በሴት ልጁ ፊት ራሱን ያጠፋው የetv ሰው ዘርዓይ አስገዶም በያየሰው ሽመልስ ሙሉ ክፍል

  Рет қаралды 66,553

Papi Senay / ፓፒ ሰናይ  - 450K

Papi Senay / ፓፒ ሰናይ - 450K

Күн бұрын

Пікірлер: 234
@DezaBirhanu-ji7mm
@DezaBirhanu-ji7mm 7 ай бұрын
ያየሰው ሽመልስና አበበ ባዩ ለወደፊቱ ትውልድ ባንዳነት, የተወለዱበትን ህብረተሰብ ለገንዘብ እና ለጥቅም መሸጥን ምን እንደሚመስል የምናስተምርባቸው ታላቅ ምሳሌወቻችን ናቸው
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 7 ай бұрын
wergn aneten selaletktluhe nwe
@surafaldemissie6924
@surafaldemissie6924 7 ай бұрын
I think he is good except he takes side for weyane
@gemirum2608
@gemirum2608 7 ай бұрын
ግን አማራ አይመስሉኝም፤አማራ ክልል የተወለዱ ትግሬዎች ይመስሉኛል ምክንያቱም ለአማራ ምንም ርህራሄ የሚባል ልብ የላቸውም በሌላ በኩል ለtplf ያላቸው ፍቅር በቀላሉ የሚገለፅ አይደለም!!!
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 6 ай бұрын
የሚያሳዝነዉ እንዲህ እየተገረዱ ወያኔ እንሁን ቢሉ በዘራቸዉ ትግሬ አለመሆን ወያኔ ትስቅባቸዋለች
@almaw15
@almaw15 6 ай бұрын
ዘርዓይ አሜሪካ ሄዶ ለዲያስፖራ የቲቢ ፕሮግራም በሳተላይት ኪራይ ላይ እና ለኢቲቢ ረመፎርም በሙቶ ሚሊዮን ከወጣው ገንዘብ በምርመራ የተሩጋገጠን ምዝበራ ለምን አለፍከው? በባለቤቱስም ስለቱከፈተው ሆቴሉስ ዘር ከልጓሞ ይስባል
@stefe9521
@stefe9521 7 ай бұрын
በስራ እናዉቀዋለን ዘራይ አስገዶምን በጣም ዘረኛ ኢቲቢን እደፈለገዉ ሲዘርፍ የነበረ የፈሽስቱ ወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚ የነበረ ባንዳ ነበር
@BMW-gv1we
@BMW-gv1we 7 ай бұрын
ጋምቤላ 200,000 ,000 የሚያወጣ ሆቴል የማነው ታዲያ?
@yonasfekadu6666
@yonasfekadu6666 7 ай бұрын
ቤት የለውም? እንኳን ቤት ጋምቤላ ድርስ ሄዶ የተንጣለለ ሆቴል ከ etv በተዘረፈ ብር ሰርቷል ። ራሱን ለመቀየር ቀሚስ ለብሶ ሲሸሽ ነው የተገደለው እንደ ያየ ሰው ያለ ሆዳም ባንዳ ግን የጅህን ታገኛለህ።
@TsehaiTube
@TsehaiTube 7 ай бұрын
በስልጣን ላይ እያሉ ያሰተላለፉት የዘር ልዩነት በሽታ እስካሁን ድረስ የኢትዮጵያን ህዝብ እያጨራረሰ ነው በደም የተደባለቀውን ህዝብ ደም አቃቡት የኔ ክልል ያንተ ክልል እንዲል አደረጉት በጥላቻ በጦርነት እድገው በጦርነት ህይወታቸው አለፈ🥲
@Ethiopi134
@Ethiopi134 6 ай бұрын
በብዙ መልኩ ነው ዘረኝነትን የተከሉት
@ARONBRAKA
@ARONBRAKA 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ታላቅ ነው በቀለ እሚበቀል እሱ ነው ማንም የዘራትን ያጭዳል ለዚች አጭር እድሜ ክፋታችን ጭካኔያችንይገርማል ሁሉንም ለሱ መተው ነው
@H2o-581
@H2o-581 6 ай бұрын
ብዙ በሚያውቁ ሰዎች ስለ አብይ አህመድ ቢነገረንም ሳንሰማ በመቅረታችን ሃገሪቱ አሁን ለገባችበት ቀውስ ተጠያቂ ነን!
@daroneel9732
@daroneel9732 7 ай бұрын
ይሄን ገድለ ተክለሐይማኖት የሆነ መፀሀፍ ነው እንዴ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ምናምን ምንትስ የሚባለው ?አይ ያየሰው ካፈቀሩ እንዳተነው!!
@kukutilove
@kukutilove 3 ай бұрын
እውነት አይዋጥላችሁም
@daroneel9732
@daroneel9732 3 ай бұрын
@@kukutilove አማላጁ መለስ እና ሰማዕቶቹ የትህነግ ጻድቆች በያየሰው ሽመልስ በ ቅርብ ቀን አማዞን ጫካ ውስጥ ይጠብቁ
@Tamekebe-o3u
@Tamekebe-o3u 7 ай бұрын
ያየሰው ጨምሮ ጨማምሮ እድሜና ጤና ይስጥህ ይሄን የመሰለ እወነተኛ ታሪክ ሰለአቀረብክልን እናመሰግናለን።ዘርአይ እወነተኛ የህዝብ ልጅ ነበር ለህዝቡ ሲል መስዋእት ከፈለ ያሳዝናል ነብስ ይማር።
@Melekte1360
@Melekte1360 8 ай бұрын
እናመሰግናለን!
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 7 ай бұрын
ለካ የአማዞንን ገበያ አጣበበው እየተባለ በመደስኮር ላይ ያለው መጽሐፍ ኢትዮጵያን ለዚህ ቀውስ ያበቁ ሰዎች ታሪክ የሚታደስበትና ጻድቃን የሚደረጉበት መጽሐፍ ነው። ዘርአይ ደሀና የቤት ወጪን መሸፈን የማይችል ባለስልጣን ነበረ?😂😂😂😂😂
@kukutilove
@kukutilove 3 ай бұрын
አዎ !
@mohammedseid8559
@mohammedseid8559 7 ай бұрын
ሸለመጥማጥ ለዚህ ሁሉ ተረተረትህ ማስረጃህ ምንድነው ነው ልብ ወለድ ነው
@abdurahmanmohammedsani343
@abdurahmanmohammedsani343 2 ай бұрын
አረ ተደበቅ በህይወት እያለን የነበረ ሰው መልአክ ስታደርግ ያለፈ የሀገራችንን ታሪክ እንድንጠራጠር ያደርጋል:: ለማንኛውም ጥሩ የህወሓት ገድል ፀሀፊ!
@ashewubie3269
@ashewubie3269 7 ай бұрын
'ያይጥ ምስክር ድንቢጥ'
@wejebuamare6757
@wejebuamare6757 7 ай бұрын
የጀግኖች ጀግና ያየሰው ሽመልስ ፣ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፣ ማንም ከሚመታኝ አንተ ብትገድለኝ ምርጫዬ ነው ፣ መንግስተሰማያት እንደ ገባሁ እቆጥረዋለሁ ።
@tewahedomelese3734
@tewahedomelese3734 8 ай бұрын
Thank you brother ❤❤🎉🎉
@NobelSolomon-pv6vi
@NobelSolomon-pv6vi 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዘርኣይ ጅግና ነበር ትልቅ ክብር ይገባዋል።
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 7 ай бұрын
ወንድሜ አንተ እንደምትለው ሳይሆን ዘራይ ትልቅ ሆቴል እንዳለው ነው እምናቀው ታሪኩን ከየት አመጣህው
@weykefetek3020
@weykefetek3020 7 ай бұрын
ውሸቱ ሱስ ሆኖ እስካሁን ኣልባራ ኣላቹህ? ኣባይ ቢልየነር ነው እያላቹህ ለኣመታት ዋሻቹህ ፣ ባዶ እጁ ሞተ፣ ስብሃት ለቀንተቀን ኑሮው በመዋጮ ኑሮ እየገፋ ነው ፣ እናንተም ውሸታቸየህ ማቆም እምቢ ኣላቹህ
@kewaniequbay5587
@kewaniequbay5587 7 ай бұрын
እስቲ ንገረን ምን የሚባል ሆቴል ነው?ውሸት ሱስ የሆነብህ ሰው ነህ
@EsubalewGmariam
@EsubalewGmariam 3 ай бұрын
መልከጥፋን በስም ይደግፋ
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 7 ай бұрын
ስውእ ተጋዳላይ ዘርኣይ እስገዶም ንኽብሪ ህዝቢ ትግራይ ክትብል ታሪካዊ የሆኑ መስዋእቲ ኸፊልካ ❤❤❤መንግስተሰማይ የዋርስካ ጀግና ኽቡር ኣያና
@yihenewantehunegn2629
@yihenewantehunegn2629 2 ай бұрын
ካንተ ዘባተሎ ትልቅ የሱን ማንነት እናውቀዋለን። ጥሩ አለቅላቂ ነህ።
@ddyy5110
@ddyy5110 7 ай бұрын
የሰማነው ግን ዘራይ፡ ሴኮቱሬ እና ሌላ ሶስተኛ ሰው በመኪና እየተጓዙ በድሮን እንደተመቱ ነው። ታሪኩ ግን ትክክል ነው ልዩ ክብር ይገባዋል።በጠቅላይ ሚ/ር ፅ/ቤት ስር የክልሎች ጉዳይ ዘርፍ የሚባል ውስጥ ሃላፊ እያለ በተጨማሪ ብዙ በጎ ስራዎች ሰርተዋል፡ ነፍሱ ይማር። ክብር ለሰማእታት ሁሉ
@tigistuderese664
@tigistuderese664 7 ай бұрын
ይሄ ቀንደኛ የወያኔ አፋኝ ጭራቅ ቡድን ኣባል የብዙዎች የትግራይ ወጣቶች ህይወት እንደ ወረቀት ያቀጠሉ ጭራቆች አንዱ ነፍሱ አይማርም!!
@ddyy5110
@ddyy5110 7 ай бұрын
@@tigistuderese664 ለትግራይ ወጣቶች ተቆርቋሪ መስለሽ የጀግናውን ስም ብትሳደቢ መስዋእቱ እና ጀግንነቱ በመላው ትግራዋይ እና ኣጋሮች ልብ ውስጥ ተፅፎ ይኖራል። ድል ለሰማእታት
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 6 ай бұрын
​@@tigistuderese664ወንድሜ አሁን ላይ በአሁኑ ሰዐት የትኛው የተሻለ አፋኝ ነው?
@negerigeleta1814
@negerigeleta1814 6 ай бұрын
Pppp0​@@tigistuderese664
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 6 ай бұрын
ስለ ሌብነቱ እና ዘረኛነቱ በሚቀጥለዉ እንጠብቅ
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 8 ай бұрын
Thank You for the story!!!!
@arra8274
@arra8274 7 ай бұрын
እህል መጽሐፍ አንብቢያለሁ ትንሽ ሚዛኑን ያዛባ ይመስላል በመጽሐፉ በአብዛኛው ለTPLF ያደላ ይመስላል ይመስላል ለማንኛውም በቅርብ ጊዜ ደራሲውን ለማግኘት እሞክራለሁኝ ጥያቄዎችንም አቀርብለታለሁ
@solomoncharamo2289
@solomoncharamo2289 6 ай бұрын
ጀግንነት በነሱ ያምራል ።
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 7 ай бұрын
በዚህ አይነት ከሆነ ጊዜ በሀላ እብይ ፋኖ ከወንበሩ ስያስወገድው ለሱም ከዚህ የተሻለ አፈ ታሪክ ትዘግብ ይሆናል ሆነም ቀረ አሁን ላለው ትግል ትረካህ ይረዳል አሪፍ ታሪክ ስለዘገብክ
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 3 ай бұрын
ግፍ የሠራ ማንም አያመልጥም ሁሉም የእጁን ያገኛል
@najexthechampion1141
@najexthechampion1141 7 ай бұрын
Great story, he is real hero,
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 8 ай бұрын
ጎጃሜዎች ይበዙበት ነበረ እና ወዶነው አማራን አብዝቶ የሚቀጥረው እነአስግዶም ከእውቀት ነፃ ስለሆኑ ከላይ ቂጥ ብለው ባለእውቀቱን አማራን ያሰሩ ነበር ከኦሮሞ ትግሬዎች ተሽለዋል ኦሮሞ ጭራሽ ሀገር ያጨመላለቀው ያለእውቀት መሪም ሰሪም እሆናለሁ ብሎነው ዘርዓይም ይሁን ሀጫሎ የስራቸውነው ያገኙት ብዙ አመፅ ለዛውም ሀገር እና አማራን የማስከፋ ታሪክ ሰርተዋል ። እነስዩም የደረሰባቸው ውርደትን አሁንም ወደእነ አብይ ቀጥሎ ያሳየናል የኢትዮጵያ አምላክ ።
@DengleMemekaye
@DengleMemekaye 7 ай бұрын
አይ መደንዘዝ ድንዙዝ ፍጡ ያውም ብሄርተኛ
@sunshine-hq9fq
@sunshine-hq9fq 7 ай бұрын
Abet zergenet min aynet sew neh seytan yeejehn yesteh
@abebamail3599
@abebamail3599 8 ай бұрын
Betam yemiyasazn tareek newu Hewohat leka teru sewoch neberubat endelelochu sayindlaqeq yemnor ayimslmneber Nebesyimar
@ኢሩት
@ኢሩት 7 ай бұрын
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ በጅምላ ከቀበሩበት አውጥተው አሲድ ነስንሰው አቃጥለው ንብረት ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@Awito123
@Awito123 6 ай бұрын
What about the Gambella Hotel ? Cuban cigarette😂😂😂
@tabsdoj4849
@tabsdoj4849 6 ай бұрын
የአገር ጠባቂው ሰሜን ዕዝን ጭፍጨፋ ተርክልን
@meharitesfay1262
@meharitesfay1262 3 ай бұрын
ከተኛህበት ንቃ።
@KIND-10107
@KIND-10107 7 ай бұрын
ያየሰው ከተከፈለው ስለአብይ አህመድ መልካምነትም መፅሀፍ ሊፅፍም ይችላል።
@BirhanuRedai
@BirhanuRedai 3 ай бұрын
ትክክለኛ ታርክ ነው። የራያ ሰው ነው ዘርኣይ አስገዶም
@belachewmekbibe
@belachewmekbibe 6 ай бұрын
RIP Zerai Asgedom
@weykefetek3020
@weykefetek3020 7 ай бұрын
ኣህዮች እና የ ኣህያ ዘር ይህን ኣይነት ጀግንነትና የኣላማ ፅናት ፈፅሞ ኣይገባቸውም።።
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 6 ай бұрын
Haha አህያዉም አንበርክኮ እየገዛቹ ነዉ የባንዳ መአት በዉሸት ድርሰት ከበሮ ምቱ ያዉ አያቶቻቹ በባንዳነት የጣሊያንን ቂጥ ሲያጥቡ ኖረዋል እናንተ ደግሞ የ አህያዉን አብይ አህመድ ቂጥ ላሱ
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 7 ай бұрын
አሪፍ አፈ ታሪክ ነው አሁን መፍትሄው ምንድነው ከዚህ ምስቅልቅል የምን ወጣው
@martharomha
@martharomha 6 ай бұрын
አገሪቷ በመበተን ከምስቅልቅ ትተርፋለች.
@Jimmajimmittii483
@Jimmajimmittii483 7 ай бұрын
Beautiful history of Heroes OPDO has dirty history front beginning until today
@quralewtube9806
@quralewtube9806 7 ай бұрын
ያየሰው ሽመልስኮ አንዱ የህወሀት አሽከር የነበረ ጋዜጠኛ ነው፣ ይገርማል አሁንም ሚዛናዊ ያልሆነ ጋዜጠኛ ነው፣ያንዳቸውንም ክፋት ለመዘገብ አቅም አጣ።
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 6 ай бұрын
Ay anchi ethiopia Esat yendedbesh kefu lek Ahun endalew mengest yemayrara ye wechi telat yzezbesh emayabara mekera west gebtesh Soyan yemiyasenk dof yewredbesh Aderawen
@gossayebelay1422
@gossayebelay1422 7 ай бұрын
Ene eko yemigeremegn amhara hono endezih aynet bandanet yigeremal men biyareguh new?
@mussaron-vs6wq
@mussaron-vs6wq 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አማራ ታሪክና ጀግንንነት ከሌለው ከየት አምጠጥቶ ይተርክልህ ወይም ይፃፍልህ ታድያ። ታሪካቹ ወንዶቺ ዘበኝነት ወይም ዘበኝነት ነው ሴቶቹ ደግሞ ሴትኛ አዳሪነት ወይም የቤት ክርድና ብቻ ነው😂😂😂 አትናደድ።
@undermysaviour
@undermysaviour 7 ай бұрын
​@@mussaron-vs6wqke Amhara belay jegna hager wedad ale ende ? banda hager shach hula.
@ethiogeotech4695
@ethiogeotech4695 7 ай бұрын
ደፍረውት 😂😂
@alexanderzerahaimanot7475
@alexanderzerahaimanot7475 7 ай бұрын
Yayesew shimels brave journalist
@demissiebelayneh7943
@demissiebelayneh7943 3 ай бұрын
Yasazinal....noth Zeray and Haccalu were victims of AAA
@tegegnemersha4233
@tegegnemersha4233 7 ай бұрын
አይ 😂😂😂 የአንተ ነገር ! አባይና ስዩምስ ራሳቸውን ከወንድ ልጆቻቸው ፊት ነው የገደሉት😂😂😂? የሌለ ታሪክ አታውራ !!!!! ሻቢያ ነው የለቀማቸው !!!! ጋዜጠኝነትን ለውሸትና ለጥላቻ ባትጠቀምበት ኖሮ አንደበተ ርእቱ ነበርክ !!!
@solomoncharamo2289
@solomoncharamo2289 6 ай бұрын
የትግራይ ሕዝብ ታሪክ ለራሳቸው ለመጥለፍ ቡዙ ይጥራሉ ግን ሌላው ሕዝብ የማውቀው ይመስላችኋል
@mefsu30
@mefsu30 7 ай бұрын
Best Fiction of 2024. Author used notable people but the narrative is total fiction. Love to hear more factious stories…..
@woinshethailu6735
@woinshethailu6735 7 ай бұрын
Ato Zereay,RIP,he was genuine, kind and passion
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 7 ай бұрын
ህዝቦች ብሄር ብሄረሰቦች የሚልው እንደ አውሬ መበላላትን የፈቀደው ህገመንግሥት በኮመዲና ትራጀዲ የተሞላ አሣዛኝ ታሪክ ነው።
@FrehiwotGcherkos
@FrehiwotGcherkos 7 ай бұрын
ጀግና ዘርአይ
@aayalew7
@aayalew7 7 ай бұрын
ወንበዴ ነበር ጫካ ሙቶ ተቀበረ።
@Resilience3
@Resilience3 7 ай бұрын
ደህና ጨካኝ አብይ ገና ይገርፍልኛል እንደ እናንተ አይነት ጉግማንጉ
@woretejigu756
@woretejigu756 7 ай бұрын
ይህን አንቶ ፈንቶ ነው አደል የተለየ መረጃ የያዘ ይመሥል በማሥታወቂያ ያደነቆሩን አይ አይተ ያየሠው ሽመልሥ " ጠብመንጃ ሳይሆን ሽጉጥ ይዞ ጫካ ገባ"
@fekadutefera268
@fekadutefera268 7 ай бұрын
አይ ያየሰው ሽመልስ እስከመችን ነው ለትግሬ የምትገረደው የማትረባ ሰው ለሰውየው የልለ ታሪክ ፅፈህ በግድ አፄ ቴዎድሮስ ልታደርገው መሞክርህ የሚያስቅ ነው:: ከንቱ የውሸት ታሪክ new::
@asefateame7026
@asefateame7026 7 ай бұрын
ኣይ ፍቃዱ ተፈራ ትገርማለህ ታሪኩ ኣንተ ካልሰራኸው ወይም ያንተ ብሄር ካልሰራው ታሪክ ኣይደለም ትለናለህ ።የድንቁርናህ መጨረሻ ገልጸሃል በድንቁርናህ ግፋበት
@asefateame7026
@asefateame7026 7 ай бұрын
እንዳተ ኣይነት ሰዎች ለዚህ ዳርገውናል ቴድሮስ ኢትዮጵያ ዉስጥ ታሪክ የለዉም እኔ ኣጼ ኣልለዉም ።የቴድሮስ ትክክለኛ ታሪክ ለማወቅ የኣብይ ኣሕመድ መጽሃፍ ላይ ታገኘዋለህ
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx 7 ай бұрын
@@asefateame7026ትግሬ አሩን በልቶል ልቡ እስኪጠፋ እንኮን እራሱን ሊገድል አብይ ቀጥቅጦታል 😂😂😂
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 7 ай бұрын
Kebre le jegenochachene tegaru ❤❤❤❤❤❤
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel 7 ай бұрын
ማ ሊጽፍ ይቻላል እንዲህ ያለ ተረት ተረት ። የወያኔዎቹ ቅጥረኛና ታማኝ አሽከር ያየ ሰው ሽመልስ ብቻ። ዘርአይ በጋምቤላ ያሰራውን የ Luxury Hotel የት አደረስከው? 700 ብር ብቻ በወር ጡረታ ለዘርአይ??? ዘርአይ ጥሩ ሰው ሊሆን ይችላል አላውቅም ግን እርሱ በአገሩ ምድር ላይ ተቀብሯል። ነፍሱን ይማር። አንተስ???? እርግጠኛ ነህ ??? ለከሀዲዎች ፤ ለጠላት ሰላዮችና ለውስጥ አርበኞች የአማሮች ምድር ይፍጠን ይዘግይ ምን ጊዜም ዘይት የሚፈላበት የጋለ ብረት ምጣድ ሆኖ ይጠብቃል። ሰሜን ሸዌ ነኝ እያለ የሚያስወራው ያየ ሰው ሽመልስ ልብ ይበል። ዳኛ ፊት ሁለትሽም የምትቆሚበት ጊዜ ሩቅ አይደለም።
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 8 ай бұрын
RIP tegadalay Zeray Asgedom!!!!
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 7 ай бұрын
እነዚህ ሰወች ምንም ይሁን ምን ለማንነታቸው ለታሬካቸው መስዕዋት የሆኑ ጀግኖች ናቸው ለፋሽት አብይ አጅ አንሰጥም ብለው በክብር ያረፎ።
@YohannesKibret-o4j
@YohannesKibret-o4j 7 ай бұрын
ታሪኩ ትረካው ደስ ይላል ግን ስለብድር የምትለው ተወው ከፈለገው ባለሃብት የፈለገውን የሚቀበል ነው ለሞች ነብስ ይማር ማንም አይሙት
@BasaznewMelake
@BasaznewMelake 7 ай бұрын
ባንዶች ሀገርን ለዚህ ያበቁዋት እነሱ ናቸው።ውጤቱ ዘረኝነት ሆነ
@YusufKimiya-v4t
@YusufKimiya-v4t 26 күн бұрын
😂😂😂😂😂❤❤
@ብቻ
@ብቻ 6 ай бұрын
የየሀዲግ ኳሊቲው እንደናንተ አይነት የሳሎን ውሾችን መፍጠሩ ነው አሁንኮ ወደፊት በየሀዲግ ዘመን ያልነበሩ ሰዎች ይሄ ተረት እውነት ይመስላቸዋል
@abebekassa4690
@abebekassa4690 7 ай бұрын
የሟችን ነፍስ ይማር
@zebibaosman9282
@zebibaosman9282 7 ай бұрын
ሰዉእ ተጋዳላይ አስገዶም እጅ ሰጥቶ ከሚሰቃይ ይሻለዋል በቢላም ሊያቀሉት ነበር ።ጅግና ለሕዝቡ የሞተ ነዉ ታሪኩ አይረሳም ጀግና
@endex777
@endex777 7 ай бұрын
አይመስለኝም ይኸው እነ ስብሀትና ኬሪያ ከእስር ወጥተው ኑሯቸው ቀጥሏል። የተሳሳተ ስሌትና ብቃት የሌለው ስትራቴጂ ውጤት የህዝብ እልቂት አስከትሎ በዜሮ ድምር እዛው ይገኛል። የቱ ነጻነት፣ የቱ ሰላም፣ የቱ ስልጣን፣...?🙄
@point1212
@point1212 7 ай бұрын
መሞቱ ነው የጠቀመህ ቢኖር እና ቢሠማህ ስለ የትኛው ዘርዓይ አስገዶም ነው የምታወራው ይልህ ነበር ቀባጣሪ 😅
@BasaznewMelake
@BasaznewMelake 7 ай бұрын
ፍቅር እድል መቃብር አልክ።።። ያየ ሰው ሙትቻ ነህ
@Ellewoods2004
@Ellewoods2004 7 ай бұрын
ያስፈጁት የሰዎች ደም ጠርቶት ነው!
@DanielCheckol
@DanielCheckol 7 ай бұрын
ያየሰው ግን እነኝህ ሰወች ምን አስነክተውህ ነው ማለቴ ሰጠዉህ ይሄ ሁሉ ግንባታ 17 ዐመት ሙሉ ዘርፈው ገለው ያሻቸውን አርገው የኖሩ ሰወችን ቅዱሳን ማረግ አይደብርም? ለዚህ ህጻንህ ከኛ በተሻለ ቀጥቅጥ ብለው የሰጡት እነማን ሆኑና።
@BariyaGabirBari-cs9oq
@BariyaGabirBari-cs9oq 7 ай бұрын
አንተ ምን ዓይነት ደንቆሮ ብትሆን ነው ያየሰው ሽመልስን ዕውነት ፍንትው አርጎ ለዓለም ያሳየና በዚህም ወደር የሌለው ሽያጭ የተከናወነለትና በምቀኝነት ተቃጥለህ የምታቀለው ባክህ??
@Selam12344
@Selam12344 7 ай бұрын
He is another journalist of paid corrupted money dimste thineg, eternal enemy of poor Amharas and the reason of all this Amharas suffering and Eritreans too through their step dads in general Ethiopia.
@merhawitesfu427
@merhawitesfu427 Ай бұрын
ዝሰርሕዎ ክፍኣት'ዩ ተፈድየሞ እዞም ረሳሓት መራሕቲ ሕወሓት
@Horn_of_Afrika
@Horn_of_Afrika 8 ай бұрын
አሳማን ሊፒስቲክ ቀብተህ ማሳመር አትችልም:: ጅቦች ናችሁና ሞታችሁን እንዳረጀ ጅብ ነው:: ለሞተው ነብስ ይማር!
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 3 ай бұрын
Menew Tsegun atanesutem?
@KibromAbrham-vo1sg
@KibromAbrham-vo1sg 7 ай бұрын
ዘርዓይ አስገዶም ጀግና ሞት አይቀር
@HaileGaregawi
@HaileGaregawi 3 ай бұрын
የዘርዓይ ጀግንነት ቁንጮ በሆኑት በነ ኣቦይ ስብሃት አለማየቴ ኣፈርኩባቸው !! ዐብይ የtdf ጥንካሬ ስላሰጋው እንጂ አሰቃይቶ ይገድላቸው እነደነበር የነ ጄ/ወዲ ነጮ መስዋዕት መሆን በቂ ማስረጃ ነው ። ስለዚህ ዘርዓይ የወሰደው እርምጃ ትክክል ነበር ። ቢያሳዝነኝም..!
@fitsumgebremeskel-c8y
@fitsumgebremeskel-c8y 3 ай бұрын
ያሳዝናል የዝች ሀገር ፖለቲካ
@dawitkebede1080
@dawitkebede1080 7 ай бұрын
የስራቸውን ያገኙት አሁንም ያሉት ባለጊዜ ነን የሚሉት መጨረሻቸው ያው ነው።
@SeifeTeshome-vt5cg
@SeifeTeshome-vt5cg 7 ай бұрын
አይይይ ዘርአይ ጥሩ ሰዉ ምሁር እናስ ንተ እንዴት ነህ በረታህ ዘርአይ ጎጃሜ ነወ መሰለኝ
@nasajem1964
@nasajem1964 7 ай бұрын
Awe goje new.
@BerheAmare-k4i
@BerheAmare-k4i 7 ай бұрын
የተጋዳላይ ዘርኣይ አሰገዶም ልጁ የት ገባች በሂወት አለች 😢😢😢
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Love_Ethiopia1
@Love_Ethiopia1 7 ай бұрын
When he was in a power, he did good things and he did a bad things but doesn’t matter what he did he serve his country with his knowledge. We can’t say anything today because he’s not a life but he doesn’t deserve to die that way and not buried his body more than four months. Whoever did this to him soon or letter he will pay the price. RIP
@Bertsfa2727
@Bertsfa2727 7 ай бұрын
አቤት የውሸት መአትትት😂😂😂ቄስ መስሎ ጥምጣም አድርጎ፣ መስቀልና የቄስ ልብስ ለብሶ ሊያመልጥ ሲል የተምቤን ገበሬዎች ጠቁመው እጅ ስጥ ሲባል ከለበሰው ውስጥ መሳሪያ ሲያወጣ እርምጃ ወሰዱበት! እውነቱ ይህ ነው! 😂😂
@Resilience3
@Resilience3 7 ай бұрын
እኔ እማዝነው ህይወትን በደንብ ሳያጣጥሙ ለእዚች ungrateful አገር for what? May they all rest in paradise🙏🏽💛❤️
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 7 ай бұрын
ሌቦ ያንተ ዘሮች ለሀገሬ ምን አመጡላት ቅንቅናም ድሃ
@Resilience3
@Resilience3 7 ай бұрын
@@abelmekonnen7571 በደንብ ሰለምታቅ መልሱን I am not going to waste my time with you buddy. አንብብ ተመራመር አትደነቋቀር
@Resilience3
@Resilience3 7 ай бұрын
@@abelmekonnen7571 fyi, የሰው ዘር እያነሱ መሳደብ አንዱ የድንቁርና ምልክት ነው
@getasewtaddesse168
@getasewtaddesse168 7 ай бұрын
እራሱን ሚያጠፋ የህወሀት ባለስልጣን የለም የውሸት ታሪክ ነው ቀዳዳ
@mignotderese2641
@mignotderese2641 7 ай бұрын
ምን ትምሕርት ይገኛል ብለህ ነው ጅማሬውም ፍፃሜውም የማያምር የወያኔ ታሪክ የምታወራው።
@mesfingetachew6966
@mesfingetachew6966 8 ай бұрын
በአማራ ላይ በፈጸማችሁት ግፍ ገና በጋለ ዘይት ትጠበሳላችሁ፣ ከትናንት ሀጢያታችሁ አሁንም አልተማራችሁም።
@DengleMemekaye
@DengleMemekaye 7 ай бұрын
አቤት ፃድቁ?
@u.k.uunusualuiu1958
@u.k.uunusualuiu1958 2 ай бұрын
የያየሰው መጵሐፍ እንኳን ለንባብ ለሽንት ቤት መጰዳጃ አይበቃም::
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 7 ай бұрын
አታፍርም ይሄን ዘረኛ ሙሰኛ ስታንቆለፓፕስ
@lensa608
@lensa608 7 ай бұрын
This is bullshit, if the salary was not enough how his kids go to vacation to the U.S. please tell the truth. I am sorry he took his life and sorry for his family they lost him, but be truthful this is the problem of Ethiopia we do not tell the truth.
@Resilience3
@Resilience3 7 ай бұрын
Where did you get the information that his kids went to America? ወሬኛ
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 6 ай бұрын
የኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክ አስመሰልከዉ ወይ ማሽቃበጥ ከወያኔዎቹ በላይ ህወሀት
@kukutilove
@kukutilove 3 ай бұрын
እውነት አይዋጥልህም
@seblemalede5755
@seblemalede5755 6 ай бұрын
hEro
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 7 ай бұрын
ያይሰው (ተስፋዬ ገብረአብ ) የየማራን ህዝብ የሸጠ
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 7 ай бұрын
እኔ. የሚገርመኝ እነዚህ. ሰዎች እውነት ተጋሩ. ነሩ ወይም. የተጋሩ ስነ ልቦና ነበራቸው ወይስ ከትግል. በሐላ. አዲስ አበባ ከገቡ. በሐላ የአዲስ አበባ ውሐ ልባቸውና. ደማቸው ወደ ሌላ ቀየረው ገዳዬችህ በእጀህ ስር እያሉ ችላ. ብለህ ምን. የማሉት ነው. ከአ ደስ. አበባ መጥተህ ለ27ዓመት የሩሱት. ትግራይ ገብቶ. መሞት ምን. የማሉት መደንዘዝ. ነው
@simontsegaye9202
@simontsegaye9202 7 ай бұрын
This is the so called Yayesew bed time story.Really comedy.He is typical Banda.
@Resilience3
@Resilience3 7 ай бұрын
Eritrea out of Ethiopia’s matter! Buzz off
@politicalopinion4860
@politicalopinion4860 7 ай бұрын
ዘርዓይ አሰገዶም ከአብይ የባሰ ደደብ ነው፤ ዝም ብለህ ጉራህን አታውለብልብ
@weykefetek3020
@weykefetek3020 7 ай бұрын
ኣሀያ።
@abealex1702
@abealex1702 6 ай бұрын
RIP
@abeladagi2899
@abeladagi2899 7 ай бұрын
ምንድነው እነዚህ ሰዎች ይከፍሉሃል እንዴ ስለ ትግራይ ህዝብ ችግር ብታወራ ምን አለበት ዛሬ ድረስ ለዘለቀው ችግር
@benaszerihun19
@benaszerihun19 7 ай бұрын
Tinb
@ኢሩት
@ኢሩት 7 ай бұрын
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ በጅምላ ከቀበሩበት አውጥተው አሲድ ነስንሰው አቃጥለው ንብረት ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@abghabesh
@abghabesh 6 ай бұрын
Erkus shimagle neber ye sirawun ynew Yagegnew
@TeshaleAraya-qj7nr
@TeshaleAraya-qj7nr 7 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ ሁሉም እንደዚ ነው ላመነበት ነገር ዋጋይከፍላል የሚገርም ህዝብ
@hailemariambeide3273
@hailemariambeide3273 7 ай бұрын
በቀቀን
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 3 ай бұрын
SGBGB JUNTA 😂😂😂😂😂
@Selam12344
@Selam12344 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 dimste woyane
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН