በተደጋጋሚ በአባቷ የምትደፈረው ልጅ እና እናቱ የምታሰቃየው ታዳጊ አስደንጋጭ ክስተት

  Рет қаралды 39,576

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 120
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 15 күн бұрын
ሰላም ውዴ በጣም ያሳቅቃል እንዴት ስሜት ይረብሻል ሌላው ብቀር አንች እንኳን ስለ ልጆች አስተዳደግና በአጠቃላይ ለቤተሰብ መልካም ምክሮችን መስጠት ከጀመርሽ ቀላል አመት አይደለም እና ወገኖቼ እንዴት ብሰረ ነው የምንሰማው ኤሬ ኤሬ እንዴትስ ሰው በዝህ ልክ ልባችን የደነደነው ወይ ፈጠሪ በክህን መረን በተለይ ስለ ሴቶች ለምደርስበቸውን ዘግናኝ ክፋቶች ውዴ ብስዬ በጣም የምትደነቅ ድንቅ እንስት ነሽ ጌታ አምላክ ይበርክሽ ተባረክ
@rediatzeleke7161
@rediatzeleke7161 10 күн бұрын
ምክርሽ በጣም አስተማሪ ነው። እግዜሀብሄር ያክብርሽ
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 11 күн бұрын
እውነት ብለሻል ብስሩ ለልጅ ፍቅር ለመስጠት ራስን መውደድና እግዚአብሔርን መፍራት ግድ ነው ወገን ይሰውረን እግዚአብሔር አምላክ። ምን አይነት ቀፋፊ ጊዜ ላይ ደረስን ጌታሆይ። ውስጤ አልቅሷል። ሁለቱም አረመኔዎች ናቸውና እግዚአብሔር ይፍረድባቸው። ኡፍፍፍ የዚህ ዘመን ትውልድ ይሆን አሳሩ የበዛው ወይስ ዱሮም የዚህ አይነት የተንሻፈፈ የልጅ አስተዳደግ ያለው? እውነት ነው ቆራጥ ውሳኔ ያስፈልጋል ከእልህ ነፃ ሆኖ ምኑንም እርግፍ አድርጎ በመተው ልጅን ብቻ ማሳደግ ና መንከባከብ ግድ ነው ወገን ❤❤❤❤❤❤
@ShemsyaAbdu
@ShemsyaAbdu 15 күн бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው በርች አመሰግናለሁ
@user-jk3vr3fj8i
@user-jk3vr3fj8i 14 күн бұрын
በትክክል በጣም ጥሩ ትምርት ነው
@azebg7176
@azebg7176 11 күн бұрын
ሰላም በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ የሚገርመኝ አገላለፅሽ በጣም እምሮ የሚገባ ነው እግዛብሔር ይጠብቅሽ እህቴ ።
@helenemso32
@helenemso32 14 күн бұрын
ተባረኪ እህቴ❤❤
@zahralama8064
@zahralama8064 14 күн бұрын
ምክርሽ ይናፍቀኛል በርቺ የሴት ጀግና ብዙ ነገር ተምራለው
@sofisofit3890
@sofisofit3890 15 күн бұрын
የድምፅ ጥራት ይስተካከል🙏
@HelenRegassa-e8y
@HelenRegassa-e8y 13 күн бұрын
እ/ር ይባርክሽ ትክክለኛ ምክር ነው እኔም ያደረኩት ይኬንን ነው ዛሬ ላይ የ12አመት ሴት ልድ ብቻዬ ነው የማሳድጋት።እናም ሁለታችንም ደስተኛ ነን።❤❤❤❤
@rahelyohannes4609
@rahelyohannes4609 15 күн бұрын
Dear Bisrat You are the best person please don’t stop this program 🙏
@emebetabiy334
@emebetabiy334 14 күн бұрын
ተባረኪ
@samueldriba8731
@samueldriba8731 4 күн бұрын
እውነት ነው በጣም ትልቅ ነገር ነው የነገርሽን የእውነት
@AyeleshAyeleshTemsgn
@AyeleshAyeleshTemsgn 14 күн бұрын
እናመሠግናለን አቺን ሳይ ኮፊደንሥ ይሠማኛል አይነሽ አኪም❤❤❤❤❤❤ ኑሪልኝ ሥወድሽ❤❤❤❤
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 15 күн бұрын
በትክክል
@aliyajilo7563
@aliyajilo7563 14 күн бұрын
Thanks
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 15 күн бұрын
እግዚኦ
@romangedeye9684
@romangedeye9684 15 күн бұрын
ይቺ እናት ስትሆን እንጀራ እናት የስው ጅብ ናት በጣም ያሳዝናል እንደዚህ አይነቱ ኩፉ ስው ማየት የፈለገው ይቸግራት በማማታት እሚገኝ ነገር አለ እግዚአብሔር የስጣትን ይቺ መቀጣት አለባት ሲጀመር ይሀ የሀበሻ ባህል መማታት መተው አለባቸው
@Aminaabdurahman-h5e
@Aminaabdurahman-h5e 14 күн бұрын
ምርጥ ምክር
@MaryoMichael
@MaryoMichael 15 күн бұрын
እግዚኦ😢😢መሀረነ❤❤
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm 15 күн бұрын
😢😢😢አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው ቃሉ አይድረስ ነው ሌላ ምን ይባላል ፈጣሪ ከዚህ ይጠብቅ😢😢
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 15 күн бұрын
ትክክል❤❤❤❤❤❤
@Bitaniya12
@Bitaniya12 15 күн бұрын
Sle hiwet tkklegna astemari program begugut new mtebkew Hule ❤
@SADISss-d7p
@SADISss-d7p 11 күн бұрын
ያረብከባድነዉአላህይጠብቀን
@ሳራ
@ሳራ 13 күн бұрын
😢😢የዘንድሮ አባቶች ያስፈራሉ😢
@HulaaKunema
@HulaaKunema 13 күн бұрын
ሴት ልጅ የልጇን አባት ከፈታች በዋላ ሌላ ወንድ እቤቷ ስታስገባ እሷንም ልጇንም አንድ ላይ እንደምጫወትባቸው ማወቅ አለባት ልጅ ብትሞት ለእናቷ አትናገርም ግዜ ግን ያወጠዋል ያኔ ግን የዘላሌም ፀፀት ይሆናል ። ከወለድሽ በዋላ ከሴት ልጅ ጋር የምትኖር ከሆንፈነ ወንድ ልጅ እበትሽ አታስገብይ ልጅሽን መጫወቻ ነው የምያደርው 100% የተረጋገጤ ነው ።
@MayoshaTa
@MayoshaTa 9 күн бұрын
አረ ወንድ ልጅም ካለን ከባድነዉ
@edentomas1244
@edentomas1244 15 күн бұрын
አንዳንድ ወላጆች አዕምሮቻው ጤናማ አይደለም በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
@MichaelMazengia-k1b
@MichaelMazengia-k1b 3 күн бұрын
በፍቅር ነው ምወድሽ❤
@ethiojago7171
@ethiojago7171 15 күн бұрын
ወላድ ወላድ ምን ይሻለናል የት እንደብቃቸው😢😢😢😢😢😢 አባት ወንድም የእንጄራ አባት አጎት ያጎት ልጅ ወዴት እንደብቃቸው😢😢😢
@user-jk3vr3fj8i
@user-jk3vr3fj8i 14 күн бұрын
እውነት ነው
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 14 күн бұрын
Dear Bisrat, I really think our Ethiopian parenta needs parenting education before they bring their children in this world. So touching!!! Thanks🎉🎉🎉
@elsateklay5454
@elsateklay5454 15 күн бұрын
ድህነት አይኑ ይጥፋ 😢😢😢😢😢
@user-jk3vr3fj8i
@user-jk3vr3fj8i 14 күн бұрын
ትክክል ፈጣሪ ይበርክሽ
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 11 күн бұрын
ምን ጉድ ነው እዚሁ እኛው ጉደኛ ሐገር ውስጥ ነው? የፈጣሪ ያለህ
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 14 күн бұрын
እግዝኦ የገዛ ልጁ ተደጋጋሚ የሚደፍር ምን ኣይነት ሠይጣን ነዉ😢ልጅዋን የምትነኽስ ወዳ ኣይደለችም ንሮ ነዊ
@mihretmerry8615
@mihretmerry8615 13 күн бұрын
ምናለ ከመዉለዴ በፊት ያንችን ምክር በሰማሁ🤔 ከማይረባ አባት ወልጃቸዉ ልጆቼ አባት አሳጧሀቸዉ በተሳሳተ ምርጫየ 😥
@YabutiNeja
@YabutiNeja 13 күн бұрын
እኔ የልጅቷ አልገባኝም አንዴ ከደፈራት ድጋሚ ለምን ትሄዳለች የአሁን ልጅ እኮ ገና በ7 አመቷ ሁሉን ጠንቅቃ ታውቃለች እንዴ ከ9 እስከ 13 አመት እየሄደች ትደፈራለች እንዴ ጉድ እኮ ነው የህፃኑ ግን ያሳዝናል እሷንም በደንብ መቅጣት ነበረ ቅጣቷ አነሰ
@MekdiT1921
@MekdiT1921 12 күн бұрын
የእኔም ጥያቄ ነበር ለምን ትሄዳለች
@azizamohammed575
@azizamohammed575 15 күн бұрын
Ms Bisrat Gemecho please don’t post your smile picture on horrible or tragic title videos. I just don’t think it’s appropriate. You may use your neutral face if you have to put your picture. It makes you look like you are heartless. I apologize if I miss spelled your name incorrect. I’m sorry I forgot to let you know I like the program it’s informative and gives me awareness.
@mimiregasa3313
@mimiregasa3313 15 күн бұрын
She a beautiful journalist knows better mind your business
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 15 күн бұрын
❤❤❤❤​@@mimiregasa3313
@azebhailuassefa3812
@azebhailuassefa3812 15 күн бұрын
That's exactly what I commented once, I don't think she reads comments
@azebhailuassefa3812
@azebhailuassefa3812 15 күн бұрын
​@@mimiregasa3313Aziza was not talking about beauty, read again her comment
@genethunde7549
@genethunde7549 14 күн бұрын
First read the comments​@@mimiregasa3313
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 15 күн бұрын
ታዲያ ለምን አባቷ ጋር ትሄዳለች አንዴ ከደፈራት በኋላ ደጋግማ መሄዷ ከፋ
@Hel-uz9fq
@Hel-uz9fq 12 күн бұрын
Tarikun alsemahm ende he threatens her sibal and in a child’s mind that’s scary
@SaSa-bi4tp
@SaSa-bi4tp 14 күн бұрын
ምንኛ ተፈረደበት በሉ 15አመት ሆ ሌላም ህፃናትን ዲፈሩ ብላችሁ ማበረታታት ይመስላል 15 አመት ብላችሁ ስታወሩ 😡😡በቃ የገደለ ይገደል የደፈረ ወሸላዉ ይቆረጥ የሰረቀም እጁ ይቆረጥ
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 9 күн бұрын
ንገሩኝ የሆነ ነገር ካለሽ ባሌቤቴ ንገሪኝ ብለቹ መናገር አለባቹ pls እገልሻለሁኝ ካለሽም ንገሪኝ ብሎ ልጆቻቹህን መጠየቅ በየቀኑ (ባሁኑ ሳዓት አባቶቹም እንጀራ አባቶኘችም መጠየቅ አለባቹ ልጆቻቹሁን
@WubitEthio
@WubitEthio 10 күн бұрын
ስጀመር አንዴ ከተደፈረች በድጋሚ ለምን ልታገኘው ሄደች ?
@rozabati3686
@rozabati3686 14 күн бұрын
በጣም በሳል ሰዉ ነሽ
@አድስህይወትዩቱብ
@አድስህይወትዩቱብ 15 күн бұрын
ጉዲ ነው ዘንድሮ😭😭😭😭😭
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 15 күн бұрын
One year is not enough for child abusing 😢😢😢
@EmushEmush-ti6fl
@EmushEmush-ti6fl 12 күн бұрын
Endew men ladrgesh yene wed ewnet lene mtaweri new yemeselegn hulet leb neberku gn zare meleshilgn zemensh yebarek yene wed እንደው ጥያቄ ነበረኝ ብስርዬ ልጠይቅሽ
@AsA-ko9ii
@AsA-ko9ii 15 күн бұрын
አረገድ😭😭😭
@foziyaahmed5080
@foziyaahmed5080 12 күн бұрын
Are afer tebla 😢😢😢
@qamariyanasir9492
@qamariyanasir9492 15 күн бұрын
Subahanal 😢
@yetm1026
@yetm1026 14 күн бұрын
የ5 አመት ልጅ ምግብ አልበላም ብሎ ይሄን ሁሉ ስቃይ 🙂‍↕️እሷ እራሷ ከተፈታች በኋላ የአይምሮ እክምና ያስፈልጋታል ። በዱላ የሚመጣ ለውጥ የለም ። ጉሮሯቸውን ሲያማቸው ምግብ አይወስዱም
@mahaletsaada3692
@mahaletsaada3692 11 күн бұрын
I cannot believe it they give to her only one year and a half that’s horrible
@helenarefaine7025
@helenarefaine7025 8 күн бұрын
Omg😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nejadnejad5891
@nejadnejad5891 15 күн бұрын
😢😢😢😢😢Ar uuufff
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 14 күн бұрын
የእንጀራ አባትዬው እንዴት እንዳሳዘነኝ ምንም በማያውቀው አስቀያሚ ክስ እስር ቤት መግባቱ ሳይኮሎጂው 😢
@ቀስተደመና-ተ2ጀ
@ቀስተደመና-ተ2ጀ 12 күн бұрын
አንዴ ከደፈራት በኋላ ድጋሚ ምትሄድበት ምክንያት አልገባኝም
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 15 күн бұрын
ምን ጉድ ነዉ : ህጻናት የት ይግቡ ወንዱ ደፋሪ ሴቷ እርኩስ ክፉ : እንደነዚህ አይነት ሴጣን: ሰዎች ሳይሆኑ ጀቦችን እግዚአብሔር ከምድር ያጥፋቸው እንጂ ምን ይባላል ። መፀለይ ብቻ ነው ።
@ruthruth297
@ruthruth297 12 күн бұрын
አስራ አምስት አመት ምንድነው ? ማለት ደፋሪ ሞት ነው ፍርዱ ካልሆነ ፍትህ የለም 😢
@merong-g6w
@merong-g6w 12 күн бұрын
ግን ይህ ሠዉኝ ከቱ ልጆቹ ምን ይማሩ ይሆን መቸም ያዩት ይሆ ናል.....ያለዝሙት ሌላ አይሠራምዴ😏😏😏
@astertafer4059
@astertafer4059 14 күн бұрын
😢😢😢
@tutuwak106
@tutuwak106 15 күн бұрын
Yemedefer hulu Ekaw Yekoret Yemetelu 😢😢😢😢😢😢
@ማርያም-ኰ7ጸ
@ማርያም-ኰ7ጸ 14 күн бұрын
እኔ የሁለት አመት ህፃን ልጅ ትቸ ነው ቸግሮኝ ስደት የመጣሁት ግን አሁን የማየውም የምሰማውም አልቻልኩም እንዴት አባቴ ልሁን ልጄ አልቻልኩም እንዳልሄድ ገና አራት ወሬ ነው ከመጣሁ እንዴት ሁሉን ትቸ ልግባ ልጄ ላሳድግ መላ በሉኝ አረ ኡኡኡኡ😭😭😭😭😭
@MayoshaTa
@MayoshaTa 9 күн бұрын
አይዞሽ ተረጋጊ ዉዴ ሁሉም ሰዉ አዉሬ ነዉ ማለት አይደለም ብዙ ጥሩ ሰዎች አሉ አንቺ ተረጋግተሽ ስራሽን ስሪ ❤❤
@ማርያም-ኰ7ጸ
@ማርያም-ኰ7ጸ 9 күн бұрын
@@MayoshaTa እሽ የኔ ውድ አመሰግናሎ
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 11 күн бұрын
Bisratye ewnetawun neew yetenagershiw
@zainabahmad3758
@zainabahmad3758 15 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭
@danafekere2765
@danafekere2765 2 күн бұрын
እሄ ስውዬ ግን በብዙ ግዜ አያቼዎሎ እንዴት ነው ድርማ ነው እንዴ
@HiwiHiwwi
@HiwiHiwwi 9 күн бұрын
ክላሲካሉ በጣም ይርብሻል መጨረስ ከበደኝ አስተካክሉ
@yemekenisamekaneyesusameze1569
@yemekenisamekaneyesusameze1569 15 күн бұрын
😢😢😢😢😢 Sayteykat wede mdr amttaw....😭😭😭
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 15 күн бұрын
ይች ሳይጣን ናት ፈጣሪ ይገሥፃት
@hayattameru644
@hayattameru644 12 күн бұрын
Isuwa lemin tixayiqewalech
@ethiopandj1470
@ethiopandj1470 15 күн бұрын
😥😥😥😥😥💔
@Etiopa
@Etiopa 14 күн бұрын
ከአንዴ በዋላ ለምን ትህዳለች???አልገባኝም
@tjomitekai325
@tjomitekai325 15 күн бұрын
😢
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 15 күн бұрын
ይህንን አባት በስቅላይ መቀጣት ነበር ሰይጣን።
@kiaehe6292
@kiaehe6292 14 күн бұрын
ውይ ኢትዮጵያ የነጩፋ መንፈስ አንቆራጠጠን እኮ
@MayoshaTa
@MayoshaTa 9 күн бұрын
የናንተ ደብተራ ዘንዶ የምታመልኩት ነዉ መአት ያመጣብን የአብዬን ወደ እምዬ
@Milo-ur7og
@Milo-ur7og 15 күн бұрын
በሽም አራማኔ እናት እግዛሃብሔር ይፍረድስህ አንቺን ክፉን 😭😭😭😭😭😭😭
@Samira-i9o1k
@Samira-i9o1k 12 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@wondwsengirma2699
@wondwsengirma2699 14 күн бұрын
መንፈስ አለባት ወዳ አይደለምምም ትፀልይ
@ישלםאיילין
@ישלםאיילין 14 күн бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@samueldriba8731
@samueldriba8731 4 күн бұрын
15 አመት ብቻ በፈጣሪ
@BiniamTesfaledet
@BiniamTesfaledet 14 күн бұрын
9 ወር እንደምትታሰር አጣርተሽ ብትዘግቢ ......
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 15 күн бұрын
ዮዮ ኣረ ይቀጡል
@HIBAAAHIBAA123
@HIBAAAHIBAA123 15 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮
@MulukentesefayeAtolema
@MulukentesefayeAtolema 15 күн бұрын
jebenate echema😢😢😢😢😢
@NajimiKalifa
@NajimiKalifa 11 күн бұрын
1 sitidefer lemin wede abatua bet tihedalech
@RuhtKifle
@RuhtKifle 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 15 күн бұрын
የነ ዮዮ ቀጣይ ፊልም
@qamariyanasir9492
@qamariyanasir9492 15 күн бұрын
Daima Ufi dese moo😭
@Alam-t7o
@Alam-t7o 14 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 11 күн бұрын
Biyatefa enkuwan lij endezih ayderegim lij lijinetu yemitawekew siyatefa neewandanid ethiopianoch lijochin meketket yiwdalu beshitegoch silehonu neew
@zeyenebahmed1494
@zeyenebahmed1494 15 күн бұрын
Geta hoye maren
@menberekinfe4944
@menberekinfe4944 4 күн бұрын
Liju enbayen ametawu
@addisaddis6158
@addisaddis6158 14 күн бұрын
ሰው እንዴት ዝምብሎ ተረት ተረት ያወራል?
@ምንአዲስ-ቀ5ሸ
@ምንአዲስ-ቀ5ሸ 7 күн бұрын
Sew endimarbet
@MuluDawudMuluDawud
@MuluDawudMuluDawud 15 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@saearh8656
@saearh8656 15 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💀💀💀💀💀💀💀💀
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 15 күн бұрын
Weyne 666 Amlaki Nat Egzio 😢😢
@RomanGoshu
@RomanGoshu 14 күн бұрын
1 amet bicha 😢😢😢😢
@zahralama8064
@zahralama8064 14 күн бұрын
ምክርሽ ይናፍቀኛል በርቺ የሴት ጀግና ብዙ ነገር ተምራለው
@MaryoMichael
@MaryoMichael 15 күн бұрын
ተባረኪ እህቴ❤❤
@ቤትይ
@ቤትይ 14 күн бұрын
😢😢😢
@MesretBoki
@MesretBoki 15 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭
@zamzamdxb6911
@zamzamdxb6911 15 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዮአዳ19 is live funny
ዮአዳ19
Рет қаралды 254
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 81 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 19 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
ሴት ደፍረሀል የተባለው የ9  ዓመቱ ህፃን
31:54
የፍቅረኛወን ማህፀን የሰፋው ወጣት
34:25
Sile HiwotTV
Рет қаралды 35 М.
የአዲስ አበባ ኑሮ ከምንምወደ ምንም
19:30
Ibex Movies
Рет қаралды 4,2 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 81 МЛН