''በትዳር ውስጥ ነገን ለማሳመር ዛሬን ስንከፍል ነበር!" /የጥንዶቹ ታሪክ እንመካከር በትግስት ዋልተንጉስ/

  Рет қаралды 27,183

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 27
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
ትዳር የ እግዚአብሔር ስጦታ ነው መልካም ትዳር ይስጥ ለሁሉም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 2 жыл бұрын
Wow this Amazing message 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥 May God bless you and keep moving forward 🙌 🙌 🙌
@yokabdkefyalew926
@yokabdkefyalew926 2 жыл бұрын
hani and menge.... be blessed for being genuine... it's really helpful ♥️♥️
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 жыл бұрын
God bless you k k
@user-rb7mo1xj2w
@user-rb7mo1xj2w 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹህ
@punaberhe1771
@punaberhe1771 2 жыл бұрын
Haniye we love you i remember when you use to teach us in church
@ብሌንብሌንዝብርቅርቅ
@ብሌንብሌንዝብርቅርቅ 2 жыл бұрын
አይ ወንድ እነሱን ማመን ቀብሮ ነው ሺ አመት አብረው ቢሳልፉ ባንድቀን ስህተት አላቅሽም እንደሚሉ 100% እርግጠኛ ነኚ
@miryamfeleke
@miryamfeleke 2 жыл бұрын
It was a heartwarming interview
@hanafekadu4305
@hanafekadu4305 2 жыл бұрын
Nice to see you guys . . . .
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 жыл бұрын
ክርስቶስ የማይምረውን ዐቢይ ከማረ ሰይጣን የሚምረውን ዐቢይም ይምራል። ወዮልህ ዐቢይ አህመድ። ወዮልህ።
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ዩቲዩብ ብዙ ቤተሰቦቼን እየቀነሰብኝ አናዶኛል እናም ቤተሰብ ሆነን ከሆነ እንዲረጋገጥ ካልሆን ደግሞ እንድንሆን እየጠየኩኝ ነው እምቢ አይባልም አይደል?? እ የኔ ውድ???
@liduofficial6305
@liduofficial6305 2 жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ፍቅር ውድድድ❤😍😍
@aklilebeyene5594
@aklilebeyene5594 2 жыл бұрын
Gobezoche God bless you
@ህይወትታሪኩ
@ህይወትታሪኩ 2 жыл бұрын
ዋው እኔ አላገባሁም ገና እጮኛ እየተበኩ እስክመጣ እናንተን ሳይ ታስቀናላችሁ
@user-rb7mo1xj2w
@user-rb7mo1xj2w 2 жыл бұрын
😂😂😂
@ህይወትታሪኩ
@ህይወትታሪኩ 2 жыл бұрын
@@user-rb7mo1xj2w አዎ አንቺ ሳቅብኝ ምን አለብሽ 😢😢 እኔ ስደት ላይ ሆኘ ነው ያለ እጮኛ ብቻዬን😢😢😢😢ሀሀሀሀሀሀሀ
@user-rb7mo1xj2w
@user-rb7mo1xj2w 2 жыл бұрын
@@ህይወትታሪኩ 😂😂😂 ኧረ አንድ እኩል ነን እማ እኔም ስደት ላይ ነኝ እጮኛዬንም በመጠበቅ እእእ ክክክ እና አብሽሪ መሳቁ አይከፋም ደሞም ለኛም ቀን ወቶ የምናይበት ቀን ቅርብ ነዉ
@ህይወትታሪኩ
@ህይወትታሪኩ 2 жыл бұрын
@@user-rb7mo1xj2w እኔማ እጮኛዬ የት እንዳለም አላውቅም እንዳይወስዱብኝ ሰጋሁ ምን ትይኛለሽ😉
@user-rb7mo1xj2w
@user-rb7mo1xj2w 2 жыл бұрын
@@ህይወትታሪኩ 😂😂😂😂 አይዞን አለበት አለ እየተጠባበቀ
@efoyafrica-psychologistama2633
@efoyafrica-psychologistama2633 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን! እፎይ አፍሪካ የስነልቦና ማማከር አገልግሎት kzbin.info/door/6WLkbHd42xAFsiPYd5G96A
@zewdiberhane8054
@zewdiberhane8054 2 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ኣገር ማስተር ያለውም ስው ማስተር የሌለውም ጭርንኩስ ኑሮ ነው የሚኖረው መቼ ነው ይኤ የሚቀየረው ይገርማል
@hewannegash5626
@hewannegash5626 2 жыл бұрын
Tg ዋልተንጉስ ጥሩ ለመምሰል አትሞክሪ ጉዋደኛዬ ትረጅኛለሽ ብላ (በሀሳብ)መታ እያለቀሰች ጥለሻት የሄድሽ ሰው ነሽ
@selamaf8711
@selamaf8711 2 жыл бұрын
Hiwan ደጋግመሽ ይህንኑ ኮሜንት ስትፅፊ ስለገረመኝ ነው እስቲ ጥያቄ የፈጠረብኝ ነገር ልጠይቅሽ 1. ጎደኛሽ አሁንም እያለቀሰች ነው? 2. ችግርዎን ተፈትዎላታል ? ችግርዎን በራስዎ መፍታት ብትችል እሰየው ካልሆነ ግን ቀጠሮ ይዛ የባለሞያ እርዳታ ብትፈልግ መልካም ነው የኔ ምክር ነው። በተረፈ ግን በየሳምንቱ ሰው መውቀስ ግን ጥሩ ልማድ አይደለም። ተስፋ አደርጋልሁ በሚቀጥለው አቅራቢዎን ትተሽ ፕሮግራሙን ትከታትያለሽ ብዩ አስባለሁ
@hewannegash5626
@hewannegash5626 2 жыл бұрын
@@selamaf8711 በወቅቱ በጣም አዝነናል ከህሊናዬ አልጠፋ ስላለኝ ነው ሁኔታው ሳይሽ ትዝ ስለሚለኝ ነው በሬዲዮ ኬኬር ህንጻ ኑ ና አማክሩን ትሉ ነበር ይሄን ሰምታ ሄደች በጣም ውጥረት ላይ ነበረች ከዛ ስትመጣ ያልተጠበቀ ነገር ገጠመን አንቺ እያለቀሰች ት ትተሻት ስትሄጂ ክፍያ ክፈይ እና የማማከር አገልግሎት ይሰጥሻል ተባለች አንቺን ነበር የፈለገችው ግን ሌላ ሰው ጋር ቀረበች ምንም ውሀ የማያነሳ ነገር አንድ ሰው አናገራት። አሁን ስላለችበት ሁኔታ የመናገር ግዴታ የለብኝም ።
这到底是怎么做到的 #路飞#海贼王
00:10
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4,3 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 48 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 6 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 105 МЛН
የሄቨን አባት ምን አለ? ፕሬዝዳንቷ ለምን ተነሱ?
11:44
这到底是怎么做到的 #路飞#海贼王
00:10
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4,3 МЛН