KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ተከሳሽ ሲሆኑ ክርክር የሚያካሂዱበት የስነ ስርዓት ሂደት
28:39
#EBC ችሎት - የተሳሳተ መረጃ በመስጠት ለታካሚ የማያድን መድሃኒት ይፈውሳል በሚል በማደናገርና በማጭበርበረ ክስ ላይ በቀረበ ችሎት
23:08
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
Сестра обхитрила!
00:17
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
በፍትሐ ብሄር ክስ ላይ የሚቀርቡ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች
Рет қаралды 11,666
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 12 М.
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Күн бұрын
Пікірлер: 38
@youtubeuser7684
2 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ።ለምትሠጡን ምክር በጣም የምንረካበትና ብዙ እውቀት የምንቀስምበት ፕሮግራም ስለሆነ እናመሠግናለን።
@menenhailesilasenegash3319
9 ай бұрын
ለምታቀርበው እድናቅ ለምታረገው ሑሉጥረትእድሜይስጥሕ ፈጣሪይጠብቅሕ ባለትዳር ሖነው ሢኖሩበት የነበረው ቤትያደኛው በውርስ የተገኘእና እዲሑም የመኖርያውማረጋገጫ ወራሽከእሕቱጋ ስሙየሠፈረሲሖን ባልናሚስቱ ፍችቢፈጽሙ አደናው ወገንቤቱይገባኛል ማለትይችላል
@leahlings7449
Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት
@rahelmesfin9989
3 жыл бұрын
Perfect explanation 🙏 Daniye !
@alemayehutsigie4166
Жыл бұрын
ውድ ዳንኤል በፍታብሔር ጉዳይ ስለመቃወሚያ የሰጠኸው ማብራሪያ ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን በ244 (1) መሠረት ማንኛውም ዓይነት መቃወሚያ መቅረብ አይችልም ወይስ መቃወሚያ የሚባሉት በ244(2) ስር የተዘረዘሩት ብቻ ናቸው
@lombebosolomon3225
Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት እያገኘን ነዉ.. ግን አንዳንድ ማብራርያዎችን ስትሰጥ አንቀፅ እየጠቀስክ ብታብራራ የበለጠ ግልፅ ይሆናል።
@TekleLegessw
7 ай бұрын
Betamnew yteredahuh danye nurlg
@serkalemtedla5632
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@NesredinAbdela-f5i
Жыл бұрын
ሠላም የተከበሩ የምክር አገልግሎት ፈልጌ ነበር ኮታክትህን
@seifuhuluka431
7 ай бұрын
Thank you Dani for your Detail Explanation and tution on the Subject.
@sisayeshetu7158
2 жыл бұрын
ye dmtsi mereja frd betu like El ichilal
@alemumesele4141
6 ай бұрын
አሪፍ ግንዛቤ ማስጨበጫ ነው። ቀጥልበት። ያለኝ አስተያየት ከአንቀጽ ጋር አስደግፈህ ማብራሪያ ብትሰጥ ጥሩ ነው። ምናልባት ፍቃድህ ከሆነ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ። አንድ ሰው ለክፍተኛ ትምህርት ስልጠና ዋስ የሆነለት ሰው ተመልሶ በላከው ተቋም አገልግሎቱ ባለመወጣቱ ክስ ተመስርቶበታል የዋሱ። ለትምህርት ስልጠና የተላከው ሰው ምንም እንኳን ወደ ላከው ተቋም ባይመለስም በሀገር ውስጥ ካለው ተመሳሳይ ተቋም እየሰራ ይግኛል። ስለዚህ ዋስ የትኮነለት ሰው ሀገር ውስጥ አለ። በተመሳሳይ ተቋም እየሰራም ይገኛል። ተከሳሹ በዚህ አኳሃን በምን መልኩ ለፍርድ ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ሊያቀርብ ይችላል? አመሰግናለው።
@asratchaka9940
Жыл бұрын
tankyou
@DawitShitaye
3 ай бұрын
በምትሰጣ የህግ ምክር በጣም ተጠቅሚያለሁኝ እድሜ ይስጥህ አንድ ጥያቄ ላስቸግር ሁከት ላልተካሰሱ ሰዎች ወይንም በክስ ላልሳተፈ ከሳሽ ለክሱ የመጀመሪያ መቃወሚያ መሆን ይችላል
@acfd6185
2 жыл бұрын
በድጋሚ የከሰሳብንን ሰው ላይ ፍርድ ቤቱ ምን አይነት ፍርድ ልሳጥ ይችላል
@noras9179
Жыл бұрын
ጠዥ
@sisayeshetu7158
2 жыл бұрын
likebel ichilal
@youtubeuser7684
2 жыл бұрын
በሊዝ እጣ የተገኘ ቦታ በሌላ ጎረቤት ተገፍቶ ቤት ቢገነባበት በፍርድ ቤት ቢከሠሥ ቦታው መልቀቅና የገነባውን ቤት ማሥፈረሥ ይቻላል?ለቦታውስ ግምት መሥጠት ቢያሥፈልግ በአሁኑ ዋጋ ማሥገመት ይቻላል?ወይሥ መጀመሪያ መሬቱ ከመንግሥት በተገኝበት ዋጋ ነው የሚተመነው?ማሥፈረስ ከተቻለሥ ከሳሽ በራሡ ድንበር 25ሣንቲም ገባ ብሎ የሠራ ሆኖ ተከሣሽ በከሣሽ በተወውዐቦታ ላይ ገባ ብሎ ቢገነባ የሚያፈርሠው ተከሣሽ ብቻ ነው?
@HanatafesseTedla-yu7ey
Жыл бұрын
ወንድሜ እባክክ ከብድርና ቁጠባ ተበድሬ ነበር መክፈል ባለመቻሌ ተከስሻለው መልስ ሰጠኝ
@HanatafesseTedla-yu7ey
Жыл бұрын
ምናልባት የመንግስ ብር ሰለሆነ የሚመጣብኝን ንገረኘ
@acfd6185
2 жыл бұрын
Intro video layi sound bazabigni
@AlemsegedSisay
2 жыл бұрын
በስረ ነገር ስልጣን ላይ የቀረበ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ውድቅ በተደረገ ጊዜ እና ውድቅ የተደረገበት ወገን ተጠቃሎ በሚሰጠው ውሳኔ ተጠቃሚ ከሆነ በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያው ላይ የሚኖረው የይግባኝ መብት እና ይርጋ ጊዜው አቆጣጠር? አንድ ተከራካሪ ወገን በስር ፍርድ ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያውን በስረ ነገር ስልጣን ላይ አቅርቦ ውድቅ በተደረገበት ጊዜ በፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ 323(1)(2) መሰረት በስልሳ ቀናት ውስጥ ፣በስራ ክርክር ከሆነ በሰላሳ ቀናት ውስጥ ይግባኝ ጠይቆ ውድቅ የተደረገበትን መቃወሚያ ካላሻረ ወይም ካላስለወጠ በዚሁ ጉዳይ የተሰጠው ውሳኔ የፀና እንደሚሆን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ውድቅ በተደረገው መቃወሚያ ላይ የሚቀርበው ይግባኝ በስረ ነገሩ ላይ ተጠቃሉ ውሳኔ እስከሚሰጥ ድረስ የማይቻል በመሆኑ በስረ ነገሩ ላይ በሚሰጠው ውሳኔ መቃወሚያው ውድቅ የተደረገበት ወገን ተጠቃሚ ቢሆን ይግባኝ መጠየቁ አላስፈላጊ ስለሚሆንበት በስር ፍርድ ቤቱ የተጠቃለለ የመጨረሻ ውሳኔ ተሸናፊ የሆነው ወገን የሚያቀርበውን ይግባኝ መጠበቅ ግድ ይለዋል?
@hanademse6559
5 ай бұрын
እኔ ምለው ሰው የገደለ እንዴት ነው ሚዳኘው ገዳዮ ተሰውሯል ቤተሰብ ጋ ምን አይነት እርምጃ እንውሰድ ባክህ የሆነ ነገር በለኝ ተቃጠልኩ በንዴት😢
@AmanualeAlemu-qd5td
7 ай бұрын
እባክህ መልስልኝ ክስ ከተስማ በኋላ ለብይን ተቀጥሮል እና በምሀል አዴስ ማስረጃ አገኝችለሁ እና ማስገባት እንዴት ነው ምችለው
@asegidkibret8967
2 жыл бұрын
አንድ ህጋዊ ወራሽ የውርስ የንብረት ክፍፍል በክስ ሲጠይቅ ተከሳሹ ቀርቦ ንብረቱን ሽጫለው ቢል ፍርድ ቤቱ ሽያጩን ያፀድቅለታል ? ወይስ ንብረቱን በመልኩ ያካፋላል
@higenbetegebarthelawpracti5247
2 жыл бұрын
ገዢው በቅን ልቦና ከገዛው የሽያጭ ውሉ የጸና ይሆናል። የሸጠው ሰው ግን ገንዘቡን ለባለድርሻው እንዲመልስ ይገደዳል።
@jemalsaid1589
7 ай бұрын
የቀረበው መቃወሚያ ፍርድ ቤቱ ካለፈው ይግባኝ አለው ወይ
@alexmaletteme8621
2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ በቀረበ መቃወሚያ ላይ ፍቤቱ በአንዱላይ ትዕዛዝ ቢሰጥ ለምሳሌ ከሳሽ የፍቤቱን ፈቃድ መጠየቅ ነበረበት ቢል ።ፍቤቱ ማስፈቀጃ እንዲቀርብ ትዕዛዝ ሰጠ ማስፈቀጃው ከነ ምክናያት ቀረበ ፍቤቱ የተከሳሽን አስተያየት ጽፈው ይቅረቡ ። ባለበት ቀን የተከሳሽ አስተያየት ለከክሱ ፈቃድ መሠጠት ወይም አለመሠጠት መወሰኛ እንዴት ይሆናል?
@AmanualeAlemu-qd5td
7 ай бұрын
ክስ ከተስማ በኋላ ነው ማስርጃ ያገኘሀው
@AmanualeAlemu-qd5td
7 ай бұрын
እባክህ መልስልኝ
@DerejeDebebe-cv7zr
8 ай бұрын
Art 6 lay yalehu hasab fird betu yerasun fird liyastekakil yeichileho mn aynet criteria lihamala nw
@alemayehutache1711
Жыл бұрын
programh astemarina teqami programh neaw lelalochm astemarina tenesashnet yemifetr program neaw!!!!!
@mesfinmulugeta7400
2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ግንዛቤ የሚፈጥር ፕሮግራም በመሆኑ ተጠናክሮ ይቀጥል። ጥያቄ ያለኝ:1 1ኛ. በወንጀል የተከሰሰና በይግባኝ ከክሱ ነጻ የተባለ ግለሰብ በተመሳሳይ ይዘት ክስ በፍትሐብሔር ሊጠየቅ ይገባል/አይገባም? 2ኛ. በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ በተሰጠ ብይን መነሻ ወደ ክርክር ሳይገባ ይግባኝ መጠየቅ ይቻላል/አይቻልም? አመሠግናለሁ።
@higenbetegebarthelawpracti5247
2 жыл бұрын
ሰላም፣ ፩/ በወንጀል የተከሰሰ ሰው በፍ/ብሔር ሊከሰስ ይችላል። የወንጀል ህግ ኃላፊነት እና የፍ/ብሔር ኃላፊነት የተለያየ ነውና ፪/ በመጀመሪያ መቃወሚያ ላይ ውድቅ የተደረገን አቤቱታ በይግባኝ መጠየቅ ይቻላል።
@yetnayetalmaw7651
3 жыл бұрын
Ene ye timehrte wase hogne wase yehonkute sew tefto eyasekayegne nw. Kiseme temsrtobegnal endet nw solve yemadergew.
@higenbetegebarthelawpracti5247
3 жыл бұрын
ሰላም የትናየት፣ ትክክለኛ ምክር ለመስጠት ዋስትና የገቡበትን ውል ማየት ያስፈልጋል። ሆኖም ግን ዋስ ተደራጊው ቢጠፋ ወይም መክፈል ባይችል ኃላፊነት እወስዳለው ብለው ፈርመው ከሆነ መጠየቅዎ ስለማይቀር ዋስ የገቡለትን ሰው ፈልገው ማግኘት ይኖርቦታል።
@lalatesema9529
4 ай бұрын
answer it on e-mail
@alemumesele4141
6 ай бұрын
አሪፍ ግንዛቤ ማስጨበጫ ነው። ቀጥልበት። ያለኝ አስተያየት ከአንቀጽ ጋር አስደግፈህ ማብራሪያ ብትሰጥ ጥሩ ነው። ምናልባት ፍቃድህ ከሆነ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ። አንድ ሰው ለክፍተኛ ትምህርት ስልጠና ዋስ የሆነለት ሰው ተመልሶ በላከው ተቋም አገልግሎቱ ባለመወጣቱ ክስ ተመስርቶበታል የዋሱ። ለትምህርት ስልጠና የተላከው ሰው ምንም እንኳን ወደ ላከው ተቋም ባይመለስም በሀገር ውስጥ ካለው ተመሳሳይ ተቋም እየሰራ ይግኛል። ስለዚህ ዋስ የትኮነለት ሰው ሀገር ውስጥ አለ። በተመሳሳይ ተቋም እየሰራም ይገኛል። ተከሳሹ በዚህ አኳሃን በምን መልኩ ለፍርድ ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ሊያቀርብ ይችላል? አመሰግናለው።
28:39
ተከሳሽ ሲሆኑ ክርክር የሚያካሂዱበት የስነ ስርዓት ሂደት
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Рет қаралды 20 М.
23:08
#EBC ችሎት - የተሳሳተ መረጃ በመስጠት ለታካሚ የማያድን መድሃኒት ይፈውሳል በሚል በማደናገርና በማጭበርበረ ክስ ላይ በቀረበ ችሎት
EBC
Рет қаралды 7 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
15:56
በወንጀል ክስ ላይ ልናቀርብ የምንችለው መቃወሚያዎች
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Рет қаралды 8 М.
20:45
የፍታብሔር ፍርድ አፈጻጸም ሂደት
Fana Television
Рет қаралды 7 М.
18:52
ይግባኝ ሲባል ምን ማለት ነው? #ዳኝነት
Fana Television
Рет қаралды 11 М.
23:31
ዳኝነት፡- የይግባኝ ስርዓት
Fana Television
Рет қаралды 12 М.
16:18
የፍርድ ቤት መጥሪያ ቢደርሶዎ ሊያስተውሏቸው የሚገቡ ነገሮች
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Рет қаралды 6 М.
25:09
የሰበር ሰሚ ችሎት ውሎ
Fana Television
Рет қаралды 4,6 М.
11:21
ዉርስ እንዴት ይጣራል?
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Рет қаралды 12 М.
4:46
ክስ በሚሰማበት ቀን ተጨማሪ ማስረጃ ማቅረብ የሚቻልበት አግባብ
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Рет қаралды 4,4 М.
18:39
የውርስ ችሎት ምንድን?
Fana Television
Рет қаралды 14 М.
25:40
የጥቅም ይገባኛል ክርክሮች እና ጉዳዩ እልባት እስኪያገኝ በፍርድ ቤቶች የሚተላለፈው እግድ- #ዳኝነት
Fana Television
Рет қаралды 8 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН