ልብሽን የሰበረዉ ወንድ ሀዘንሽን እንዲቀምሰዉ ከፈለግሽ 7ቱን ተግባራት አድርጊ How To Ignore A Man In A Way That Hurts Him

  Рет қаралды 191,771

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

5 жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለኢትዮጵያ እድገት ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በቾመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ላጋጠመኝ ቪዲዮ ጥራት በሌላ ጊዤ እንደማይደገም እየገለፅኩ ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡ ቤተሰብ ሁኑ ተጨማሪ መረጃወችን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ

Пікірлер: 1 300
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 5 жыл бұрын
ጎጂ አልሁን እንጂ ተጎጂ መሆኔ መልካም ነው እግዚአብሔር ለኔ የተሻለ ነገር አለውና
@martaneguse1143
@martaneguse1143 5 жыл бұрын
Ewnet new
@user-iv1gx6eh7h
@user-iv1gx6eh7h 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@salmasaloum3501
@salmasaloum3501 5 жыл бұрын
Tikikil mare
@ilovejesus499
@ilovejesus499 5 жыл бұрын
lek nesh yen mar
@werdagetahun809
@werdagetahun809 5 жыл бұрын
Ewent
@Hanan-po4xf
@Hanan-po4xf 3 жыл бұрын
እህቶቼ ንግግርና ተግባር ይለያያል ቦታው ላይ የሆነ ነው የሚያቀው እውነት ከተባለ በጣም ያናድዳል እድሜዬን በልቶ የሄደን ሰው በጣሞ ከባድ ነው ለማንኛውም አላህ ን የሚፈራ ወንድ ይስጠን አላህን ከፈራ አይጎዳም
@user-lp4lb3qy2p
@user-lp4lb3qy2p Жыл бұрын
አሚን አህቴ ፣
@mabubamohammad1517
@mabubamohammad1517 Жыл бұрын
ወነትነውእህቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@user-km7yi6wc2q
@user-km7yi6wc2q 6 ай бұрын
አሚንንያረብ❤
@mohamedtoyib4468
@mohamedtoyib4468 Ай бұрын
ልክ ነሽ እህቴ በቦታው ላይ ያልሆነሰው አያውቀውም አላህን የሚፈራ ለሁላቺንም
@Tube-ci2xn
@Tube-ci2xn 5 жыл бұрын
ይሄው ሳምንቴ ዘግቸዋለሁ ግን እየናፈኩ ችየ ነው ደብሮኛል በናታችሁ አብሽሪ በሉኝ አፅናኑኝ
@riyadabdulhakim7221
@riyadabdulhakim7221 4 жыл бұрын
አይዞሽ sis
@user-bu1rn6jr5k
@user-bu1rn6jr5k 4 жыл бұрын
አይዞሽ እማ እኔም እንዳንችው ነኝ
@seblemare6038
@seblemare6038 4 жыл бұрын
Wow
@tebeje8783
@tebeje8783 4 жыл бұрын
ኣየዞሸ ማማየ
@alweyasedatengaw2757
@alweyasedatengaw2757 4 жыл бұрын
As wr wb Ayzosh slik schegne enwra
@fatimaaa7563
@fatimaaa7563 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በፀፀት ሀለንጋ ውስጡ እየተገረፈ ነው ምክናቱን ገፍትሮኝ ሲሄድ አልወደኩም ተንገዳግጄ ቆምኩ
@user-hc4bh4ke3q
@user-hc4bh4ke3q 5 жыл бұрын
gobez mar
@user-ow5gs4bx6p
@user-ow5gs4bx6p 5 жыл бұрын
እስኪ ሰክስፕራይብ አርጊኝ
@marrytt6301
@marrytt6301 5 жыл бұрын
fatima aa ማር የተሻለ ያመጣል እግዚአብሔር አይዞሽ አንች መልካም ከሆንሽ የገፋሽ ይገፋል
@cristygamer5487
@cristygamer5487 5 жыл бұрын
በአላህ እንዴት እንዳልወደቅሽ ንገሪኝ እኔስ አልሳካልሽ ብሎኛል እሱ ግን ገደል ጫፍ ላይ ነው ገፍትሮኝ የሄደው
@user-ln3kw9ol6v
@user-ln3kw9ol6v 5 жыл бұрын
አረማሬ እደትነውያልወደቅሽው
@RemremRem-bn2dx
@RemremRem-bn2dx 5 жыл бұрын
ሴቶች በወንዶች ዘንድ ዝቅ እንዳትሉ እንዳውኝ ቀብረር በሉባቸው በእውነት ወንድ የዋህ ሴት አይወድም እንዳውም ያለሽን ድክመት ተጠቅሞ አንችን ለመጣል ማይቆፍረው ጉድጓድ የለም ስለዚህ ሴቶች በማንነተችሁ የምትኮሩ ጥሩ ህልም ያላችሁ ልትሆኑ ይገባል ይህን ካደረጋችሁ በሁሉም ወንድ ውስጥ እንዳላችሁ ይሰማችሃል
@marrytt6301
@marrytt6301 5 жыл бұрын
Rem1222rem Rem እውነትሽን ነው ማር።
@zdyoutube5251
@zdyoutube5251 5 жыл бұрын
Yessss👍👍👍👍👍💚💚💚
@user-ts8jw9vx6e
@user-ts8jw9vx6e 5 жыл бұрын
ልክ
@lovetube9672
@lovetube9672 4 жыл бұрын
Wawwwwwww Eseyyyyy fitari abezto ayne lebonashen yekfet
@meroleta7430
@meroleta7430 4 жыл бұрын
ዋው ልክነሽ ማሪይ ተመቸሽኝ ምክሪሽ ምሪጥ ነው ውዴ ሠላምሽ ይብዛልኝ
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 5 жыл бұрын
ወንድ መቼም ቢሆን አይታመን ከሱሌላ ወንድ የሌለ እስኪመስለኝ ድረስ የማፈቅረው በላዬ ላይ ሌላ ይዞብኝ መፈጠሬን ጠልቼ ነበር ግን ዞሮ ዞሮ አሁን እጄ ላይ ጣለው ያ ድሮ የለየው ድህነቴ ዛሬ ለሱ አድራጊ ሆንኩኝ እግዚአብሄር ለሁሉም መልስ አለው
@tube4750
@tube4750 Жыл бұрын
🥺🥺የኔውድየኔም የሶስትአመትእጮኛየወላምንምሳላረገው ስምንትወርዘጋኝምንሁኖነውእያልኩሳስብ ስጨነቅአሁንግን ሌላሴትይዣለሁአለኝልቤበጣምተሰብሮ ወላሂአንድቀንእኮእንደህያረገኛል ብየአስቤአላውቅምነበር 😭
@user-wv4jp1dw9z
@user-wv4jp1dw9z 2 ай бұрын
@hayatfuad556
@hayatfuad556 5 жыл бұрын
ከመጉዳት መጐዳት መልካም ነው እግዚአብሔር የማይጠቅምህን ነገር ነው የምያርቀው
@shwandayasafa9870
@shwandayasafa9870 4 жыл бұрын
Betkkell yelben yalshwu
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ሲፈልግ ገደል ይግባ መተኪያ የሌለው የናት ሞት ብቻ ነው ከነመፈጠሩ እረሰዋለሁ
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 5 жыл бұрын
ትክክል የኔ ቆንጆ ከፈለህገ ባናቱ ይተከል
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
@@user-os8fp2hw8b ክክክክክ
@user-be4eq4oi5p
@user-be4eq4oi5p 5 жыл бұрын
በትክክክል ማማዬ
@fatimaahmad5471
@fatimaahmad5471 4 жыл бұрын
አወ ትክክልነሕ ወድማ
@meroleta7430
@meroleta7430 4 жыл бұрын
በስማ፣ም ንግግሪ ማሬ ነሽ ትክክልነሽ ሠላምሽ ይብዛ ውዴ
@yedanienat2448
@yedanienat2448 5 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር አትበሉ ፍቅር ደሥታ ገንዘብ ብርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ነዉ ወላሂ የገዛባሌ150.000 መቶ ሀምሣሺ ብር ባንድግዜታላክሽ ብሎ የለኝም ሥለዉ ቻዉ በዛዉ ገደልግቢ አለኝ አንድምብር ሠጥቸዉ አላዉቅም እህቶቸ አረብ ቤት ያረብ ሽንትቤት እያጠብሽ ለወንድ አትላኪ ከወደደሽ ከጥቅም አንችን አያሥቀድምም
@jusesismylilef3940
@jusesismylilef3940 5 жыл бұрын
ጎበዝ 💓
@yetneberkuyetneberku1836
@yetneberkuyetneberku1836 5 жыл бұрын
Ena Amesegelane wendeme
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 5 жыл бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ ማሬ እኔ 10 ሽብር ላኪልኝ ብሎ እቢ ስለው እኔንም ሳይፈታ ሌላ አግብቶ ወለደ ክክክ እኔም አላማየን አሳካለሁ ብየ ዝም ብየዋለሁ ፍታም ቢባል እቢ አለ
@user-ns4bq5ry5u
@user-ns4bq5ry5u 5 жыл бұрын
የኔ አንበሳ ዉድድ ገደል ገባ በይዉ
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 5 жыл бұрын
ጀግና ይሄ ገልቱ ጡርግ ይበላ
@user-db6tw9kb1z
@user-db6tw9kb1z 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ወንዶች ክፉ ናቸው ሴቶች ኮራ ማለት አለብን
@HS-xo2eu
@HS-xo2eu 5 жыл бұрын
ይመችህ
@user-yv1fd8ze8t
@user-yv1fd8ze8t 5 жыл бұрын
አይይይ
@rukeyyusfe8603
@rukeyyusfe8603 5 жыл бұрын
ልክነሽ
@iloveyoujesus6986
@iloveyoujesus6986 5 жыл бұрын
Kkkkkkk ግን ምክር የሰጠው ልጅኮ ወንድ ነው እሱም ክፉ እያልሽው ነው?😜😜😜
@hayattube6243
@hayattube6243 5 жыл бұрын
ወይክፋት ከናንተ አንብስም አረመኔ ናቸው
@user-ys8yd6yx6c
@user-ys8yd6yx6c 5 жыл бұрын
ይገርማል 607 ሰው ሁሉም ኮማች በፍቅር ልቡ ተሠብሯል🤔🤔🤔 እውነተኛ ፍቀር የት ሄደ ቆይ😁😁
@samisamiya5680
@samisamiya5680 5 жыл бұрын
ሞትዋል
@smaalhadi7284
@smaalhadi7284 5 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ከኢትዮጵያ እርቋል እግዚአብሔር ይድረስልን
@astershifraw2574
@astershifraw2574 5 жыл бұрын
ገንዘብ. ሚንስትር
@marimarmarimar7889
@marimarmarimar7889 4 жыл бұрын
Kkkkk
@user-nr7hx1xs5d
@user-nr7hx1xs5d 4 жыл бұрын
የለም በእውነት በኢትዮጵያ ላይ ልቦና ይስጠንን እግዚአብሔር አምላካችን
@user-uq3hk5pk5v
@user-uq3hk5pk5v 5 жыл бұрын
*ጡሩ ምክር ነው አመሠግናለሁ ከ 2 አመት በፊት ሲሄድ ስንለያይ //T@ማ// እግዚአብሔርን አንድ ነገር ለመንኩት የመጄመሪያው እሡን መርሳት እንድችል ሁለተኛው ደግሞ ውስጡ በፀፀት ቆስሎ እኔነቴ ገብቶት ይቅር በይኝ ሲለኝ ማዬትን!እግዚአብሔርም ፀሎቴን ሠማኝ ተመስገን አምላኬ ሁሉንም ሁኖ አየሁት እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልኝ ነበር እኔ ፈጠንኩ እንጅ እሡ መች ዘገዬ*
@martha1222
@martha1222 4 жыл бұрын
Amen my sister
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
አሜን
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 5 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ።ማንኛውም መጥፎ ስራ ከሰው ልጅ መልሶ ይደርሰዋል በሌላ ቀን ምክንያቱም እሱም የሰው ልጅ ፍጡር ነውና አምላክ ይፈርድበታል ከእኛ የበለጠ። ስለዚህ መልካሙን እያሰብን ይችን አጭር ህይወት ብኖር ይሻላል
@user-gu1ty2qn2u
@user-gu1ty2qn2u 5 жыл бұрын
ትክክልልልል
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 5 жыл бұрын
@@user-gu1ty2qn2u thanks
@zdyoutube5251
@zdyoutube5251 5 жыл бұрын
Yesss👏👏👍👍👍👍👍👍👍💚
@ueueuhu2340
@ueueuhu2340 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
በትክክል ሰው የዘራውን ያጭዳል
@user-zi5dd4jt4c
@user-zi5dd4jt4c 5 жыл бұрын
በእርግጥ በጣም ልቤ ተሰብሯል ግን የሱን ልብ መስበርም ሆነ እዱፀፀት ማድርግ አልፈልግም ምክንያቱም አላህ የበለጠውን እና በማንነቴ የሚወደኝን ይስጠኝ እላለሁ
@nejatmohammed4650
@nejatmohammed4650 5 жыл бұрын
እኔ ከተፈጠርኩኝ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ፍቅረኛ ይዤ አለዉቅም ምክንያቱም ቤተሰቦቼ በጣም ይመክሩኝና ይቆጣጠሩኝ ነበር እኔም ምክራቸዉን እሰማ ነበር የቤተሰብ ምክርና ክትትል በጣም ጠቃሚ ነዉ ለምጠይቁኝም ወንዶች አንድም ቀን ፍቃደኛ ሆኜ አላውቅም እንሻ አላህ አገር ስገባ ሠሊህ ባል እንድሰጠጠኝ የምን ጊዜም ዱአዬ ነዉ
@appkwt-yi2iw
@appkwt-yi2iw 5 жыл бұрын
Are.yen konjoo yebtsboche mker mlkam new gen esk mash NSW btsboch BAT yemtnore mknhtum erssh mchal yersch dersh NSW yen Mar ስለዚህ ይእርስሽ ምርጫ መውሰድ አለብሽ እኔንም አብዝኖው ግዝ በጣም ስመክርህን እውነት መስሎን ነበር መድርግ የምግበው ነግር ግን አመለጣን አሀን በጣም እየቆጨን ነው ሀለም ለእርሱ ነው እንጀ ለአንሽ አስብም በረግጠ እናት እና አበት. ብች ናቸው በትክክል የመስብህት ሌላው ተያችው ማር ግን ክየክርታ ጋር እሽ እህት
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺዉ ወንድ ቀርቤ አላዉቅም በጣም እፈራለሁ አላህ ሷሊሁንይወፋቀን እህቶች
@user-lp4lb3qy2p
@user-lp4lb3qy2p Жыл бұрын
አላህ የወፍቅሽ ማማየ🥰🥰🥰🥰
@user-lp4lb3qy2p
@user-lp4lb3qy2p Жыл бұрын
@@user-fo8je1md8n አሚን ለሁላችንም ይወፍቀን
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
ወንዶች ከልብ ስለማያፈቅሩ ምንም ብናደርግ የነሱ ልብ አይሰበርም
@fatimaalshamsi6656
@fatimaalshamsi6656 5 жыл бұрын
ትክክል አፌ ቁርጥ ይበል እናዳልልሽ በምን እበላለው😊
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
@@fatimaalshamsi6656 ክክክክ የኔ ውድ አሳቅሽኝ
@eimanabdullah9864
@eimanabdullah9864 5 жыл бұрын
👍👍👍
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
@@eimanabdullah9864 አመሰግናለሁ ውዴ
@fatimaalshamsi6656
@fatimaalshamsi6656 5 жыл бұрын
@@woyini2675 ሳቂልኝ 😊
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
የድሮ ቤታችን ትዝ አለኝ ይህችን ቤት ሣያት 😳😳😳😳😳❤❤❤🌹👈
@user-hb3my2hx7j
@user-hb3my2hx7j 5 ай бұрын
እኔም😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤🤘🤘
@Sitraoumer
@Sitraoumer 2 ай бұрын
እንደዉ ቤቶቹን ነዉ አፈጥጨ እማየዉ
@hiwot1228
@hiwot1228 5 жыл бұрын
ቅጥል እንዲል የእራሱን ጉዋደኛ ጠብሶ ቁጭ ማለት ነው ዘመዴ ...
@user-cm7dl7wm6n
@user-cm7dl7wm6n 5 жыл бұрын
😂😂😂ክፉ
@Mengisa-di3jy
@Mengisa-di3jy 5 жыл бұрын
አዎልክብለሻልከምር
@todubai3389
@todubai3389 5 жыл бұрын
እረ ሸ ነው
@saratube1230
@saratube1230 5 жыл бұрын
መጨረሻሺ አሲዲ ይሆናል።
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
KK
@iloveyoumomo1287
@iloveyoumomo1287 5 жыл бұрын
ኮሜንቶች ውስጤ ናችሁ ሴቶችየ ልብሽን ሳይሰብረው መጀመሪያ እግሩን ስበሪው ብቻ አሉ ነው ክክ
@user-sc1tq8ot1i
@user-sc1tq8ot1i 5 жыл бұрын
ክክክ
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 5 жыл бұрын
ክክክ
@user-be4eq4oi5p
@user-be4eq4oi5p 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እግሩስ ሲገኝ አደል የሚሰበረው
@deborakonjo8901
@deborakonjo8901 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@deborakonjo8901
@deborakonjo8901 5 жыл бұрын
@@user-be4eq4oi5p 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
የተሰበረ ልብ በግዜ ሂደት ይጠገናል ያለ ነው የአሁን ግዜ ወንዶች ልብ ዉስደው ጨጓራ ይመልሳሉ
@YaAb2016
@YaAb2016 5 жыл бұрын
Kkkkk
@rabiahussain6373
@rabiahussain6373 2 жыл бұрын
ኪኪ ደምሪኝ
@user-ux9qz3jb4y
@user-ux9qz3jb4y 2 жыл бұрын
አረ ጨጓራም በሰላም አይመለስ ሆይ
@user-mc1di7ho9n
@user-mc1di7ho9n 5 жыл бұрын
እናመሰገናለን የሰው ማኛ 💓😍😍😘 እህቶቼ(አትጠራጠሩ ከሄደው ይልቅ የሚመጣው ይሻላል)👌👌100/100 💝ንፁ ልብ ካለሽ ምን ጊዜም አሸናፊ ነሽ ምን ጊዜም ቢሆን ቀብረር ኮራ በለሽ ኑሪ በተጎዳው ንፁ ልብሽ አትዘኚ ትረፉ መጎዳት ነውና💔
@sosofahad6039
@sosofahad6039 5 жыл бұрын
ሀኒ እናቷን ናፋቂ ሳፈቅርሽ ልኑር እናቴ
@hanijemal546
@hanijemal546 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ የሆነ ምክር ነው ወንድሜ ከነዚህ በሰይጣን ልብ የተገዙ የዳቢሎስ ስራ ከሚያስደስታቸው ወንድ ከነዚህ በተለየ ሁኔታ ከምርጦች ምርጥ የሆነ ወንድ ምን አይነት በሃሪ ያሳያል የምርጦችን በሃሪ ብትነግረን ደስ ይለኛል
@user-hb4gk1ee1x
@user-hb4gk1ee1x 2 ай бұрын
መቼም ሠውን አልጎዳም ጎድቶኝ ሄደ መጣ ሄደ መጣ ትቸው ሄድኩ ወር ሊሞላኝ ነው ይጨንቀኛል ይናፍቀኛል ግን መልመድ አለብኝ አላለቅሥም እራሤን በራሤ አፅናናለሁ ወኽ አደርጋለሁ በመዳም ኹሸና ብቻ እግዚአብሄር የተሻለ ነገር ሊሠጠን ሢል ይፈትነናል ብቻ ተመሥገን የው አለሁ🥰
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m 5 жыл бұрын
ይመችህ ልዩ ጎጄ ቤትናፍቆኝ ነበረ ውስጤ ነው ትዝታ ስያምር የገጠር ልጅ ነኝ አመስግአለሁኝ
@user-zs3ff4bn7p
@user-zs3ff4bn7p 5 жыл бұрын
በጣም ያደኩበት ንሰፈር አስታወስኝ
@mariamrmeich6417
@mariamrmeich6417 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም 💓💓💓💓💓💓የምር በጣም አመሰግን አለው ስለምክርክ እኔ በጣም የምወደው በቃ ከሡ ተለይቸ ለሠከንድ መቆየት አልችልም ነበር ከዛ ባልሆነ ነገር ተገነጠለ ከዛ የምር ሕይወቴ ተበላሽቶ ነበር ለጊዜው አፈቀረ እኔም እኔም በጣም ተናደድኩ የምቀየረ አልመሠለውም ነበር እኔም በደራ እስታይሌ እደለ ተቀየረ ከዛ ኤፍቢ አድ ጠየቀኝ ኮፌረ አልኩት ደግሞ ጠየቀኝ አድ አደረኩት ከዛ እኔ እኮ የድሮው ነኝ አለኝ ዝም አልኩት ማፍቀሬን አልክድም አለኝ ሲሄድ ግን ምንም አላለኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እደመሸ አልቀረም እና ብሮ ሚዲያክ በጣም ያምሬል መድሀኒ አለም እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 5 жыл бұрын
ኢዴት አድርጎት ነው ግን ያምራል ጎጆ ቤት
@MohammadAli-kj1ye
@MohammadAli-kj1ye 4 жыл бұрын
Y
@user-kh5fc2wu6p
@user-kh5fc2wu6p 5 жыл бұрын
እውነት በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ምርጥ ምክር በእግዚአብሔር ቸርነት ከወጤ ጠፍቷል አፌም ስሙን ጠርቶ አያውቅም ሴት ልጅ ከምንም በላይ ንጽህናን ትወደለች
@aishamohammed1318
@aishamohammed1318 5 жыл бұрын
ይመችህ ምክርህ መሳጭ ነው ሴቶችየ ክብር ለሚሰጠን ክብር እሰጣለን ክብር ለማይሰጠን ክብረቢስ እናረግ አለን በሚለው
@mehrits1495
@mehrits1495 5 жыл бұрын
ufff wendoch ferahi egziabhir yelechewm
@halimaendriss5917
@halimaendriss5917 5 жыл бұрын
ትክክልልውድ
@sdfgg7155
@sdfgg7155 4 жыл бұрын
በትክክክል.ይምችህክ
@sdfgg7155
@sdfgg7155 4 жыл бұрын
አናምስግናልነ.ወደም
@samiraahmed9226
@samiraahmed9226 4 жыл бұрын
በትክክል ወንድሜ ምክርህ ትክክል ነው
@sadhasad5824
@sadhasad5824 5 жыл бұрын
በተቻለን አቅም ሴቶች ጥሩ እንሁን የምወደው ፍቅረኛየ አረብ ሀገር ስሄድ ገንዘብ ሢጠይቀኝ የለኝም አልኩት ገደል ግቢ አለኝ ዝም አልኩት ከሦስት አመት ቆይታ በሁዋላ ሀገሬ ስገባ ይቅርታ ጠየቀኝ አልፈልግም ብየው ሌላ ልጅ ቀለበት አረግን ሢሠማ ባሠበት እኔም ተመለስኩ ስደት በአሁኑ ሠአት ካላንች መኖር ከበደኝ ከኔ ጋር ሁኝ ይለኛል እኔ የሌላ ነኝ ገደል ግቢ ብለኸኛል አዝናለሁ የሚል መልስ ሁሌም እሠጠዋለሁ ክፉ አልናገርም እና ወንዶች ለፍቅረኛችሁ መጥፎ ቃል አትናገሩ ይፀፅታችሁዋል ርቃለች ብላችሁ በተለይ
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 5 жыл бұрын
Enem endanchi kelela bjemrm kebedelu ylk tztaw hmem honobgnal
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 жыл бұрын
ደግአረግሺዉ
@niceprime8523
@niceprime8523 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@user-vx7so6kl2d
@user-vx7so6kl2d 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ በጋራ ያቀድነው እቅድ ነበር ስለዚህ እሱን የግድ ዳር አድርሼ አይኑ እንዲያይ አድርጌ ብሞትም አቆጨኝ ተስፋ ቆርጬ ነበር ይሄን ቪዲዎ አይቼ ተስፋየ ለመለመ ለምክርህ እናመሰግናለን።
@semiraweleyewa6627
@semiraweleyewa6627 5 жыл бұрын
Sara Kiflie በርች እህትዋ
@user-vx7so6kl2d
@user-vx7so6kl2d 5 жыл бұрын
@@semiraweleyewa6627 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ
@user-gb8vj4nm7d
@user-gb8vj4nm7d 5 жыл бұрын
ወንድሜ እናመሰግናለን 💝💝😍😍👌 በጣም ያምዝናናኝ ኮሜንቶች ግን 😂😂 እኔ ግን አዲስ ገቢ ነኝ አንተ ሳልወድህ አልቀርም
@navanaon3512
@navanaon3512 5 жыл бұрын
እድስግቢነኝ
@frecll9925
@frecll9925 5 жыл бұрын
የኔ ወድም በጣም እናመሰግናለን የልቤን ስብራት ነው የጠገንከው መልካምነት ለራስ ነው እግዚያሐቤር. ያመነ ና የተማጸነ ወድቆ አይወድቅም የተሻለ ያገኛልና
@user-zh5wo3jk1j
@user-zh5wo3jk1j 5 жыл бұрын
እሰይ ምርጥ ምክር ነው እኔም መቅጣት ይዥዋለሁ ለወንድ ልጅ ቀብረር ማለት ሀሪፍ ነው በደንብ ነው እንድጸጸት የማደርገው ከልዳማ ራሱን ሳላስጥለው አልቀርም
@user-st9ev2nx9p
@user-st9ev2nx9p 4 жыл бұрын
ስላምክ ይብዛልኝ ወድሜ ስለበጎ ምክርህ አመሰግናለው በቅርብ ጀማሪ ቢሆንም ያንተን ምክር መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ እራሴን እየሆንኩ ነው ሱስ ሆነህብኝ ደጋግሜ ነው ማየው ወድሜ ባለህበት ሰላምክ ብዝትዝት ይበልልኝ
@hanaalem535
@hanaalem535 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ እኔ እማ ስንትየ ልብ ተሰብሮል አይ ወንዶች አንሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ይሆት አለኝ በሰው ሀገር ቢሆም ደስተኛ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@aishamohammed1318
@aishamohammed1318 5 жыл бұрын
ወይኔ ምንብየ ልግለጽልህ በእውነት እኔያደረኩትን ሁሉ ነው የገለጽከው 5/የትዳር አጋሬን ልክእደዚህ ቅጥል ነው ያረኩት ጠግቦለሄድ ድብን ይበል አበበቢሄድ በቀለይመጣል ብሎብሎ ስልክ አላነሳለት ያልኩ ግዜ ወላሂ ሞተ አሉሽደ ነው እያለ ሲጽፍ የነበረው ካቃጠለኝ በላይ ነው ያቃጠልኩት በጣም ነው የተጸጸተው በእውነት ሰርቸለት አለሁ ከሌላይቱጋር አይደግመውም
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 жыл бұрын
Lemen teyaqeyene almelsekeme??????
@smirasharif6810
@smirasharif6810 5 жыл бұрын
Aisha Mohammed እሥቲ ለኔም አካፊይኝ ወይይይ እኔሥ ወላሂ ልቤ ተቃጠለ
@genet2851
@genet2851 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የምሰጠን ትምህርት ደስ ይላል በእውነት
@fafiahmed7057
@fafiahmed7057 3 жыл бұрын
እኔም በጣም የምወደውና የማፈቅረው ልጅነበር እሱም እንደዛው ነገር ግን እየተዋደድን ተለያየን ስልኩንም ከስልኬ አጠፋሁ መስመሬንም ሰበርኩኝ የተፃፃፍኩትን ሁሉ አጠፋሁ ግን አሁንም እወደዋለሁ ምንም መርሳት አልቻልኩመረ ውይ ፍቅር እደዚነው ኢንሻ አላህ አላህ የተሻለውን ይወፍቀን ሀላላችን ፍቅር ሲጀመር ከትዳር በኋላነው እና ውዶቸ እኔ የምላችሁ ነገር ቢኖር በቃ ማንም ወንድጋ አታውሩ አትጀናጀኑ የወጣነው ለስራ እስከሆነ ድረስ አላማችንን አላህ ያሳካልን ከናፈቅናቸው ቤተሰቦችጋ አላህ ያገናኘን ስደት በቃብሎ إن شاءالله
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 5 жыл бұрын
የተናገርከዉ ሁሉ ተጠቅማለሁ ስኬታማ ሆኛለሁ በሰባተኛ ደረጃየተቀመጠዉ ነው እጂ ያልተጠቀምኩት ፎቶዬን ግን አልፖስትም ነበር በተደጋጋሚ ቴክስት እሚያረገዉ የኔ ተናፋቂ ተሣክቶልሻል እያለ ቴክስት ያደርጋል በኔ በኩል ወፍ የለም አነበዉና መልስ አልሰጠዉም ሙክሩት ይጠቅማችሀል
@tube965
@tube965 5 жыл бұрын
እኔስ ልቤን የሰበረውን ልጂ ደስታ ነው የምፈልገው S የኔ ፍቅር አንተ ልቤን ብትሰብረውም እኔ ግን ሁሌም ዴስታህን ነው የምፈልገው እኔ ላይ ያዴረከውን ነገር ማንም ሴት ላይ እንዳታዴርግ ሁሌም ዱአ አዴርግልሀለሁ ግን ሁሌም አፈቅርሀለሁ
@elhamkbret7198
@elhamkbret7198 5 жыл бұрын
እናመሰግናል ወንድም በጣም ውሳኝ ምክር ነው እያደረኩትም ነው እንደውም የተሻለ ህይወት መኖር እንደሚቻል ነው የተረዳሁት ወደራሴ ተመልሻለሁ
@user-kx7rp3si6d
@user-kx7rp3si6d 5 жыл бұрын
ይመችህ ወንድሜ ሠፈሩ በጣም ይማርካል ወይ ሀገሬ በናፍቆት ሞኩ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 5 жыл бұрын
ዘመዴ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አራት ነጥብ እኔ በዚህ እካን አላምንበትም ?
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 5 жыл бұрын
እንክት አድርጎ ነው የሰበረው ልቤን ግን ይጽፍልኛል አይቸ ዝም እለዋለሁ በኢሞ እሽ ካልመለሽልኝ ብሎክ አድርጊኝ ብሎ ይጽፍልኛል አሁንም ዝም ብየዋለሁ ምርጥ ምክር ነው ወንድም
@samer8063
@samer8063 5 жыл бұрын
እኔ ግን እውነት ምወደው ከሆኘ ብበድለኝም መልካም እመኝለታለው
@gfgrfgt9685
@gfgrfgt9685 4 жыл бұрын
እኔ በበኩሌየ ከልቤየ እውደውአለሁ ግን ገደል ይገባ
@user-mu3ii6cp7z
@user-mu3ii6cp7z 5 жыл бұрын
እውነትህን ነው ድሮ እኔ ለሱ ስል ለሌላ ላለመታዬት ወደውጪ ስወጣ እንኳን ፀጉሬን ሳይቀር አጎሳቁል ነበር።አሁን እሱ እኔን ስብርብር አድርጎ አስተምሬ አስመርቄ ለስራ ሳበቃው የተማረች ነው እማገባው ብሎ ሲሄድ እኔ ሽቅር ቅር ስል የገዛ ጓደኛውን ጠብ አደረኩት።እኔ ግን ፈራሁ ።አንገናኝም ግን እሱ ክንፍ ብሏል።አሁን በቅናት እርር ብሎ አንታረቅ አለ አኔ ግን አይኑን ማየት አልፈልግም
@shewit1307
@shewit1307 5 жыл бұрын
በፍቅር መጎዳት ከባድ ነው አልቅሼ አሎጣልኝ በጣም እንዋደድ ነበር በዛ ላይ ስደተኛ ነኝ ግን ሌላ ህይወት እጀምራለሁ አለኝ ምንም መልሥ ሳልሰጠው ዝም አልኩት ቆይቶ እዲህ ትዘጊኛለሽ ብዬ አላሥብም ነበር አለኝ ዝም አልኩት ቆይቶ አሣሠብሽኝ አላኝ ለምድነው ማሣሥብህ በቃ ምንም አልፈልግም ያሁኗ ጓደኛ እዳትጎዳት ማንም በፍቅር እዲጎዳ አልፈልግም አልኩት ከዛ ሌላ ህይወት እጀምራለሁ ያልኩሽ አውቄ ነው አለኝ ተናደድኩና የውልህ የኔ እና ያተ ነገር ሌላ ህይወት እጀምራለሁ ያልከኝ ቀን አበቃ ልቤም ተሠበረ ተስፋም ቆረጠ አልኩት ግን አኛ ሴቶች ለምንወደው ሰው በጣም እንለማመጣለን የፈለገ ብትወዱ ሚሥጥራቹ አታውሩ እናም ለወንድ እወዳለሁ በጭራሽ አትበሉ ይሄ ሁሉ እኔ በዬው ነው ዛሬ ከ 7 አመት በኋላ የተለየኝ እድልም ያመልጣ የሚወዱኘን ገፍቼ ነበር እሡን የመረጥኩት ብቻ አፍቅሮ ማጣት ከባድ ነው
@user-jp2rj1kf5h
@user-jp2rj1kf5h 5 жыл бұрын
ደስ ሲል አንተ ያልከዉ ነገር በሂወቴ ተፈፅመዋል ሁሉም ችየ ስኬታማ ከሆንኩት ባሃላ ከ 14 አመት በሃላ ይቅርታ ጠየቀኝ ተፀፀትዋል እምወደዉ ወንድ የነበረዉ ግን እኔ እሰካሁን አላገባሁም ሰራላይ ነበርኩት የተሻለ ቦታ ከደረስኩት ባሃላ ካየኝ እየለመነኝ ነዉ እሰኪ አማኩሩን ላግባዉ ወይስ ሌላ ይሻለኛል እሰኪ መልሲ ከናተ
@user-xz3qj7gg4m
@user-xz3qj7gg4m 5 жыл бұрын
ሌላ አግቢ ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ
@Radiahmed
@Radiahmed 5 жыл бұрын
ላሸ በይው ማማዬ እዳሠሚው
@jirramedia1
@jirramedia1 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዜ እግዚአብሔር ይመሰገን እኔ ለ አንተ በጣም ደስተኛ ነኝ እዝ ደራጃ መደረስክ በርታልን ከአንተ ገና ብዙ እንጠይቃለን
@almu4293
@almu4293 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-yq3xs8bf3k
@user-yq3xs8bf3k 5 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣህ አይ ወድሜ እነሱ ደግሞ ምን የማይሰብሩት ነገር አለ መሪመሪያ ድግል ከዛ ብር በቃ መጨረሻ ልብ ሰብረው ላሽ በፍቅር ላይ ግፍ አለመስራት በቀል የእግዚአብሔር ነው
@user-qh8pf9wf3e
@user-qh8pf9wf3e 5 жыл бұрын
ከከከከከ
@cbbc7925
@cbbc7925 4 жыл бұрын
ወድማች በጣም እናመሰግናለን እኔ ከተለያየን 3 አመት ሆነኝ ግን በጣም ነበር ልቤ የተሠበረብኝ አሁንግን እግዚአብሔር ሰላም ነኝ እራሴን ለማሻሻል እየጣርኩ ነው የተሻለ እደሚሰጠኝ አልጠራጠርም
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 5 жыл бұрын
የመጨረሻዋ አባባልህ ተመችታኛለች እኔ ግን በቀልን አላስብም ቢሄድም ቢኖርም አላህ የፈቀደው ብቻ ነው የሚሆነው ስለዚህ ምን አለፋኝ እስካሁን ልቤን የሠበረኝ ወንድ የለም እኔ ግን ሠብሬ ይሆናል ይቅር ይበለኝ አላህ ከዛ ውጭ ወንዶች ለኔ ሒወቴ ውስጤ ሁለ ነገሬ ናቸው በወንድሜ ላይ ማየት የማልፈልገውን ስቃይ በማንም ወንድም ላይ ለማድረግ አላስበውም የሠው ልጅ ይሳሳታል አወ በድያቸው ይሆናል ያም ባለማወቅ ቢሆን እንጅ አውቄ አይደለም እናምላችሁ እህቶቸ እሱን የሚጎዳ ነገር ከማድረግ ይልቅ ዴስ እንድለው ተመኙለት ያኔ የናንተ መልካምነት ስላንች ዴስታ እንዳስብ ያደርገዋል በተንኮል ግን አታስቡት አለቀ ሠላማችሁ ይብዛ😘😘😘😚😚😚😚
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
እድሜው ይርዘም ብሎክ ከሱ ጋር ምን አጨቃጨቀኝ ወንድ አፍቅሮ አይደለም ወዶ አያውቅም
@mekdesyfru7951
@mekdesyfru7951 5 жыл бұрын
እውነትክን ነዉ ሰው በተፈጥሮ እራሱ ላይ ካልደረሰበት ሌላዉ ጋር ያለውን ስሜት የሚረዳው ሰው ጥቂት ነዉ።
@user-js1zz4ur4r
@user-js1zz4ur4r 5 жыл бұрын
ዉነትህነዉ ከስዴት ምላሽ አቃጥለዋለሁ ዉብሆኜ አሁንም እያቃጠልኩትነዉ ፈገግታየን ይወዴዋል ግን ታያለህ ይጸጸታል
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 4 жыл бұрын
እሱ ቀብረር ሲል እኔም ጥብር እልበታለው እሱ ማን ምን ስለሆነ ነው ጀዝባ የሆነ አናዶኛል በእውነት ኦላይ እየጋባ ጥቅሶች እየላከ ይወጣል እኔ የጥቅስ ቅረት የለብኝ እድሜ ለኤፍ ቢ ካወራ ማውራት ካላወራ ጥርግ ማለት ነው ምድረ ደነዝ
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 5 жыл бұрын
ይሄ ነገር እኔ ተጠቅሜበታለሁ ጥሎብኝ ማለቃቀስ መሸነፍ አይመቸኝም ሳፈቅር ግን ከልቤ ነው። ወንድሜ ምክርህ ትክክል ነው ለጠንካራ ሴት
@kazkazi7619
@kazkazi7619 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እውነት ነው ችለ ስንላቸው የሚቀርቡን ስንቀርባቸው የሚሩቁን ለምን እንደሆነ ስናይ ወደ አሳብህ ያመጣናል ለማንኛውም ድምጽህ በጣም ዝቅ ያለ ነው እና ያንተን ለመስማት እስከ ትግ ድረስ ከከፍትኩት በኃላ ማሀል ላይ የሚገቡ አድቭርት ጆሮየ እያደነቆሩኝ ተቸግሪለሁ እባክን ድምጽህን ከፍ አርገውና እኩል እንዲሆንልን አመስግናለሁ
@belayenshesemu408
@belayenshesemu408 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ወድሜ ብዙ አስተምርህኛል ግን ደግሞ በውስጥ መስመር ባገኝህና ባማክርህ ደስ ባለኝ አንድ ግራ የተጋባኝ ነገር ስላለ
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 5 жыл бұрын
እህቶቼ መቼም ምንጎዳ እኛ ሴቶች ነን ተጎዱ እንጂ አትጉዱ ፈጣሪ ለኛ ያለውን አይነሳነምና
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ሺ ጊዜ ልቤ ብሰበረም እኔ ግን በጭራሽ አላደርግም የእሱ ደሰታ የኔም ደሰታ ነው ሁሌም ደሰሰሰሰሰሰ ብሎ ይኑር ምክንያቱም በጣም እወደዋለሁ የሰው ብሆንም የኔ አታላይ ኑሩልኝ
@ethiopiaethiopia7669
@ethiopiaethiopia7669 5 жыл бұрын
ቁጥርሽን ላኪልኝ ማርዋ
@hayugh1573
@hayugh1573 5 жыл бұрын
Tikikil yenemar fetare eko yehulunem gudat yakal ena bekel teru adele
@ethiopiaethiopia7669
@ethiopiaethiopia7669 5 жыл бұрын
እንደዚህ የሚል ትእግስት የለኝም አንቄ ነው የምገለው እውነት አጋጥሞኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን አልተበላውም😃
@genet2851
@genet2851 5 жыл бұрын
እኔም ሁሌም የምመኝለት መላካም ነገር ነው ፈጣሪ ባለበት ሰላም ያርግልኝ
@genet2851
@genet2851 5 жыл бұрын
@@ethiopiaethiopia7669 ውይ ጭካኔ ምነው
@HananHanan-gx7sd
@HananHanan-gx7sd 5 жыл бұрын
እኔ በፍት የፈቀርኩትን ፍቅራኘዬ ትቶኝ ሌላ አገባ እኔ ደሞ ባጎን የጎቱን ልጅ አፈቀርኩኝ ልንገባ ነው ሁሉንም ነገር ጨርሳነል ይቅነሽ በለኝ ወገኖቼ
@nejmiyaSeid
@nejmiyaSeid 2 ай бұрын
Zyimechsh abo
@user-bh3kb4rz7x
@user-bh3kb4rz7x 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወድማችን እናመሰግናለን አላህ እስከ መጨረሻ ያአማረ ትዳር ይወፍቀን
@user-sm7qy9mv4k
@user-sm7qy9mv4k 5 жыл бұрын
እኔስ ባንተ ነው የተሸነፍኩ አልቀለድኩም የኔ ታሪክ ብዙ ነው ኧረ ተወኝ የዘንድሮ ወንድ ፍቅር አያውቅም ዝም ብለህ ነው እነሱ የሚፈልጉት እኛን ማበሳጨት ነው የሚፈልጉ
@yebizutube95
@yebizutube95 5 жыл бұрын
Ehte enenm subscribe
@nenadejene2513
@nenadejene2513 5 жыл бұрын
ለእይታ አንተ እንደምትለው ደስተኛ መምሰል ይቻላል ግን የልብን ሀዘን ወይም ስብራት መሸፋፈን አትችልም። ሲቀጥል የሱ መናደድ ወይም መቅናት ወደ እርቅ ካላመጣን የባሰ ጥላቻና ፉክክርን አይፈጥርም ወይ
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ የኔ እህት በነገርሽ ላይ ይሄ ሀሳብ አንድም አንቺ በዚህ ስሜት ዉስጥ ሆነሽ ብዙ እንዳትጎጅ ያደርግሻል !!! አዉቃለሁ ስሜቱን ደብቆ ማስመሰል ከባድ ነዉ ግን ኤክሰርሳይስ ባደረግሽዉ ቁጥር አንቺ ከዛ ሃዘን ትወጫለሽ አንድ እንደገና ደግሞ የምታደርጊዉ ነገር እሱ የሰራዉ ስህተት እንዲፀፅተዉ እንጅ እንዲጠላሽ አደለም ፡፡ ስሜቱን ካየዉ አንድ ከን ሊያዝን እና ሊያናግርሽ ይችላል ይለፋል እና ካመንሽበት ልትቀበይዉ ትችያለሽ እህቴ ፡፡ በዉነት ያየሽበት መንገድ ግን በጣም የሚወደድ ነዉ በርች አመሰግናለሁ፡፡
@nenadejene2513
@nenadejene2513 5 жыл бұрын
@@sebleenabezabih7230 ተመልሶልኛል ትክክል ነህ በቃ ከዛሬ ጀምሮ ፈታ ማለት አለብኝ ኤታባቱ የምን እጅ መስጠት ነው ያለሱ አለም እንደሌለ ነገር ማዘን መቆራመቱ ይባስ ያጋልጣል እንጂ መፍትሄ አይሆንም ከልብ አመሠግናለሁ ኑርልን መካሪ አስተማሪ ወንድማችን አክባሪክ ነኝ!!👍
@MohammadAli-kj1ye
@MohammadAli-kj1ye 4 жыл бұрын
@@sebleenabezabih7230 i
@selamawithaylu6418
@selamawithaylu6418 5 жыл бұрын
አንተ መልካም ሰዉ ኡፍፍፍ በጣም እናመሰግናለን ምርጤ🙏🙏🙏💘
@fatimaaa7563
@fatimaaa7563 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮ ምክርህ ልክ ነው እሄ ምንም በቀል አይደለም እያንዳንድሽ የራስሽን ዋጋ እራስሽ የምኚው ልክሽን አሳይ አሻፈረኝ ብሎ ክዶ ለሄደ ሰው እህ ነው መዳኒቱ
@fufututu1785
@fufututu1785 5 жыл бұрын
ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ አቀባባል ይደረግልኝ።
@user-tg4kb2ly1j
@user-tg4kb2ly1j 3 жыл бұрын
ጠላ ይቅረብልሽ ብና
@futgieuicj5826
@futgieuicj5826 3 жыл бұрын
ምን እንታዘዝ
@pakizalungee752
@pakizalungee752 5 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ ድፍን ጭቅላት ያለቸው ወንዶች እዳለሁሉ መልካም አሥተሣሠብ ያለቸው ወንዶችም አሉ ላኪን ፈጣሪ ልቦና ይሥጣቸው ክፉአይንካቸው አባት ወንድም ሥላለን መጥፎቸውን አንመኝም
@tsahyayala3691
@tsahyayala3691 Ай бұрын
እውነት እኔ ታግብረለው 😂😅😊🤭🤜🤛ቃጥልበት ዎንድሜ ❤️❤️❤️❤️😊
@user-nx5nw2hl9c
@user-nx5nw2hl9c 5 жыл бұрын
ወንዶች ልብ ከ መስበር ልብ ከማቁሰል መቼ ወደ ኋላ ይላሉ ሁሉም ሳይሆን አንድ አንዶቹ ራስ ወዳጅ ግዜያቸው በገንዘብ የሚደሰቱ ወንዶች ፍቅር መቼ የ አቃ ሉ ገንዘብ ዕቃ ይገዛል እንጂ ፍቅርን አይገዛም ፍቅር የዘላለም ደስታ ነው ላወቀው ብቻ በኔ ስለደረሰ ነው ብዙ ስቃይ ብዙ መከራ ያየው ስደተኛዋ ሴት ነኝ አልሃምዱሊላ ሰበር ስጠን
@user-vm2cr8mw3s
@user-vm2cr8mw3s 5 жыл бұрын
ሌቤን ሠብሮ ዞር ካለማ እኔም ሌላ አፍቅሬ እርር አደርገዋለሁ ሤቶች ጥንካራሁኑ እንዳትረቱ እሽ
@meeraali1039
@meeraali1039 5 жыл бұрын
ውይ ሴቶችዬ ኮመንት ለማንበብ ስሯሯጥ ተደፍቼ ነበር ወንዶችንማ እንደዚህ ነው ጭርር ማድረግ ምድረ ወደል ሁላ
@andriss9003
@andriss9003 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@marielee1171
@marielee1171 5 жыл бұрын
Kkkkk tikikil
@tefetawittefetawit8314
@tefetawittefetawit8314 5 жыл бұрын
እኔን ቅስ ብለሽ እንዳትውድቂ
@user-dm6zx2km8k
@user-dm6zx2km8k 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 жыл бұрын
ክክክክ
@user-ie8wl8of7o
@user-ie8wl8of7o 2 ай бұрын
ወንድሜ እናመሰግናለን፡እኔ፡ያንተን ምክር፡ሰምቼ፡ሰርቷል፡ 6:ወር፡ ሙሉ አስመስሎ፣ወላ፣ካልተጋባን ብሎ ፣በጣም አቻኩሎኝ፣ቀኑን፣ቆርጠን፣15:20:ቀን፣ሲቀረው፣ቤተሰብ፣ላይ፣ችግር፡ደረሰ፣በሚል፣ድንገት፣ስልክ፣መደዉልም፣በየቀኑ፣መገናኘትም፣አቆመ፡ታዲያ፡ይሄ፡እቅድ፡ማፍረስ፣ምክንያት፣ይሆናል!?ከዛ፣እና፣አሁንም፣በዚያ፣ምክንያት፣ውስጥ፣ነው፣ያለው፣እኔን፣ምንም፣አላመንኩትም፣ሉም፡ነገር፣ውሸት፣ስለሆነ፣እደማይሆነኝ፣ኡስቤ፣ፀጥ፣ስለው፣መደወል፣ጀመረ፣እኔ፣አላነሳሁም፣ለመቀጠልም፣አላሰብኩም
@tadjitouTubetadjitouTune
@tadjitouTubetadjitouTune 4 жыл бұрын
ዋውው ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በጣም አመሰግናለሁ አኔ ♥👍👍
@user-jn8hn4dp3w
@user-jn8hn4dp3w 5 жыл бұрын
ሴት ልጅ እንደኔ ከተጎዳች እውነት በሂወት መኖሮን እጠረጠራለው ግን እኔ እንድምቀን መጥፎነገር ተመኝችለት አላቅም እንደውም የተሻለ ሂወት መኖር ቢችል ደስይለኛል ግን አይችልም
@aminatmohammed7467
@aminatmohammed7467 5 жыл бұрын
የኔ ውድ አብሽሪ
@user-jn8hn4dp3w
@user-jn8hn4dp3w 5 жыл бұрын
@@aminatmohammed7467እሽ አመስግናለው ማር
@user-ng2uf9sp4d
@user-ng2uf9sp4d 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ያለህበት ቦታ ሲያምር ወንድን ማመን አስሮ ነው ። እኔ የርቀት ፍቅር ነው የያዘኝ
@martamaranaata3129
@martamaranaata3129 5 жыл бұрын
ewinet now wondime inamasaginowalen lelami maragamii indihu akiribilin
@addisaddis4232
@addisaddis4232 4 жыл бұрын
Of course. Woww. Batikikl wodemacni. 100%
@lidiyadanga7784
@lidiyadanga7784 5 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ሞክሬው ነበር እና እጥፍ ነው እሱ እንደተጎዳ በጓደኞቹ አማካኝነት የደረሰኝ መረጃ በእውነት አንተ የምትላቸውን ነገሮች በሒወቴ አድረጌው የተጠቀምኩባቸው በርታል ወንድማችን አሁን ሊያብድ ደርሷል
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ልክክክ ብሎዋላል እኔም ሠለገጠመኝ ብዙም አላወራንም ቢያሥ ሁለት ወር በጣም ነበር ምወደው እሡ እንደዛ ሣየው አቀሙ አልተመቸኝም የውሽት ፍቅር መሆኑ ሣውቅ ተውኩት የተወሠ ግዜ በውሥጤ አልጠፍም አለኝ ሠለምወደው ከዛ አላህ ከሡ የተሻለ አላህ ሠጠኝ አሁን ተመልሦ መጥቶ ቆጨው ብታይ እነሡ እንጂ ሌላ ምታገኝ አይመሥላቸውም ወንዶች
@hanihancho4733
@hanihancho4733 5 жыл бұрын
በቀል የአምላክ ነዉ
@zanbzanb5398
@zanbzanb5398 5 жыл бұрын
በትክል እኔም ብሆን አላረገውም😍😍😍
@wasiladash2193
@wasiladash2193 5 жыл бұрын
ወዲሜ እኔ አሁን ወድ የምል ቃል በጣም ያከበደኚ ነዉ ኡፍ በአመርኛ ክቦርድ ወ ያምትለዉ ቃል በእኒግልዛኛ B ያምል ቃል ከክቦርዴ እዴት ለጢፈቻዉ ወንድ እደአይል ወይም ቦይ እደ ይል አይ አይ
@asegdchamara3104
@asegdchamara3104 5 жыл бұрын
አመሰግናለው ከልብ እውነት በጣም ደስ የሚል መልክት ነው በሁኑ ሰአት ተገፍቻለው ደስ ብሎኛል አመሰግናለው
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልበልህ በደስታ ስሜት ክክ በእውነት በጣም ትምህርት ሰጭ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ትክክል ነህ ገና ዛሬ ነው ያየሁህ የዛሬ አሜት ትምህርትህን ያየው ወይም የተከታተልኩህ ይመስለኛል በደስታ ብዛት
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 жыл бұрын
እኔማ። የሁሉንም ኮመት አነበብኩ እግዚኦ ማህረነ ክርስቴስ ነው ያለኩ እውነ እህቶቼ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ተበዳይ የሚመስለኝ እርርርርር ወንዶች እረ ባካችሁ ልብግዙ ልባችሁ ጥፍት ይበልና
@khadigakhadiga2686
@khadigakhadiga2686 5 жыл бұрын
ያተ አይነቱን ካብዛልን በርታ የተሻለ ነገር እጠብቃለሁ
@sandosando3930
@sandosando3930 5 жыл бұрын
ወድሜ ያንተ ምክር ሁሌም እልቤ❤️💋ውስጥ ነው እሚገባው ከልብ አመሰግናለሁ ቆንጆ ቆንጆ ትምህርት ነው እምታስተምር ቅምም ነህ እሽ አዞህ በርታ እሽ
@tammyethiopia5740
@tammyethiopia5740 4 жыл бұрын
Tnx kemer ahune ma asyhalewu 👌
@user-fm9ce6pd6v
@user-fm9ce6pd6v 5 жыл бұрын
ስለምክርህ እጂግ በጣም እናመሰግናለን ግን በአሁን ሰአት የሚፀፀት ሰው ይኖራል ብለክ ነው በተለይ ወንድ ውይ ብቻ ሴቶች ያዩትን ሁሉ ሃዘን ይዩ ነው የምለው በተለስ ስደት አገር ላይ ያሉት
@fsrdossiede8513
@fsrdossiede8513 5 жыл бұрын
ብን ያለ ፍቅር ከለለበት ምንም ታርግ ምንም ፡ዘወር ብሎ አያያትም ማለት እዉነተኛ ፍቅር ከለለበት እዉነተኛ ፍቅር ካለበት ምንም ብትርቀዉ እሱ አይርቃትም ብታስቀይመዉም እኮ
@adf8774
@adf8774 4 жыл бұрын
ትክክል
@samrietube8475
@samrietube8475 Жыл бұрын
በጣም ወሳኝ ነገር ነገርከን🙏🙏እናመሰግናለን
@martatube73
@martatube73 5 жыл бұрын
አቦ ተባረክ ወንድሜ ምክርህ ጥሩ ነው።ነገር ግን ክፉን በክፉ መመለስ አይበጅም እኔም አንጀቴ እያርር ነው😭😭😭
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 5 жыл бұрын
ወንዶቹ እንደይሰሙብን ከዚህ አሰወጣቸው ካወቁት አይሰራም ሀሀሀሀሀ ሰምታቹኋል ጢባራም ወንዶችዬ ከሚሰታቹጋ ጢባር መንቀባርር አይሰራም ሴትልጅ ልዩና ውብ ውድ ነች ይሰማል አ😁😁😂❤
@sultanasultan7793
@sultanasultan7793 5 жыл бұрын
Kkkkk
@salima2356
@salima2356 5 жыл бұрын
kkkk
@salima2356
@salima2356 5 жыл бұрын
ይሳመል
@user-wo9ib3em8i
@user-wo9ib3em8i 5 жыл бұрын
ሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎ ሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎ ሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎል ሎሎሎሎሎሎሎሎሎ ሎሎሎሎሎሎሎሎሎ ሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎ
@user-jw5vj2ye9q
@user-jw5vj2ye9q 5 жыл бұрын
ወይይይይይይ እዉነት ዉብ ነሽ ተመቸሽኝ
@desta5796
@desta5796 4 жыл бұрын
ለዚህ ቤት ኣዲስ ነኝ በጣም ነው የወደድኩት። እናመሰግናለን
@helenhelen123
@helenhelen123 5 жыл бұрын
ልቤ እጅጉን በወንድ ተሰብሩዋል ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ተመስገን ለኔ የተሻለ ነገር አለ🙏🙏🙏🙏
@GghGyy-gp5ov
@GghGyy-gp5ov 9 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የጎዳኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ ለኸይር ነው እንደሚወደኝ እንደሚፈልገይ ሢያሥመሥል ነበር ጥያቄውን ከተቀበልኩ ቦሀላ ነይ ከቤት ማለት ጀመር ሢጀመር የሚፈልገኝም ለአዳር ነበር ብቻ ያማል
@gedamabnew9958
@gedamabnew9958 5 жыл бұрын
የሜገረመው ጥፉታቸው ቢገባቸውኳ በጥፉታቸው አይጸጠቱም
@souadfawaz2873
@souadfawaz2873 5 жыл бұрын
እውነት ነው ወንዶች ከነሱ ተለይተን ደስተኛ ስንሆን ያገረሽባቸዋል እኔ የድሮ ፍቅረኛዬ አላስቀምጥ አለኝ
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 5 жыл бұрын
ትክክልማማዬ የራሥሽህይወትካለሽግን ቢፀፀትምና ቢመለስ ላቺ አርፋጅነው እሱንአዘንጊው
@souadfawaz2873
@souadfawaz2873 5 жыл бұрын
@@hayatdubai5031 እሱ የቋሰለውን ልቤን ላዳነውማ ጀርባዬን አልሰጠውም እሱን አስረስቶኛል በመልካምነቱ
@souadfawaz2873
@souadfawaz2873 5 жыл бұрын
@Adeis Adeis እሱን የሚያስረሳሽ ሰው እስከ ሚመጣ ነው
@player8614
@player8614 5 жыл бұрын
@@souadfawaz2873 አወ ውዴ እሱን እሚያስረሳ ሲመጣ ትዝ አይልሽም
@souadfawaz2873
@souadfawaz2873 5 жыл бұрын
@@player8614 እኔ ያከሱ መኖር የምችል አይመስለኝም ነበር አሁን ግን ስልችት ብሎኛል እንኳን ትዝ ሊለኝ
@tiwifkir7259
@tiwifkir7259 5 жыл бұрын
እንኳንም ነገርከኝ የ አስር አመት ፍቅረኛዬ አናዶኛል አመሰግናለሁ ወንድሜ ግን ብሎክ አድርጌዋለሁ
@hawahawa1276
@hawahawa1276 2 жыл бұрын
ምርጥነውትምህርትነውእሺእናመሰግናለን
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 жыл бұрын
የሴት ልጅ ልብ እንደ ነጭ ሽንኩርት አንደየ ነው የሚላጠው የወንድ ልጂ ልብ ግን እንደቀይ ሽንኩርት 5 ይላጣል
@user-ee4qs1of7y
@user-ee4qs1of7y 5 жыл бұрын
ፐ ምርጥ ምክር ነው ይህ ለኔ ነው ቆይማ______ተባረክ ወንድም ከልብ አብቼ አመሰግናለሁ
@zinet273
@zinet273 5 жыл бұрын
ወላሂአሳቅሺኝየኔማር
@rabyayaseen9965
@rabyayaseen9965 5 жыл бұрын
ወንድም በጣምነው የምናመሰግነው ላይክ አድርጊህ አለሁ
@Mm-dt6si
@Mm-dt6si 4 жыл бұрын
የዛሬው ምክርህ ተመችቶኛል እናመሰግናለን
@mahubaqolby83
@mahubaqolby83 5 жыл бұрын
በዝየ በጣም እናመሠግናል ከልብ ሤቶች ጉድ ነው አላህ ይሥቱርር ነው ወዶች ሊደፉንነው አታሥጠጓቸው በቃ ለኛያለው የትም አይሄድ ይመጣል በግሩ አይዞን እኔማ ፍሮፋይሌሁሉ እያለቃቀሥኩነበር ለካ ሣሥደሥተቆይቻለሁ አይይይይይይይይ
@user-xl8zl5dh6i
@user-xl8zl5dh6i 5 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን እንዳቃጠለኝ እኔም አቃጥዬዋለሁ በሉ አሁንም ልሂድ ልጨምርለት ይመችክ አቦ
@hayatwoowwnicebushera6875
@hayatwoowwnicebushera6875 5 жыл бұрын
ሰመሀል ነኝ የኬሚሴዋ ሰመሀል ነኝ የኬሚሴዋ kkkkk
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 13 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 176 МЛН
ወንድ ልጅ ችላ ሲልሽ እንዲህ አድርጊ
11:06
Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Рет қаралды 29 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН