በትዳር ሂወታችን የሳለፍነው ከባድ ፈተና

  Рет қаралды 13,001

Remla lemma

Remla lemma

2 ай бұрын

Пікірлер: 191
@fasikatube9475
@fasikatube9475 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላየህ ልጆቻቹን ለቁም ነገር ያብቃላቹ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 ай бұрын
ፋሢካየ የኔ ውድ እህት አንቺንም ከነልጆችሽ ከትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ የኔጠንካራ
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 2 ай бұрын
ፋስካየ ጀግና ነሺ አንችም❤❤❤
@user-er5fw9nz3b
@user-er5fw9nz3b 2 ай бұрын
ጠፍሽ
@kabetube
@kabetube 2 ай бұрын
አህለን ፋሱ
@kabetube
@kabetube 2 ай бұрын
ጠፋሺ
@njate
@njate 2 ай бұрын
እስኪ እረምላን ወደ 100እናስደባት🎉🎉🎉🎉🎉
@EmaHewotiy
@EmaHewotiy 2 ай бұрын
እኔ በ3 ስልክ ሰብ አድርጊያታለሁ
@EmaHewotiy
@EmaHewotiy 2 ай бұрын
ኧረ አይባልም ካልተመቸሽ አለማያት ነው ለሰው ጥሩ ነገር እንሰብ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ የኔ ልዪ🎉
@MmMm-se1zx
@MmMm-se1zx 2 ай бұрын
አላህ ላላገባነው ጥሩትዳር ይስጠን ያርብ ዛሬስ ስደትም ሰለቸኝ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@lubaba355
@lubaba355 2 ай бұрын
የባል ደግነቱ ባታወራ ሚስቱ ትላለች አያቴ መቻልን ያድለን በስደት ያለነው ውድ እህቶቼ የተረጋጋ ኑሮ አላህ ይስጠን ያረብ
@kerimatube6237
@kerimatube6237 2 ай бұрын
አላህ በትዳራችሁ ደስታን ያድላችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው እስኪ በነካ እጃችሁ ትዳር በስደት እና በኢትዩ ያለውን ልዩነት እይታችሁን ብታካፍሉን እንዲሁም ልጂ አስተዳደግ ላይ ያላችሁን ተሞክሮ ብታካፍሉን ብዙ ልጆች በስደት ወልደው ይሉኩና የሚያሳድገው ቤተሰብ ነው ያደግሞ በልጂ እና በቤተስብ ላይ ተፀኖ አይኖረውም ጥቅም እና ጉዳቱ ከናንተ አንፃር ምን ይመስላል
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪስን ማሬ🎉
@djgdfvdfjh574
@djgdfvdfjh574 2 ай бұрын
እውነትሽን ነው እረምላየ በርግዝና እና አራስ ቤት እሚያስከፍ ወንድ መቸም አይረሳም
@user-pr4wf4eh4v
@user-pr4wf4eh4v 2 ай бұрын
እውነት ነው
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@user-uv1wl5cn4q
@user-uv1wl5cn4q Ай бұрын
ርምላ ትልቅ ጥያቄ ያነሳሽው ሴት ልጅ ስታርገዝ ብለሽ ለወንዶች የብራራሽው ነገር ከወለድች ብሃላ አትርሳም ያልሽው. ነገር. ያጎቴ ልጅ ነች በትዳር13 አመታቸው ደስ ይሚሉ ጥንዶች ናቸው በርግዝናው ወቅት ስልክ ዝግቶባት ልጅ ጎርምሶ እሶ ሁል ጊዜ ትጨቀጭቀዋለች ከአንድየ ሁለት ጊዜ ወርቅ ገዝቶ ይቅርታ ያላት እሶ ግን መርሳት አልቻለችም እኔ ስስቅባት ቆይ ህመሙ ይገባሻል ትለኛለች
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d 2 ай бұрын
አላህ በትዳራችሁ የምትደሰቱ ልጆቻችሁም አላህን ፈሪ ሰውን አክባሪ ያድርግላችሁ የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጠን ጉሉ አሚንንን
@user-xs7jq1qf9p
@user-xs7jq1qf9p 2 ай бұрын
አሚን ሁቢ
@AskAsk-iy4ql
@AskAsk-iy4ql 2 ай бұрын
ማሻአላህ ❤🎉🎉🎉🎉 እሚገርም ነዉ የምጥ ነገር ሲነሳ እኔም እንዳቺነኝ ማንም ሰዉ ተከትሎኝ ሄዶ እድጨነቅ ስለማልፈልግ ማንንም አላስከትልም❤
@user-fj1vb8lp1x
@user-fj1vb8lp1x 2 ай бұрын
ርምላየ ጎበዝ ነሽ ማሽአላህ ደሞ ሁሌ ልጂ ነሽ አራት ልጂ የወለደች አመስልም ጀግኒት በርች ጠንክሪ ሲጀመር ሀቢብ ካንች ውጭ አያይም ምን አቶ ካንች ጎበዝ ነሽ ቆንጂየ ነሽ ወልደሽለታል እሱም አያስበውም በጣም ነው እሚወድሽ ሲያይሽ በስስት ነው እናትሽ ደሞ ጀግና ናቸው በችግርሽ ግዜ ቤታቸውን ሽጠው ከጎንሽ የሆኑ የኔ ሩህ ሩህ እናት በቅርብ ኢትዩ እመጣለሁ አለባብሰሽ ፏአርገሽ 😂😂😂ከባል ትልኪኛለሽ
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 2 ай бұрын
ማሻአላሕ 4ልጆች አሏት ማሻአላሕ አላሕ ያሣድግላት
@ZaharaMengasha
@ZaharaMengasha 2 ай бұрын
😅
@user-ds3wr6vz3c
@user-ds3wr6vz3c 2 ай бұрын
ስለ ሁለተኛ ሚስት የሰጠችው ሀሳብ ገንቢ ነው ሰአዲ ረሚሊ ደሞ ግልፀን ነው ያወራሽው ቅናትን መቋቃም አልችልም አለች
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ የኔ ውዲ
@semiramohaned
@semiramohaned 2 ай бұрын
ማሺአላህ የኔ እንቁዋች ደስ የሚልና አንገብጋቢ ዉይይት or ትምህርት ነው አላህ ይጠብቃቺሁ በርቱ
@neimatube5439
@neimatube5439 2 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ዉብ ዉድ እህቶች ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነዉ የናተም ምክር ወዳቂ የለዉም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ot4mu3ll5c
@user-ot4mu3ll5c 2 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አይለያችሁ ያረብ ትዳርኮ ምርጫ አይደለም የአላህ ስጦታ ነው እናም አልሃምዱሊላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 2 ай бұрын
አሜን
@lubabatube7975
@lubabatube7975 2 ай бұрын
ዛሬ ያነሳችሁት ሀሳብ ማሻአላህ ረምሊይ የቅናትን መቋቋም አልችልም አልሺ እውነት ነው እኔም አልችልም ግን አልከለክልም ብቻ አላህ ሙሉ ኢማን ይሥጠን
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 ай бұрын
የኔ ሁለት እንቁ ጠንካራ ሴቶች መሸአላህ አላህ ረጅም እድሜ ጤና ኢማን እና ልጆቻችሁንም ሷሊህ ይወፍቃችሁ❤❤❤❤
@user-gc9xt6xm8r
@user-gc9xt6xm8r Ай бұрын
ወላሒ ሥታምሩኝ. ላላሕ ብየእወድቹሕአለሑ. አላሕይጠብቃቹሕ 🌹🌹ትዳራቹሕንም አላሕ እንደምፈልጉት አይነት ይሑንላቹሕ
@hawaebrhaim
@hawaebrhaim 2 ай бұрын
ሰአድና ረምሊ የኔ ውቦች ስታምሩ እርጋታችሁ የትዳር ህይወታቼው በጣም ደስ የሚል ህይወት መሸአላህ እኔም ከናንተ ተምሬአለሁኝ ከስደት ስመለስ እናንተ ጋር እገናኛለሁኝ ብየ አስባለሁኝ
@aminaseid6821
@aminaseid6821 2 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ተረጋግታችሁ ጥሩ ሃሳብ ነው ያነሳችሁት ስለ ትዳርም ሰለ እርግዝናም ያነሳችሁት ሃሳብ።🙏🙏
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 2 ай бұрын
እኔስ ሁለተኛም አልፈልግም ከዛም እራሴን እጠብቃለሁ ሁለተኛ እዳያመጣ ግን ካመጣ ላሽ እላለሁ በቅናት ልገብገብ እዴ ማሻአላህህህ❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል አላህ ሁሌም በፍቅር ኑሩ ሁላችሁም ለኛም ፍቅሩን ይወፍቀን ❤❤
@user-el9sm9im9l
@user-el9sm9im9l Ай бұрын
ሰአዳ ስሬስናት ብስቅም ፊትሽ አይፈታም እረምላ መብረትብያት ስትስቅ ፈድሻብያታለሁ ለማንኛውም እወዳችኋለሁ ጠካራሴት ናችሁ ስራወዳድ አላህይገዛችሁ❤
@tube3507
@tube3507 2 ай бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ 15 አመት በትዳር መታደል ነው ሀቢብቲ ውዴታ እስከጀነት ✍️ሰአዲና አሊም ውዴታ እስከጀነት ምርጦች
@uruxhg8177
@uruxhg8177 Ай бұрын
ለኛም ኣላህ ይስጠን
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 2 ай бұрын
ወይኔ እረምላየ እኔም ነኝ ስንቱ አለፈ በስደት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@EsheteTafese-re6mf
@EsheteTafese-re6mf Ай бұрын
ቁጭ ስት እግር መደረብ ማወዛወዝ ይለምዳል እረምላ ደግሞ ታወዛወዣለሽ ስለዚህ እንደ ወንድምነት እመክርሻለሁ
@abudullaabudulla5586
@abudullaabudulla5586 2 ай бұрын
ረምልዬ አች በትዳርሽ ዙሪያ አስተሳሰብሽ እደኔነሽ ብዬአስባለሁ👍👍ተመችተሽኛል
@user-gs6kz9hn9d
@user-gs6kz9hn9d 2 ай бұрын
ረሚሊ የኔ ፍልቅልቅ አላህ ይጠብቅሺ የኔ ጂግና
@zemuyeyimer3772
@zemuyeyimer3772 2 ай бұрын
እውነት ነው ሴት ልጅ መሰራት አለባት ስታገባም ረምላ እንዳለችው የስራ ሰው ማግባት አለባችሁ
@JeurJ3jed
@JeurJ3jed 2 ай бұрын
የሰው ሀገር ስልችት ምርር ያላችሁ አላህ የማታ እጀራ የሰጠነ ያረቢ የኔውዶይ ጓደኝነታችሁ ን አላህ ያጠክርላችሁ
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml 2 ай бұрын
እንዳልጨልል እልሽ 😅ካች ሌላ አይፈልግም እድለኛ ናቸው የናተ ባሎች ያገሬ ልጆች
@jdjjjd2369
@jdjjjd2369 2 ай бұрын
ወላሒ ከደየ በላይ አይደረግም እጅ ቢደረግ እኳን መቶ ከዛም በላይ ባደረግናት እኔ እሷ ከለቀቀች ሥራኳ ብሆን እድቆጥር ከፍቸ ነው የምተወው
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q 2 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉ስወዳችሑ አላሕ ይጠብቃችሑ ትክክል ነሽ እረምሊ አርግዘን ወልደን የተበደልነው እደት ይረሳል እኔ እሮመዳ ሲመጣ ይቅር እላለሑ ድዋ አደርጋለሑ ግን እደምንም ትዝ ይለኛል ግን አልሐምዱሊላ ስርቸ አግኝቻለሑ ልጆቸም እያደጉልኝ ነው ደመወዞቸ ኡረተል አይኔ ❤❤❤እረምሊ የወሮኢሎ ልጂ ጓደኛየን አራሽን ፈልጊልኝ ከሚላ የሱፍ እሕቷ ሰአዳ የሱፍ መሰረት ነኝ ከራያ ቆቦ ስወዳችሑ ባላችሑበት ሰላም ሑኑ❤❤❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 ай бұрын
Thanks
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 ай бұрын
ረምልዬ ሰአድዬ የኔውቦች ሁለታችሁንም ውድድድድ❤❤
@uruxhg8177
@uruxhg8177 Ай бұрын
ማሻኣላህ❤❤❤
@sadasada6552
@sadasada6552 2 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤
@fatumaendris3492
@fatumaendris3492 2 ай бұрын
የኔ ውዶች እኔም እንደናተ ነኝ በባሌ አልደራደርም የኔ ምርጦች እወዳችኋለሁ ❤❤❤
@user-bk5xq7xh4u
@user-bk5xq7xh4u 2 ай бұрын
ماشاءالله ❤❤❤❤
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 2 ай бұрын
ረምልዬ ስወድሽ አልበበስሺም 1 ደኘ ሁሌ ሰፈ የለ ነው ምትለብሽው🎉🎉🎉🎉
@zainabzainab8309
@zainabzainab8309 2 ай бұрын
መሸአላህ ተባርክ አላህ 🎉🎉
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወይኔ አረምልየ በጣም ደብሮኝ ነበር ወላሂ እደት እዳሳቅሽኝ ቅናትን መቋቋም አልችልም አልሽና መልሰሽ አችዉ አወ አወ ስትይ አሳቅሽኝ እኔም አልችል እድች እስኪ ያግባት ባረብ ቤት ኒቃብ ለብሽ ተቃጥየ ባመጣሁት ገዘብ ቢያገባ አንላቀቅም የነሱን ጎደሎ ሸፍነን እየኖርን😭 የባል መዳኒቱ ባታወራ ሚስቱ
@FatimaFatima-ft4es
@FatimaFatima-ft4es 2 ай бұрын
ማሻላህ የዛሬዉማ ላይክ ያሰጣል👌
@DfGh-xt8ns
@DfGh-xt8ns 2 ай бұрын
ማሻአላህህህ🎉🎉🎉🎉
@ziadaa9446
@ziadaa9446 2 ай бұрын
ማሻአ አላህ
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 2 ай бұрын
እረምላየ ሰአድ ጎበዞች ናችሁ
@user-fo8ln7hl7c
@user-fo8ln7hl7c 2 ай бұрын
Yes❤❤❤❤
@HYATarge
@HYATarge 2 ай бұрын
እረምሊ አገላለፅ 👌👌👌👌ስወድሽ
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 2 ай бұрын
ረምሊኮ ገና ልጃገረድ ነው የምትመስለው. ወላሂ❤
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj 2 ай бұрын
ርምላየ ጀናነሽ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 2 ай бұрын
እኔ ስምንት አመቴ ካገባሁ እስካሁን ልጅ ሳልወልድ ዱኒያን ሳሯሩጥ አሁን መውለድ ስፈልግ እቢ አለኝ /ዘገየብኝ 😢 አይ ዱኒያ
@Topg-dx8im
@Topg-dx8im Ай бұрын
Allah yesetesho
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 2 ай бұрын
ማሻአላህ አይለያችሁ❤❤❤❤❤ማሻአለህ
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 2 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@faizakuku1371
@faizakuku1371 Ай бұрын
ማሻአላህ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 2 ай бұрын
እራምሊ ወላሂ በሳቅ ገደልሽኝ መኪና ቤት ቅብጥርሴ የሚባለው መስፈርት አያዋጣም ገንዘብ ጤዛ ነውየሰው ልጅ የመስራት ፍላጎት ካለው ሰርቶ ያገኛል
@user-jr4vf9cr1k
@user-jr4vf9cr1k 2 ай бұрын
መሻአላህሱሱእናእሙ
@sophiaseid6508
@sophiaseid6508 2 ай бұрын
Ramli lik nashe.enam endazaw nag
@umnyehya175
@umnyehya175 2 ай бұрын
እረምላየ ሰወድሽ
@user-bf3xn9nb1y
@user-bf3xn9nb1y 2 ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤❤❤
@user-dt1mm2rx4s
@user-dt1mm2rx4s 2 ай бұрын
ማሻአላስታምሩእህቶቸ❤❤❤❤❤❤
@user-yr9pe7vs2l
@user-yr9pe7vs2l 2 ай бұрын
እዉነት
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w 2 ай бұрын
እርምሊ ምርጥ ሚሥት ባልሺኮ ታዲሎ
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju Ай бұрын
እኔእራሱ፡ነፍሰጡርሁኘ፡የሰራኝን፡አሁን፡አልደግምአለኝ፡ሁለተኛ፡ማርገዝሳስብ፡፡የሳጊዜው፡ጠባችን፡ደስይላል፡ፀቡን፡እራሴነኝ፡እማነሳግን፡እሱከኔብሶ፡ይናደዳል
@fatiafatia5481
@fatiafatia5481 2 ай бұрын
መሸአለህ❤❤❤❤
@user-pd4rk7nx8r
@user-pd4rk7nx8r 2 ай бұрын
ምርጥ አገላለጥነው
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 2 ай бұрын
ونعم باالله العلي العظيم
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 2 ай бұрын
እኔም ካገባሁ 10አመቴግን ትዳሬንና ሀይወቴን በሥዴትነወ የምገፋወ 😢 ልጀም አልወለደኩ ያወ ሥዴትአልሞላእያለኝ እየሄደኩእየመጣሁነወ እና ትዳሬን አጣጥሞ ሣልኖረ በሥዴት አለሁ 😢😢አብረወኝ ያጠቡት ወልደዋል እኔገናነኝ እና እሥኪ ያሥበሸወ ተሣከቶ በሠላምከባልሸ ያገናኘሸ በሉኝ ሥዴት ደክክምብሎኛል😢😢
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 2 ай бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ አላህ ያሳካልን
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l 2 ай бұрын
እኔም
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 2 ай бұрын
@@user-mr4mc4uk4y አሚንንንማማዬ
@emumuhmdbntsaide
@emumuhmdbntsaide 2 ай бұрын
እኔም እንዳንቺው ነኝ ግን ልጆች አሉኝ አልሃምዱሊላህ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 2 ай бұрын
@@emumuhmdbntsaide አሏህያሣደግልሸማማ
@saydaahmed993
@saydaahmed993 2 ай бұрын
Remliye yene emanega wddddddddd❤
@fatimahhasan7008
@fatimahhasan7008 2 ай бұрын
ሰላምነው
@user-cq2ku2ph2r
@user-cq2ku2ph2r 2 ай бұрын
mashi aeloh wulet marochi.
@kemsie
@kemsie 2 ай бұрын
ሰአዲ፡ፍሪ የኛ ሀገር ወዱች፡2/3/4ድረስነውየሚገቡት
@user-lu9eb3il7d
@user-lu9eb3il7d 2 ай бұрын
አላህ ያዝልቅላች እሰከ ጀነትል ፍረድሰ ሁሉም ሴት ጋ የሚታይ ነው ሀሳብው የሁሉም ትዳር የራሱ የሆነ ችግር አለው ትልቁ አላህየሚወድው ነወ የሚፍትነው
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉
@gjih6230
@gjih6230 Ай бұрын
@user-sw5my7ds7p
@user-sw5my7ds7p 2 ай бұрын
አይይይይ ረምሊ ቅነት አልችልም አለላችም😂😂😂😂
@njate
@njate 2 ай бұрын
አሰላም አለይኩም እረምላዬ❤❤❤❤
@maymoona2094
@maymoona2094 Ай бұрын
ሁለት ቆንጆ
@user-jn8gd1ct4m
@user-jn8gd1ct4m 2 ай бұрын
ረሚ እና ረድዋን 100k የሚገቡበት ናፈቀኝ ኡኡኡኡ
@kemsie
@kemsie 2 ай бұрын
❤❤❤
@yalfal-zo6ln
@yalfal-zo6ln 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-el9sm9im9l
@user-el9sm9im9l Ай бұрын
እረምላየ የሳቄምጭነሽ እኒም እዳችነኝ ስከፍም ቶሎነው የሚከፍኝ ምን ትመክሪኛለሽ እኒጃ ቶሎ ነው እባየ የሚቀድመው አረብአገረነኝ ግን ልጆቸ ስለሚናፍቁኝነው። ብየአሰብኩ ግን በፍትምነው
@user-rm6sy7yo1k
@user-rm6sy7yo1k Ай бұрын
ረምላጀግናነትወላሂ
@user-ql6wj3gh3i
@user-ql6wj3gh3i 2 ай бұрын
ene be ergizinaye yetekefahut kesint amet bewhala alresahutim
@yesufyimereshetu586
@yesufyimereshetu586 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u 2 ай бұрын
🥰
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 ай бұрын
ሀቀኛ ናችሁ ሁሉም ሴት ሁለተኛ ሴት መሆን አይመኚም እራስ ወዳድ ስለምንሆን በራሳችሁ ስለምትተመሰመኑ ሰርተን እንኖራለን ስለምትሉ እንጂየቤት እመቤት ብኮኑ ትቀበላላችሁ
@AlexWolloo
@AlexWolloo 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@aeshagumata2674
@aeshagumata2674 2 ай бұрын
ሀሪፉ ንግግር
@user-ef5wd3rd8z
@user-ef5wd3rd8z 2 ай бұрын
አላህ ለሁላችንንም ሂወት እ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 2 ай бұрын
ረምሊእና ሳአድ አላህ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ለኔም ዱአአድርጉልኝ ለባሌ አላህ ልብእንድሰጠው ለትዳሬስልበጣምብዙ መስዋትከፈልኩ እሱግን ምንም አይመስለውም አሁንግን በጣምትግስቴ አለቀ ፍችልጠይቅ እያሰብኩነው ምንትመክሩኝአላችሁ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ የኔ ውዲ
@hawa7349
@hawa7349 2 ай бұрын
የኔ ማሮች የሁለተኛ ሚሥት ንገር ያገበግበናል😂😂😂😂
@user-ql6wj3gh3i
@user-ql6wj3gh3i 2 ай бұрын
ewnet new
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatemadaud4367
@fatemadaud4367 2 ай бұрын
ስልክሽንአሽልኚ
@zeynebyoutube7986
@zeynebyoutube7986 2 ай бұрын
እረ ያችስ ከፋ ረምላ😅😅😅 ደጋፊሽነኝ
@abhshgshshhs5613
@abhshgshshhs5613 2 ай бұрын
💐💐💐💐💐👍
@fatoumahassan3835
@fatoumahassan3835 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@twaibaabdu930
@twaibaabdu930 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@sethiotube5682
@sethiotube5682 2 ай бұрын
ረምላ የልቤን አዉራች በእርግዝና የተፈፀመ በደል አይረሳም እኔ አርግዤ ስጋ አምሮኝ ብር ነበረኝ እሰራ ነበረ ሀገርም እያለሁና ፍየል ገዝቸ አሳርጀ ሰራርቸ ጠበቅኩት ባሌ ፊልድ ሔዶ ሲመለስ ሀቂቃ የሰደበኝ ስድብ ቱቱቱ አይረሣኝም ከባሌም ተለያየን እኔም ተሰደድኩ ልጀም አደገች ከአያቷ ጋ እስካሁን አረሳዉም ግን
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 ай бұрын
እንዴ ለምን 😢😢😢😢😢😢 አምሮሸ አይደል እንዴ😢😢😢😢😢 አላህን አይፈራም እንዴ ምነዉ ቀሰ ብሎ እንድታሰረጂዉ ቢጠይቅሸ😢😢😢😢😢አላህ ሷሊሁን ይወፍቅሸ 😢😢😢
@sethiotube5682
@sethiotube5682 2 ай бұрын
@@reyuyenu340 አሚን ዉዷ ወይ ለመረዳት መሞከር የስድብ ናዳ አወረደብኝ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 2 ай бұрын
እርፍ ምንልሁንብሎነው የሰደበሽ ሰርተሽ ባበላሽው
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 2 ай бұрын
😃😃😃❤
@rahmaram8778
@rahmaram8778 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@fatimayemam7933
@fatimayemam7933 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
ጥርሳም መሆኔን ታውቃላችሁ
2:19
Remla lemma
Рет қаралды 656
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 55 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
እናቴ ሁሌም ታለቅሳለች
9:52
Remla lemma
Рет қаралды 21 М.
ማዘር ጉድ ሰሩኝ በሳቅ ገደሉኝ
11:32
Remla lemma
Рет қаралды 8 М.
መሳኖየ አሳበደችኝ
13:57
Remla lemma
Рет қаралды 8 М.
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 28 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,8 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00