በትዳር የቆሰለች ሴት ህመሟ ብዙ ነው! - | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

  Рет қаралды 3,227

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@MelatMelat-r6e
@MelatMelat-r6e 8 күн бұрын
የኔን ህይወት ነው የተናገራከው ብዙ ነገር አሳልፊላው ይመተኛል ይሰድበኛል ሁለት ልጆች አሉን ከቤተሰብ ከሁሉ ነገር ራጅም አመት እራቂላሁ ምን ብይ ወድ ቤተሰብ ልሄድ ለችግሩ መጣች ይሎኛል ብይ ፈራሁ እሱ እሁን መለያያት እፈልጋላሁ ስለው ያስፈራራኛል ምን ላርግ እባክህ ከቤት መውጣት አልችልም እሱ ሲፈልግ እያመሽ ሲለው አንግቱ ይመጣል ምን ላርግ እባክህ እራዳኝ በማሪያም🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 5 күн бұрын
ደውይልኝ
@mahiethio
@mahiethio 13 күн бұрын
❤❤❤😊😊 እኔም ተለያይተው ያሳደገችኝ እናቴ ናት አባቴ አለ ግን ልቀርበው ልወደው አልቻልኩም ምን ትሉኛላችሁ?
@Etsub2323
@Etsub2323 13 күн бұрын
መጀመርያ ለምን እንዳሎደድሽው አስቢ ውስጥሽ የመተው የመከዳት ስሜት አለ?
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 13 күн бұрын
እኮ ዋጋ የሚከፍሉት ልጆች ናቸው 😒ሲአረጁ መውደቂአ ሲአጦ የሚጦራቸው ሲአጡ 😒😒ልጄ ይቅርታ ብሎሽ ይመጣሉ 1ዳቦ ያልግዙ ሲአረጁ አብይኝ 😒
@mahiethio
@mahiethio 13 күн бұрын
@@Etsub2323 አረ አልከዳትም እናቴን በሕጋዊ ንብረት ተከፋፍለው ነው የተለያዩት ግን አንቀራረብም
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 5 күн бұрын
ምን ይቀርብሻል አባት እግዚያብሔር ነው እናትሽን ይጠብቅልሽ ❤❤❤
@Etsub2323
@Etsub2323 13 күн бұрын
እንሰማለን አንፈርድም😢
@ZinbOps
@ZinbOps 13 күн бұрын
❤❤❤❤Waqayyoo aUmrii kehaadheressu Kan Akka ketiinuhaabayatu Ebiifamii (tsgii I love you)!!!!!!!!!!!!!!
@AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
@AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ZhebMahemed
@ZhebMahemed 18 сағат бұрын
Ayi dokter ante almererehm chirashi 1bet
@TyTt-x2d
@TyTt-x2d 13 күн бұрын
ፀግሺልጂየለለነሥምንትመክረናለህ
@ytse1447
@ytse1447 13 күн бұрын
I feel it teaches for kids that divorce is normal
@LetinaAlemseged
@LetinaAlemseged 13 күн бұрын
100%❤🎉🎉🎉🎉
@misrakgetachew
@misrakgetachew 6 күн бұрын
Teleyayto abro menor tiru aymeslegnim andu bicha welaj biyasadig lelijoch tiru ye enatachewin weyim yeabatachewin fikir yagegnalhu,gin balina mist teleyayitew beselam ayinegagerum hulem yetilacha fit new miteyayut ena kezih bet wust yadegu lijoch mechereshachew ayamirim bay negn.
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 12 күн бұрын
አገሬ ስገባ በአካል አንተን ማግኘት ፈልጋለሁ ወንድሜ
@TyTt-x2d
@TyTt-x2d 13 күн бұрын
✅✅✅
@ytse1447
@ytse1447 13 күн бұрын
This is normal in USA , but I don’t agree with that
@KennaaBiranu
@KennaaBiranu 13 күн бұрын
እኔ የማማክራችሁ ነገር አለኝ ግን ሀገር ውፅጥ የለውም
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 13 күн бұрын
በ ኦንላይን ማማከር ይችላሉ በ 0970704050 ደወለው ቀጠሮ ያሲዙ እናመሰግናለን ውድ ቤተሰባችን።
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 13 күн бұрын
❤❤❤
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ላላገቡ ሰዎች ምርጥ 10 ምክሮች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ
30:26
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 59 М.
በስንት ዓመቴ ላግባ? ለትዳር ትክክለኛው የሴት እድሜ!
11:04
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 3,3 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН