No video

የያዝሽዉ ፍቅረኛ ካንች ጋር የማይዘልቅ መሆኑን የሚያሳዩ ምልክቶች signs this man is not for you

  Рет қаралды 105,060

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

4 жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 478
@tsehayabegaz9443
@tsehayabegaz9443 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ እዉነተኛ ፍቅር የእግዛብሔር ስጦታ ነዉ የመረጥነዉን ሳይሆን ፈጣሪ ለኛ የመረጠልንን ታማኝ እዉነተኛ ፈረሀ እግዛብሔር የሆነዉን ፈጣሪ ይስጠን ። ያላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ፈጣሪ ያድርግላችሁ እህቶቸ
@sadahasn8921
@sadahasn8921 4 жыл бұрын
ልክ ነህ።
@user-vx1he9tx6x
@user-vx1he9tx6x 4 жыл бұрын
እውነት ነው 100% አሜን አሜን አሜን
@dhdhjfdj7232
@dhdhjfdj7232 4 жыл бұрын
ኢሲቲ ልኔ አንድ ለኔ
@user-vp7ei2ye4p
@user-vp7ei2ye4p 4 жыл бұрын
አሜን
@user-go6yw9il7j
@user-go6yw9il7j 4 жыл бұрын
አሜን
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
እዉነተኛ ፍቅር ከእግዚአብሔር ዘንድ ነዉ የሚገኝዉ እግዚአብሔር አምላክ እዉነተኛ ፍቅር ይስጠን አሜን ፫
@ethiopiawtnegn2050
@ethiopiawtnegn2050 4 жыл бұрын
amen
@mouzaabdulla584
@mouzaabdulla584 4 жыл бұрын
ameeeeen
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh Жыл бұрын
አሜንንን
@tesfaneshgonos3840
@tesfaneshgonos3840 11 ай бұрын
Amen🙏🙏👍
@user-db6wx6sl2n
@user-db6wx6sl2n 4 жыл бұрын
እኔ ልክ እደነፍሱ የሚያፈቅረኝን ትቸ እኔ የማፈቅረውን ስከተል ቆይቸ ክርስቶስ ደረሰልኝ ለትንሽ ካፍፉ ላይ መለሰኝ እኔም ይቅርታ ጠይቄ ወደሚያፈቅረኝ ተመለስኩ እህቶቸ ተጠንቀቁ ያፈቀራችሁትን ሳይሆን ያፈቀራችሁን አግቡ😍
@user-yv2bs2iz2u
@user-yv2bs2iz2u 4 жыл бұрын
ክክክክ
@sanamsanam179
@sanamsanam179 4 жыл бұрын
ትክክል
@fatimamohammad1934
@fatimamohammad1934 4 жыл бұрын
እኔም ተህይወቴ የበለጥ እወደዋለሁ የኔ እንደሚሆን ግን እርግጠኛ አይደለሁም ግን ያለሱ መኖርም እምችልበት አቅምም የለኝም ኡፍፍፍፍፍፍ
@user-yv2bs2iz2u
@user-yv2bs2iz2u 4 жыл бұрын
ታድያ እርግተኛ ሳትሆኝ ከራስሽ አስበልተሽ ለምን ተብሎ ደግሞስ እግዚአብሔር ብቻ ለስከንድ ከጎናችን ስለየ መኖር አንችልም
@user-yv2bs2iz2u
@user-yv2bs2iz2u 4 жыл бұрын
ወዱች እኮ ምን ይላሉ መሰላችሁ ሴት ልጅ ማስቲካ ናት አኝከናቸው ስንጭርስ እንርግታቸዋለን ይላሉ ዳሩን ሳይደርሱ እኛነን ምንርግታቸው።
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 4 жыл бұрын
ወይ አተ ልጅ ምናባቴ ልሁንልህ በእውነት ስትናገር የውስጤን የገለፅከው ነው የመሰለኝ አይ ወዶች የስራችሁን ይስጣችሁ ያለቀሰው ሲስቅ የሳቀው ያለቅሳል ፍቅር ቂመኛ ነው በሁሉም ይደርሳል። የሰውን ልብ የሰበረ ሁሉ ነገ የሱም ልብ መሰበሩ አይቀሬ ነው
@user-hq7hl6dz9q
@user-hq7hl6dz9q 4 жыл бұрын
እውነት አሁን ያወራኸው ሁሉ የኔ ጓደኛ ላይ ይታይበታል ግን አሁን እግዚአብሔር ይመሰገን ተለይቸዋለሁ ሰሞኑን እሰኪ ወዶቼ የራሳችሁን አሰተያየት ለግሱኝ ወሳኔዬ ልክ ነው ወይሰ አይደለም😍😍😍😍
@tube-bq3jp
@tube-bq3jp 4 жыл бұрын
ጎበዝ😘😘😘
@gfgrfgt9685
@gfgrfgt9685 4 жыл бұрын
እንደዝህአይነት ነገር የሚታይበት ከሆነ ሳትቀያየምም መጥፍ ሳትናገሪም ታይው እና ፅልይ እሺ አንችብታፍቅሪው እሱ ከልቡ ካልሆነ መጨርሻላይ ትጎጃለሺ እንደየ ከተጎዳሺ ደግሞ መጨርሻላይ ልሲተካከል ብትይም እሺአይልሺም ጥሩ ፅባይ ካለሺ ከተጎዳሺ ብሄላግን ልሲተካከል ብትይእሺ አይልም እራሲውዳድነው የምትሆኒው
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 4 жыл бұрын
በሰው አልመካም ጥሎኝ አይቻለው ቢተዎት የማይተው እግዚአብሔር ብቻ ነው
@yohanessolomon3128
@yohanessolomon3128 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-mc6gc4oz5d
@user-mc6gc4oz5d 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ለዘላም የማተው አምላክ አለን
@user-xg6fh5pn1x
@user-xg6fh5pn1x 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ያለምንም ዋጋ በደሙ በስጋው የገዛኝ መድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ይሁን አሜን እውነተኛ ፍቅር ከላይ ካልተሰጠን የእኛ ልፋት ዋጋ አልባ ይሆናል ተወዳጆች እግዚአብሔር የምንፈልገው አይነት የፍቅር የትዳር ሰው ይስጠን አሜን በሉ 👏 ስለምክርህ እናመሰግናለን ግን ወንዶች ምን አይነት ሴት ይወዳሉ ሁልም ስለሴት ነው የምታወራው 😃
@allshqaw1117
@allshqaw1117 Жыл бұрын
አሜን
@alemkasaw3484
@alemkasaw3484 4 жыл бұрын
13ተኛ ነኝ 👍👈ግጬኝ እሥኪ አምሮኝ ነው እናመሠግናለን ወድማችን ፍቅር ከእግዚአብሂር ነው የሚገኘው ያሁኑ ትውልድ ፍቅር አያውቅም ጥቅምጅ ልባችንን ማድከም ነው በተለይ የረቀት ፍቅር ጥቅር ብሎ ይቅር
@gfgrfgt9685
@gfgrfgt9685 4 жыл бұрын
ጉድ ነውደየ ላዳምጥእናእኮምታለኩ
@alemkasaw3484
@alemkasaw3484 4 жыл бұрын
@@gfgrfgt9685 እሺ በደንብ አዳምጭ
@user-hb7ve2be1d
@user-hb7ve2be1d 4 жыл бұрын
ብቻ አስችጋሬ ነው ሰው ያልተነበበ መጸሀፍ ነው
@user-go6yw9il7j
@user-go6yw9il7j 4 жыл бұрын
😘😘😘
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም በርታ ወንድልጅ ልቡአይገኝም ብቻ ለሁላችንም እገዚአብሔር ጥሩአፍቃሪ ይሥጠን
@genetgabisa2075
@genetgabisa2075 4 жыл бұрын
በትክክል ፍቅር የጋራ እንጂ የግል አይደለም ባክ የኛ ወንዶች የሚወዳቸውና የሚያከብራቸውን ሴት አይወድም እናመሰግናለን!!!
@user-lc1uh6ph6e
@user-lc1uh6ph6e 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ የእውነት የማቀይር የማይጨክን እውነተኛ ፈቅር ከውንድ ሳይሆን ከፈጣሪ እጠብቃለው፣🙏🙏🙏
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
እኔማ የልጅነት ፍቅረኛዬ ታረቀናል ብዬ ደስ ብሎኝ ሳወራው መኩራራት ጀመር ደሞ ራቆት ፎቶ ይፈልጋል ደፋር😃 በፎቶ ብቻ ተኮራረፍን እኔ ብሞት አልከም ብዬ ይህው ተዘጋጋን
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 4 жыл бұрын
እሰይ ደግ አረግሽው አትላኪለት ደፋር የማያፍር ገደል ግባ በይው
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
በፍፁም እዳትልኪለት ጸጸት ዉስጥ እዳትገቢ ።
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
@@user-gf4di3nt4p አልክም የቀረው ይቅር እንጂ ለሚልኩት አትላኩ ብዬ ስመክር ኖሬ ሆ አልክለትም ግዜው ክፍቶዋል
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
@@user-in8dt2uc7f አረ አለክም እንኮን ተልኮላቸው ሳይላክም ጢባራቸው መከራ ነው አንዳንድ ወንዶች
@admamobile7554
@admamobile7554 4 жыл бұрын
Btamer erket fto edtlke mar
@user-rs6zk4em6l
@user-rs6zk4em6l 4 жыл бұрын
የኔ ነገር ከምትናገረው ነገር ድብልቅልቅ ነው። ያም ሆነ ያም ግን በቃ ተለያይተናል😢 ፍቅር የፈታሪ ሰጦታ ነው።🙏
@rabiahussain6373
@rabiahussain6373 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@atsedegonder4635
@atsedegonder4635 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዜ እውነት እኔ የማፈቅረው ልጅ ያልከው ነገር በሙሉ ይታይበታል ማለት ያው በዚ በ ኤፍቢ ነው የተዋወቅነው የ አገሬ ልጅ ነው አይጎዳኝም ብየ ከልቤ ቀረብኩት እናም ብዙ ጊዜ ሳየው ነይ ብቻ ነው ሚያቀው እኔ ደግሞ የራሴ እቅድ አለኝ አሁን አልመጣም አልኩት ግን እሱ እኔን አያዳምጥም ምንም ባፈቅረውም ግን መሄድ አልፈልግም ምክኒያቱም ወንድን አምኜ የራሴን እቅድ ወደ ጎን ትቼ ብሄድ ነገ እሱን እንደጠበኩት ባላገኘው እጎዳለሁ እሱ እንዲሆን አልፈለኩም ከ እቅዴ ውጭ እሱ ነይ ባለኝ ሰአት እንደማልሄድ ስነግረው መንጠባረር ጀመረ ሶ አይሆነኝም ብየ ልርቀው እየሞከርኩ ነው ግን ከባድ ነው ቢሆንም ግን የማያዛልቅን ወንድ ሳይቃጠል በቅጠል ነው ፈጣሪ ከወረት የፀዳ ንፁ ፍቅር ይስጠን አሜን
@madeena9689
@madeena9689 4 жыл бұрын
አሚንንን
@dinagod6798
@dinagod6798 4 жыл бұрын
Kelbu yemiwedes wende behasabesh yesmamale
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 4 жыл бұрын
እህት እኔም እንዳችው ነኝ የምንተዎወቀው ድሮ ትምህርት ቤት ነበር እኔ 10 ክፍል ወድቄ አገባሁ አንድ ልጀ ወለድኩ እሱ ትምርቱ ጎበዝ ስለነበር አሁን ላይ ተመረቆ ስራ ይዟል ድሮ ምንም Life የለንም ነበር ግን እኔ እዚህ መጥቼ fd ላይ ተገናኝተን ሰላም ስንባባል በፍቅር እንደሚወደኝ ነገርኝ እኔ ባሌ አግብቶል እና አሁን ነይ ነይ ይለኛል ግን ፈራሁ ወንድ ማመን
@fekerfeker6188
@fekerfeker6188 3 жыл бұрын
እህቴ በርሰሺ እቅድ ሂጂ እንዳትጎጀ ኀላ
@eyeruabi1288
@eyeruabi1288 4 жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ በእውነት የአሁን ወንዶች ምንም አይመቹም የውስጤን አገኘኸው በጣም ተበላሽተዋል እግዚያብሄር ንፁህ አፍቃሪ ይስጠን በጣም እናመሠግናለን
@user-qw6pe6gv3u
@user-qw6pe6gv3u 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ የምታስተላልፈው መልክት ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው ።በርታ እላለሁ
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 4 жыл бұрын
ስላም በዜ ትክክል ፍቅር በአንድ ስው ብቻ በጣም ከባድ ነው በሁለቱም ወገን እኩል ካልሆነ አንደኛው ወገን ብቻ መጎዳት አይቀርም የተባረከውን ፍቅር ትዳር ይስጠን እናመስግናለን በዜ።
@rozitube2064
@rozitube2064 4 жыл бұрын
የኔ ካልሆነ ቆየ እኮ ጥርግ ይበል የእናቴ ልጅ አይደል
@admamobile7554
@admamobile7554 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@imissyoumom238
@imissyoumom238 4 жыл бұрын
😂😂😂👍
@gdhdhhdhhdhdbd6095
@gdhdhhdhhdhdbd6095 4 жыл бұрын
@@imissyoumom238 ትክክል
@kareemannm7863
@kareemannm7863 4 жыл бұрын
kkkkkk
@user-xd7op9oc7j
@user-xd7op9oc7j 4 жыл бұрын
ትክክል ቆጅት
@user-cx4xt4go6x
@user-cx4xt4go6x 4 жыл бұрын
ሁሉም ስጦታ ከፈጣሪ የሆነዉ እዉነተኛ የሂወት መንገድ ነዉ እግዛብሔር ለሁላችንም መልካሙን ይስጠን
@tenodemise2107
@tenodemise2107 4 жыл бұрын
ለምክርክ እናመሰግናለን ወንድማችን ፍቅር ከእግዚአብሔር ነዉ አይ ወንዶች ልብ ይስጣቸው
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 4 жыл бұрын
ትክክክክክክክል
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
ደሥታ አጥቻለሁ 😢😢😢😢😢😢😢በፍቅር ጉዳይ በተረፈ ክብሩ ይሥፋ ምንም አላጣሁም ክብሩ ይሥፋ የእናትናልጁ 🙏🙏🙏❤👈
@UserUser-se9bi
@UserUser-se9bi 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም አለም እራሴን አንድመለከት አርጎኛል ያንተ ምክሮች ባላቹበት ስላማቹ ይብዛ🙏
@kamelajamel2956
@kamelajamel2956 4 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ 👍👍👍❤❤❤❤ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልኝ የኔ መካሪ የህይወቴ መሠረት ነህ ብል ምንም ትርጥር የለውም የኔ ቢጤ ነው ብቻ አላህ ይጠብቀን እንደዚህ ከአታላይ ወንዶች
@emmabett5936
@emmabett5936 4 жыл бұрын
ትክክል
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Kamela Jamel ameeeen ameeeeen 😍😍👍👍👍
@MohammadAli-kj1ye
@MohammadAli-kj1ye 4 жыл бұрын
R
@ritalove7418
@ritalove7418 4 жыл бұрын
ግንኮ ያልካቸዉ ነገሮች ትክክ ሆነዉ እያለ ምንም ነገር ሳታቅባቸዉ እደፈለክ ሆነዉልክ የሚጎዱክም ሰዎች አሉ
@yordanos4362
@yordanos4362 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ይኔ እህት
@user-go6yw9il7j
@user-go6yw9il7j 4 жыл бұрын
በጣም 😥
@samiramanajer7260
@samiramanajer7260 4 жыл бұрын
ከሥመሣዮች፡ይጠብቅን፡ወንድሜ
@user-oy3co1zt9j
@user-oy3co1zt9j 4 жыл бұрын
በጣም እምትናገርው ሁሉ ትክክል ነው በዛብህ እናመሰግናለን
@sawnetj1756
@sawnetj1756 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ትክክል ነህ ሰው በንፅህ ልቦናችን ካሰብን እግዚአብሔር ለኛ ያለዉይሰጠናል ሰው ያስባል እግዚአብሔር ያሳካል እኛ እሴቶች እንታለላለን ውይይይ
@newuae8368
@newuae8368 4 жыл бұрын
አላህ የመረጠልን ግን ካለ ሁሉንም ያስተካክልልናል ለወንዶች ማን ተጨነቂ ብሎኝ ስንትሰራ እያለ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ትክክል ወንድም እግዚእብሔር መልካም ትዳር ይስጠን ማለት ነው
@kemileaahmed7693
@kemileaahmed7693 4 жыл бұрын
የምታቀርበው ትምህርትሁሉ ምርጥነው ♥️😍😍
@abebechyimenu8819
@abebechyimenu8819 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ እናመሰግናለን♥
@HachaluHundesa
@HachaluHundesa 4 ай бұрын
እውነት ነው ወድማችን እናመሰግናለን
@samrihbeshwetkonjo6891
@samrihbeshwetkonjo6891 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምታስተላልፈው በርታ እናመሰግናለን
@tejewere7246
@tejewere7246 3 ай бұрын
በጣም አስተማረ ነዉ ሴቶች በደንብ ስሙ ልቡ ግዙ እናመሰግናለን ❤❤❤❤በርታልኝ ወንድሜ
@zulfazulfa665
@zulfazulfa665 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ 👌 ምክር ነው ወድሜ አመሰግናለሁ
@user-nx2iq7xj2s
@user-nx2iq7xj2s 4 жыл бұрын
እርግጠኛ እዲሚወደኝ እማቅ ፈጣሪን ብቻ ነው
@medinayoutube6575
@medinayoutube6575 3 жыл бұрын
Tkkl
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዜአብሄር መልካሚን ሰው ጋ ያጣምረኝ አለቀ ፀሎቴ እሱነው ዝም ብላቹ አትቀባጥሩ የኛ ቤትልሰቦች እኛን ወልደው ያሳደጉን ይሄን ሁሉ ተመራምረ አይደለም
@hhmm3816
@hhmm3816 4 жыл бұрын
ወድምዎ።ትክክል ይሄ ነገር ትምህርት ሆኖኛል እግዛብሄር ይጠብቅህ በርታ
@user-jd5gl5pm9d
@user-jd5gl5pm9d 4 жыл бұрын
Wuye endet des yemil mikernewu እስከ ዛሬ ምንም አይነት video አይቼ ጨርሼ አላውቅም በረታ ልን እናመሰግናለን ብያንስ 4 5 ቱ እኔጋ ይኖራል ትግቱን ይስጠን ስንቱን እንቻል
@ruufjj7355
@ruufjj7355 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን አሪፍ መልእክት ነው
@melihamohammed5362
@melihamohammed5362 4 жыл бұрын
በትክክል ወንድም አድናቂህ ነኝ
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አገላለፆ ነው ግን ማንኛው እራሱን ችሎ መገኘት አለብት በተለይ ሴቶች እራሳችንን መቻል አለብን ለምን ቢባል ያሁኑ ፍቅር የጠኃት ጤዛ ነው በጣም መስራት አለብን እውነታንም መማር አለብን
@alemayalew1721
@alemayalew1721 2 жыл бұрын
በጣም ትክክለኛ ነገር ነው የምትናገረው ቀጥልበት አመሠግንሀለሁ
@monamac7075
@monamac7075 4 жыл бұрын
I love It!!!It happen to me.
@lilialilia9414
@lilialilia9414 4 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ነህ የምትናገራቸው በሙሉበጣም እናመሰግናለን
@user-fj5pd9go3z
@user-fj5pd9go3z 3 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ነው ብቻ ከተገናኘን ሴክስ ብቻ ነው የሚለኝ እና አስጠላኝ እዳልከው እሱ ሚፈልገው ይሄ ብቻ ነው እና አሁን ብቻዬን ነኝ
@user-fj5pd9go3z
@user-fj5pd9go3z 3 жыл бұрын
😂
@ganetsa5289
@ganetsa5289 4 жыл бұрын
አይ በዛብህ እስኪ ተወኝ ይሄው አዙሮ ሊደፋኝ ነው መጣ ስል ይሄዳል እሰይ ሄደ እራሴን ልሁን ስል ይመጣል ስደትና ንዴት ተደምሮ ያለእድምዬ አረጀሁ እፍፍፍፍፍፍ። 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kidisttesfaye4767
@kidisttesfaye4767 4 жыл бұрын
ayezon endzi ayent sewoch erse wedade nachw mewesen aychlum enam getmognal
@hayu1167
@hayu1167 4 жыл бұрын
እህት ምን በወጣሽ እምትፈልጊዉን ነገር ተነጋገሩ እጅ አትናደጅ አዳድ ወድ ሲወዳቸዉ። ይኮራሉ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
ፀልይ እህትየ አይዞሺ ራስሺን ጠብቂ አንች ጤነኛ ከሆንሺ ፈላጊሺ ብዙ ነው እና ላንች ካለው የትም አይሄድም በርቺልኝ እግዚአብሔር ይምረጥልሺ
@user-ux9qz3jb4y
@user-ux9qz3jb4y 4 жыл бұрын
እስቲ እደዝህ ጉድ ጉዳቸውን ብቻ ንገረን ሌላው መልካም ነገር መቼም አይጠፋ መልካም ስው ካለ
@birhn7948
@birhn7948 4 жыл бұрын
👍
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
ልክ ነህ አመሰግናለሁ ትምህርት ሰጭ ነው ዘንድሮ እውነተኛ ፍቅር የለም
@emmabett5936
@emmabett5936 4 жыл бұрын
በዜ በጣም እናመስግነሌን ወው ትምህርትህ ይመቻል።
@tilaneshalehegn4691
@tilaneshalehegn4691 3 жыл бұрын
በጣም እውነት ነው ተመችቶኛል እናመሰግናለን
@aishakhalid7764
@aishakhalid7764 4 жыл бұрын
ወየ አተ የዛሪ ወድ አድየ ካደር አይፈልግም እናመሰግናልን
@user-qd6bc1pm7t
@user-qd6bc1pm7t 4 жыл бұрын
ዉይ ወንድሜ እማምላክ አክላ እዉቀቱን ትስጥህ በቃ ሁሉም በኔ ደርሶል ማሪያምን ምንብየ ልንገርህ አሁን ይድነቅሽ ብሎ አሁንስ ስልኩን ዘጋ የለይኝዉ ቤቱ ይዘጋና አየ ስወደዉ ብቻ ይገርማል ፍቅር አስዞኝ ጠፍ አሁን ግን ቢመለስ ሰድቤ ብሎክ ነዉ እማደርገዉ ማሪያምን ነዶኛል
@genet.teshomegenet8560
@genet.teshomegenet8560 4 жыл бұрын
Ayezhose Ehte waduch Tegabachew Aletachalami
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 6 ай бұрын
😢😢😢💔💔እኔም 😢😢😢
@user-nq3it1qq5d
@user-nq3it1qq5d 4 жыл бұрын
ትክክክክል ነህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@azmerabirahnu1415
@azmerabirahnu1415 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@jairanmohammad310
@jairanmohammad310 4 жыл бұрын
Thank you so much Bro.
@user-fj5pd9go3z
@user-fj5pd9go3z 3 жыл бұрын
ወድሜ ጥሩ ምክረ ነው የለገስከኝ አመስግናለው
@LoveLove-lu4nm
@LoveLove-lu4nm 4 жыл бұрын
ተባረክ መልክቶችህ ሁሉ እውነት ነው
@rahametrahamet2666
@rahametrahamet2666 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ድስ ይሚል ትምህርት ነው
@user-xf1sb3us4n
@user-xf1sb3us4n 4 жыл бұрын
ትክክል ወንድም እኔ ላይልደርስብኝ ነው ምክንያቱም ልጁን በጣም እወዳለሁ
@senitube9799
@senitube9799 4 жыл бұрын
Thenks
@hanahanaabebe2215
@hanahanaabebe2215 4 жыл бұрын
Tiru mikir new enameseginalen
@rihana1232
@rihana1232 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድም አሥተማሪነው
@fmhabeshawit5079
@fmhabeshawit5079 4 жыл бұрын
እውነትህ ነው ኣብዛኛው የውሸት ፍቅር እያሉ ወንዶች የሚጠቀሙት ቃላት እና ተግባራት ናቸው
@jfgffg2298
@jfgffg2298 4 жыл бұрын
እናመስግናለን በርታ በጣም አሬፉትምህረትነው
@tewaniyaanalay408
@tewaniyaanalay408 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@awalmuhammad1266
@awalmuhammad1266 4 жыл бұрын
አወ
@seadi6958
@seadi6958 4 жыл бұрын
ሁሉም ነገር እውነት ነው ከምንም በላይ እናመሠግናለን አሪፍ ት ት ነው
@sfe8684
@sfe8684 4 жыл бұрын
,6 ቁጥር ይመለከተኛል ሲገርም ወይ መስማት ደጉ በርታ ወንድማችን ልክ ነው ሁሉም
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 жыл бұрын
እወድሻለው አፈቅርሻለው። ፋሽን ሆናል እዳትሸወዱ ሴቶች።
@piytyhjgf7353
@piytyhjgf7353 4 жыл бұрын
በዜ እኔ እኔ ሆኝ እያለሁ ግን እሡ ብዙውን ጊዜ በአቅራቢያው ያለችውን ልጅ እድሆን ይፈልጋል ብዙ አመታትን ታግሼ ኖሬ እሷ እድህ እሷ እድህ ነው እሷ ሁሌም የልጅቷ ሥም ከአፍ ተለይቶ አያውቅም መጨረሻ ላይ ልጅቷ እድህ አለችኝ ብሎ በጣም ከባድ ችግር ላይ ጥሎኝ ሄደ ሢቀጥል ሁሌም እኔጋ የሚሆነው ሤክሥ ሢፈልግ ብቻ ነው ከዛ ከኔ ይልቅ ልጅቷን ያሥቀድማል ሁሌም የማገኝው ለምኝታ እንጅ አንድ ቀን እኳን ለኔ ጊዜ ሠቶ አውርቶኝ ጊዜ ሠቶኝ አያውቅም ሢቀጥል ሁሌም ቃል ይገባል ግን አንድም ነገር ያለኝን ቃል የገባልኝን ነገር አድርጎልኝ አያውቅም ከዛም በላይ ለኔና ለሡ ህይወት እኔ ብቻ ነኝ ለወደፊት እድህ ብናደርግ ብየ እድህ ቢሆን ብየ ሀሣብ የማቀርበው የወደፊት ህይወትም ሣነሣ ጥሎኝ ይሄዳል አያዳምጠኝም ከኔ ይልቅ ልጅቷ ሥለ እኔ ባለቤት ብዙ ታውቃለች ብዙ ነገር ያማክራታ ያወራታል በየ ሠከንዷ እሷ ጋር ነው የማገኝው ሥራ ሠርቶ እኳን ብር የሚያሥቀምጠው እሷ ጋር ነው እኔ ምን እዳለው እንኳን እማውቀው ነገር የለም ሥደት ነው ያለነው እና እኔም እሠራለሁ ሠርቸ ለሡ ነው የምሠጠው መጨረሻ ላይ ግን ችግር ገጥሞኝ ሥጠይቀው የለም ብሎ ማመን እሥኪያቅተኝ ድረሥ የህይወት መጨረሻ እሥኪመሥለኝ ድረሥ ጉድ ሠራኝ መጨረሻ ላይ ከትግሥት በላይ ሆኖብኝ ለመለያየት ወሠንኩ እና አሁንም እሡ ግን አልፈታም እወድሻለሁ ይለኛል በዜ ውነት ይሄ ሠው ይወደኛል ነው የምለው ወይሥ ምን ይመሥላል እሥኪ ብዙ ከዚህ የበዙ ጥያቄወች አሉኝ መልሥ ትምርት ካለህ ወንድሜ እባክህ እርዳኝ በፈጠረህ ልለምንህ ከ1እሥከ 5 ያሉ ነጥቦች ሁሉ እኔ ባለቤት ላይ አሉ እና ምን ላድርግ እባካችሁ ምክር ትምርት እፈልጋለሁ
@rutedesalgn6031
@rutedesalgn6031 4 жыл бұрын
Enatuu hiwoteshin atabelashii bezuuu milketochin eyayeshibettt new kezybelayee batemogn baynegn letekemuu new alefata yaleshi
@hiwiyashagritube9722
@hiwiyashagritube9722 4 жыл бұрын
Yene konjoo yiha ayihonishim ke mistu wchi lala mistiregna min asfelege
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 жыл бұрын
ኧረ አይወድሽየኔእህት ጠንካራሁኚ ለምኝታብቻነዉእንዴ አንድሠዉየሚጋባዉ በዛላይ ሀሳብሽንአይቀበል አዉቆነዉ እወድሻለሁ የሚልሽ አሸን ብር ስለምሠጭዉ ልብ በይእህቴ አስቢዉእስኪ አንቺ ከባድ ችግር ደርሶብሽ የጨከነ ወንድምንአባቱያደርጋል
@galax6primer502
@galax6primer502 4 жыл бұрын
ዪመችህ
@mazamaza1721
@mazamaza1721 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በዝሽ እ/ር መርቆ ጥሩውን ቀናውን የሚያስብ ወንድ ይስጥን
@alemyetesema8056
@alemyetesema8056 4 жыл бұрын
አቦይመቺህ ወንዲማችን
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 7 ай бұрын
ልክነክ፡ፈጣር ከሀሰተኛ አፍቃሪዎች ይሰዉርን
@domosd6384
@domosd6384 4 жыл бұрын
በዜ በርታ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
Hy. Selam. Enamesegenalen✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️👍
@helwe497
@helwe497 4 жыл бұрын
እኔማ በጣም ነው የምውድው ከቤተሰብ አስተዋወቀኝ እኔ ቤተሰብም አላቅም ግን ቤተሰብ በሙሉ ተዋውቀዋል ሁልም አፍቅሬሻለሁ ይለኛል ግን ስደት 3 ዓምት ነው ሁለም እናወራለን ግን እንጥላለን አውንም እንታረቃለን እውን በጣም ነው የሰለቸኝ ከዛ በጣም ችግረኝል ጨነቀኝ የለኝ ለምን ሰለው ምንው ሰለው ብር እናት ሰጠኝ አለችኝ ይለኛል እኔም አስጥለው አመሰግናለሁ እንኳን አይለም እኔ ምን ማድረግ እንዳለብኝም አለቀም
@menberemengesha3288
@menberemengesha3288 3 жыл бұрын
በጣም የማደንቅህ አድናቂህ ነኝ በርታ
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 4 жыл бұрын
ትክክል ነክ በርታልን ሰላምክ ይብዛ
@user-ur6yc1xg8v
@user-ur6yc1xg8v 4 жыл бұрын
በአሁኑ ሠአት በምድር ላይ እውነተኛ አፍቃሪን ለማግኘት እጅግ ከሠማይ ይርቃል ሁሉ አሥመሣይ ፍጹም እውነት የማይወዱ ፍፍፍፍ ብቻ እሥከለተ ሞቴ ድረሥ የማይጥለኝ እግዚአብሄር ነው ሠው ከባድ ፍጡርነው
@sanamsanam179
@sanamsanam179 4 жыл бұрын
ትክክል
@saraq9932
@saraq9932 2 жыл бұрын
እውነት ሊሆን ይችላን አወ እኔ የሆነ ልጅን በጣምምምም ነው የምወደው ግን አያውቅም በጣም ነው የሚከፋኝ ስት አመት ሙሉ ነው ካፈቀርኩት አሁንስ ስልችት አለኝ ሁሉም ነገር💔😥😥😥😥
@TsehayFikre
@TsehayFikre 2 ай бұрын
ጥሩ ምክር አግኝቻለሁ 10q
@gywvdbdgtwgdhx586
@gywvdbdgtwgdhx586 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዲማችን በርታልን
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 жыл бұрын
አሪፍ ት/ት ነው
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x 5 ай бұрын
አገር ወገኖቻችን ፈጣሪ ሥላሙን ይስጥልን ለኔ ያለወን እንጀራ ሻግቶ ይደፋል እንጂ ማንም አይበላዉም
@newuae8368
@newuae8368 4 жыл бұрын
ከኛጋ ካልሆነ ሰው አላህ ያርቀን
@thanksgodforeverything1359
@thanksgodforeverything1359 4 жыл бұрын
Wawwwwwwwwww betam des yemil timrt new enamesgenalen wendmachin
@user-zc5zm5mh5u
@user-zc5zm5mh5u 5 ай бұрын
ኧረሴቶቺየ ቆፍጠን በሉ ያአላህ ሚዳያዉ ሁሉ የሴት ትምርትሆነኮ ሴቶቺየ ስማቺንን ጀግኖቺ እናስብለዉ😊😊😊😊😊😊😊
@jowicell5698
@jowicell5698 4 жыл бұрын
Bexam kelib ameseginalw wendimee tebarak
@caveelc4991
@caveelc4991 4 жыл бұрын
Betam arif tmrt newu tank you
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 9 ай бұрын
ፍቅር የአ ላህሥጦቴነዉወደታእሥከጀነትይወፍቀን
@aynalemtomas3370
@aynalemtomas3370 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ፣
@sarayedengilelijesarayeden3965
@sarayedengilelijesarayeden3965 4 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ
@user-cv9iy6wc2y
@user-cv9iy6wc2y 4 жыл бұрын
እኔ ግን ናፍቆኛል ምን ይሻለኛል 😢😢😢 ወይኔ ጉዴ
@Sendayo9
@Sendayo9 7 ай бұрын
እውነት ነው እኔየ ሳቅ ፈገገታ አበዛሎሁ ግን አትሳቅ እንየ ሳቅተኛ ሰት አልወድም ይለኛል ግን እመወድህ ሰው ግን ከነ ማንነትህ የወዳሃል አወቀወሎሁ የውሸት መሆኑ 😊
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Thank you Tekekel👍👍👍👍👍👍
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
Ati. Lije. Yene. Hiwat. Newu. Yemetenagelewu. Ewunet... Yatene. Mekeil. Eyesemahu... Techwilehu.. Gedele. Yegeba.. Thing. Brother💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@user-hq7hl6dz9q
@user-hq7hl6dz9q 4 жыл бұрын
እሰኪ የወንዶችን ነገር ሆድ ይፍጀው ሰለ ትምህርትህ እናመሰግናለን
@user-yk7wt8uw8b
@user-yk7wt8uw8b 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድም አይ የወንዶች ነገር እኔ አላቀው አያቀኝ አልተያየን እሱም ሰራው ነው እኔም እሰራየ ነኝ ከዛ እንተያይ ተባብለን ሰራው ሄደ ነይ ብሎኝ ቀረሁ ከዛ አሁን ችግር የለውም ባንተያይም እኔ ትዳር ብቻ ነው የምፈልገው አለኝ እሺ ፎቶ ተላላክን አሁን ቤተሰብ ልናስተዋውቅ ነው እና ይሄ ብኋላ ችግር አማመጣም እደ ውድ እህቶቸ እስኪ ምክር ለግሱኝ
@habshihabshi6603
@habshihabshi6603 4 жыл бұрын
ውድሜ እናመሰግናለን እኔ በሳውድ አርቢያላይነው እምኖርው ጎደኞቼ አስተውውቀውኝ የሆነ ልጅ በተዋውቅን በ5 ውራችን ተጋባን ግን ከተዋውቅሁት ጀምሮ እስካሁን ብዙም ደስታ የለኝም የሆነ ጉድለት ያለ ይመስለኛል እሱም ደሞ እውድሻለሁ አፈቅርቀሻለሁ አይልም እኔ ካልሁት ግን እሱም ይለኛል እና ውድሜ አፋ አውተው እደሚውዱንና እደሚያፈቅሩ ን እማይናገሩ አሎችን እንዴት እንውቅ
@user-be4eq4oi5p
@user-be4eq4oi5p 4 жыл бұрын
እንዴው የኔውን አዳም ፈጣሪ መርቆ ይስጠኝ እንጅ ይህን ሁሉ ስከታተል አልችልለትም የኔ ከሆነ የኔ ነው በእምነት እቀበለዋለሁ የኔ ካልሆነ ግዜው ሲደርስ ጥርግ ይበል እንዳልጎዳ እፀልያለሁ ለሰው የማይቻል እግዚአብሔር ያስችላል እና ምን በወጣኝ እሱን ስከታተል እንዴው ምን ሊቀርብኝ እር ጦሴው
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ውድም
ሴትን ልጅ ዉብ እና ተወዳጅ የሚያደርጓት 6 ነገሮች things of women  that attract men
11:49
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
በዚህ ምክንያት ነው የተወሽ...እሱ....Ahadupodcast
24:28