ሰው ሁሉ የሚቀናበት የ 15 ዓመት ትዳሬ ሌላ ጉዱ ወጣ!የብቻ ልጄን ደፍሮ ፍቅር ይዟት ነበር!ጭራሽ ሲታሰር እሷ ተረበሸች

  Рет қаралды 12,804

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

ይህ የታፈነ ዕውነት ነው! የ 15 ዓመት ትዳሬን ሰው ሁሉ ይቀናበት ነበር! ኑሮን ለማሸነፍ አረብ አገር ስሄድ ከሱ የማትወለድ እና የአእምሮ ውስንነት ያለባት ልጄን ደፍሮ ምንም እንዳልተፈጠረ በማስመሰል ጭራሽ እሱ ሲታሰር እሷ ታለቅስ ነበር እና እወደዋለው አለች። ይህ ማስተማሪያ እንዲሆን እና የ አእምሮ ውስንነት ያለባቸው ልጆች ትኩረት እንዲሰጣቸው በማሰብ ነው ሚዲያ ላይ የወጣሁት!
This is a suppressed truth! Everyone was jealous of my 15-year marriage! When I went to an Arab country to earn a living, he dared my unborn and mentally retarded daughter to pretend that nothing had happened, and when he was arrested, she cried and said she loved him. I came out on the media thinking that this would be a lesson and that children with mental limitations should be given attention!
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 290
@bimeshimynegal2725
@bimeshimynegal2725 Сағат бұрын
አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ አንዳንድ ሴቶች ቢሆኑ የባሎቻቸውን ሚስጢር ይደብቃሉ !! ጀግና ነሽ !!
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Сағат бұрын
95% ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወንዶች በቃ ወደ ከብት ተቀየሩ ያማል በእውነት ለዛውም እንደዚህ አይነት ልጅን 😢😢😢
@weynuwababy4877
@weynuwababy4877 Сағат бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ ስንቶቹ እናቶች የባሎቻቸውን ብልግና ደብቀው የሚይዙ አሉ አንቺ ጀግና ነሽ
@segedkalkidan5453
@segedkalkidan5453 2 сағат бұрын
አንች ጀግና እናት ነሺ ጎሺ ለልጆዋ ሲል ተወጋ ነው አዳናቅሺ ነኛ
@OppoCell-n4i
@OppoCell-n4i Сағат бұрын
የአይምሮ ውስንነት ያለባቸው ልጆች የዋህ ናቸው
@frahiwotkassa6646
@frahiwotkassa6646 Сағат бұрын
እረባክሽ አንደኛዋንም እንዳይደፍርብሽ ይቅርብሽ እህት አለም ተቸግረሽም ቢሆን ልጆችሽን አንቺጋ አድርጊ የደፈራት ልጅም እኮ ልጁ ማለት ናት አሳድጉዋታል የልጆቹ እህት ናት ኮ ሚዲያ ብዙ ነገር እያሳየን ነው አባትዋ ነው አያደርገውም እንዳትይ
@meserettadesse7374
@meserettadesse7374 Сағат бұрын
አይ ፓስረር!! አገልጋይ !! እንደናንተ አይነት ፓስተር አሜን በሉ ስትሉ አሜን የሚሉት ያሳዝኑኛል😮
@ez5499
@ez5499 Сағат бұрын
😢
@freheywetlemma4948
@freheywetlemma4948 23 минут бұрын
ጳጳሱስ መነኩሴ ደፍሮ አስረግዞ በእሱ የያዘውን መስቅል ትሳለማላችሁ👀👂
@meba1792
@meba1792 12 минут бұрын
@@freheywetlemma4948 ከንቱ ለአጥያት አቻ ፍለጋ። አጋንት አይማኖት የለውም
@mesfinkassa4172
@mesfinkassa4172 8 минут бұрын
እንዲህ አይነት አስነዋሪ ተግባር ሼኩም ጳጳሱም ፓስተሩም ኢ አማኙም የሚፈጽዉ ሀጥያት ነዉ .... ፓስተሩ ይህን ድርጊት መፈጸሙ የፓስተሩን ነዉር እንጂ የአማኞችን ድክመት አያሳይም ....እዛኛዉ ቤት ሳለን ብዙ የምናዉቀዉ ችግር አለኮ ግን አድራጊዉ እንጂ ምእመኑን አይወክልም ብለን ዝም ብለናል ...አማኞች ነንና
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 2 сағат бұрын
የእኔ እህት በጣም ጀግና እነት ነሸ እግዛብሄር ይርዳሸ🙏🙏🙏
@zizimoha8064
@zizimoha8064 Сағат бұрын
በምን ጎበዝ እንደሆነች ወይም ፍላጎቷን ጠይቂና ሞያ ነገር ትማር
@ruthymeglas
@ruthymeglas 2 сағат бұрын
በቤተክርስትያን ስር መሽጋችሁ ሰው ራሱን እንዲጠላ ታደርጋላችሁ😢ምን መኣት ነው የወረደባት ይቺ ሀገር ግን
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Сағат бұрын
የሚያሳዝን ነው እናቃለን በሚለው ባስ ፈጣሪ ይድረስልን
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Сағат бұрын
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ አያደርግም እያሉ የሚከራከሩ ሰዎች 😭😭😭😭😭
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c Сағат бұрын
ፍርዱ ፍታዉ አይደለም መታሰር አለበት ፍትህ ለልጅሽ
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 2 сағат бұрын
በኢትዮጵያ ምድር ለሚከሰተውና እስከዛሬ ለተከሰተው ነውርና ግፍ ሁሉ ተጠያቂዎቹ ሁላችንም ኢትዮጵያውያን ነን ግፋችን በዝቷል እምነታችን ከአፍ የዘለለም አይደለም በዝሙትና በእርኩሰት ውስጣችን ተሞልቷል መፍትሄው ደግሞ ሁላችንም በየእምነታችን ንስሀ ገብተን ከእርኩሰት መንፃት አለብን በዚህ መጠን የሁሉም ኃይማኖት ምህራንና አገልጋዮች ሳይቀሩ ህፃናትን እየደፈሩ በነውር ረክሰው በእምነታችን እርግጠኛ እስከማንሆን የደረስንበት ምክንያት የሁላችንም ሀጥያት ስለሆነ ምንም በሀገሪቷ እና በጊዜ መፍረድ የለብንምና በደል ሀጥያታችንን እንተው በቃ ከክፉ ምግባር እንቆጠብ ካለዛ ግን የባሰ ነገር እያየን እየሰማን ለመኖር እንገደዳለን😢😢😢😢
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 2 сағат бұрын
ጀግና እናት ነሸ ነገር ግን አይዞሸ እንኳን የአንቺን የብቻ ልጅ እሷ ባትኖር ደግሞ የራሱን ልጅ ይደፍራል የራሱንም ልጅ ያስረገዘ እኮ አለ
@haiatibrahim3797
@haiatibrahim3797 Сағат бұрын
ከሱ ጋር ያሉ ልጃቸ ግን ሁሊ ጠይቅያቸዉ ምን እንደሚያረጋቸዉ አይታወቅም እና
@ሜና
@ሜና Сағат бұрын
እግዝዮ ማርና ክርስቶስ ምንአይነት ዘመን ላይነው ያለነው😢
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Сағат бұрын
ያ አላህ 😭💔 ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚሰራው ወንጀል የመሬት መንቀጥቀጥ ሲያንሰን ነው ማስጠንቀቂያ ተሰቶናል አይተናል በዚው ከቀጠለ ማለቃችን ነው 😢የሚያዛዝነው ምስኪኑ ፈጣሪውን የሚፈራውም አንድ ላይ መጠቃለሉ 😢 በጣም ያሳዝናል 😭
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Сағат бұрын
በጣም እግዝዬ ይቅር ይበለን መአቱን ሊያመጡብን ነው ይህን መሰቀል ነው ዉሻ 😢😢😢
@abebaakane9054
@abebaakane9054 26 минут бұрын
ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን!!!!!
@genetrede484
@genetrede484 Сағат бұрын
አቤት እግዚአብሔር ስንቱን ችሎአል እንዴት ልብ የሚሰብር ነገር ነው አሁንም ልጆችሽን እራስሽ ብታሳድጊ እላለሁ እንዴትአምነሽ ሰጠሽው ምንም ብትቸገሪ እራስሽ አሳድጊያቸው ከቻልሽ
@Girlskie
@Girlskie 20 минут бұрын
በጣም ጀግና ጥበበኛ እናት ነሽ ለ ልጅሽ መከታ ሁነሽ ለ ልጆችሽ አባት ልጆቼ ምን ይበላሉ ሳትይ ጥሩ አስተማሪ ነገሪ ነው የወሰንሽው ጅግና
@Demekech21
@Demekech21 33 минут бұрын
አይ የኢትዮጵያ ህግ...አንቺ ግን ጀግና እናት ነሽ አሁንም እግዚአብሔር ይረዳሽ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 34 минут бұрын
ሚድያ ላይ በማየው ጉድ ታማሚ ሆኛ ለሁ 😢😢
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 2 сағат бұрын
በህግ መጠየቅ አለበት 😢😢😢
@teshome7693
@teshome7693 10 минут бұрын
እግዚአብሔር ከሐጢያት ጋር ሕብረት የለውም ንሰሃ ይግባና ምረት ይጠይቅ ቤተሰቡንም
@AbelEdeglign
@AbelEdeglign 36 минут бұрын
እዉነት ጌታ አንተ ለስምህ ክብር ስትል ፍረድ
@jemo5716
@jemo5716 22 минут бұрын
አምኖን አልኩት ሠዉየዉ አምኖን ነዉ የገዛ እሕቱን የደፈረ ግን እግዚአብሔር አለዉ ቀን እግዚአብሔር አለዉ የበቀል ግዜ እግዚአብሔር አለዉ ዋጋ የሚከፍለዉ ። ልጅሽ ዉይይይይ አሣዘነችኝ የአእምሮ ዘገምተኛ መሖኗ ብቻ በዚያ ብቻ እግዚአብሔር ይፋረድላታል አይዞሽ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 сағат бұрын
ወይኔ ፈጣሪ ምኑ ከብት ነው ምስኪን ደግሞ ባለቤቴ ትያለሽ በለበል ይውረድበትና እሱን ብሎ ደግሞ ፓስተር ።
@meserettadesse7374
@meserettadesse7374 2 сағат бұрын
አይ ፓስተር!!!
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Сағат бұрын
አይ ፓሰተር ዳሰተር ነው ይሄ ውሻ😢😢😢
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ Минут бұрын
😢😢😢😢😢
@SenaitJira
@SenaitJira 40 минут бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ወይ ዘንድሮ
@kalቃል
@kalቃል Сағат бұрын
ሰውነቴ እየተቀጠቀጠ ነው የሰማውት ጌታ ሆይ ማን ነው የሚታመነው ለማነው ልጆችን ጥለን የምንሄደው 😢😢
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 48 минут бұрын
😢😢😢😢😢በጣም
@salehMohammed-jh5ui
@salehMohammed-jh5ui 2 сағат бұрын
ሴት ልጅ እያላችሁ ባል አታግቡ ሁልግዛ አንድ አይነት ሰተት ነው ምናየው
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 2 сағат бұрын
እውነት ነው እኔም ይሄንን ፈርቼ ነው በልጅነት የወለድኳትን ልጄን ለአስራሰባት አመት ብቻዬን እያሳደኳት ያለሁት በዚህ ዘመን ሰውን ማመን ከባድ ነው😢
@samharamen2584
@samharamen2584 Сағат бұрын
👸👑❤️🙏🏿​@@Hannagetaneh21Hanna
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Сағат бұрын
​@@Hannagetaneh21Hannaጎበዝ በርቺ❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Сағат бұрын
ጎበዝ ይሻልሻል በነፃነት ያለመሳቀቅ መኖር እያለ ❤
@tsehaydegaga8486
@tsehaydegaga8486 Сағат бұрын
የቅርብ ጊዜ ትውስታ እንዴት ባሌን አሳልፈሽ ሰጠሽ ብላ ልጆን ከቤት ያስወጣች ነበር አንች ግን ይቅር ብለሽው ጀግና ነሽ በርች ከእግዚ ጋር
@YttugfUudfhg
@YttugfUudfhg 2 сағат бұрын
አይ ጆሮ ሆዳሙ አይሰማ የለም ምንም ማለት አይቻልም ብቻ ልቦና ይስጠን እኔማ አንዳንድ ግዜ ይህ ግፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ብቻ ኮሜንት ለመፃፍ አልቻልኩም ብቻ ከባድ ነው
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Сағат бұрын
ፈጣሪ ምህረትን ያውርድልን በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ዶሮ የማይስማ የለ
@mimiworkugetachew3634
@mimiworkugetachew3634 Сағат бұрын
ማንም ተቀበለ አልተቀበለ ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ አንቺ ትክክለኛ ነገር ነው ያደረግሽው። እሱ ወደ ሲኦል ነው መንገዱን እያቃና ያለው የስራውን ይስጠው ።ልጆችሽን ይመልስልሽ ፈጣሪ ❤
@aminatahmed
@aminatahmed 2 сағат бұрын
እንደው ምናለ ኢትዮጵያዊ ባልሆንኩ የሄ አልበቃ ብሎ ማግባቴ መውለዴ 😢💔
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 2 сағат бұрын
እንኳንም ወለድሽ ልጆች የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው ነገርግን ልጆችሽን ለአምላክሽ በፍፁም ልብሽ ስጦታ ስጪ ከሰው ይልቅ የአምላክ ጥበቃ ይበልጣል
@AaBb-v6n
@AaBb-v6n Сағат бұрын
አይባልም እህት ሐጢያት ነው ፈጣሪ ባርኮሻል በትዳር በልጅ ሁሉም ወንዶች አንድ አደሉም
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Сағат бұрын
ያስብላል
@familyfirst2119
@familyfirst2119 37 минут бұрын
ውይ ናፍቂዬ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አዎ ትክክለኛ ታሪክ ነው አረ ከባድ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እሄንን ግፍ ህፃናት ላይ እሚያደርጉ ሰዎች
@ሞረሽወገኔ
@ሞረሽወገኔ 13 минут бұрын
እጅግ በጣም ብርቱ እናት ነሽ እግዚአብሔር በጎደለሽ ሁሉ ይሙላልሽ አይዞሽ
@mentameralemu
@mentameralemu 17 минут бұрын
በእዉነቱ በጣም ያሳዝናል አሁን ይሄ ምን ይባላል 😢😢😢😢 እረ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን ያማል😢😢😢
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 46 минут бұрын
ወይ ምስኪን ታዳጊ ምን አይነት የተረገመ ፍጥረት ነው? " በሬ ከአራጁ ይውላል። " የሚባለው እንዲህ አይነቱ ነው። ይሄ ከዚህ በላይ ቢቆይ ልጁንም መድፈሩ አይቀርም ነበር። እናትየው ግን በጣም ጎበዝ ነሽ። እግዚአብሄር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ። እባክሽ አጠገባችሁ ዝር እንዳይል አድርጊ።
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 14 минут бұрын
ልጅሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ አይምሮዋ እንዳይበላሽ ጠብቂያት አንቺም በርቺ
@meheratmatiku8053
@meheratmatiku8053 Сағат бұрын
ይህ የሶዶማዊ ፓስተር ጌታ ይፈርዳል ምን አይነት አይምሮ ቢኖረነው ድንጋይ ልብ ይዞ ነው የሚያገለግለው በእሱ የተገለገላችሁ መንፈሱን አሸጋግሮባቸዋል ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ አምላክ ከአንቺ ጋር ነው
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Сағат бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ ማረን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ham1260
@ham1260 3 минут бұрын
Very strong mother. May Allah protect you and your family.
@edenandom5654
@edenandom5654 58 минут бұрын
You are super mom ,be strong and your children are blessed to have you
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 11 минут бұрын
ስንቱን ጨፍጭፋሎ አገልግሎት እያለ😢😢😢
@tirsettshay4074
@tirsettshay4074 2 сағат бұрын
Libam gobez set 👏👏👏 tilik timirt new abetu yikir belen 😢
@megbesisay3719
@megbesisay3719 2 сағат бұрын
ወይ ፖስተር ሁለት ጥቃት ነው የፈጸመው በህግ መጠየቅ ይገባል
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 2 сағат бұрын
ጴንጤዎቹ ቢሆኑ የስድብ መአት ነበር የሚያወርዱት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 2 сағат бұрын
በሁሉም አለ ዝም ብለሽ ወደ ሀይማኖት አትሩጭ ባለፈው አስረግዘው አላቅም ያሉት ተረሳሽ መነቁሴ​@@kidestmulunrh3279
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 Сағат бұрын
​@@kidestmulunrh3279ተው የሰድብ ነገስታትማ አሉ ባሉበት
@meditube1065
@meditube1065 3 сағат бұрын
እስኪ እናዳምጥ😢
@nefisa17
@nefisa17 32 минут бұрын
You are amazing mother we need to speak up for our children’s safety
@mogesraya
@mogesraya 2 сағат бұрын
ኧረ አሁንስ የባሰ እንጂ የተሻለ የማይሰማበት ግዜ
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 2 сағат бұрын
አይ የጌታሰው ገና ጉዳቸው ይወጣል
@Angela_436
@Angela_436 2 сағат бұрын
ጉዳቸው ይወጣል?የእናንተስ?በቃ ዘላቹ የፕሮቴስታንቱን ውድቀት መፈለግ ማነፍነፍ ፥አታገኙንም እሱ ደግሞ ስም ብቻ ሊሆን ይችላል እኛን አይወክልም ፥ሲቀጥል በጣም ብዙ እውነተኛ የጌታ ሰዎች አሉ አሉ አሉ ።በአንድ ሰው መባለግ ዘላቹ ብዙሀኑ ላይ ፍጢጥ አትበሉ አለቀ
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 2 сағат бұрын
ኦርቶዶክስ ቤት አይብስም? በድግምት በመተት በመጠጥ! ሁሉም ቤት እሳት አለ! ጣታችሁን ወደራሳችሁ መልሱ!
@mesfinkassa4172
@mesfinkassa4172 2 сағат бұрын
አንድ አማኝ በዚህ አይነት አስነዋሪ ተግባር ፈጸመ ማለት አማኝን ሁሉ ልታጠለሹ የምትመጡ ሰዎች ትገርሙላችሁ .... እዛኛዉ ቤት ነበርን እኮ ብዙ የምናዉቀዉ አለ መተቻቸቱን አቁመን እንደዚህ አይነት አስነዋሪ ተግባርን ማዉገዝ ይሻላል ጭቃ መቀባባቱ ግን ለማንም አይበጅም
@meserettadesse7374
@meserettadesse7374 2 сағат бұрын
ፓስተሮች ሴቶችን ፈጃችሁ እኮ!! ለዛውም የአይምሮ ውስን እድገት ያለባትን!! አይ ፓ ስ ተ ር!!
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 Сағат бұрын
የምን ጉድ ? የራሷ እያረራባት የሰው ታማስላለች አሉ
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c Сағат бұрын
እኔን የሚገርመኝ ልጅ የተደፈረባቸዉ እናቶች ሁሉ ከጉዳታዉ በተጨማሪ ህብረተሰቡ የሚያሳዱዱት ነገርስ ባለፈዉ በኢቤስ የትግራይ ተወላጆች ሶስት ልጃገረዶች በእንጀራ አባቶታቸዉ የተደፈሩት እንዴት እንዳሳደዶቸዉ ሲነገሩ ሰምቻለሁ በእዉነት ያማል
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Сағат бұрын
እናቶች ልጆች ካላችሁ ሌላ ባል አታግቡ ዘመኑ ከፍቷል።።።
@Angela_436
@Angela_436 2 сағат бұрын
በምን ስሌት ነው?የአይምሮ ውስንነት ያለባትን ልጅ ለእንጀራ አባት ጥለሽ የምትሄጂው?እኔ በበኩሌ በጣም ነው ያናደድሽኝ ፥አንቺም ተጠያቂ ነሽ ኤጭ አቦ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Сағат бұрын
Atfredu 😢😢😢😢😢
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 сағат бұрын
ለሀውላወላ ቅወተኢላቢላህ ታዳ ይሔ ሁሉ ወንጀል እየተፈፀመ ለጆሮ የሚዘገንን ነገር በአላህ እዝነት ነው እንጂ መሬት መንቀጥቀጥ መንሸራተት ሢያንሰን ነው የአላህ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 2 сағат бұрын
ይገርማል ሰው ገሎ ህፃን ስድስት አመት አይ ኢትዮጲያ 😢😢😢😢
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 сағат бұрын
አቤት ጌታ ሆይ እባክህ ታረቀን እንደው ምን አይነት ዘመን ነው 😢
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 46 минут бұрын
ልጆችሽን ካንቺ ጋር ብታደርጊ ጥሩ ነው ምንም እንኳ ልጆቹ ቢሆኑም ያስፈራል ሌላ ጉዳት እንዳይሆንብሽ እህቴ
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 2 сағат бұрын
አንቺ ግን ምን አይነት ሰው ነሽ ሴቷን አሁንም ትልኪያለሸ ይሄ ሰውዬ እራሱን መቆጣጠር ስለማይችል የራሱን ልጅም ከመድፈር አይመለስም ችግር እኮ ያልፋል ተቸግረሸ ለምን አታሳድጊም
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Сағат бұрын
Ayzosh Fetari yerdash ❤❤
@AsmeenAsmarh
@AsmeenAsmarh Сағат бұрын
አሁንም ከሱየተወለዴችን እዳይደፍራት😢😢
@abebaakane9054
@abebaakane9054 52 минут бұрын
ወይ ጊዜ ማንን ማመን ይቻላል ወዮ! አረ እግዚአብሔር ይታረቀን!
@Zelalem000
@Zelalem000 Сағат бұрын
በል እንግዲህ ፓስተርዬ ናና ቃልህን ስጥ ካልመጣህ ያው እንደ ፓስተር ትዝትው በሰራከው ስራ እየኮራህ ህዝብን እያጭበረበርክ ኑር❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Сағат бұрын
አይቀርም አይኑን አውጥቶ ርአይ ታይቶኝ ነው እንዳይል በቃ ዳሰተሮች በእየሱሰ እየነገዳቹ ህዝቡ ላይ ቁማር ኧር ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን ነውርኛ ውሻ ነው ባሌ አትበይ እህቴ ዉሻው በዬው
@eatcucumberwell6818
@eatcucumberwell6818 2 сағат бұрын
አይ የኢትዮጵያ ህግ እኮ ይገርማል: ያልደፈረ 3 አመት ታስሮ: ይሄ ሁሉ አመት ሲጫወትባት የነበረ 11 አመት ያሳፍራል:
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 34 минут бұрын
አፈር ይስበላው አሜን
@ቡራቅ-ረ5ጠ
@ቡራቅ-ረ5ጠ 3 сағат бұрын
ጉድ በል ጆረአችን የማያድገዉ ይሄን ጉድ ስለሚሰማነዉ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 сағат бұрын
ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ እያልቅም ተነግሮ፣የሳይኮ መፅሐፍን እያነበበ እሱ ራሱ ሳይኮ ነው😢
@jemo5716
@jemo5716 28 минут бұрын
የሐገሬ ሠወ እንዳትቆጡኝ አገር ቤት አሉ በተለይ በጣም አቆላምጦ አታሎ አሉ ቅቤ የሚቀቡ በተለየ ልጆቹ ያልሖኑ የገዛ ልጆቹም የሖኑ አሉ የሚደፍሩ ።።ካሜራ ገዝታችሑ ደብቃችሑ ተከታተሉ ።አለ ድብቅ ካሜራ ገዝቶ ደብቆ መከታተል ።።ከይቅርታ ጋር በአሑኑ ግዜ እግዚአብሔር መፍራት የለ በድፍረት ነዉ ሠዉ የሚኖር።። ካ ሜ ራ ግዙዙዙዙዙ
@JosephJesus-w5c
@JosephJesus-w5c Сағат бұрын
ኸረ ጌታ ሆይ ምን ያልሰማነው አለ? ኸረ በቃን!ኡኡኡኡኡኡኡኡ ወደ የት እንሂድ? ባይወልዳትም እኮ ልጁ ናት።
@mengistutena5164
@mengistutena5164 2 сағат бұрын
ልጆችሽን ሰተሽው እንዴት ነው ያመንሽው ሴቷን ያለመድፈር ምን ማረጋገጫ አለው አሁንም ስህተት ተሰርቷል እህቴ አስቢበት
@Zainab-t9h
@Zainab-t9h 33 минут бұрын
ይኸንን እየሰማሁማ እንደት ነው ሌላ ባል አግብቼ የምኖረው ከልጄ ጋ ሂወቴን አጣጥማለሁ እንጂ
@Lore9072
@Lore9072 2 сағат бұрын
እኔ አልሰማውም። ሰውዬው ማንነቱን ግለጡት። ወንዱነቱን አስወግዱት። እግዚአብሄር ይገስፀው ክፉ።
@BrukGetaneh
@BrukGetaneh Сағат бұрын
ፓስተር የለም ቀሲስ መነኩሴ ወይ ጳጳስ ሁሉ ስጋ ለባሽ፣ ሀጢአተ አዳም ወራሽ ፀጋው ከላገኘው ምህረት ካልበዛለት ደካማ ነውና የአዳም ሁሉ ፍጥረት፣ አትፍረድ በማንም ብትችል ፀልይለት።
@lhaile1499
@lhaile1499 Сағат бұрын
እግዚኦ እግዚኦ ምህረት ያደርግልን አቤቱ ማረንንን
@seble851
@seble851 54 минут бұрын
ምን እይነት ዘመን ደርስን ውይ ፓስተር
@tsigeredasenbete4234
@tsigeredasenbete4234 Минут бұрын
ጀግና እናት ተባረኪ🙏🙏🙏
@Martaethio363
@Martaethio363 2 сағат бұрын
በየሱስ ስም የ ዓለም መጨረሻ አጥያታችን በዛ በውነት ሰይጣኒዝም ገብቶአል አገራችን 😢 በ ሌላው አጥያት እፃን አዋቂ አረጋውያን አብረን እንከፍላለን መሬት መንቀጥቀጡ ወጣቱ ያለ እድሜው መቀጠፉ እፃናት መጥፋታቸው የዚ ሁሉ ሰበብ ነው ፈጣሪ ለ ንፁሃን ስትል በቃ በለን 😢
@ZebibaKedir-eq4pe
@ZebibaKedir-eq4pe 45 минут бұрын
ጎሽ ለልጆ ስትል የምትባይ ጀግና ሴት ነሽ 👸💪👌
@mominahussien7980
@mominahussien7980 2 сағат бұрын
You are amazing!Hero mom
@jordans9533
@jordans9533 2 сағат бұрын
Come on !! እንደ እናት ሆኜ ሳስበው የአይምሮ ውስንነት ልጅ ከእንጀራአባት ጋ ጥሎ አረብ ሃገር መሄድ???? የቱንም ያህል ቢቸግርሽ ሴት ልጅሽን ለሷ እኮ ይሄ ሰውዬ ባእድ ነው እና አንቺ ነሽ ልጅሽን ያስደፈርሽው።እኔ ልንገርሽ ልጆቼን ወንድ ንድማቸውን አላምንም አባታቸውም አባት ስለሆነ ብቻ እንጂ በልጆች ሁሉም ጥርጣሬ ውስጥ ናቸው ።የአይምሮ ውስንነት ልጆች የናት ከለላ ያስፈልጋቸዋል አሁንም ለማንም አትተያት ማንንም አትመኚ እባክሽ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Сағат бұрын
አይ ፍርድ ነው የሀይማኖት ሀባት ነው አዋቂ ነው መልካም ስው ነው ብለሽ ያመንሽው ስው ከባድ ነው ፈጣሪ ይድረስልን
@abebaakane9054
@abebaakane9054 49 минут бұрын
አረ አይጣል ነው ሰውዬው አገልጋይ ነው አለች እንዴት ትጠርጥር ሰው መስሏት ነው!
@asmarino1520
@asmarino1520 Сағат бұрын
Ye Martin Luther haymanot yeteketelu betam yasaznal😢😢😢😢😢
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 3 сағат бұрын
2 ጉዳት የኔ እናት እንዴት ተቋቁመሽው ይሆን? ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵዊያን ግን ምንድነው የሆነው ?
@nonenone3420
@nonenone3420 3 сағат бұрын
Because off Amhara people Ethiopia 🇪🇹 we going to the hell
@nonenone3420
@nonenone3420 2 сағат бұрын
Nothing happened to her she came to begging money 💵
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 2 сағат бұрын
None ማለት ምንም ወይም ባዶ ማለት አይደል ስምን መልዐክ ያወጣዋል አሉ​@@nonenone3420
@tirsettshay4074
@tirsettshay4074 2 сағат бұрын
@@nonenone3420belijochk bebetesebik yidres
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet Сағат бұрын
Very sad Eko btam btam 😢😢😢😢😢.
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 сағат бұрын
ወዮ አሁንስ የምንሰማው ነገር ከመክበዱ ሌላ እየዘገነነ መጣ ምን ጉድ ነው የሰው ልጂ እንዴት ወደ እንሰሳ ይቀየራል ሰው የተባልነው እኮ ከ እንሰሳ ስለምንሻል ነበር እንዴት የሰው ልጂ በዚህ መልኩ ወርዶ እንሰሳ ይሆናል ኧረ አላህ ከይሩን ቀን አምጣልን
@Zelalem000
@Zelalem000 Сағат бұрын
እናትዬ ሀጥያቱን አዝረክርከሽ ምህረት ምናምን ትያለሽ እንዴ
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ለብዙሀኑ ትምህርት ነው
@Demekech21
@Demekech21 56 минут бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድበት
@NicIvym
@NicIvym 2 сағат бұрын
መናፍቃን የማይቆጠር አጋንት አለባቸው እባካቹ ተጠንቀቁ አይደለም ሚስቱን የአምላክን እናት የካዱ ናቸዉ ለምንም አይነት ዝምድና አይሆኑም አንቺም ተመለሺ መናፍቃን ከሆንሽ ተመለሺ ኦርቶዶክስ ንፁ ናት ነይ ወደሒወት
@Angela_436
@Angela_436 2 сағат бұрын
ኮተታም መንፈስ !ኦርቶዶክስ?ኧረ ፡እስቲ በሀጥያት መጨመላለቅ የማን ይበልጣል?አብረን እኮ ነው የምንኖረው ምነው መላክ መላክ ተጫወታቹ፡ ፓስተር ተብየው እኛን አይወክልም እናንተም እሱም ጦሳችንን መናፍቅ?ፐፐፐ ዝባዝንኪያም ፡
@alemayeh
@alemayeh Сағат бұрын
ሀሀሀሀሀ ማነው መነኩሰዋን ያስረገዛት ለዛውም ገዳም ውስጥ ዝምታ አይሻልም
@pesefor8707
@pesefor8707 Сағат бұрын
"Yekom yemimesilew endayiwedik yitenkeke" yilal ye EGIZABIHER KALI wendime hayimanotegna bemehon ke yetignawim neger medan mamilet ayichalem yelibona ayineh yikefetileh Amen.....
@MisraEbrahim-t4m
@MisraEbrahim-t4m Сағат бұрын
Eneko migermegn menafik man nw! Eyesus geta nw bilen eko minaminew!
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 Сағат бұрын
ምነው የዚህ ነውር ሲነገር አብዛኛው ኦርቶዶክስ የሜትሰጡት አስተያየት ጉዳዩ ለምን ተጋለጠ የሚል አይነት ነው። እኔ ልንገርሽ የጓደኛዬ እህት ገዳም ሄዳ እዛባሉ አባት ተደፍራ የደረሰባትን ስቃይ እሺ ነዚህን ምንትያለሽ?
@AddisKassa-g9h
@AddisKassa-g9h 2 сағат бұрын
በጣም ያሳዝናል አንቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከባድ ነው
@genethunde7549
@genethunde7549 Сағат бұрын
ይገርማል አይምሮ ውስንነት ያለባቸው ልጆች በተለየ በወላጆቻቸው እንክብካቤን የሚፈልጉ ናቸው እንኳን ተመትተው አረብ አገር ሊኬድ መጀመሪያ ከእሷ መለየት አልነበረበሽም ሲቀጥል ጎዳና ላይ ያለውን ሰው ማመስገን አለብሽ በእሱ ምክንያት ነው የባልሽን ጉድ ያወቅሽው አንቺ ጎዳና የሚኖረው ለእንደዚህ ያለ ነገር የሚታሰብ አይደለም ያስፈራል አልሽ አውሬው ግን ጉያሽ ውስጥ ነበር በነገራችን ላይ ጎዳና ላይ የሚኖሩ በጣም ብዙ ጥሩ ሰዎች አሉ ጎዳና ላይ የሚኖሩ ሰዎችን እንደ ሌባ እና ደፋሪ አርገን ማሰብ ጥሩ አይደለም የጎዳና ልጆች ፍቅር ናቸው ልጆቻችሁን ቤት ውስጥ ካሉ ቅርብ አውሬዎች ጠብቁ
@jemo5716
@jemo5716 7 минут бұрын
የሡን የወለድሽለትን ልጆችም አሥመርምሪ አሥመርምሪያቸዉ እነሡንም ደፍሯል ።።።።
@SenaitJira
@SenaitJira 8 минут бұрын
ጎበዝ ጀግና ነሽ በርቺ ፈጣሪ ካንቺም ከልጆችሽ ጋር ይሁን
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 2 сағат бұрын
ሲጀመር ፓስተርም ሰው ሲቀጥል ቃሉውን እጂ ሰውን አትመኑው አትስሙ
@OppoCell-n4i
@OppoCell-n4i 57 минут бұрын
ደሞ ጎበዝ ናት
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 сағат бұрын
ሰውዬው ፎቶው ይታይ ፓስተር ሆኖ እንዲህ ከሰራ:: እንኳን እንጀራ አባት ለአባትም የደረሰችን ልጅ አትተዉ ይባላል ይሄ መጋለጥ አለበት:: እረ ተዉ ልጆች ወልዳችሁ ትታችሁ አትሰደዱ በችግርም ቢሆን አብረዋችሁ ይኑሩ እናንተ ብር ስትሉ ልጆቹ ምን እንደሚያገኛቸው አታውቁም የገዛ ቤተሰብ ነው እንዲህ የሚጎዳቸው ሴቷንም ወንዱንም ፍቅርም ይፈልጋሉ ፍቅራችሁን አተው ትልቅ ሆነው ብታገኟቸው ምን ይጠቅማችሗል ይሄ የአረብ ጉዞ ከተጀመረ ወዲህ ትውልድ ተጎድቷል ተበላሽቷል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Сағат бұрын
ወይ ፓስተር በጣም ያሳዝናል የዚች ሚስኪን ሂይወት አላሺቶ እኔ ኑፁሁነኝ ማለት፡ያማል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Сағат бұрын
እግዝዬ እግዝዬ ይቅር በለን አይ ጴንጤ በቃ ፓሰተር ነብይ እያሉ የሰው ህይወትና ንብርት ማበላሸት ሆነ ሰራቹ 😢😢😢😢
@buzunashdadhi4143
@buzunashdadhi4143 Сағат бұрын
Andi sewu emnatun ayiwekilm ene phenxe adelawum gin manim emnat wust balage ale paster kes shek hulu kudus nacho melat adelam yesewun lij emnatu enji simu ayenorm
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Сағат бұрын
ስው ሁሉ ፍጽም አይደለም ፓስተርም ቢሆን ስው ነው ስጋ ለባሽ
@MohammedHassen-p4x
@MohammedHassen-p4x 2 сағат бұрын
አይ የግዚያቤር ሰው 🤔 የአይምሮ እድገት ውስንነት ያለባትን ልጅ እራሷን መከላከል በማትችልበት ሁኔታ እንደ አባት ከጥቃት ሊጠብቃት ሲገባ ይህን አይነት ጥቃት ሊያደርስባት አይገባም ነበር። በሀይማኖተኛ ሽፋን ስንት አይነት ሰይጣን የሆኑ ሰዎች እንዳሉ ማሳያው ይህ ይህ ታሪክ ነው‼️
@meserettadesse7374
@meserettadesse7374 2 сағат бұрын
ሰውዬው እኮ ፓስተር ነው!!😂
@hareg5262
@hareg5262 Сағат бұрын
እጅግ ግሩም ነገር ነው ያደረግሽው:: ግን ብችግር ምክንያት በተለይ ሴት ልጅሽን መስጠትሽ ትልቅ ስህተት ነው:: በሌላው አለም የልጆችን ምስል እንኩዋን በማየት የግል ፍላጎታቸውን ሲያሳዩ በህግ ልጆች ካሉበት አካባቢ እንዲርቁና ክትትል እንዲደረግባቸው ይደረጋል:: አሁንም ቢሆን ሲሆን ሁለቱንም ካሆነ ሴቱዋን ልጅሽን ብትቸገሪም መውሰድ አለብሽ::
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Сағат бұрын
ኢች ኢትዮጵያ ምድር ሰንቱን ጕድ ችላለች እግዞኦ 😢
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 2 сағат бұрын
መውለድ ብቻ አይደለም ልጆቻቹንም በሥረአት አሣድጉ የልጆቻቹን ነገ አታሠናክሉ
@mimit4032
@mimit4032 Сағат бұрын
Crazy 😂😂😂
መሬት እየቧጠጥኩ ለመንኩት::ባለ ታሪክ አቢ ክፍል 2
1:04:40
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 8 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 129 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 49 МЛН
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
Smart Cat 😢❤️🐈 #cat #cats
0:18
COSEFNASTYA SHORTS
Рет қаралды 42 МЛН
КОГДА НАКРОШИЛ НА ПОЛ #shorts
0:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 2 МЛН
鱿鱼游戏:123木头人#short #angel #clown
0:56
Super Beauty team
Рет қаралды 57 МЛН
Обхитрил учителя и сильно пожалел!
0:19
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 899 М.