በሥጋ ማርያም አላረገም ለሚሉ መናፍቃን! በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 28,810

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

4 жыл бұрын

በሥጋ ማርያም አላረገም ለሚሉ መናፍቃን! በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ቅንብር:- e-BZ

Пікірлер: 361
@kurfaabadi9685
@kurfaabadi9685 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ልዩ መምህራነች ልዩ መእመናው ልዩ ቄሴች ልዩ ተዋህዶ ሰላደረከኝ አመሰግነሃልው::
@fikertkediere2703
@fikertkediere2703 4 жыл бұрын
በእውነት የርሶን ስብከት ልብን ያርሳል እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@bereketatnafu3778
@bereketatnafu3778 4 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙዎች እደሚድኑበት እርግጠኛ ነኝ በደጉተር መምህር ዘበነ ትምህርት
@wzsawzsa440
@wzsawzsa440 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሀጠያተኛ ነኝና ማረኝ ይቅርም በለኝ ለንስሀም አብቃኝ
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
በእውነት በመምህራችን ዶከተር ዘበነ ለማ ትምህርት ሰምቶ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የልተመለሰ ያልገባው ካለ ሰው ያልታደለ!!!! እግዚአብሔር ይመሰገን ✝️🌷🌷🌷🌷🌷 ተዋሕዶ እምነቷ ልዩ ነች መምህራኖቿ ልዩ ሰራአቷ ልዩ እንዴት መታደል ነው እልልልል 🌿🌿🕊🌿🌿ቃል ህይወት ያሰማልን በፀጋው ይጠብቅልን እሺ መምህር !!!!! 🌿🌿
@user-ik7xx7mt8b
@user-ik7xx7mt8b 4 жыл бұрын
ውድ አባታችንና መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ።አምላካችን መድሀኒታችን በመጣ ጊዜ የምህረት አይኖቹ ይመልከቱን የወላዲተ አምላክ ምልጃ ፀሎቷ ከሁላችን ጋ ይሁን ።
@rozinarozina6312
@rozinarozina6312 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwete yasemawote memeher ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@emabetdhaba4657
@emabetdhaba4657 2 жыл бұрын
ሰላም አባታችን ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜኅ አሜን አሜን 🤲❤️🙏🙏🙏❤️🤲❤️❤️🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️🤲❤️❤️❤️❤️❤️🤲
@tigisttg7080
@tigisttg7080 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Enkan abro Aderesen kale hiwot yasemalen memirachin Egzahbehr be tsega be Edime yitabkilen 🤲🙏⛪🙏💚💛❤️✝️
@salemsalem506
@salemsalem506 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Hopeisvisson
@Hopeisvisson 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nIXTmnWVmtqbirM subscribe atrsun kechalut share
@alganeshwoldegabir1157
@alganeshwoldegabir1157 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN!!!
@frezghiokube3241
@frezghiokube3241 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስምዓልና መምህር።
@user-uk8ug3jw7m
@user-uk8ug3jw7m 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት የሠማልን ፀጋውን ይጥህ አብዝቶ ይባርህ አንተ አንደ መጥምቀ መለኮት ይጘንስ ታማኝ ነህ እደቅዱስ ይጘንስ በአለም ዙሪያ እያስተማርህነውና መጨረሻህ ይመር የድግል እረዴት የእግዚአብሄር ቸርነት አይለይህ ምእመናኑም ከቻላችሁ ዳውሎንድ ካልቻላችሁ ሽር ሽር አደረጉት መናፍቃን ድል የሚነሣ ትክክለኛና አውነተኛ ስብከት ነው
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hewet yasemalen memhrachin
@desalegntaffere7089
@desalegntaffere7089 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰማይ ክብር ያስገኝልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን 🙏🙏⚓⚓💒💒
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይማሥግን መምህራችን እግዚአብሔር ዘመቹሁን ያራዝምልን ቃለ ህይወት ይሥማልን ለእኛም የስማነው ብልባችን ይፅፍልን ፋጣሪ
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ እንኳን ኣብሮ አደረሰን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ✝️🙏✝️🙏✝️🙏⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@missymekonnen8719
@missymekonnen8719 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@jemaneshsisay9265
@jemaneshsisay9265 4 жыл бұрын
Kalr Hiwot Yasemalin. Yagelglot Zemenwon Yarzimilin I Amen Amen Amen!
@fekadutiruneh2394
@fekadutiruneh2394 4 жыл бұрын
ስለ ንስሃና ለካህን ምን ምን እንደሚነገር አስተምራለሁ ስላሉን አስተምሩን። እድሜ ይስጥልን
@Hopeisvisson
@Hopeisvisson 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nIXTmnWVmtqbirM
@elfneshmhari5449
@elfneshmhari5449 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet ysemalin...🤲🤲🤲
@user-bv2oh9tz1z
@user-bv2oh9tz1z 4 жыл бұрын
እግዛቤሄር መምህራቺንን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeherna
@helendebebe1268
@helendebebe1268 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memeher Dr Zebene
@merhawitbeyene5920
@merhawitbeyene5920 4 жыл бұрын
Amen amen amen kala hewat yasemalin
@adaada9733
@adaada9733 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን
@ferefere4327
@ferefere4327 4 жыл бұрын
አቤቱ በቸርነትህ ይቅርበለን በመንግስትህ አስበን አሜን።
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
የተዋህዶ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@bestofbest8742
@bestofbest8742 4 жыл бұрын
Amen amen amen memhrachin kale hiywt yasemalen rajim edemayisetlen
@wzsawzsa440
@wzsawzsa440 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@user-ji4rc9fq1r
@user-ji4rc9fq1r 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና የሰጥልን አባታችን
@saratamerat
@saratamerat 4 жыл бұрын
Amen keber mesegana le egezehabeher amelak yehun kale heyewet yasemalen
@wzsawzsa440
@wzsawzsa440 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ደካማ ነኝና አበርታኝ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን። መምህር የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ሲነግሩን በፍጥነት ስለሆነ ለመፃፍ ትንሽ እቸገራለሁ። ደጋግሜ ካልሰማሁት እባከዎት ሲሆን ሁለት ጊዜ ደግመሁ ብትነግሩን ካልሆነ ትንሽ በዝግታ እንድንፅፈው ብታወሱን ወይም ብትነግሩን ደስ ይለኛል ። የአገልግሎት ዘመንሁን ይባርክ ልብ ጤና ከእንጀራ ይስጥልን💚💛❤👃👃👃🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@user-we3kg4jf8t
@user-we3kg4jf8t 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@mizangezehan529
@mizangezehan529 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwet Yaseman Egzhaber Amilak Erejime Edeme Ketena Gare Yistelen
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
ኤልያስ በሰረገላ ወሰደው ደመና እንዴት እናቱ ልታርግ አትችልም በእውነት ድንግል ማርያም አርጋለች ::
@almightlord1579
@almightlord1579 4 жыл бұрын
አዎ አርጋለች
@ethioacat4641
@ethioacat4641 4 жыл бұрын
ለምን የአምላክ እናት ማረገረ እንደማትችል ብታስረጅን በሌላ በኩል አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ወዴት ነው የሚማልደው? የህንንም አክለሽ መልሽልን
@robelbekelch226
@robelbekelch226 3 жыл бұрын
Briktawite yimer eyesus kerstos amelak enji amalaj aydelem eshi meljawen be meder chersowal enante wengel atamaechu selmtsemhu naw enji
@sagalaney4676
@sagalaney4676 4 жыл бұрын
ኣሜን መምህራችን እግዚኣብሄር ይባርከህ እህትህ በኦርቶዶክስ ኤሬትራዊት
@sarhsarh3856
@sarhsarh3856 4 жыл бұрын
አሜን መምህራችንለመንግስቱ የበቃን ያድርገን
@boozoodubai862
@boozoodubai862 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን 💒💒💒💒😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️💚💛❤️
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እመ ብርሃን ድንግል፡ማርያም የሚጠላ የሚቃወም የዘንዶውን ራስ የወሰደ ብቻ ኖው
@GodisLove-iz5lm
@GodisLove-iz5lm 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@abebegtc7579
@abebegtc7579 4 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ልቦና ይስጠን
@genetbaraki200
@genetbaraki200 4 жыл бұрын
አሜን !ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን በአገልግሎት ያጽናልን ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ! እግዜር እርስዎን የመሰለ አስተማሪ ዝላዘጋጀልን ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን ! ለኛም ለምንሰማው በልባችን ጽላት ይጻፍልን !!!
@samiraaa9849
@samiraaa9849 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale ewhotine yasemalin memirachen
@zebnayethiopia8171
@zebnayethiopia8171 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ይስማልን ፣አሜን
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 жыл бұрын
ለአባታችን የህይወት ቃልን ያሰማልን እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ያምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ፫
@aberashalemu7750
@aberashalemu7750 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ofiikoof495
@ofiikoof495 4 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን
@fitsumabadi8359
@fitsumabadi8359 4 жыл бұрын
Amen amen Abona gale hiwet yesmalana
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@user-vf9tb9gb9i
@user-vf9tb9gb9i 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@user-em4mo3pw2o
@user-em4mo3pw2o 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛላችሁ
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመን ሁን ያርዝምልኝ
@ayalkbetayalkkifle4221
@ayalkbetayalkkifle4221 4 жыл бұрын
አሜን (3)አባታችን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብሎት።ጥዑም ትምህርት ነው👏👏👏👏📚📚📚📚📚📚❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@hcufjvuxy3805
@hcufjvuxy3805 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ እደ እርሶ ያሉ አባትቶች ያብዛልን
@user-gt2wz5vm5h
@user-gt2wz5vm5h 4 жыл бұрын
አሜን፣3፣ቃለሂወትያሰማልን፣መግስተሰማያትንያውርሰልን፣እረጅምእድሜይስጥልኝ
@amanlijgaberil6505
@amanlijgaberil6505 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን እንካን አደረሰን ቃል ህይወት ያሰማልን መ/ር
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@Fano44
@Fano44 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@user-fz8sf1mb6p
@user-fz8sf1mb6p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏💐💐💐
@user-qb2ib8ts6z
@user-qb2ib8ts6z 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ውድ ድንቅ አባታችን ሁሌም ተዋህዶ ልዩ ናት እግዚአብሔር ይመስገን
@almasneggaz2302
@almasneggaz2302 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርችን አሜን አሜን አሜን
@Dibekulu27
@Dibekulu27 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማለን እንኳን አብሮ አደረሰን
@kekebaby618
@kekebaby618 15 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@fikertkediere2703
@fikertkediere2703 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እንካን አብሮ አደረሰን
@ferefere4327
@ferefere4327 4 жыл бұрын
ሰላም መምራችን እንኳን አብሮ አደረሰን ለጌታችን እርገቱ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
@user-is8tz5rs4x
@user-is8tz5rs4x 4 жыл бұрын
ደስ እያለኝ እሰማለሁ እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጠኝ ልቤን ይከትልኝ አይኔን ያብራልኝ !! መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ!!
@muluabrha8601
@muluabrha8601 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@bettyreyes6190
@bettyreyes6190 4 жыл бұрын
መምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እመብርሀን ከነልጃ ትጠብቅህ
@user-ht5bl7bl9p
@user-ht5bl7bl9p 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን መምህራችን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
ቃለ ሕይውት ያሰማልን!!!
@mayakaleb5911
@mayakaleb5911 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ከመጣው መቅሰፍት ይሰውርልን
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን
@user-rb7ns7nv2o
@user-rb7ns7nv2o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን
@askalkahsay2874
@askalkahsay2874 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን
@bezateshome7798
@bezateshome7798 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።ቃለ ህይዎት የሰማልን ።።
@lidyaaraya4696
@lidyaaraya4696 4 жыл бұрын
amen amen kale hiwot yasemalen memiher
@nounaphones3020
@nounaphones3020 4 жыл бұрын
ቃለ/ሂወትን ያሰማልን አባታችን አሜን።
@youssefsaad8094
@youssefsaad8094 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mimimeshesha5981
@mimimeshesha5981 4 жыл бұрын
Kale hewote yasemalen
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አባታችን 🙏
@hiwettesfamikael1193
@hiwettesfamikael1193 4 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን
@AaaBbb-ts8dt
@AaaBbb-ts8dt 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@jetujulie1345
@jetujulie1345 4 жыл бұрын
Kali hiwote yasmalin memharchen edem ena tena yestot Amen Amen Amen 🙏
@user-qj8yq7fk1j
@user-qj8yq7fk1j 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@tsiontsion2408
@tsiontsion2408 4 жыл бұрын
Dr. Zebene, Thank you so much 🙏 we are so lucky to have a teacher like you. Delighted Orthodox Church ⛪
@astermoges2433
@astermoges2433 4 жыл бұрын
Amen amen
@user-ym5kq8rh6y
@user-ym5kq8rh6y 4 жыл бұрын
*ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ* *ብርቃችን መምህራችን አባታችን* *በዕድሜ በጽጋ ይጠብቅልን*
@astertsefaye4883
@astertsefaye4883 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kilewt yesemalen mehmerchen!!!..
@hanebelaynh5949
@hanebelaynh5949 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin mengiste semayat yawarisiln amen
@asnakechbekele8748
@asnakechbekele8748 4 жыл бұрын
Dr. Zebene Lemma we are so lucky to have you and we are all thankful. I have one question you are teaching us all the time everyday and this time is very difficult for our kids and if you can twice a week bible study’s in English version please and thank you.
@user-pn7ks8mc8e
@user-pn7ks8mc8e 4 жыл бұрын
ልጆቻቹን ለምን አማርኛ አታስተምሩም ?
@elsaelsapetros2221
@elsaelsapetros2221 3 жыл бұрын
Yes please please
@user-pj3vh1vx3i
@user-pj3vh1vx3i Жыл бұрын
አሜን(3)ቃለህይወት ያሠማልን
@mohha9977
@mohha9977 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@alfoahsony6239
@alfoahsony6239 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@shareresolomon7896
@shareresolomon7896 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማለን
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen enkune abero aderesen kaleyot yasemalen memereachen edeman tena yesterday yagelglote zemenchun yarzmlachu orthodox tewahedo lezelalem tenure💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏
@Yaru276
@Yaru276 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ !
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hammyyemariam7570
@hammyyemariam7570 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen memherachen Enquan Abro Aderesen. Thanks to Gos to have you
ክፍል ሦስት
1:11:47
GGBC Church
Рет қаралды 237
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 12 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 110 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 5 МЛН
አማላጅ ማነው
19:37
Zetewahedo Media - ዘ-ተዋህዶ ሚዲያ
Рет қаралды 807
🔴 New| እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:08:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 191 М.
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 12 МЛН