆን ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ? ክብሩን ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወሰድ። አሜን።
@birkeboku4248
@birkeboku4248 22 күн бұрын
ጌታ በደሙ ይሸፍንሸ
@user-ff7zt5pv3t
@user-ff7zt5pv3t 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@lelabelete7905
@lelabelete7905 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ለኔ ይሄ መንፈስ ያስፈልገኛል 😭😭😭😭😭
@ashagireayeleamelo3558
@ashagireayeleamelo3558 Ай бұрын
Getaye lenem 😢😢
@godisgood3224
@godisgood3224 23 күн бұрын
ጌታ ሆይ የእውኔቴን ነው የምውድህ በጣም እንድወድህ እእዳኝ
@haymanotgetachew8294
@haymanotgetachew8294 Ай бұрын
ብዙ ግዜ ኮሜንት ለመፃፍ ጎበዝ አይደለሁም ለዚኛው መዝሙር ግን ዝም ማለት አልቻልኩም መንፈሳዊ ነገር ሁሉ በእግዝያብሄር ቃል መሰረቱን ሲያረግ ስጋን አልፎ ልብን ይነካል ከሰማሁ ሰዓት ጀምሮ እንባዬ እንደመጣ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እህቴ እግዚያብር ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ !!
@chuchuabayalemu5657
@chuchuabayalemu5657 28 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@user-wy8cb3lq6n
@user-wy8cb3lq6n 27 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@user-ie7uq7cq3z
@user-ie7uq7cq3z 17 күн бұрын
እንደ ዳንኪራ ቤት ከዝላይ ከጭፈራ ከዳንስ ከወላይትኛ ጭፈራ በአምልኮ ስም ተዋርደን አፍረንነበር !!! ጌታ ይባርክሽ !! ድሮ እኮ ጴንጤ ይከበር ይታመን ነበር ዘንድሮ አንገት ደፋን
@Awake.726
@Awake.726 26 күн бұрын
ብትወድ በሀይለኛው ንፋስህ ብትወድ በነበልባል እሳትህ ብትወድ ዝም ባለው ፀጥታህ ብተወድ በትንሿ ኮሽታህ ብቻ አንተ ና ብቻ አንተ ና
@tadalechzewuda4774
@tadalechzewuda4774 19 күн бұрын
❤❤❤❤
@selamfikir8454
@selamfikir8454 Ай бұрын
ልሳንሽን ካጣፈጠው ጌታሽ ጋር ይለቅ ዘመንሽ!!
@momydady8357
@momydady8357 27 күн бұрын
አሁን ጊዜው ነው እሱ ብቻ ሊዘመር ሊወራ ሊተረክ !!! ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
@hamerenterteiment7077
@hamerenterteiment7077 Ай бұрын
ሰማዩ ሚናፍቀኝ አንተ እዚያ ስላለህ ነው
@TameneB
@TameneB Ай бұрын
የመንፈስ ቅዱስ ሀይል የተየበት መዝሙር 🙏🙏😭😭😭🥰🥰በቀን 10 ጊዜ በመንፈስ ቅዱስ ዓለም ሆኜ እዋኛለሁ ።ግን አልጠገብኩም 😭😭😭🙏🙏🙏ሁላቸውም ተበረኩ።
@DechasaAyeru
@DechasaAyeru Ай бұрын
እሄን መዝሙር ሰሰማው airport ውስጥ transit አርጌ ሌላኛዉን plane እየጠበኩ ባለሁበት ሰዓት ነዉ የሰማሁት ለፅፈው ባልችልም አሁን ለይ የመጣሁበት አና በዚች ሰዓት ያለሁበት አና ደሞ እየህድኩበት yalewun ሁኔታ የዘምረቺው ነው የመስለኝ እንደዚ ጉልበት ሰቶኝ አቅም ሆኖኝ asinantogn ሚያቅ መዝሙር ያለ Aymeslgnim, መላኮች በሰው መልክ አብርሃም ቤት እንደገቡት እኔ ልብ ወስጥ በመዝምር መልክ የገባ ነዉ የመሰለኝ
@ferhiwotsolomon1467
@ferhiwotsolomon1467 Ай бұрын
ልቤ ወደ ጌታዬ ፈሰሰ ፣፣፣ ተባረኪ የኔ ውድ እህት በሰማሁት ሁሉ ቁጥር ፀልይ ፀልይ ይለኛል እናም እንበረከክና አለቅሳለሁ ፨ብትወድ በሀይለኛዉ ንፈስ ፨ ብትወድ በነጎድጎድ እሳት፨ ብትወድ ፦፦፦፦፦፦ ብቻ አንተ ና ብቻ አንተ ና ፣አንተ ብቻ ና ብቻ ፣ አንተ ብቻ ና ።......።።።በቃ ተባረኪ ምን ልበል
@TgDiana-dh5rk
@TgDiana-dh5rk 7 күн бұрын
እንዲሁ አይንሽን ጨፍነሽ ወደሠማይ ብቻ እንድንገናኝ ብቻ የመድረክ ሾ የሚያሣዩ ጨፍሪዎች በበዙበት በዚጊዜ ጌታን ስላንቺ አመሠግነዋለው ያለቅሬታ ትውልደን የማይተው ስሙ ይባረክ እንዲሁ እየዘመርሽ ሳትደባለቂ ዘመንሽ ይጠቅል እሕቴ ከፊቱ ደስታን ያጥግብሽ ለየት ባሉ ዝማሬና ዜማ ይባርክሽ
@Deborah-Sisay.
@Deborah-Sisay. 28 күн бұрын
በዘመኔ ላትሆን ተራ መሀላ አለኝ ከራሴ ጋራ🥹🥹🙌🏼
@meseeretdemeke5824
@meseeretdemeke5824 Ай бұрын
ምን አይነት መረዳት ነው ጌታ ለዘላለም ይባርክሽ እልፍ ሁኝ እንዳንቺ ያሉ ይብዙልን
@wegenesolomonzeleke900
@wegenesolomonzeleke900 Ай бұрын
Amen
@GenanewMekonen
@GenanewMekonen Ай бұрын
Aqq11l ĵ0000😊00000😊​
@fivestarbeauty8415
@fivestarbeauty8415 6 күн бұрын
Mtadale ekoNww. IBezoleNe. Gatane tsekaberalhe zemara. Enedehe Nww❤❤❤
@fivestarbeauty8415
@fivestarbeauty8415 6 күн бұрын
Wooowww❤
@tsionyilma5684
@tsionyilma5684 Ай бұрын
ኢየሱስን ማፍቀር ደስስስስስ ሲል,ለዚህ አለም ጅል ያስመስላል, ሰማይ ሲያየን ደግሞ ዋው ጠቢብ ይለናል❤❤ ኡኡኡኡኡኡኡ ኢየሱሴ እወድሀለው።
@NelomaNeloma
@NelomaNeloma Ай бұрын
ህሉዬ ይህ መንፈስ፣ ይህ መረዳት፣ይህ ፍለጋ አይወሰድብሽ ! አንቺ እንደ ቃሉ አሁን ላለችው የምድሬ ቤተክርስቲያን የተሰጠሽ ስጦታ ነሽ ፣ በምሳሌነትሽ ቀጥይ፣ ፀጋው ይብዛልሽ!
@bezytube1997
@bezytube1997 Ай бұрын
እህቴ ሂሉ የስንቶቻችንን ልብ እንደነካሽ በመዝሙሮችሽ ብዙ ደቀመዝሙር አፈርተሻል ብቻ እኔ ብቻ አልሆንም እርግጠኛ ነኝ። ዘመንሽ ይባርክ ያንቺስ ጸጋ ይላያል (ልዩ) መገለጥ ነው ያለሽ :: በኛ ትውልድ እግዚአብሔር ሰውን ይጣ ወይ ብዬ እፈራለሁ ግን ለካ ለእግዚአብሄር ሰው አለ። ጸጋሽ፣ አይለይ፣ ዝላቅ፣ ሂጂ፣ ለምልም ❤❤❤❤
@amsaluchernet8581
@amsaluchernet8581 3 күн бұрын
ህሉዬ የኔ እንቁ እህት አንቺን አህት አድርጎ የሰጠን አባታችን ስሙ ለዘላለም ይባረክ ነፍሴን እንዲህ ሀሴት እንድታገኝ ስላረግሻት ዘላለምሽ ይለምልም::
@heyabeltube4862
@heyabeltube4862 Ай бұрын
ስጠኝ ምንም ነገር ግን አንተን የሚከተል ሀሌሉያ🥰🥰🥰
@meskerembati768
@meskerembati768 14 күн бұрын
ከጌታ እግር ስር የዋለ ንግግሩ ዝማሬው ያስታውቃል ተባረኪ እህቴ
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 11 күн бұрын
Exactly ❤
@MierafDesalegn
@MierafDesalegn 6 күн бұрын
በትክክል❤
@TeferaMekurya
@TeferaMekurya 14 күн бұрын
በጌታ ምን አይነት መንፈስ ነው ዛሬ እድሉን አግኝቼ በጳውሎስ አለማቀፍ ቤተ ክርስቲያን ተጋብዛ በዚህ አምልኮ አስመልካናለች ለብዙ ሰዓት እንባዬን መቆጣጠር አልቻኩም የእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@mihiretDenbela
@mihiretDenbela Ай бұрын
ስለ ዝማሬው ጌታ እየሱስ ክብሩን ይውሰድ እሱ ብቻ ይታይ❤❤❤
@zelekehamito107
@zelekehamito107 2 күн бұрын
ከግርግር የወጣ ህይወት ያሳውቃል🙏🙏 አባ የአንተ ባታ በምንም/በማንም አይተካ🙏🙏
@WosenFikadu
@WosenFikadu 3 күн бұрын
እግዚአብሄር እንደዚህ አይነት ድንቅ መረዳት ያላቸው ወንድና ሴት ልጆች ይወለዱልን 🎉🎉😢😢😢ከምንጩ የሚቀዱ. ረክተው. ሌላውንም የሚያረኩ. የሚባርኩ. ሀሌሉያ😢😢😢😢😢😢😢
@adoniramg1501
@adoniramg1501 Ай бұрын
እንዴት ተባርከሻል እህታችን❤ ለዘላለም በአቋምሽ ፅኚ ወደእኛም የተላለፈ ነው
@daniellambebo244
@daniellambebo244 Ай бұрын
በዘመን መካከል እግዚአብሔር ሰው አለው
@meskeremsimeonoffical7054
@meskeremsimeonoffical7054 23 күн бұрын
እባክህን ጌታ ሆይ በዘመኔ ከባረከኝ አይቀር በዚህ መንፈስ ባርከኝ❤❤❤
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 19 күн бұрын
Amen 🙏
@MimiZerihun
@MimiZerihun 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@WosenFikadu
@WosenFikadu 3 күн бұрын
ጌታ ሆይ. የልብህን ትርታ የሚያዳምጥ መንፈስ ሥጠኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@WosenFikadu
@WosenFikadu 3 күн бұрын
ጌታ ሆይ በዘመኔ ሁሉ. በህልውናህ ባርከኝ🎉🎉🎉🎉
@hellendolebo9434
@hellendolebo9434 5 күн бұрын
አሜን ሀሌሉያ ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው! እህቴ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏❤🥰❤😘❤😍
@shofarr
@shofarr 2 күн бұрын
ሃሌ ሉያ ጌታ ሆይ ተመስገን በሰማይ በምድር ክብር ላንቴ ይሁን ኢየሱስ ። እግዚአብሔር ይባርክሽ በዘላለም በበቱ ያኖርሽ ስላንች እግዚአብሔር ይመስገን ።
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Ай бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ እማ እወድሻለሁ እንዳንቺ መሆን ፈልጋለሁ😭እንዲገባኝ ፈልጋለሁ መሰጠት,,ፈልጋለሁ😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌አባባ ኢየሱስ😭
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 3 күн бұрын
በልቤ ውስጥ ለዘላለም ያንተ ቦታ ለብቻው ነው በቃሚነት በዋናነት ፊትህን ነው የምፈልገው ለኔ ስኬት ልምላሜ ካንተ አንፃር ነው እሚወሰነው ሰማዮ እንኳን የሚናፍቀኝ አንተ በዛ ስላለህ ነው በቤቴ ውስጥ ለዘላለም ያንተ ዙፋን ለብቻ ነው በቋሚነት በዋናነት ሳቅህን ነው እምፈልገው በልቤ ውስጥ ለዘላለም ያንተ ቦታ ለብቻ ነው በቋሚነት በዋናነት ፊትህን ነው እምፈልገው ለኔ ስኬት ልምላሜ ካንተ አንፃር ነው የሚወሰነው ሰማዬ እንኳን የሚናፍቀኝ ሞልተህ በዛ ስላለህ ነው ለኔ ስኬት ልምላሜ ካንተ አንፃር ነው የሚወሰነው ሰማዮ እንካን የሚያጓጓኝ አንተ በዛ ሳለህ ነው ስጠኝ ምንም ነገር ግን አንተን የሚከተል ስጠኝ ውድ ነገር ግን አንተን የሚከተል ክበር ከጄ ወስደህ ግን አንተን አስቀርተህ ክበር ከጄ ነጥቀህ ግን አንተን አስቀርተህ ስጠኝ ምንም ነገር ግን አንተ ላይ የሚጨመር
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 8 күн бұрын
ጌታ ብቻ ሙሉ እንደሚያደርግ እኔ ምስክር ነኝ.... ጌታን ባል; ልጆች ሁሉን ጠየኩት ሁሉን ሰጠኝ ዛሬም ግን ጌታ የወደደኝንና የሚያስብልኝን ያህል ማናቸውም አይሆኑም የጌታ ፍቅር ሁሌም ትኩስ ነው ። የጌታ ፍቅር በምድረ በዳ ሙሉ ያረጋል; ጌታን ይበልጥ አሁን አፈቀርኩት ይስሀቅ ቢመጣ ነፍስ ሙሉ አትሆንም ለካ ነብሴ አንተን ነው የናፈቀችህ አልኩት " ኢየሱስ የኔ ስስት" ሁሌም ወድሀለሁ ያንተ አብሮነት ከኔ ጋር ባይኖር ድሮ ገና ነብሴን ከመኖር አቋርጫት ነበር ❤️ ህይወት የቀጠለው ባንተ ነው በምድርም በሰማይም። ይቀጥላል❤❤
@Absalat700
@Absalat700 18 күн бұрын
ብትውድ በሀይለኛው ንፈስ ብትወድ በመበልባል እሳት ብትወድ ዝም በላው ፀጥታ ብትወድ በትንሷ ኳሽታ ብቻ አንተ ና ውዴ😢
@saramaskram2849
@saramaskram2849 Ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም ጅማሬሽን ያሳምረው አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ዘመነሽ በቤቱ ይልቅ በኢየሱስ ስም
@elijsam
@elijsam 14 күн бұрын
ህሉዬ ❤ ብሩክ ነሽ ፀጋን ተካፍያለሁ 😇
@haimanotbelete
@haimanotbelete 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ፀባዖት ወስዶ የምያስደምም ሰማያዊ ዝማሬ ድንቅ ድንቅ እጅግ እጅግ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እህታችን ህሊና ዳዊት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ቅባት የዝማሬ ቅባት 📖💕🙏
@BaryBa
@BaryBa Ай бұрын
እኔ አሁን ብዚህ ስዓት ይህን መዝሙር መንፈስ ቅዱስ እንድያስርደኝ ነው😢😢😢
@betofantaye2388
@betofantaye2388 Ай бұрын
😭😭😭 የሚያሳስበኝ ይህ መዝሙር ስንቶቻችን ይገባን ይሆን የሚለው ነው!!!
@betelehemkebede1136
@betelehemkebede1136 Ай бұрын
በጣም
@NelomaNeloma
@NelomaNeloma Ай бұрын
በትክክል
@misganawthomas5414
@misganawthomas5414 Ай бұрын
ከራስ ይጀምራል ፣ ሌላውን እግዚአብሔር ይደርሰዋል!!
@annaalemu7736
@annaalemu7736 Ай бұрын
እውነት ነው አንዳንዴ ቢገባንም መዝሙሩ ተጀምሮ እስኪያልቅ ብቻ የሚቆይይሆናል
@betofantaye2388
@betofantaye2388 Ай бұрын
@@annaalemu7736 ይሔ መንፈስ ጓዳችን ድረስ ይከታተለን
@user-tp7wj4dv9o
@user-tp7wj4dv9o 27 күн бұрын
አብርሃም ቤት ይስሐቅ ሲመጣ መቼ ተተካ ያንተ ቦታ አባ ያንተን ቦታ ሊተካ የሚችል በሰማይ ሆነ በምድር ከቶ አይገኘም ስምህ ብሩክ ይሁን ❤️❤️❤️🙏🙏
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Ай бұрын
ጌታ ሆይ በዚህ ህልውና ውስጥ አኑረኝ አባ😭😭😭 ምን መታደል ነው እህቴ ዘመንሽ ይለምልም ❤🙏🙏
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 Ай бұрын
Amen Amen 🙏 Tebareki bebezu yene konjoo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigesttigestt797
@tigesttigestt797 19 күн бұрын
በባዶነት ስሜት ዉሰጥ ሆኜ በተስፋ እና በአምቦ ተሞላዉ 😢😢😢
@eyueldaniel638
@eyueldaniel638 7 күн бұрын
ዎይኔ በቃ ረካው! 💞💕♥️❤️ዘመንሽ ይባረክ 👌♥️💞ሁሌም እየሱስን ሽተች ❤️♥️💕
@user-gw5yk2ph1g
@user-gw5yk2ph1g 3 күн бұрын
ይሄን መዝሙር ደጋግሜ ሰምቼ አልጠግብ አልኩኝ 🥰🥰🥰🥰🥰 ተባረክ ህሉዬ 🥰🥰🙏🙏🥰🥰
@mintwabkebede8233
@mintwabkebede8233 21 күн бұрын
ስጠኝ ምንም ነገር ግን አንተን የሚከተል
@mululemma7409
@mululemma7409 Ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ያዘመረሽ ከነፍስ ውስጥ የወጣ ዝማሬ እግዚአብሔር ይባርክ
@user-lh6on4zd9l
@user-lh6on4zd9l 8 күн бұрын
Yewunten new hilena behewute buzu muzumere semicheyalewu yaniche mezemure new kemengede yemelesegn salaqi bineba Temolicheyalew 😢😢😢😢😢😢geta yibarekish 🙌🏿🙌🏿🙌🏿
@addissewyali
@addissewyali Күн бұрын
ተሠምቶ ተሠምቶ ማይጠገብ
@tigabudesta5271
@tigabudesta5271 Күн бұрын
ጌታ ሆይ እንደ እናዝህ አይናት ዘማሪዎችን አብዘልን ህሉ ዘማንሽ ይበራክ ለምልም
@habtamneshgebremichael1197
@habtamneshgebremichael1197 5 күн бұрын
ዘመንሽ ይባርክ ደሰታን ሰታጠግበኛ ከፋትህ ጋር ምንም ሰትሰጠኝ ከፋትህ ጋር❤❤❤
@jesusislord1536
@jesusislord1536 Ай бұрын
ኦ ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ና! አንተ ብቻ ና ! ኦ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ ሰምቼ አልጠግባትም የተባረከች በዚህ ዘመን ጌታ አንችን ስላስነሳ ጌታ ይባረክ የተባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም አንተ ማለት አንተ ማለት ማረፊያዬ ነህ ሁሉ ነገሬ ነህ እየሱስ ብቻ አንተ ና አንተ ብቻ ና ❤
@Football-ball232
@Football-ball232 29 күн бұрын
ይህን ዝማሬ ሙሉ ቀን ብሰማው እንደ አዲስ እሰማዋሐሁ።ተባረኪ እህቴ
@fitsummengistu7706
@fitsummengistu7706 Ай бұрын
ዛሬም ዘማሪዎች አሉ ለማለት አቅም ሆነሽናል!!!!!!!!! ዘመንሽ ይባርክ ህሉዬ!!!!!!!!!
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 28 күн бұрын
በትክክል
@user-by2su9kw2r
@user-by2su9kw2r 28 күн бұрын
ምንም ልል አልችልም እግዚአብሔር ብቻ ከአለም፣ከሰይጣንና ከስጋ ከዚ መንፈስ ሊያሶጡሽ ካሰቡ ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Ай бұрын
እብድ በ በዛበት ዘመን ሃኒቾ ነበረች መፅናኛዬ እግዚአብሔር አንቺን ደግሞ ሸሽጎ አወጣሽ በክርስቶስ ደም ተሸፈኚ አደራሽን እነ እንቶኔ መድረክ ላይ እንዳትገኚ በጌታ ይሁንብሽ ❤❤❤
@meriwameskele1304
@meriwameskele1304 Ай бұрын
Mindnew intone....yetesetenin kemamesgen....ilik... negative neger mecommet.....ere bro simekir gilts adrgeh... yekirstos akal memyanist way...tebarek❤
@samrawitdelelegn8001
@samrawitdelelegn8001 12 күн бұрын
ሰማዩ Enkanሚናፍቀኝ አንተ Bዚያ ስላለህ ነው🥰
@mesfinmarka1131
@mesfinmarka1131 Ай бұрын
ምን ዓይነት መንፈስ ነው ኦ ጌታ ሆይ ልጅህን በሷ ላይ ስላከበርክ ተመስገን
@hulemgebeya-do8uz
@hulemgebeya-do8uz 15 күн бұрын
ፀጋ እንዲ ወደ ፀሎትና ወደጌታ ሲያስጠጋን እንጂ ሌላወማ ውጪ ሞልቷል። አባካቹ ሌሎችም ሆያሆዮው ከነደዚ መረስረስ በኃላ ይደረስበታል።
@ErmiasBelay-bu8jl
@ErmiasBelay-bu8jl 10 күн бұрын
ህሊና ስሟ ትፅእኖ አሳድሮባት ምድራዊ ነገር ከቶ አይሆንላት ጌታ ብርክርክ ያርግሽ
@tsehaiabate6389
@tsehaiabate6389 4 күн бұрын
መልካሙን መርጠሻልና ተባረኪ። በዘመነሽን ሁሉ እዳልሽው እንዲሁ ይሁንልሽ።❤❤❤❤❤❤❤
@nahomderesse6299
@nahomderesse6299 12 күн бұрын
elelelelelelel leka zariem gieta zemarim becha sayhon esun becha yemifeleg bezu betam bezu twled alew . coent yaderegut wendemochen ena ehetochen say betam new des yalegn . egziabhier yemesgen bezu wendem ena ehet selesetegn
@rahelbirru7857
@rahelbirru7857 Ай бұрын
መዝሙሮቻችን እንደዚህ ይሁኑ ብዬ ሁሉንም መርቃለሁ
@bekelebassa
@bekelebassa Ай бұрын
ይህን መዝሙር የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን መኖር ይሁንልን
@tinsaeaberakumo
@tinsaeaberakumo 12 күн бұрын
Filagoten befilagotik wust sewurew geta hoy😢😢😢
@gelilaesayas
@gelilaesayas 16 күн бұрын
tebareklgn yn konjo
@dearmerry2961
@dearmerry2961 17 күн бұрын
ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ
@user-tu4ho8oo5k
@user-tu4ho8oo5k Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባር መዝሙሩን ሰምቼ ማቆም አልቻልኩም
@mistrecheru6461
@mistrecheru6461 17 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ።
@abrehamselamu2356
@abrehamselamu2356 3 күн бұрын
I can’t stop listening to this song 😢 she is so blessed.
@truth2232
@truth2232 5 күн бұрын
ተባረኪ ውዴ አዋራው ጨሰ የሌለበት አምልኮ
@MikiMiki-ye8wf
@MikiMiki-ye8wf 14 күн бұрын
Getan be idmesh zemen hulu admirkesh nuri
@tnsaesefiwtnsu-js5js
@tnsaesefiwtnsu-js5js 6 күн бұрын
በዘመን እጥፍጣፊ ላይ እደቆምን የጋረደን ደስታውን ሳይሆን ተድላችንን እድንከተል ያደረገን ከኢትዮጲያ ቤተክርስቲያን ላይ እሱ ይግፈፈው😢😢😢😢😢
@mikymanabiy7629
@mikymanabiy7629 25 күн бұрын
ከታረደው ነገርግን ህያው ከሆነው በግ ዙፋን ስር የሚፈስና ወደ እግዚአብሔር የሚያስጠጋ ሰማይን የሚያስናፍቅና ሁሉን የሚያስንቅ ዝማሬ ሂሉ ተባረኪ ተባረኪ ከሀና በመቀጠል አንቺ አገኝ
@WendeGoshuu
@WendeGoshuu Ай бұрын
አመሰግናለሁ አምላኬ
@marconmarcon6046
@marconmarcon6046 27 күн бұрын
አባ መሰሶዬ መካሪዬ ቤቴ ጌጤ ማገሬ መግቢያዬ አንተ ልዩዬ ማልተካህ መድረሻዬ መጨረሻዬ ምን alegb
@user-us5co8mn1v
@user-us5co8mn1v 12 күн бұрын
አረረረ ሃሌሉያ ሃሌሉያ 🙏🙏🙏🙏 ተባረክ እየሱስ🙏 አረ ብርክ በይ 🙏🙏🙏🥰
@EyuSolomon
@EyuSolomon Ай бұрын
ጌታ በዘመናት መካከል ትውልድ አለው ስሙ ይባረክ ፀጋው ይብዛልሽ የእውነት ህይወቴ የተነካችበት ነው ዛሬ ስሰማው ፈውስ ሆኖልኛል
@wondyiradyaekob100
@wondyiradyaekob100 27 күн бұрын
ይህ መዝሙር በቀጥታ ምድርን እና ምድራዊ ነገሮችን አስረስቶ የእግዚአብሔርን ትልቅነት እያሳየ በመንፈስ ወደ ከፍታ የሚያስኬድ ነው። እህታችን ይህ የከበረው ፀጋ እንደዘመርሽው በውስጥሽ አስከ ጌታ መምጫ ድረስ ይዝለቅ።❤❤❤❤
@agegnehubirhanu3568
@agegnehubirhanu3568 26 күн бұрын
ተባረኪ እህቴ
@tsionbelay8995
@tsionbelay8995 29 күн бұрын
ለመዝሙር ኮሜንት ስፅፍ የመጀመርያዬ ነው ህሊና በውስጥሽ የምወደውን ወዳጄን እየሱስን አይቼዋለው ዘመንሽ ይባረክ በመዝሙሮችሽ ተባርኬአለው❤❤❤❤
@tigistworku6959
@tigistworku6959 15 күн бұрын
Kezemeru ayker endi kelaye tekebelo geta yebareke .❤❤❤
@deborahjesus1629
@deborahjesus1629 11 күн бұрын
Kebrun Geta yewosed ! Zemenesh yebarek berkerke beyelig Yena wed ❤❤❤
@havemercyonme2422
@havemercyonme2422 Ай бұрын
ሂሊ ተባረኪ ይብዛልሽ. ኢየሱስ ኢየሱስ ስትይ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች:: ከመቀባት ይልቅ ቅባትን መጠበቅ ነው ከባዱ እና በእግዚአብሔር ፍርሀት እራስሽን ጠብቂ::
@Wongelyashenfal
@Wongelyashenfal Ай бұрын
የተባረክሽ እህታችን እልፍ ሁኚ ❤
@addisalemmekuria8811
@addisalemmekuria8811 14 күн бұрын
እህቴ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ እንዴት የሚያረሰርስ እርጋታ ያለበት መዝሙር ነዉ። ጌታ ይመስገን😂😂😂
@yordanoskebede5581
@yordanoskebede5581 12 күн бұрын
ህሉ ትለያለሽ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ አትለመጂ የኔ ውድ እህት❤🙏
@MekuanentBelayneh
@MekuanentBelayneh 14 күн бұрын
u u u abraham bet yisak simeta meche teteka yante bota ❤❤❤❤ hli wedishalew zemensh yibarek
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 26 күн бұрын
ህሉዬ አንቺን ቀብቶ ለእኛ በረከት ለእርሱ ክብር ላደረገው ለልኡል አምላክ ለዘላለም ክብር ይሁን አምልኮሽ ፀሎትም መልእክትም ነው ዘመንሽ ይለምልም ከዘመኑ ክፉ በደሙ ይሸፍንሽ አሁን በብዙ እጥፍ ብዢ ተትረፍረፊ እወድሻለው❤❤❤❤❤
@CheruMenge
@CheruMenge 15 күн бұрын
Begata Yetebarekish tebreki zemenish zelalemish zerish yibarek tebarekkkkk
@user-ng1rj5mh7x
@user-ng1rj5mh7x 5 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ አሜን መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የይወት እየሱስ
@EjigayehuGemechu-cz8if
@EjigayehuGemechu-cz8if 19 күн бұрын
Oh my GOD!!! What a powerful worship God bless you more🙏🙏🙏
@sollysolomon3844
@sollysolomon3844 Ай бұрын
ተባሬክ ፡ ሥንገሌ ፡ ( መገቢ ፡ ሔኖክ ፡) ሥለጋበሥከን ፡ አንተም ፡ እግዚብሔር ፡ ይባርክ ፡ ህሊና ፡ ታባሪኬ ፡ ቃሉን ፡ በዚማሬ ፡ ሥለምትማግቢን ።
@AmeleworkAbebe-tl4re
@AmeleworkAbebe-tl4re 12 күн бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ድንቅ መዝሙር ልዩ መልዕክት🎉
@abigiyaworku5923
@abigiyaworku5923 Ай бұрын
በቋሚነት በዋናነት የምፈልገው ፊትህን ነው።😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌
@kirubel6418
@kirubel6418 14 күн бұрын
what a blessed women you are..... God blessed us with another gem.... thank you Lord for this amazing grace...
@apostletechaleabebe6386
@apostletechaleabebe6386 13 күн бұрын
ተባረኪ ምን አይነት ቅኔ ነው??? ዋው ተባረኩ ይብዛልሽ
እያባበለኝ ||ህሊና ዳዊት||Helina Dawit@ARC
21:55
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 211 М.
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 15 МЛН
Whyyyy? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 15 МЛН
He tried to save his parking spot, instant karma
00:28
Zach King
Рет қаралды 22 МЛН
የልቤ ጌታ || Yelibe Geta || Helina Dawit || Full Album || Non-Stop
1:01:31
Helina Dawit Official
Рет қаралды 126 М.
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 2,8 МЛН
ድንቅ አምልኮ|| ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
7:48
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 15 МЛН