#በትዳር

  Рет қаралды 14,496

RAHA tube

RAHA tube

Күн бұрын

Пікірлер: 155
@سعدابينتمكونن
@سعدابينتمكونن 2 ай бұрын
በመጀመሪያ አላህ ይጠብቀን ሲቀጥል እህቴ ለአዱኒያ ደስታ ብለሽ አኼራሽን እዳታበላሽ አማና የጀመርሽዉን የየትዳር ላይ ትዳር ጉዞ ትተሽ ወደ አላህ ተመለሽ ከዛም ሀገርሽ ስገቢ በሸሪአ ፍርድቤት አፍጫዉን ይዘሽ ትፈቻለሽ የዛኔ እመኒኝ አላህ ይሄን ስቃይሽን በደልሽን ሁሉ የሚያስረሳ ሂወት ይሰጥሻል እናም ከስሜት ዉጭና ወደጌታሽ ተመለሽ እህቴ አማና ለአንድ ቆሻሻ ሰው ብለሽ ሀያሉን ጌታሽን የሚያስቆጣ ስራ ወይም ወንጀል እዳሰሪ አላህ ጥንካሬዉን ይስጥሽ ከዚህ ስተት አላህ እድጠብቅሽ ዱአየ ነው ኢንሻአላህ
@Abdushakurhjimensurmuhammad
@Abdushakurhjimensurmuhammad 2 ай бұрын
መሸአሏህ አሏህ ይጣብቅሽ ❤❤
@SeadaSaid
@SeadaSaid 2 ай бұрын
የዛሬ አምስት አመት ከአላህ በታች ባች ምክንያት ነበር የተቀየርኩት ዛሬ ላይ አላሀምዱሊላህ እሱም ያለፍው አልፋል ይል ነበር ምክርሺ አመስግናለሁ❤❤❤❤
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 2 ай бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሁቢየ አለሽግን ሀያቲ አሊህ ይጨምርልሽ ምርጥ ሡመያ እህታችን ነሽ
@Sabontu..Walloo
@Sabontu..Walloo 2 ай бұрын
እንዃን በሰላም መጣሽ ድሮ ነበር የማውቅሽ በስንት ግዜ ተገናኘን
@አልሀምዱሊሌህ
@አልሀምዱሊሌህ 2 ай бұрын
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰሙቲ የኔ አርአያ በርችልኝ
@YouTbe-qr7ln
@YouTbe-qr7ln Ай бұрын
@@አልሀምዱሊሌህ ደምሪኝ
@jamilaadem9617
@jamilaadem9617 Ай бұрын
ወላሂ በጣምነውየምወድሽ የአላህምክሮችሽደስይላሉ አላህይጠብቅሽ
@ነፉTyoub
@ነፉTyoub 2 ай бұрын
በቃ እኛን ጣለሽን ኣ😢😢😢 ሁሌቲክቶክ ለይ ወላሂ እኔ ዳሞ ቲክቶክ ዬላኝም አጥፍቼወላሁ ግን አንቺ ችለ አልሽን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ብቻ እንኩወን በሳለም ማጣሽ
@እሙሰሚራ
@እሙሰሚራ 2 ай бұрын
እኔምየልኚ ❤
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 2 ай бұрын
እኔም
@omrmobile2678
@omrmobile2678 2 ай бұрын
እኔም
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 2 ай бұрын
እንኳን አጠፋሽ ነይ ወደቴሌ ግራም እህቴ ቲክታክ የፈሳድ መናሀሪያ ነው እኔ ለተወሰነ አውርጀ አህላቄ ራሱ ሊበላሽ አጥፍቸ ወደቴሌ ግራሜ ውስታዞቸን ደፍሴን እከታተላለሁ ነይ አችም
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 2 ай бұрын
ጎበዞች አትጠቀሙ እኔ ከአሏህ በታች በአጎቶቸና በአክስቶቸ ወሏሂ አድቀን ተጠቅሜ አላቅም ዩቱብ ቴሌግራም ዋሳብ ኢሞ ነዉ የምጠቀመዉ ይህ ሲበዛነዉ ነገርግን ይህን መጠቅም ግድነዉ
@umuhubeyb
@umuhubeyb 2 ай бұрын
አህሌን ውደ እህታችን በጣም ታሳዝናለች አላህ የተሻለውን ይወፍቃት
@حميده-ظ9ف
@حميده-ظ9ف 2 ай бұрын
የወትሰፕና የቴላግረም ሊንክ ከለሽ አስቀምጭልን ልብስ ፈልጌነው
@YouTbe-qr7ln
@YouTbe-qr7ln Ай бұрын
@@حميده-ظ9ف ደምሪኚ
@Hነኝየድንተማሪዋ
@Hነኝየድንተማሪዋ 2 ай бұрын
ወላሂ ራህሚየ ተውሽን ግን ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Aaaa-os1uy8xj4j
@Aaaa-os1uy8xj4j 2 ай бұрын
ሠሙ እደትነሽ. ውዴ. እኳንሰላም መጣሽ. ሀቂቃ የበፊት. ቪድኦ እያዳመጥኩነበር እመልሽ ቢኖረኛ. አተጥፊብንንንንን. መክርሽ. መስታወስሽ. አይራቀን. አላህ ይጠብቅሽ
@rahatube1307
@rahatube1307 2 ай бұрын
❤❤
@FateHussein-g3v
@FateHussein-g3v Ай бұрын
​@@rahatube1307areeee tey silki quter
@MobilePlus-ml8de
@MobilePlus-ml8de Ай бұрын
እህቴ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ጂልባብና አባያ በብዛት እንዳዝሽ
@HawigeremameAsfa
@HawigeremameAsfa 2 ай бұрын
የኔ ከርታታታ አላሕይድረስላት እፍፍፍፍ
@FOJEYAETOPIA
@FOJEYAETOPIA Ай бұрын
እችይ ሙና አይደለችም እንዴ በባለፈው የሞተቹው😢😢😢
@HaykelAhmed-yu4pb
@HaykelAhmed-yu4pb 2 ай бұрын
የኔ እህት አላህ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ
@MahraAlktbi
@MahraAlktbi 2 ай бұрын
አሰላምአለየኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ እህት የትነሺ
@SeadaSeadaUmer
@SeadaSeadaUmer 2 ай бұрын
ወላህ አላህን ፍሬ ወይ ኒቃቡን አውልቂው ሚድያ ለይ ወተሽ አህህህህህህህህህ
@Ethiogazanews
@Ethiogazanews 2 ай бұрын
ወሬኛ ቀልቃላ ከለወተመቸሽ አታልፊውም ለኛ ታስፈልገናለች
@AHIAM-gj3wo
@AHIAM-gj3wo 2 ай бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ እደትነሺ ውድ እህቴ ስለመጣሺ በጣም ደስ ብሎኛል
@RabiyaMohammed-dx5hg
@RabiyaMohammed-dx5hg 2 ай бұрын
አሏህ ይጨምርልሽ የኔእናት❤❤❤❤❤❤❤❤ስወድሽኮ ወላሂ ከልቤነዉ
@TruewerkMussa
@TruewerkMussa 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂወበረከትሁ አህለን የኛ እንቁ የኛ መካሪ የኛ ዉድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ምክርሽ ሲርቀኝ ወላሂ ስትጠፊብኝ የበፊቱን ቪደወሽን እያየሁ እበረታለሁ እጠነክራለሁ የኔ ብርታት አላህ ይጠብቅልኝ ወላሂ ሡመ ወላሂ በጣም እወድሻለሁ
@Alaelo-d3t
@Alaelo-d3t 2 ай бұрын
የሰው ገመና መግለጥ እንዴት ይታያል ?
@f-io7sj
@f-io7sj 2 ай бұрын
ማሽአላህ አላህይጨምርልሺ❤❤
@የወግድዋነኝ
@የወግድዋነኝ 2 ай бұрын
ዋሊኩም ሰላም አህሌን ሰሙየ እር አትጥፊ ቪዶወችሽን እየደጋገምኩ እሰማለሁ ወላሂ 😢 አትጥፊ ፍትህህህህ
@mekyamekya
@mekyamekya 2 ай бұрын
እደት እንፈታ እሽ😢😢😢😢 አረብ ሀገር ሁነን መቸም አልቻልንም!!!?😢😢😢😢😢😢
@DawudSeid-o5c
@DawudSeid-o5c Ай бұрын
ስልክሽንእፈልጋለው ላኪልኝ
@selmaselama1739
@selmaselama1739 Ай бұрын
የትነሺ እህት
@እሙአቡዘርነኝልጀንናፋቂዋ
@እሙአቡዘርነኝልጀንናፋቂዋ 2 ай бұрын
ሰሙየ ኡፍ እደት ስጠብቅሽ እደነበር❤
@LemraSolomon
@LemraSolomon Ай бұрын
ኩፍርን አማራጭ እንዴት ይሆናል?😭😭😭
@GoIwk
@GoIwk 2 ай бұрын
ሰላሙአሊኩም ዉዷእህቴ እደትነዉ ቁጥርሽን ማገኝት እምችለዉ
@ነፉTyoub
@ነፉTyoub 2 ай бұрын
እኔ አራብሀገር ሄኜ አላገበምምምምምምምም የወንዶች ሚጥሚጣ ነኝ ሆኜበቻወለሁ ምንም በጭረሽ በአነታቻዉ ይሂዱ ካፈለጉ አልጃነጃን ምንአልል ዛነብዬ አቃጥዬነዉ የምማልሳቻዉ አብሬዉ ካልተኛሁኝ ምንያዳርግልኘል ብሬን እንድሳጣዉነዉ ስዳትሆኜ ኒካህ የማስራዉ ረሴኑ ለማጉዳት ሆሆሆሆሆ
@SudiyaAbdi
@SudiyaAbdi 2 ай бұрын
እህቴ አለህ ይጠብቅሽ ይጠበቀን🤲
@AminahAminah-zq3nf
@AminahAminah-zq3nf 2 ай бұрын
እስልምና ብዙ መፍትሄ አለው ለምን በትዳር ላይ ትዳር ትይዛለች እያወቀች የህሌና ያዱኛ ያኬራ ክስረት ህመሙ ሳይገባኝ ቀርቶ አይደለም እኔም የሷው አይነት ታሪክ ውስጥ ነኝ ሀገሬ ስገባ በሸሪአ በህግ አወልቀዋለሁ ከሂወቴ ግን የሱ ኒካ እያለ እኳን ላገባ ከወድም አላወራ ምክንያቱም እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ
@SaadaAli-f2i
@SaadaAli-f2i 2 ай бұрын
አህለን ሰሙዬ ❤
@سعيد-ف9ط2ك
@سعيد-ف9ط2ك 2 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ልዩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 2 ай бұрын
የኔ እናት ልጅቱ በጣም ነው የምታሳዝነው አላህ ኽይሩን ነገር ይወፍቃት ኒካዋንም እደምንም ብላ ታስወርድ አላህ ለሶ የተሻለውንንነገር. ይዞላት ነው
@Susuwelloyewatube
@Susuwelloyewatube 2 ай бұрын
Walikumselam werahmetulahi weberekatu Ahlen semuye ❤❤❤
@Era-j6d
@Era-j6d 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም እህት ወላሂ ገናዛሬ አየሁሽ እርጋታሽ አለባበስሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላልአላህይ ይጨምርልሽ ማሻአላህ ብያለሁ ስንት አሉ ኒቃብ ለብሰው የሚቅለበለቡ ያው ሚዳ መውጣት ባይፈቀድም እስካሁን ካየኋቸው ሁሉ በላጭ ለአላህ ብየ ውድድድድ አረግሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@habeshatube1258
@habeshatube1258 2 ай бұрын
አህለን ሰሙ
@toybaahmed7246
@toybaahmed7246 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እህቴ❤❤❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 2 ай бұрын
አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤
@teyibamehammed-c1z
@teyibamehammed-c1z 2 ай бұрын
የኔናትዋ ስታሳዝን እረአላህየ ልብሽን አላህ ወደነበረበት ይመልሴልሽ ጠካራ ያድርግሽ አላህ ወደሱያቃርብሽ አዳዴ እኛሤቶች በራሣችን መቀም ለምን አቃተን ጠካራመሆን ወድቆ መነሳትን ለምን አለመድን ተሽሎ መገኘት እሡህይወቱን እየኖረ አቺለምን ውዴ ኤደዚህ ያለሀሳብ አሠብሽ ሀገር ስገቢይ ሸሪአ ፍርድቤት ሂደሽ ትፈቻለሽ ማሬዋ ጠካራሁኒ አይይይይ ስቃያችን ብዛቱ😢😢😢😢
@ZehraSeid
@ZehraSeid 2 ай бұрын
ትዝ ብለሽኝ ሥገባ ያለፈውን ቪዲወሽን ላይ ነበር ግን አዲሥ ለቀሻል እረ በጣም እየጠፋሽ ነው እህቴ አትጥፊ እህትነት
@rahatube1307
@rahatube1307 2 ай бұрын
🎉🎉
@Rahema-um5ib
@Rahema-um5ib 2 ай бұрын
ማሻአላህ ሀቢቢቲ❤❤❤❤❤❤
@MariyamMariyam-ie6dx
@MariyamMariyam-ie6dx 2 ай бұрын
ነይ በቴሌግራም ተናፍቀሻል ቲክቴክ የለኘም
@SadaLove-bq8oz
@SadaLove-bq8oz 2 ай бұрын
አህሌን ዉደ❤
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs 2 ай бұрын
ማሻአላህየኒቃቧንግስት
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 ай бұрын
،ያአላህ. እህት አድራሻሽን. የምነግርሽ አለኝ ግራ የገባኝ ጉዳይ አለ
@faizaselam8342
@faizaselam8342 2 ай бұрын
ማሻ አላሕ አላሕ ይጨምርሽ እኔንም ደምሩኝ የማደም ቅመም ነኝ
@RozaRozy-my2dg
@RozaRozy-my2dg 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አህሌን ማማየ❤❤❤❤❤❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢አብሸሪ እህቴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zaharaseid7113
@zaharaseid7113 2 ай бұрын
ራሂ አሰላሙ አለይኩም በአላህ እዳታልፊኝ በምን ላግኝሽ
@rahatube1307
@rahatube1307 2 ай бұрын
ወአለይኪ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ በቴሌግራም ወይም በዋትስ አፕ ማማየ የቴሌግራም ሊንክ ይህ ነው ። @RAHA_tube @RAHA_tube 😊
@zaharaseid7113
@zaharaseid7113 2 ай бұрын
@@rahatube1307 ራሂ አይወጣም ካሎነ የቴሌ ግራም ቁጥርሽን ላኪልኝ አስተማሪ ታሪክ ነበረኝ ምናልባት ሰዎች ተማሩበት
@Kadeeja6581
@Kadeeja6581 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ለቤትሽ አድስ ነኝ በይ ጅልባብ ላኪልኝ ለዛውም የሙሽራ
@Hawwa-e1q
@Hawwa-e1q 2 ай бұрын
ጀዛከላሁኪሀብብቱ
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 2 ай бұрын
አሰላም አለይኩም እህቴ ቁረአን ለማክተም እፈልጋለሁ የአቀራረ ጥበብን አካፋሊኝ📖🌷🎁
@እሙአይመንዩቱብቻናል
@እሙአይመንዩቱብቻናል 2 ай бұрын
ነይ ጉረብላስገባሽ
@SumeyaJemal-b4b
@SumeyaJemal-b4b 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰወዴሽ
@LailaMahir-vn3vl
@LailaMahir-vn3vl 2 ай бұрын
Walaykum slam wrhmatulahi wbrkatuhu alan Allhamdulila amin amin yarab
@myoutube1806
@myoutube1806 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን
@SandhrAhdhx
@SandhrAhdhx 2 ай бұрын
ማሻ ማሻአላህ
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 2 ай бұрын
አህለን አህለን ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ። እደትነሽ ❤❤❤❤
@SeidTeka
@SeidTeka 2 ай бұрын
❤ሠላሙአለይኩም
@MuazAyalew
@MuazAyalew 2 ай бұрын
አልፈታም እምቢ ካለ በሸሪኣ ፍርድ ቤት ኒካሁን ማውረድ ይችላሉ እናማ እሱን ፈታ ሌላ ማግባት ትችላለች
@عبيرالبطاينه
@عبيرالبطاينه 2 ай бұрын
ዋለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ
@WebalemMal
@WebalemMal 2 ай бұрын
ዋለይኩምሰላም አሚንእህት
@shamimamousa-uz5sk
@shamimamousa-uz5sk 2 ай бұрын
አህለን ሳሙቲ
@ጠይበ-ኸ4ጠ
@ጠይበ-ኸ4ጠ 2 ай бұрын
ጀዘኩለህ😢😢😢
@StoopStoop-b7v
@StoopStoop-b7v 2 ай бұрын
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላህ
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 2 ай бұрын
እፍፍፍፍፍሰብረአራጊእህቴወላሂእኔ8አመቴአልፈተኝምግንወንድእሚባልአላወራምያረብአተጠብቀኝ😢😢ተወከልኩአለአላህሀገሪገብቸእስከማወራድድረስመቸምአላህይጠብቀኝልቤደምቷልግንአላህአልጣለኝምወንድሟቸአይዛሽእህታችእየደወሉአብሽርነይነይይሉኝል😢😢እኔየራሴቤትእየሰራገናአልጨረስኩምእህቶችሁሉምያልፋልሰብረአራጉ😢😢😢😢
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 2 ай бұрын
እረ በሽሪአ ፍርድ ቤት አውረጂ እና አግቢ በትዳር ላይ ትዳር ዝሙት ነው ለሴት እኔም 8// አመቴ በሽሪአ ፍርድቤት ነዉ ያውረድኩት እቢ ብሎኝ አልሃምዱሊላህ አሁን አግብቻለሁአላህ ልጂ ይስጠኝ
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 2 ай бұрын
ብር አሊሥከፈሉሽምደ ሸሪአ ፍርድቤቱ እኔም በወድሜ አወክየነበር የመጣሁት ለጥቅምት ተብሏል እደትነዉ አሥረጅኝ ሥለፍርድቤቱ ገዘብ አካፍይ አላሉሽም የኔኮ ቢለቤት ትዳሩን ይዟል ፍታ ሢባለሰ ብር ትሥጠኝ አለ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 2 ай бұрын
አላህ ሶሊሁን ልጅ ይወፍቅሽ
@እማ-እማ
@እማ-እማ 2 ай бұрын
​​@@SxB-gz3mtለምን በፍርድቤት ጀመርሺ በሸርአ ክሰሺው ማግባት መብቱነው ግዘብ መውሰድግን አይቺልም በፍርድቤት ከሆነ በትዳር ላይ ትዳር መስርቶብኚነው ብለሺነው መክስ ከዛ ወጀልስለሆነ ይታሰራል ወይም ወደሸርአ ይልኮቺኮል
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 2 ай бұрын
@@እማ-እማ ገናነዉ ክሱ አወክየነዉ የመጣሁት ለወድሜ ።ደዉየ ጠይቄዉ ገና አልከፈቱም አለኝ ፍርድቤት ግን የሚከሰዉ አሁነዉ ሢከፈት እኔ ዉክልና ብቻ ሠጥቸየዉ የመጣሁት ግን ዉሥጤ ፈራ በር ይሉኝደዉብየ ያረቢ አላህ ይርዳኝ13 አመቱ አልፈታም ብሎ
@እማ-እማ
@እማ-እማ 2 ай бұрын
@@SxB-gz3mt አላህ ያሳካልሺ ግን በክስ ከሆነ እደነገርኩሺ ካገባብሺ በትዳር ላይ ትዳር መስርቶብኚነው ብለሺነው መክሰስ ያለብሺ ካላገባግን ግደታ አድላይ ሁናቺሁ አፋራቺሁትን ንብረት ማካፈልሺ አይቀሬነው በሸርአከሆነደሞ የሴትን ብር የመካፈል መብት የለውም ወላሁ አለም የተሻለሰው አማክርይ
@aligemalgemal9489
@aligemalgemal9489 2 ай бұрын
ለምንአልፈታምአለሚስጥርአለው
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 23 күн бұрын
ዋአለይኩምሰላም
@rihanamohammed4990
@rihanamohammed4990 Ай бұрын
☝️☝️☝️☝️☝️☝️💔💔😭😭
@halewyatube
@halewyatube 2 ай бұрын
ጀዛከላህ
@RahimaJemal
@RahimaJemal 2 ай бұрын
መሸአለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fadmah342ff
@Fadmah342ff 2 ай бұрын
ሀራሚ ነሽ ዚፍጥ ወንዶችን ፊትና ላይ ለመጣል ነው መካሪ መቸ አጣን አች ገና መካሪ ያስፈልግሻል ወላየድሪብነ ቢአርጁሊሂነ እኮነው ያለው አላህ በግራጅሁ አትምቱ ስትራመዱ እያለ ትላላጫለሽ አንች ሚድያላይ ኢተቂላህ ሰው ለመለወጥ ሳይሆን ወንድሞችሽን ልፈትኝነው
@Ethiogazanews
@Ethiogazanews 2 ай бұрын
ከየት ነው ፈተው የለቀቋችሁ ደግሞ
@MoHammed-qs5mh
@MoHammed-qs5mh 2 ай бұрын
Welahi yareb ehta enam edesa lba tesebral😅😅😅
@sayedaa7608
@sayedaa7608 2 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadaassen2826
@seadaassen2826 2 ай бұрын
Ahlen semuye enqn dena metash yegna mekari Ehte
@LailaAdim-to9fd
@LailaAdim-to9fd 2 ай бұрын
አህለን ብለናል
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ 2 ай бұрын
ወሌኩምአሰነሙ ዎረመቱለሂ ዎበረከቱ
@HabibeFerja
@HabibeFerja 2 ай бұрын
አሰለም፡አለይኩም❤❤❤❤
@SadiyaAl
@SadiyaAl 2 ай бұрын
ዋሌኩምአሰላም አ እሌን
@faxe.Mamsde
@faxe.Mamsde 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 2 ай бұрын
😂😂😂😂ይሄ ሁሉ ሙገሳ ግን ይደብራል በልክ አድርጊው አንችም ለራስሽ ብለሽ ነው ተመልካቹም እንደዛው ስለዚ የሙገሳ ብዛት አስፈላጊ አደለም ይልቅ ወደ ገደለው ግቢ ጊዜ አትፍጂ😊😊😊
@እሱየኔነው
@እሱየኔነው 2 ай бұрын
ስንት አይነት መርዝ ሰው አለ አሁን መልካም ንግግር በዛ ተብሎ ጉድ ነው የኛ ነገር እኔ ብደጋግመው አልበቃ ብሎኛል❤❤❤
@zinatzinaaat7213
@zinatzinaaat7213 2 ай бұрын
የትዳር ነገር ሆድ ይፍጀው ኒካ በነሱ እጂ ስለሆነ የስንት እህቶች ልብ ተስብሮል ብዙ እህቶችም የስው ባል አትቀሙ ይሶን በድሎ መጥቶ ለናንተም አይሆናቹህ
@ZulfkAbdi
@ZulfkAbdi 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ፋፊየአላህባሪያ
@ፋፊየአላህባሪያ 2 ай бұрын
አህለን ውዷ እህቴ የኛ ፈተና አያልቅም አላህ መቻሉን አቅሙን ይስጠን እኔም ይሆናል ብዬ የለፋሁበት ሴትነቴን ያጣሁበት የትዳር አጋሬ የቤት ዕቃ ሳይቀር ሽጦ ልፋቴን መና አስቀረው አሁን እንድፈታሽ ስምት ሚሊዮ ን ብር ስጭኝ አለኝ እኔ እክዋን የሄን ያህል ብር መቶ ሽም የለኝ ብቻ ይደክማል 💔
@GoAsd-dh5ul
@GoAsd-dh5ul 2 ай бұрын
አቢሺራ፥ያኔእህቴ፥የሊፋል፥
@beletechgeto5264
@beletechgeto5264 2 ай бұрын
ጠፍተሺናል
@ዜድነኝ-ጸ7ደ
@ዜድነኝ-ጸ7ደ Ай бұрын
❤❤❤😢
@SadaSadar-y5g
@SadaSadar-y5g 2 ай бұрын
አትጥፊውዴ
@Mersal-x4v
@Mersal-x4v 2 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ሠሙየ እንዳታልፊኝ መልሽልኝ ጅልባቦች ወደ ሣኡድ ትልኪያለሽ ወይ ❓❓❓
@rahatube1307
@rahatube1307 2 ай бұрын
ወአለይኪ ሰላም ጅዳና ርያድ አወ
@ኢትዮጵያ-ደ5ጠ
@ኢትዮጵያ-ደ5ጠ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EkiramEkiram-c5h
@EkiramEkiram-c5h 2 ай бұрын
❤❤❤ as wr wb slam
@hayatahmed5947
@hayatahmed5947 Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@ABDULWAHIDNURI
@ABDULWAHIDNURI Ай бұрын
as
@mekyamekya
@mekyamekya 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@LubabaYousif
@LubabaYousif 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shamimamousa-uz5sk
@shamimamousa-uz5sk 2 ай бұрын
❤❤❤
@IbrahimAbdirahman-r1q
@IbrahimAbdirahman-r1q 2 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️🎉💯
@سعيد-ف9ط2ك
@سعيد-ف9ط2ك 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SadaaNguseee
@SadaaNguseee 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@IbrahimAbdirahman-r1q
@IbrahimAbdirahman-r1q 2 ай бұрын
🎉
@اسماءمحمد-ه6ص
@اسماءمحمد-ه6ص 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል 2
10:01
Hiku Tube
Рет қаралды 1,8 М.
የወንድሙዋን ሚስት የምታሰቃየው ሴት
17:20
ቀናተኛው ባል - የብቻዬ (ክፍል 1)
27:54
Chacha tube ቻቻ ቲዩብ
Рет қаралды 159 М.
#ልጄ #ካለፈ #ህይወትሽ #ተማሪ
10:54
RAHA tube
Рет қаралды 6 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН