39 ልጆች ያላቸው ሀጂ! አረፋን ከልጆቻቸው ጋር አከበርን!! | Eid al-Adha 2016 in Ethiopia | A father of 39 children

  Рет қаралды 32,468

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

16 күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 333
@EmuMiftah-vo3ft
@EmuMiftah-vo3ft 14 күн бұрын
ኢትዮጵያ ላይ ስለሆነ እንደ ብርቅ ሆነ እንጅ ሰማንያ ልጆች ያሉት አረብ አውቃለሁ 😅አላህ ያብዛችሁ እናንተም ውለዱ
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c 14 күн бұрын
😂😂😂 በስት ምስት ነው በዱወ 20የ ነው
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs 14 күн бұрын
እኔአምንም
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 14 күн бұрын
እረውሸት ዬምርሽነውግንን
@husein-Nur
@husein-Nur 13 күн бұрын
80 ማሻ አላህ
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 10 күн бұрын
ማሻአላህ እውነትም ነው ክክክ
@natnaelalem270
@natnaelalem270 14 күн бұрын
ጥሩ እና አስተዋይ አባት ናቸው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የአረፋ በአል ይሁንላችሁ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 13 күн бұрын
ልሰማው ነበር ከኮሜንቱ ከጋዜጠኛዋ ከማስታወቂው ደስም አላለኝም ጉልበት እየሳመች ነው ወለ አይኔ ሆ በሉ ቻው
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c 14 күн бұрын
መሸ አለህ አለህ ረጅም እድሜነ ጤነ ይስጦት አበተችን ኡከን አብሮ አደረሰን በጠም ደስ ትለለቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጠም ደስ ትለለቹ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 7 күн бұрын
እኔ ደሞ እልሀለው በዝህ ስደስት አምት ውስጥ የሰው ልጅ እሬሳ የረከሰባት ሀገር ኢትዮጵያ ናት ላተ ሰለተመቸቸህ ብቻ የሰውን ስቃይ መደበቅ ጥሩ አይደለም ሰው የሚከበረው ሀቅ እና ሀቅ ሲናገር ነው እኖር ብሎ በሰው ቁስል ለይ የሚዘባበት ሰው ያስጠላኛል😢😢😢😢
@ttww9470
@ttww9470 14 күн бұрын
ሱሀሀን አላህ ምን አይነት ሠውየ ነው ሱጅድ ሥትውድለት ዝም ይሚለው😢😢 ሀጅነብይ ሴት ሱጁድ ለአላህ ብቻነው እደት ዝም ይላል ያአላህ ከጥመት ይጠብቀን
@user-qh4it5qq1h
@user-qh4it5qq1h 14 күн бұрын
እንደኔ ነዶሻል በማይረባ ክብር እንደዚህ ዝቅጠት ይባላል ይሄ ሸህ ሳይሆን ጣጎት ነው።
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z 14 күн бұрын
​@@user-qh4it5qq1hእረተዉ አይባልም ከሠዉ ሥህተት ከብረት ዝገት አይጠፈም
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 14 күн бұрын
የስልጣን ጥማት የያዘው ሰው ይሄው ነው ሀይማኖትና ፖለቲካ ተምታቶበታል
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 13 күн бұрын
እሷኮ ካፊር ናት ስለዚህ ምን ይበላት እሱ ውረጅ አላላት ድንገት መጥታ ሳመችው አለቀ።ሰውየው ሳያስበው ነው ብየ ነው
@Fchvvf-nc5hx
@Fchvvf-nc5hx 13 күн бұрын
ተባርኪ አሉዋት እኮ ደግሞ ሱበሃን አላህ
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 14 күн бұрын
ማስመሰል ለምን አስፈለገ ማስቀል መያዝ ትርጉሙ ምንድን ነዉ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 14 күн бұрын
እኔ እንጃ አሽቃባጭ ነው
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 7 күн бұрын
ለልጆቹ ማሻ አላህ ተባረከ አላህ ብያለሁ መቼም የትዘባርቁ ካፊር አይጠፋም
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 13 күн бұрын
መልካምና አስተዎይ አባት ኑት እድሜን ጤናን አቡዝቱ ይስጦት ከነ ቤተሰቦት!!!የእስልምና ተከታዮች በሙሉ መልካም የአረፋ በአል ይሁንላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!
@ahmedassefa5848
@ahmedassefa5848 13 күн бұрын
በጣም ያስጠላሉ ጉልበት አይሳምም ክልክል ነዉ በዚህ ልክ እራስን መኮፈስ
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 13 күн бұрын
የአንተ እምነት በልብ ነዉ ይላል እንድ (ልባችን ከተስተካከለ ነዉ እኮ በተግባር እምንተገብረዉ አባቴ ተሳሳትኩ ይቅርታ አድርጉልን እና እስልምናን አይወኩሉም እሽ አላህ ከሃድዎችን ወዳጂ አድርጋችሁ አትያዙ ተብለናል የቅርብ ቤተሠብ ቢሆኑ እንኳን ።
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 14 күн бұрын
ከኩፉር ጋር ማሽቃበጡኳ ሀራም ነው የምን መስቀል መጨበጥ ነው መከባበር ይቻላል ሌላው ግን ሰው ከወደደው ጋር ነው የሚቀሰቀሰው ለኩም ድንኩም ወሌ ድኔ ብሎ አላህ አለያይቶ አስረድቶናል
@tadelechworku2027
@tadelechworku2027 14 күн бұрын
በመጀመሪያ ከፋር ምን ማለት ነው ሲቀጥል ላርምሺ ወይም ላርምህ ከፊር ማለት ሀይማኖት የሌለው ማለት ነው ሰለዚህ ክርሰቲያን ደሞ አንድ ሀይማኖት ነው
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 14 күн бұрын
Rahama-kfrfe please use appropriate ward's Don t try to correct haje they knows way better than you 👌 no doubt about it respect elders any religion (leader's) so who are you🤔 trying to correct those haje please be your self 🤔🤔stay away from them haje may God bless you & your family our strong father 🙏
@ghuiHjkl-jv6qy
@ghuiHjkl-jv6qy 14 күн бұрын
​@@tadelechworku2027እኔ ደሞ አንተን ወይም አንቺን ላርምሽ ካፊር ማለት ሀይማኖት የሌለው ሳይሆን በሌላ ሀይማኖት የማያምር ማለት ነው። ለምሳሌ በእስልና የማያምን ሰው ካፊር ነው ካፊር ማለት በስልምና የማያምን በአንድ አላህ በመልእክተኛው የማያምን ካፊር ይባላል ካፊር ማለት አረበኛ ቃል ነው ወደአማርኛው ስናዞረው ከሀዲ ማለት ነው በዛ ሀይማኖት ላይ የማያምን ማለት እንጂ ሀይማኖት የሌለው ማለት አይደለም።
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 14 күн бұрын
@@tadelechworku2027 ካፊር ሳይሆን ኩፉር ነው ያልኩት ክርሲታን አው ኩፉር ነውኮ ታዳ ኢስላም ናችሁ እደ መከባበሩ እዳለ ሁኖ መስቀል መያዝ ግን አይቻልም ሀይማኖትና ፖለቲካ አይምታታባችሁ
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 14 күн бұрын
@@tadelechworku2027 ሀይማኖት አይደለም አላልኩም የተቸገረን መርዳት የራበውን ማብላት አሳዳጊ የሌለውን ማሳደግ የሌላም እምነት ያለው ቢሆን እምነትም ባይኖረው ሰው በመሆኑ ብቻ እንረዳዳለን ሀይማኖት ላይ መደጋገፍ የሚባል ነገር ግን የለም ለምን እንወሻሻለን እምነት የግል ነው
@user-uc5sq8pe3j
@user-uc5sq8pe3j 14 күн бұрын
ፈጣሪ ያክብርልን እጅግ በጣም አናመሰግናለን
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 12 күн бұрын
ጉድ በል የዚሕ የወበደ የጨፈጨፈ መሪ ገዳፊ ነው ጉድ በዚሕ ወበደ 😢😢መሪ 😢😢መስሎን ሰንት እና ሰንት😢መሰግዶች የፈረሱት 😢😢ሰንት ወድሞች ሸሐድ 😢የሆኑት😢😢አላሕ ሔዳ ይሰጠን ☝️☝️☝️
@user-mu7ml1qs8z
@user-mu7ml1qs8z 14 күн бұрын
ላ ላ ላ ተአላህ መገድ አትውጣ አላህን እያመጡ መልካም መስራት አላህን ታያምጡ ነው አትሳሳት አባቴ
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 12 күн бұрын
😢በጣም በዚሕ መሪ ነው ብዙ መሰግዶች 😢😢የፈረሱት ሰንት ወንድሞቻችን 😢😢ሸሐድ 😢የሆኑት ግን ይገርማል 😢😢
@yarab4997
@yarab4997 7 күн бұрын
ምን ለማለት እንዴፈለግሺ ግልፁ አድርጊው
@user-uz7yv1ef2f
@user-uz7yv1ef2f 14 күн бұрын
የተወለደ የሚበላ የሚጠጣ የሚተኛ አምላክ የለንም እየሱስን የፈጠረው አላህን እናምልክ ኢብራሂም የምትባለው ሰውዬ መስቀል የክርስቲያኖች ማምለኪያ ነው አንተም ከነሱ ነህ አንተ እንደምትለው እምነት በልብ ብቻ አይደለም በልብም በተግባርም በንግግርም ጭምር ነው አንተግን ካባ ለብሰህ ኢስላምን አታውቅ አላህ እስልምና እከነቤተሰብህ ይስጥህ አሚን
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 13 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሰው የሆነው ለአንተ ኃጢአት ነወ ። አለሙ ሁሉ የተፈጠረው በእርሱ ነው ። ዮሐንስ 1:3) ይልቁኑ የአንተ አላህ ሽርሙጥናን ለምን እንደፈቀደ ጠይቀው ። ( ሱራ 4:24 )
@DaniTube-mr8ey
@DaniTube-mr8ey 12 күн бұрын
ሢጀመር እናተ የተፈጠራችሁት ማንን መሥላችሁ ነዉ ሙሥሊሞች እኛ የተፈ ጠርነዉ በእግዚያብሄር አምሳል ነዉ አምላካችሁ ምን ይመሥላል ብትባሉ ምን ልትሉን ይሆን
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 12 күн бұрын
እኛ ሠውን መሥለንነው የተወለድነው ፈጣሪ አምሣያየለውም የሞኝ ፈሊጥነው ፈጣሪን እንዴት ሠውንይመሥላል አቅላችሁንፈትሺ​@@DaniTube-mr8ey
@DaniTube-mr8ey
@DaniTube-mr8ey 12 күн бұрын
@@hshhehsge7113 እየሡሥ ተወለደ ሥንል ተፈጠረ ብላችሁ እያወራችሁ መጀመሪያ አስቡ እናቱ መሪም ናት ትሉ እና አባቱሥ ሥትባሉ መልስ የለም አላህ የምትሉት ስሙንሥ እደት አወቃችሁ አምላክ መልክ ከሌለዉ ሥሙ ከየት መጣ በትትና መልሥ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 12 күн бұрын
@@DaniTube-mr8ey እና ፈጣሪየን እንዴትአላቀው ምድርናሠማይን የፈጠረ እንዲሁም ፍጥረታትንሁሉ ያሥገኘ ኢየሱሥ ተወለደ ካለአባት በፈጣሪ ፍቃድ ከንጹህ ሤት የተወለደ
@fetisultan-bp1mt
@fetisultan-bp1mt 10 күн бұрын
ምን ቢሞላ ሃብት ቢርከፈከፍ ያለ ተውሂድ ሁሉም ባዶ ምላስ ቢሾል ወዳጅ ቢፈራ ያለ ሱና ሁሉም ባዶ
@user-rs1jc6so6o
@user-rs1jc6so6o 8 күн бұрын
ትክክል
@EnasAhmad-is6ry
@EnasAhmad-is6ry 7 күн бұрын
ሳህህህህ
@UmuEmane
@UmuEmane 6 күн бұрын
ሳህ ወላ
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 6 күн бұрын
ሳህ👌👌👌👌
@user-uf6uy8lq9j
@user-uf6uy8lq9j 4 күн бұрын
Sah👍👌
@sszz9236
@sszz9236 2 күн бұрын
ስልጣን ያለሁሉ ጥቅማቸ አይቆረጥጂ ስለህዝቢ መፍናቀልና መሞት አልታያቸዉ አጂብ ኮነዉ ሌላምንም አልል ያአማራ ልቅሳና ስቃይ ሁሉም ይቅመሰዉ 😢😢😢😢
@kustr5728
@kustr5728 12 күн бұрын
ማሻ አላ ተባረክ ራህማን
@khadijasaeed9608
@khadijasaeed9608 14 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-mm1cq4ot8s
@user-mm1cq4ot8s 5 күн бұрын
መሸአላህ እንደኔ የተደሠተ አለግን በጣምነው የተደሠትኩት አላህ ሙሉ ቢተሠብሁን ይጠብቅልሁ ኡሥታዝ
@zebibashemsu4913
@zebibashemsu4913 12 күн бұрын
ልጅ የአባቱን ጉልበት ቢስም ታዲያ እቺ እኮ ልጃቸው አይደለች አጂነቢ እኮ ነች አጠገባቸው እንኳን መቀመጥ የለባትም
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d Күн бұрын
ወላሂ ትልቅ መማሪያ ለልጂ ሲሆን ጥሩነበር ሌላሳላይ እስሩ በቅርብርቀት በመቀመጧ ቀፈኛል አላህሙስተአም ይቅርበለን ያረብ
@sadatube4743
@sadatube4743 14 күн бұрын
ማሽአላህ ተባረከላህ ዝርያህን አላህ ያብዛልህ
@ttww9470
@ttww9470 13 күн бұрын
ሱጁድ ሢወረድለት ዝም የሚል ምን ማለት ነው ማሻ አላህ ማለት ??? አላህ ከጥመት ይጠብቀን
@user-lx4ty5sy2k
@user-lx4ty5sy2k 8 күн бұрын
ሱብሀን አላህ ማሻአላህ ተባረክ አላህ
@user-rr7yr1yh6v
@user-rr7yr1yh6v 8 күн бұрын
የሁላችንም መንገድ አለን
@user-sv4wn3bz9l
@user-sv4wn3bz9l Күн бұрын
ለምንዲኖ 1ጨምሮ 40የልሞሉት ጓን ሀጆ😂😂😂 መሽ አላ❤❤❤❤❤❤❤
@mkaa6766
@mkaa6766 12 күн бұрын
Mashalah Mashah mashalah ❤❤❤
@user-us6ld6ln9c
@user-us6ld6ln9c 7 күн бұрын
ማሻላህ መታደል ነው
@user-th2yw9oj8o
@user-th2yw9oj8o 9 күн бұрын
አሥተግፉሩአሏህ ይሄ ሠውዬ ሀጂ ሥለተባለ እሥልምናን ይወክላል ማለት በጣም ይከብደኛል አስመሣይ ለእምነቱ ምንም ክብር የለውም ገለባ ነገር ነው የዱኒያ ሥራ ቢቻ ለአኬራ ማፊሽ አሏህ ይሡቱር ከንቱ እውነቱ ነው እሡ የእዝብ አገልጋይ እንጂ የአሏህ አገልጋይ አይደለም
@user-dr3cm2iy6l
@user-dr3cm2iy6l 5 күн бұрын
ሂሳቡን አላህ ይስራው ውዴ
@WubituAragaw
@WubituAragaw 5 күн бұрын
ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ❤🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@aneshamood6033
@aneshamood6033 13 күн бұрын
ማሻአላህ እሰልምና ሸሪሃው ፈቅዶለታል በሃላል አራት ማግባት ግን አራቱንም እኩል ማየት አለበት ለምሳሌ አሰር ብርቱካን አመተህ ብትቆርጠው ከአሰሩ ሁሉ ብርቱካን አንድ ይጣፍጣል አንድ ይመራል ሰለዚህ አሰሩንም አራት ቦታ ቆርጦ እኩል ለሁሉም ማብላት አለበት ለምን አንድ ይጣፍጣል አንድ ይመራል በዚህ አይነትም ሴቶችም እንደዚሁ ሰለሆነ በሁሉ ነገር በእኩል ማሰተዳደር እሱም ያለው እኩል ማኖር ከቻለ በልጆቹም በሃብቱም በሁሉ ነገሩ ካላረገሰየሚጠብቀው እሳቱ ሃይለኛ ነውና በጣም መጠንቀቅ አለባችሁ ከፍራፍሬ ጀምሮ ነው በጣም ከባድ ነውና ይህን ለሚያደርጉ ሸሪሃውን ተከተሉ ዝም ብሎ አቅም ከሌለ መውለድም ማሰተዳደርም ካልቻለ ጀሃነሙ ትጠብቀዋለች በዱኒያ ደሰታ በአህራ እናር በምድርደሰታ በመጨረሻ ዘመን እሳት ነውና አላህ ይጠብቀን ከእሳቱ ሰው ቀላል ይመሰለዋል ትዳር አንድም ከባድ ነው የመኒዎች ከዚህም ልጅ በላይ ያለው አለ ግን የያንዳንድዋን ሴት ማህር መሰጠት ከባድ ነውብዙ ነው
@azizaazizaaziza
@azizaazizaaziza 12 күн бұрын
መሽአለህ ❤❤❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 14 күн бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን የኛ ቲቪ
@MeriMTube
@MeriMTube 14 күн бұрын
ሠላምፍቅርለሀገርለወገን
@hayattesema4388
@hayattesema4388 6 күн бұрын
ማሻአላህ ይበሉ እኔ የተወለዲኩትሀጂየ2ኛሚሥታቸውንሢያገቡበ1983ተዘለዲኩ
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 3 күн бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤😊😊
@b.6015
@b.6015 13 күн бұрын
ዘጋኝ ዘረኞች ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ዘለኞች ናችሁ ደሞ መስቀል ለምን ተሸክመሁት አዞሩም አላህ ይስቱር በዚህ እድሜ ክህደት
@selamtilahun6352
@selamtilahun6352 11 күн бұрын
Minew meskel sibal enidezhi tengebegebachu watut enigdhi
@MensurMensure
@MensurMensure 4 күн бұрын
ሀጂ የደህ አባት ❤ ክልብ አባት ንችው
@selamademsung5995
@selamademsung5995 14 күн бұрын
አባቴ በህይውት እያሉ ያለውን ንብርት አካፉሉ ለሁሉን እግዚአብሄር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤ አባቴ
@user-vr2ug2xk8c
@user-vr2ug2xk8c 14 күн бұрын
YE QURIAN aniqes ambib/ISAN
@badreab4624
@badreab4624 9 күн бұрын
እስልምነን አትዋክልም ምን ይማስላል😂😂😂
@user-gl5vl9ow2l
@user-gl5vl9ow2l 14 күн бұрын
ማሻአላህ
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 7 күн бұрын
የአላህ ድምፅቸው አላህ በጀት ኑር ያኑራቸው የሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ ድምፅ ነው የአላህ ኡፍፍ
@AhedJasim
@AhedJasim 6 күн бұрын
መሸአለ አለሀ ኢዲሜ ዩጨሚሪላቹ ለዱሀዉ አሚንንንንን
@ZenebeworkNegash-os7pg
@ZenebeworkNegash-os7pg 2 күн бұрын
ሀጂ ኢብራሂም ሰው ናቸው እርሱ እዱሜና ጤና ከነቤተሰቦቻቸው እንዲሰጣቸው እንመኛለን
@user-rm6sy7yo1k
@user-rm6sy7yo1k 14 күн бұрын
ማሻአላህ❤
@zen3905
@zen3905 7 күн бұрын
ሱብሀንአላህ
@user-uc5sq8pe3j
@user-uc5sq8pe3j 14 күн бұрын
አባታችን የኦርሞ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድነት በፍቅር በሰላም በደስታ ለዘላለም እንዲኖሩ እባክዎትን አባታችን የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድነት በፍቅር በሰላም በአንድነት ለመኖር እንድትችል ሰላም እንዲፈጠር አድርጉ የዘር ፓለቲካ የብሔር ፓለቲካ ሙሉበሙሉ መጥፋት አለበት መንግስትም ከዚህ በኃላ ምንም አይነት የዘር ፓለቲካ የብሔር ፓለቲካ ሙሉበሙሉ ማጥፋት አለበት
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 14 күн бұрын
❤❤❤ያችመሣዬንያብዛልንንን ውዴ እዲህነውኢቶብያነት
@user-tn3gk4ng4i
@user-tn3gk4ng4i 7 күн бұрын
መሻአላህ 🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏🌷🌷🌷🎋🎋🎋🎋💐💐💐💐💐
@fiiiddiiej5745
@fiiiddiiej5745 11 күн бұрын
አሏሁል ሙስተአን ሱጅድ ስታረግለት ዝም አለ አለመታደል
@user-cf2vk4rk7h
@user-cf2vk4rk7h 14 күн бұрын
አላህ።ይጠብቅሁ።አባት።ልጀጀሁም።አላህ።ይጠብቅሉውት
@zemzamsofian4473
@zemzamsofian4473 5 күн бұрын
መሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t Күн бұрын
እኛ ሰፈር 40 ልጆች ያለው አባት አለ
@sameerardy3847
@sameerardy3847 9 күн бұрын
Mashaallaha❤❤❤❤
@user-zy2rj7ki1x
@user-zy2rj7ki1x 3 күн бұрын
ማሻአሏህህህህ😢
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 14 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ሀጅ ኢብራሂም ልጆችዎንም ያብዛለዎት አላህ ይባርክለወት ይሄን ምክክር ያሉትን ግን በቁርጠኝ ነት ብትገፉበት አላህ ይገዝዎት ሰላም ይውረድልን
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 5 күн бұрын
ማሽአላህ ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤😂
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 14 күн бұрын
ከኩፍር ጋር ማሽቃበጥ ግን ሀራም ነው የምን መስቀል መጨበጥ ነው ደሞ ለኩም ድንኩም ወሌ ድኔ ብሎ ጠይቆናል እሽ
@betelehemkfeil7292
@betelehemkfeil7292 14 күн бұрын
በሽታ ያኮፍርሽ
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 14 күн бұрын
@@betelehemkfeil7292 መጀመሪያ ታጠቢ ግም ቂጥ መሽለጥለጥ አይመቸኝም
@ttww9470
@ttww9470 13 күн бұрын
ሠውየው ጃሂል ነው ሴቷ ሀጅነብይ ሤት ሡጁድ ሥትወረድለት ተባረኬ የሚል ጃሂል ነው አላህ ከጅህልና ነጃ ይበለን ሱጁድ ለአንድ ብቸኛው አላህ ብቻ ነው የሚገባሁ
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 6 күн бұрын
አልጨበጡም
@user-rr6py3tt3n
@user-rr6py3tt3n 10 күн бұрын
በአፉ ፈጣሪ ፈጣሪ እያለ ህዝቡን እየጨረሰ ደሞ ዛሬም ይኬንን አውሬ ይደግፋሉ እርሶ ትልቅ ሰው አይደሉም እንዴ ችግኝ በተከለው እጥፍ ድርብ ህዝብን እያስጨረሰ እየጨረሰ በንፁሐን ደም አብረው ታጠቡ?😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ልብ ይሰብራል ነገ ይህ ሰውዬ ሲወርድ የት ይገቡ ይሆን
@user-ss1sw2sr7k
@user-ss1sw2sr7k 5 күн бұрын
አባታችን በደህናችሁ ነው መግስቱ አማራን ስለጨፈጨፈ ነው ያሳዝናል
@user-sc8jg1ql4w
@user-sc8jg1ql4w 10 күн бұрын
ለኩም ዲነኩም ወልየዲን እያለ አላህ አንተ ከሀራምም ሀራም ፎቶ መነሳቱ አንድ ሀራም መሆኑ ሳይቀር ካፊርን መመሳስል አይቻልም እንኳን አብሮ አደረሰን አይባልም አላህ ሂዳያ የሚሉ ስጠን
@abdibargicho2886
@abdibargicho2886 4 күн бұрын
አሚንንንንንንንን
@cbbvvcg885
@cbbvvcg885 14 күн бұрын
❤ማሻአላህማሻአላህ❤🎉🎉🎉ማሻአላህህህህህህህህጀገና አባቴ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አላህአክበርርሸሸሸ❤❤❤❤❤
@saadasaadaa289
@saadasaadaa289 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@jordanos3792
@jordanos3792 11 күн бұрын
ዶማ ነሽ በአለም ላይ የማያውቃቸዉ የለም ትላለች እንዴ .
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 4 күн бұрын
የዲኑ ግናዛቤ የለቸዎው አላህ ሂዳያ ይስጠቻቸው ተወሂድ ከሌለ ሂወት የለም
@SebleworkAgumasei
@SebleworkAgumasei 14 күн бұрын
Hajye melkam beal❤❤❤❤❤
@MensurMensure
@MensurMensure 4 күн бұрын
አጂ ማሻ አላ
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 7 күн бұрын
እጭ ከመቼ ጀምሮ ካሀዲ መስኪዱ የሚሰራው?? እድሜም ያስተምራል
@user-er8sb5zc3m
@user-er8sb5zc3m Күн бұрын
Maflesu betew mesratu kertobn😂😂
@habibmuhammed6696
@habibmuhammed6696 13 күн бұрын
ይህ ሰዉዬ ምንም እዚህ ግባ የሚባል የኢስልምና እዉቀት የለዉም ሰዉየዉ የማይገባበት ቦታ የለዉም አሁን ላይ ሙስሊሙ ሳይወክለዉ መጅሊስ ሳይወክለዉ የምክክር ኮሚሽን ዉስጥ በትቪ ይታያል ሰለዚህ ይሕ ሰዉየ ኢስላምን የማይወክል መሆኑ ይታወቃል
@HnaifaHussain
@HnaifaHussain 2 күн бұрын
,ኢተቀላ ለአላህ ሱበሀነወተአላ ነዉ የሚጎነበሰዉ ሰዉየዉ ሲጀመረ ክብረ የለዉ
@user-kj4ne4yg1r
@user-kj4ne4yg1r 11 күн бұрын
እስካሁን ጥሩ ንግግር ነበር ስለአብይ የተናገሩት አንቀበለዉም❤😢😢😮
@myoutube1806
@myoutube1806 14 күн бұрын
ይሄ ሰውየ ለህዝብ የሀገር ምክክር ላይ ያሉት ናቸው እንደ ? ምክክሩም ያልጣመን ምክናያት ነበረው ትንሹ ኡመር ገነቴ ናቸው ልበል? ለምን አጂ ነብይ ሴት ጋር ለዛውም ጉልበት እስከመሳም ስትደርስ ዝም አሉ? አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን በዝ
@user-rr6py3tt3n
@user-rr6py3tt3n 10 күн бұрын
ይሄኮ እያመለከች አይደለም አክብራ ትልቅ ሰው ስለሆኑ ነው ጉልበት የሳመችው ለኛ ብርቅ አይደለም እንዲህ አይነት ተራ ነገርን ከአምላክ። ከእግዚአብሔር። አምልኮ ጋር ለምን ታገናኛላችሁ?
@myoutube1806
@myoutube1806 10 күн бұрын
@@user-rr6py3tt3n ምንም ይሁን በእስልምናችን አይፈቀድም መስገድ ማጎንበስ ያለብን ለፈጣሪያችን አላህ ብቻ እና ብቻ ነው እሶ የሌላ እምነት ተከታይ ናት መስሎኛል አክብራ ይሆናል ግን እሱ ዝም ማለት የለበትም የእኛ የሀይማኖት አባቶች ከርቶ ትንሺ ስለ እምነቱ እውቀት ያለው ሰው እንደዝህ ሲያደርጉ ለእኔ አይገባም ሀራም ነው ተው ይላሉ በዛ ላይ አጂ ነብይ ሴት እንድትነካው መፍቀዱ ገርሞኛል የሚያውቁ የሚመስሉን ግን ወርደው ስናያቸው ያሳዝናል ይሄ የእውቀት ማነስ ነው አላህ ሂድያ ይስጠን ከጂህልና ያውጣን
@jameelajameela7132
@jameelajameela7132 8 күн бұрын
Amiiiin Amiiiin yaa Raabii jzk ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢
@jameelajameela7132
@jameelajameela7132 8 күн бұрын
Saallahuu Allahehii waasallame
@user-uc5sq8pe3j
@user-uc5sq8pe3j 14 күн бұрын
መንግሥት የዘር ፓለቲካ የብሔር ፓለቲካ ሙሉበሙሉ ማጥፋት አለበት ምክንያቱም የኢትዮጵያ ገንዘብ እጅግ በጣም ጥሩ ህዝብ ነው ።
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 14 күн бұрын
ትክክልልል🎉🎉🎉🎉🎉
@zen3905
@zen3905 7 күн бұрын
ሸኽከሆነ ስታጎነብስለት ለምንዝምይላል
@b.6015
@b.6015 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂 መስቀል መጨበጥ ምን አስፈለገ ለኩም ድንኩም ወልየዲን ያለው አላህ በሱረቱል ካፊረን ለምዲነሱ እኛ የነሱንም መካት የለብን እኛም የነሱን አንነካ ተከባብረን መኖርጂ ማስመሰል ከአላህ መገድ መውጣት ነው ደሞ በዚህ 6 አመት ለናተ ነው ለልላው ብሄር ብሄረሰብ በተለይ በአማራና ትግሬ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ጦርነት ያሳየን መግስት ስታወሩ መታፍሩም ወለጋ በአንድ ቀብር 70 ሰው ሲቀበር በአንድ ጉድጓድ ሳምንት 1700 ሲጨፈጨፍ በማንነት ብቻ መግስታችሁ ይከ ነው ለናተ ይሁናችሁ ዘረኞች
@user-gj7bg3rt5s
@user-gj7bg3rt5s 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pu1ej8fq3m
@user-pu1ej8fq3m 9 күн бұрын
ዪገርማል የምንጉልበትመሳም ነው
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg Күн бұрын
Sah Azubillah 😢
@yarab4997
@yarab4997 7 күн бұрын
👍👍👍👌👌👌👌👌
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal 13 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k 12 күн бұрын
አሁን እሄን ደደብ አስመሳይ ሰውየ የቀባጠረው ስልጣን ይገባዋል ወይ መጂሊሱ ለምን በድናቸው በጣም ጠካራ የሆኑትን ስራ አይሰጥም እሄ ለካፊር ከማሽቃበጥ ውጭ ምንም ትርፍ አያመጣም ለካ እደዚህ ያሉ እማይረቡ ተሰብስበው ነው ሙስሊሙ እያለቀ ፅጥ የሚለው መጂሊሱ
@user-zp3hi9ho9z
@user-zp3hi9ho9z 5 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 2 күн бұрын
ኧረ ሰላም ከአላህ እጂ ከሰው አይገኝም
@medinaendrismedi8866
@medinaendrismedi8866 6 күн бұрын
እረወዳይኸን አውሬ ሠውየ ያኑረልን ይላሉደ የሠውሂወት ይበልጣል ወይስ ችግኝ ዘራችሁ ዘራችሁ እዛው ናችሁ እነ ኬኛ
@user-fd9wy9yv5j
@user-fd9wy9yv5j 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hajiahmednurabreha5888
@hajiahmednurabreha5888 2 күн бұрын
አንቺ ራስሽ ያለሽ የውስጥ የዲንሽ የአላህን ፍራቻ ከቃል ያለፈ ከሆነ በቂ ነው! ሰውየው ምናልባት ካንቺ በላይ እውቀት ይኖረዋል ይህ ጠፍቶት አይደለም!! እስልምና እንደአንቺ ቀልብ የጠበበ ዓይደለም ማሽቃበጥ የሚለውን ቃልሽ የሸሌዎች ቃል ስለሆነ ለዘብ አድሪጊው አፉዎን!!!
@GoAsd-if2bc
@GoAsd-if2bc 10 күн бұрын
❤❤😢😢😮😮
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 14 күн бұрын
ቤት መስራቱ ቀርቶ ማፍረሱን ባቆማችሁልን ወሬ ብቻ አላህ ይይላችሁ የደሀ እባ ጎርፍ ሁኖ ይውሰዳችሁ የደሀን ቤት የሚፈርስ ሁሉ
@user-ex4ln2ud1l
@user-ex4ln2ud1l 12 күн бұрын
😮😮😮
@gddhhug2488
@gddhhug2488 5 күн бұрын
እኒ ሰውዬ ካፊር ነበሩ እዴ ??? ሰልመው ይሆን አላህ የሚለው ቃል በጥም አጥሮቸዋል ምናልባት ድሮ ካፈር የነበሩ ይመስለኛል
@user-fd9wy9yv5j
@user-fd9wy9yv5j 13 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@makiyamakiya2947
@makiyamakiya2947 9 күн бұрын
Allah.Allah.bellu.yeallahs.semoch.bezu.nachw.fetare.atbelu.
@user-wk4mj2vh9r
@user-wk4mj2vh9r 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lawmkimakima8443
@lawmkimakima8443 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 12 күн бұрын
አሺቃባጭ ቅድሚያ እወቅ
@sartt3173
@sartt3173 14 күн бұрын
እእእእ የምንጉልበት መሳምነዉ ጉድድ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 5 күн бұрын
ሡብሀን አላህ ግን አሁን ይሄም አሊም ሊባል ነው አይይይ እደት አንድ ኩፉር ሴት ጉልበ ትሥትሥም ዝም ይባላል እደትሥ ሀጅነብይ ሴት ትጨብጣል። ሠብሀን አላህ
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 11 күн бұрын
የብልፅግና ሰው
@user-uc8sv9dz5n
@user-uc8sv9dz5n 5 күн бұрын
Ye anychi bal agibto indanasu hunu insha Alah
Gere emun part 183 | ገሬ እሙን ክፋል 183
42:23
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 134 М.
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 77 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
3 ሴቶች ከአንድ ወንድ አረገዙ !!
54:11
Arada Plus
Рет қаралды 23 М.
ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ
30:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 77 М.
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 77 МЛН