ዉርስ እንዴት ይጣራል?

  Рет қаралды 12,365

Higen Betegebar (The Law & Practice)

Higen Betegebar (The Law & Practice)

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@adefristaye3359
@adefristaye3359 Жыл бұрын
Thank you so much,Sir, but only one comment. That's, the beginig sound is ear piercing. Please try to lower the volume to align it with the volume of your kind voice. Thank you again!
@bizuneshergete3100
@bizuneshergete3100 3 жыл бұрын
በርታ.ወድማች.ማወቅ.ጥሩነዉ.ስታሳዉቀን ነገሮችን.አዉቀን.እንጋፈጣለን.እግዚሄር.ያበርታህ.
@democracypetros8193
@democracypetros8193 22 күн бұрын
very constructive
@tube-nf7dp
@tube-nf7dp 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትት ነው በርቱ
@GanjeloAnjelo
@GanjeloAnjelo 8 ай бұрын
አመሠግናለሁ ወንድሜ በስጦታ ለተሠጠ ውርስ ካርታ ላይ መካተት ይቻላል የኑዛዜዉ ሠነድ ወይም በዉልና ማስረጃ የተሠጠ ነዉ?
@dawitshitaye3819
@dawitshitaye3819 Жыл бұрын
ወንድሜ በምትሠጠው የህግ ግንዛቤ በጣም ጠቅሞኛል በርታልን ዛሬ ጥያቄ አለኝ ይኸውም ለኔ እንጀራ የሆነች በ1969 ተጋብታ በ1974 ተፋተለች አባቴ የፍቺ ወረቀቱ ባለማስገባቱ ካርታ ላይ ተሞላች አባቴ እያለ ለ35አመት ከሞተ ለ11 አመት ጥያቄ ሆነ ይገባኛል አላለችም የአባቴን ውርስ ጨርሼ በኔ ለማድረግ የሷን ስም እንዴት ማስነሳት ይቻላል?ንብረቱ አሁንም በኔ ስር ነው
@yordanoskebede1600
@yordanoskebede1600 2 жыл бұрын
ስለሰ ጠከንማብራሪያ እናመሠግናለን
@bizuneshergete3100
@bizuneshergete3100 3 жыл бұрын
አደኛ.ነኝ.እኳን.ደናመጡ.ጠቃ👍👍👍
@maragg6457
@maragg6457 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ትምህት ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@makitsegaye6177
@makitsegaye6177 2 жыл бұрын
ስልክ ብታስቀምጥልን
@yibralemmunier4693
@yibralemmunier4693 2 жыл бұрын
Thank you
@mikeyasshiferaw8337
@mikeyasshiferaw8337 Жыл бұрын
ውርስ ከተረጋገጠ በሗላ ካርታ ስም ምዞር የባንክ ገንዛብ ማውጣት ይቻላል ወይ ወይስ ውርስ ማጣራት ግዴታ ነው
@amantube4906
@amantube4906 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በርታልን ያልወለደች ሚስት ከ ሟች ሀብት እኩል መካፈል ነው ያለባት ??ሟች ግን የ ግል ልጆች አሉት ??
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 Жыл бұрын
ተከራካሪ ከሌለ የውርስ ማጣራት የግድ አስፈላጊ ነወይ?
@fasikafasika344
@fasikafasika344 2 жыл бұрын
አባቴ ወራሽነት ተከራክሮ ተወስኖለት ነበር ነገር ግን የዉሳኔ ግልባጭ በሰአቱ አልወሰደም ነበር ሳይወስድ በጣም ብዙ አመት ሆኖት አል አሁንላይ እጃችንላይ ምንም ዶክመንት የለንም ፍርድቤት ደግሞ የዉሳኔ ግልባጭ ይሰጠን ብለን ጠይቀን ነበር ነገር ግን ዴድፋይል ተብሎ ተወግዳል ነዉ እሚሉን ንብረቱ ግን በመንግስት እጅ ነዉ እሚገኘዉ
@birukamare2626
@birukamare2626 7 ай бұрын
ውርስ ሳይጣራ ሟች በህይወት እያለ የቤት ባለቤት ሳይሆን ያለምንም ሰነድ ማስረጃ ሟች አባቴ የዚ ቤት ባለቤት ነው እንዴት ሊባል ይችላል።
@EyayuWedeneh
@EyayuWedeneh Ай бұрын
Mindenew yemetaweraw heg sinore newa hige eko yelem ketefa koyeto yele
@elsabetberhanu643
@elsabetberhanu643 3 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ አባታችን እያለ ሰነድ አልባ ነበር ለዚህ ቦታው የተመዘገበ በአባታችነ ሰም ነው ለወንድማችን ካርታ እንዲወጣና እከራየ ገንዘቡን እንዲሰጥ ውክልና ሰጠነው ካርታውም አነተብሎወጣ አውን ግን ካደን ስንከሰው የኔ ና የሚስቴ ነው አለን ሚስቱም በሰጠነው ውክልና ተከራይታ ነበር እንዴት ባለቤት ልትሆን ትችላለች ፍርድቤቱስ ማስረጃ ሳያይ እንዴት ለሱ ይፈርዳል
@AklogGbreegizabher
@AklogGbreegizabher 7 ай бұрын
Good
@tsege9049
@tsege9049 3 жыл бұрын
ጠቃሚ ትምህርት ነዉ።የኔ ጥያቄ ግን በድርጅቴ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ከ 6 አመት በላይ የቆመ መኪና አለ መውረስ እችላለሁ?
@higenbetegebarthelawpracti5247
@higenbetegebarthelawpracti5247 3 жыл бұрын
እረ በፍጹም
@zaftube4305
@zaftube4305 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጠበቃ አንድ ጥያቄ አለኝ የውርስ ባለ መብት ለመሆነ የአመት ገደብ አለው እንዴ
@higenbetegebarthelawpracti5247
@higenbetegebarthelawpracti5247 3 жыл бұрын
ወራሽነትን በሶስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ካላረጋገጥን በይርጋ ይታገዳል። መብቱ ይቀራል ማለት ነው።
@zaftube4305
@zaftube4305 3 жыл бұрын
@@higenbetegebarthelawpracti5247 አመሰግናለሁ ክቡር ጠበቃ
@sablasa9914
@sablasa9914 2 жыл бұрын
እና ከሦስት አመት በኃላ መውረስ አይቻልም ማለት ነው?
@mekdesteshome2646
@mekdesteshome2646 3 жыл бұрын
K50% lela ybal nibret mist klijoch gar tikafelalech?
@higenbetegebarthelawpracti5247
@higenbetegebarthelawpracti5247 3 жыл бұрын
ሚስት ባልን አትወርስም። በጋብቻ ውስጥ የተፈራ ሀብትን የጋራ ስለሆነ 50% ታገኛለች። ከዛ ውጪ ምንአልባት ባል ተናዞላት ከሆነ ተጨማሪ ለማግኘት እድል ይኖራታል።
@hewannegash5626
@hewannegash5626 2 жыл бұрын
ጥያቄ ነበረኝ መልስ ትሰጠኛለህ?
@sefadinmohammed9811
@sefadinmohammed9811 Жыл бұрын
ያልወለደችው የአባቴ ምስት .36ዓመት አብሮ ነበሩ .ከሌላ የወለደው 3 ልጆች ከ1,4,6.አመታቸው ጀምረ አሳደገች .የሟች ልጆች ናቸው . .ልጆቹ እናታቸው ከአባታቸው በፊት የሞተችው ስሆኑ የልተወለደችው ስላ አሳደገችው እና ሟች ምስት ስለሆነችው ውርስ ኣላት ወይስ ?
@sablasa9914
@sablasa9914 2 жыл бұрын
ጠበቃ ጥያቄ ነበረኝ?
@ademhajii4897
@ademhajii4897 2 жыл бұрын
ከዚ በፊት ዉርሱ የተዛበ ወይም ያነሰበት መጠየቅ ይችላል ወይ
@ademhajii4897
@ademhajii4897 2 жыл бұрын
ያነሰዉን ለመጠየቅ እያሰበ በህመም ምኪናት ግማሹን ዎሰዶ ግማሽ የቀረበት መጠየቅ ይችላል ወይ
@jdjdheihdhjdjskskd6182
@jdjdheihdhjdjskskd6182 3 жыл бұрын
Enmsgnaln arif temrt naw
@lidiyaeyob6007
@lidiyaeyob6007 2 жыл бұрын
እደ እናት ያሳደገችኝ ሞታለች ግን 10 አመት የሞላው ኑዛዜ እኔ ማላቀው ሰው ይዞ መጥቶ ይገባኛል አለ እሷ ከሞተች 2አመት ሞልቷታል እኔ በቻይን አስታምሜ የቀበርኳት በፍርድ ቤት አስመሰክሬ ፍርድ ቤቱ ወስኖልኛል ኑዛዜ ይዞ የመጣው ሰው ይገባዋል?
@higenbetegebarthelawpracti5247
@higenbetegebarthelawpracti5247 2 жыл бұрын
፩/ ኑዛዜው በህግ የተቀመጠውን መስፈርት እንደሚያሟላ ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ኬላሟላ መቃወም ይቻላል። ፪/ ያሳደገችሽ እናትሽ በፍርድ ቤት ጉዲፈቻ ልጅ አድርጋሻለች? ፫/ ኑዛዜው ሙሉ ለሙሉ አንችን ከውርሱ ውጪ ያደርጋል?
@befekadubeyene928
@befekadubeyene928 2 жыл бұрын
ስለ ይርጋ ጥያቄ አለኝ ወራሽ የወራሽነት ዉሳኔ ሳያስወስኑ ሁለቱም ወገን 3 ዓመት ብያልፍባቸው በይርጋ ማን ይታገዳል ?
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 Жыл бұрын
አፈጻጸምላይችልተኛተሆኑስፍርድቤቱ
@FeteneAmanuel-ho9tb
@FeteneAmanuel-ho9tb Жыл бұрын
በርቱ ወንድሞች እየደርሰ ነው ማለት ተደራሽነት አለ ህግ
@Kiya-zw2hz
@Kiya-zw2hz 4 ай бұрын
ሞች በህይወት እያሉ በዙንብረት ሸጠዋልግን በውርስ አጣሪ ሲጣራ ባንኮችላይ መንም ገንዘብ እደሌለ ውርስ አጣሪው አስገብተዋል።አካውንታቸው ላይ ያለብር ወደማን ትራነስፈር እደተደረገ ማን ወጭጪ እዳደረገው የሚገልጽ ነገር የለም።ወርስአጣሪው ማጣረት የለበትም?
@parkNY45
@parkNY45 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዉርስ ሲጣራ ተጠሪ ሆኖ መቅረብ ምን ማለት ነው?
@biraneshiferaw3224
@biraneshiferaw3224 Жыл бұрын
ድምፁ አይሰማም
@mehrakonjo6500
@mehrakonjo6500 3 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን
@higenbetegebarthelawpracti5247
@higenbetegebarthelawpracti5247 3 жыл бұрын
0911413283
@AbelAbelax
@AbelAbelax 4 ай бұрын
የውርስ ሀብቱን ቀንሶ የሸጠ ካለስ በመንደርውል ካለስ ከዛም ከካደስ ሰውዬው መብት ይኖረዋልእዴ 1999 ዓ.ም ድጋሚ ተጠቃሚ ያደርገዋል ህግስ ምን ይላል የገዢውን ሀብት እደውርስ ሀብት አርገው መከፋፋል ይችላሉ ።እዴ በዚህ ሀሳብ ላይ ብትሰራበት የሚል ሀሳብ ስላለኝ ነው።
ይግባኝ ሲባል ምን ማለት ነው? #ዳኝነት
18:52
Fana Television
Рет қаралды 11 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 8 МЛН
ተከሳሽ ሲሆኑ ክርክር የሚያካሂዱበት የስነ ስርዓት ሂደት
28:39
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Рет қаралды 20 М.
ስለ ውርስ አፈጻጸም ህጉ ምን ይላል ?
5:42
Fana Television
Рет қаралды 2,1 М.
ውርስ አጣሪ ውርስን የሚያጣራበት ሂደት Ethiopian Law Higenbetegebar chilot
15:45
የውርስ ችሎት ምንድን?
18:39
Fana Television
Рет қаралды 14 М.
ስለ ውርስ ማወቅ የሚገቡን ጥቂት ምክሮች | Chilot | Ethiopian Law
7:33
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Рет қаралды 30 М.
የፍትሐ ብሄር ሕግ  የይርጋ ድንጋጌዎች
17:49
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Рет қаралды 21 М.