KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#ሀዘን #አትዘኑ #ህይወታችሁን በደሰታ ቀይሩ #ትኩረት #የህይወት #ተጅዊድ #ነው ።
12:46
#በሚወዳችሁ ላይ አትቀልዱ! 17 April 2020
18:23
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
54:15
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
أختي الشريرة تزعجني! 😡 استخدم هذه الأداة #حيلة
00:24
Из какого города смотришь? 😃
00:34
#ልጄ
Рет қаралды 5,833
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 38 М.
RAHA tube
Күн бұрын
Пікірлер: 126
@RahmaRahma-tx1vk
5 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ በጣም ምርጥ ጓደኛ አለችኝ በሁረልዒን ያገኘሆት ያገሬ ልጂ እናቴ በሞተች ብኝ ጊዜ ከጎኔ የሆነች ብዙ ዋጋ የከፈለችልኝ ዘመዶቼ ያልሆኑትን የሆነችልኝ አላህ ይጠብቃት ወላሂ
@assaJod-kd3lg
5 ай бұрын
ማሻ አላህ ታድልሽ እኔ አላህ ብቻ አለኝ አልሃምዱሊላህ ሰውም አይወጣልኝ
@RahmaRahma-tx1vk
5 ай бұрын
@@assaJod-kd3lg አብሽሪ አላህን ከያሺ ሁሉም አለሺ ደሞ ሙስሊም እህትሺ እኔ አለሁልሺ
@sofyamohamd1215
5 ай бұрын
መሽአላህ
@sofyamohamd1215
5 ай бұрын
@assaJአብሽሪልኝ እኔም ሁረልእይን ሡመያ ምርጥ ከህትየምትበልጥ አለችኝod-kd3lg
@Ruqeyyaabintmuslim152
5 ай бұрын
@@assaJod-kd3lgAbshir enem endach negn Selehulum neger Alamadulilah
@leltialemu
5 ай бұрын
ማርያምን እንዴት እንደምወድሽ ጥንካሬሽን አደንቃለሁ❤
@Naga-cg5jd
5 ай бұрын
❤❤❤❤
@SusuBaba-zw5vp
5 ай бұрын
ቪደወሽን ሳላይ ቀደም ላይክ የማረገው ነገርስ መኩሸዋ❤😘🌹🌹🌹👍👍👍👍
@ኡሙአብደሏህ
5 ай бұрын
እኔምየሙስሊሞቸከሆነ አስቀድሜነዉላክእማደርገዉክክክክ
@jamilaadem9617
6 күн бұрын
የኔውድ በጣምነው የምወድሽ የአኼራዊእህቴ ጀዛከላህኸይር
@MaryamAthyopia
10 күн бұрын
ብትክክልአላህይጨምርልሺየእኔህት
@سعادهيمام-ي6ظ
24 күн бұрын
መሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ ምክርሽ በጣም ያስደንቃል
@FafiAwal
5 ай бұрын
ባለችበት አላህ ይጠብቅህ የእኔ አደበት ጣፋጭ
@ZulfkAbdi
27 күн бұрын
ዋላኩም ሰለም እህቴ
@አልሀምዱልለህ
5 ай бұрын
ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሹክረን ውዴ አለህ ይጠቢቅሽ❤
@zahraahmed2658
4 ай бұрын
نعم والله
@ZemZem-fz7he
5 ай бұрын
ትክክል ሀቢበቲ
@Radhiaradhia-z2b
4 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነዉ የምወደሽ እህቴ
@جمالامام-ش2ث
26 күн бұрын
ወላሂ በአላህ ይሁንብኝ እህት ምን እንደምልሽ አላውቅም ጀዛኪ አላ ይሄ በኔ የደረሰነው ነው
@ZulfkAbdi
27 күн бұрын
❤❤❤❤ የገልቡቡቡ
@shamimamousa-uz5sk
5 ай бұрын
ማሻአለህ
@zahraahmed2658
4 ай бұрын
እኔ ወሏሂ ጓደኛ አይወጣልኝም ለምን ብየ ራሴን ስጠይቅ ከኔ ጥቅም ነው ወሏሂ የሚፈልጉት ግን አዷን ወሏሂ በጣም የምወዳት ነበረችኝ ግን አያቴ ሞታ እኔን ከጎኔ አልሆችልኝም በስልክ እንኳ አይዞሾ ብላ አላፀናናችኝም ለኔ አያቴ ከናቴ በላይ ነች ዱዐ አድርጉልኝ አይዞሽ የምትለዋ ቃል ብዙ ትርጉም አላት ላወቀው ሰው ጓደኛ አልፈልግሐም።
@27-bz1ln
4 ай бұрын
አላህ ይራህማት አያትሽንም እኔም በቅርቡ ነው የሞተችብኝ 😢አዳደ ተጎኔ ይሆናሉ ያልሻቸው ሰውች በሀዘንሽ ሰአት አተገኛቸውም አብሽሪ ሁላችንም 💔ሰባራ ልብ ይዘን ነው የተቀመጥነው ❤❤❤
@አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ
4 ай бұрын
የኔ ማር እኔም ያሳደገችኝ መልካሞ አያቴ ሞተችብኝ 8ቀንሆናት. ዱአአርጎላትእሲ
@zahraahmed2658
4 ай бұрын
@@27-bz1ln እሱማ አወ ወሏሂ በስደት ላይ መርዶ ይከብዳል ደሞኮ ከሷ ጋ እያወራሁ ነው ራሱ መስመር ገባ ብየ የተነገርኩት ግን እሷ ምንም አልተሰማትም በቂራአት የማቃት ጓደኛየ ናት ያፀናናች መቸም አረሳትም ያችን ልች😥😥😥
@zahraahmed2658
4 ай бұрын
@@አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ አሏህ ይዘንላት የኔ ውድ አችንም አሏህ ይሶብርሽ አብሽሪ ሁላችንም ወደዛው ነን
@Sofiya45-fk7oy
Ай бұрын
❤❤🎉🎉ሁቢ ደምሪኚ
@BayedaSanne
4 ай бұрын
የኔዉድእህቴአህልን
@MrwmJdbis
5 ай бұрын
ሶለላሂአለይሂወስለም ፊዳክአቢ ወኡሚ ወላፍሴ ያነብዬላህ ያሀቢቢአላህ. ትክክልነሽእህቴ በርች ካችብዙእጠብቃለን 🎉🎉
@sofyamohamd1215
5 ай бұрын
ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም ያሀቢባሏህ
@ZD8679
5 ай бұрын
የኔ የምባለው ወላሂ ተይ ልብ ግጂ የዋህነትሽ እስከመቸ ይሉኛል በጣም የዋህ ነኝ
@zaynabzaynab8134
4 ай бұрын
እኔም ነኝ
@umselman2345
4 ай бұрын
ሰ አ ወ ማሸአሏህ ሰሙቲ አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@SayedAhmada-pn7py
5 ай бұрын
ማሻ አላህ
@assistanthome578
5 ай бұрын
ዋለይኩም አሰላም ሰሙይእንዉደሻለን ለመከረሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hayubintnesredin
5 ай бұрын
Mash allah betam le allah beye ewedshalhu mekrochsh West yegbalu ❤❤❤
@shewateorange7324
4 ай бұрын
ማሻአላህ ውደ አላህ ይጨምርልሺ እኔ ሠወች አምናለሁ ነገር ግን ጋደኞቸ ሁሉ ቀርበው እምፈልጉትን ሣገኙ ቡሀላ ይሸሹኞል ብቻ አልሀምዱሊላህ እህት የለኚም አላህዬ ምርጥ እህት እንዲሠጠኚ ዱዐ አዱርጉርኚ ያጀመዐ
@Fhfdfff-i5p
5 ай бұрын
ከአላህ ውጭ በሀሳብም በተግባርም የምደገፈው የለኝም አልሀምዱሊላህ
@HawaSeidadem
5 ай бұрын
እኔ ራሰ
@zaynaba4204
5 ай бұрын
الله يحفظك يا رب
@jemilaahmed1415
5 ай бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሠሙየ የኔ ዉድ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ማሻአላህ በኒቃብሽ ጨረቃ መስለሻል👌🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@SeidTeka
Ай бұрын
🎉❤
@እሙአቡዘርነኝልጀንናፋቂዋ
28 күн бұрын
አህሌን ሀቢበት እልቢ❤
@MyLovlLeylaLeyla
5 ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤የመጀመሪያዬ ሳገኝሽ ኢቱብ ላይ❤❤❤❤
@ፋጡምዩቱብ
5 ай бұрын
ጠቅሞነል
@ፋጡምዩቱብ
5 ай бұрын
ልክነሽእህትአለም
@sofyamohamd1215
5 ай бұрын
ሡሙየ የኔ ልዩ መሽአላህ አላህ ይጠብቅሽ ኮቻ ከሆንሽ በአካል ባገኝሽ ተመኜሁ
@PatmaPatima-rn1se
5 ай бұрын
የሚገርም ምሳሌ ጀዛኪላህ ኽይርን ሀቢብቲ የማያልቅ ዘላቂየሆነ መገደፍ አላህአዘዉጀልንብቻ ሌላዉግዜአዉይነዉ።
@الحمدالله-ش8م5ي
5 ай бұрын
ትክክል ሠሙየ እማየ የምትመክረኝ ምክር ነበር አስታወሽኝ !
@HawaSeidadem
5 ай бұрын
ጠፋሽሳ እማየ❤
@zaynaba4204
5 ай бұрын
جزاك الله خير حبيبتي شكرا
@hatadubai8892
5 ай бұрын
ማሻአላህ ሥወዲሽ አላህይዉደደዱሽ
@RehimaNassir-o1p
5 ай бұрын
wed ahte allah yechemrlsh
@SemuSemu-p9p
5 ай бұрын
የኔ ምርጥ❤❤ አላህ ይዉደድሽ
@ToibaAhmed-p7y
5 ай бұрын
ሰላሙአለይኩምሙስሊምእህቴብቻእወዲሻለሁአከብርሻለሁስጨናነቅአችንነውየማዳምጠውብቻአልሀምዱዲላህ😢❤
@خالدسلطان-ذ8ذ
5 ай бұрын
صلي الله عليه وسلم
@KsaKsa-f1u
4 ай бұрын
ሰሙ በየት ላግኝሽ ለህቶቸ የሚጠቅም ነገር ነበረኝ ከኔ ቢማሩ ብየ አስባለሁኝ
@furiduri8440
5 ай бұрын
ዋሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበርካትሆ አህለንውዴ
@FafiAwal
5 ай бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@rahima439
5 ай бұрын
ማሻአላህ በርቺልን
@Sadaa-sc4yc
5 ай бұрын
جزاك الله خيرا يا اختي ❤🎉🎉❤
@fatiajamal3665
5 ай бұрын
አላህ ኢጭምርልሽ የኔዉድ🌹🌹🌹🌹🎉
@sadakmal1865
5 ай бұрын
ማሻአላ ውደ ምርጥ ምክር በርች ለቤትሽም አድስነኝ
@اسماءمحمد-ه6ص
Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@Sofiya45-fk7oy
Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@LoveLive-z1o
5 ай бұрын
صل للهءاعليوصلم
@Ethiomedia-4
3 ай бұрын
ማሻአላህ በርቺ እህት የትነሽ ዱባይነሸደ
@SeidTeka
Ай бұрын
አሠመ
@وبوي-ع3ي
5 ай бұрын
እባክሺ የለበሺውን አይነት ኒቃብ የት ነው የምነገኝው
@umuhubeyb
5 ай бұрын
Mare mkrshiko tnkareye new berchillgn
@وبوي-ع3ي
5 ай бұрын
ሰ
@የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ
5 ай бұрын
ሰው ከመምከር ይልቅ ወደራስ መመለስ በላጪ ነው ኒቃም ነብሶ ሚዲያ መውጣት ምንይሉታል ?? አላሆ ጠብቀኝ ከደዚህ አይነት ይኸ ነገር እየተከመደ ሰወች እደአዳ ይቆጥሩታል አላህ ይጠብቀን ቤታችን ይብቃን ያረብ
@rahatube1307
5 ай бұрын
አሚን ❤
@MedinaMohammed-gb7yr
5 ай бұрын
ላላህ ብለሽ በየት ላግኝሽ
@mmohammed9998
5 ай бұрын
صل الله عليه وسلم رضي الله عنهوم
@Ra7ema1995
5 ай бұрын
ሳህአላህይጠብቅሽውዴማሽአላህህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zaynaba4204
5 ай бұрын
❤❤❤❤ صحيح والله
@RozaRozy-my2dg
5 ай бұрын
ሳህ ማማ እኔንማ ተይዉ❤❤❤❤❤❤
@ጦይባደሳለ.ወሎየዋ
5 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ አህለንሰሙየ
@LoveLive-z1o
5 ай бұрын
صل للهءليه وسلم❤❤
@sihamTube8091
5 ай бұрын
አህለን አልሀምዱሊላህ ካለፈዉ ተምሪአለሁ ግን አንዳደየ የሚገባ ካለፈነዉ ግን ዋናዉ ካለፈ ተምረን ማረፉነዉ
@yerasulwodajisaw2826
5 ай бұрын
Walakumsallam waramatullah wabarakatuhu Welcom ❤samu
@umuyserassukura307
4 ай бұрын
ያኔ ውድ ለቤትሽ አድስ ነኝ
@FafiAwal
5 ай бұрын
አህለን ማማዬ እዴት ነሽ. ግን ጠፋሽ
@MadinaTube-lo4jo
5 ай бұрын
አሰላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እስኪ አሰደምሪኝ አድስጀማሪ ነኝ
@omrmobile2678
5 ай бұрын
በትዳርም በጋደኝነትም በጣም አጋጥሞኝ ያውቃል የዋህነቴ ለብዙ ጅቦች አጋልጦኛል በኢላሂ ጥበቃ አለሁ እስከዛሬ ብወድቅም መልሼ እየተነሳሁ
@sihamTube8091
5 ай бұрын
እኔም ግቢእና ሰብአርጊና እይዉ ሰዉ ቢበድል ያጠነክሩናል እንጂ አይጉዱን
@Zufimedia
5 ай бұрын
መልካም ስራ የክፉ ቀን ምርኩዝ ነው
@sadakmal1865
5 ай бұрын
ውደ የትነሽ ሀገርነሽደ
@لوبابةاندريوس
5 ай бұрын
በአሁኖሰአትሠዉየለም😢😢😢😢😢😢
@زينبالعتيبي-ك1ب
5 ай бұрын
እሙ ማኢዳ ንሽ ሳ
@madenaomar
5 ай бұрын
ሰዉድ ጂልባብ ትልኪያለሽ ወይ
@medinegnyeresulwedag8509
5 ай бұрын
صلى الله ءليه وسلم🥀🥀🥀
@የኔ-ቐ3ጀ
Ай бұрын
ግን ሠሙ የሚባለው ሁሉ የዋህ ነውደ
@GGu-st5vc
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@FatumaMohammed-l8y
5 ай бұрын
አህለን
@djdjdnzjjsdjd5906
5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@fatuma6
4 ай бұрын
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊
@rabiasaid9888
5 ай бұрын
የየት አገር ልጅ ነሺ
@F0ziya-n8s
5 ай бұрын
የደሴ
@emumuhmdbntsaide
5 ай бұрын
እኔ በብዙ አጋጣሚ ጓደኛ ይኖረኛል ግን የሆነ ሠዓት ይሄዳሉ ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን እህት ስለሌለኝ በጣም ስለምጓጓ ይሁን አላቅም ግን በቁም ነገር እንደ እህት የምትሆን ጓደኛ ስጠኝ ብዬ ዱዐ አደርጓለው
@Tamara-k9t
5 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ይስጥሽ መልካም ጓደኛ የአኼራ እህት
@emumuhmdbntsaide
5 ай бұрын
@@Tamara-k9t ኢሻ አለህ
@Maryam2024-fd2cc
5 ай бұрын
እህህህህ የኔብጤ ምክንያታቸውን ሳላውቅ ይሄደላው ብቻአልሀምዱሊላህ
@emumuhmdbntsaide
5 ай бұрын
@@Maryam2024-fd2cc ነይ ጓደኛሞች እንሁን
@emumuhmdbntsaide
5 ай бұрын
@@Maryam2024-fd2cc ነይ ጓደኛሞች እንሁን
@sadahs4112
5 ай бұрын
❤🎉የልቤንነውዛሬየተነገርሹው።እናምጥሩምክር።አመስግናለሁእህት።።የልመደብሹ።አጭጨርመክሮች
@KsaKsa-f1u
4 ай бұрын
አሁን ያለሁትኝ ጭንቀት ዉስጥ ነኝ
@saadagongul7940
5 ай бұрын
ውደ እስኪ የለበሽው አይነት ኒቃብ አሰሪልኝ ዱባይ ከሆሽ
@rahatube1307
5 ай бұрын
+971581933974
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
5 ай бұрын
በምን ላግኝስ😢😢
@MrwmJdbis
5 ай бұрын
እስትልስማሽአደስነኝለቤትሽ
@SeidTeka
Ай бұрын
ለም
@TamemahT
5 ай бұрын
ዋለይኩመት ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ቁጥርሽ አስቀምጪልኝ ወይም በውስጥ ግቢልኝ የምጠይቅሽ ጥያቄ አለ🎉🎉🎉❤❤❤
@EmuAmar3522
5 ай бұрын
አህለን ሰሙ❤ውዶች እስኪ 5kአስገቡኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ😢
@ካሙጀማል
5 ай бұрын
አርጌሻለሁ ሰብ መልሺ
@ካሙጀማል
5 ай бұрын
ስብ መልሺ ዉዴ
@EmuAmar3522
5 ай бұрын
@@ካሙጀማል እሽ ሹክረን
@balyaalwaked5776
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SSaa-ux8ty
5 ай бұрын
❤❤❤
@Kadega121-i3o
5 ай бұрын
❤❤❤
@kadijakadija6993
4 ай бұрын
❤❤❤
12:46
#ሀዘን #አትዘኑ #ህይወታችሁን በደሰታ ቀይሩ #ትኩረት #የህይወት #ተጅዊድ #ነው ።
RAHA tube
Рет қаралды 6 М.
18:23
#በሚወዳችሁ ላይ አትቀልዱ! 17 April 2020
RAHA tube
Рет қаралды 19 М.
54:15
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
Marat Oralgazin
Рет қаралды 529 М.
00:28
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
Elsa Arca
Рет қаралды 36 МЛН
00:24
أختي الشريرة تزعجني! 😡 استخدم هذه الأداة #حيلة
JOON Arabic
Рет қаралды 40 МЛН
00:34
Из какого города смотришь? 😃
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
11:09
#እርቅ #ይሁን #ይቅርታ #ከራስዎ ጋር ይታረቁ
RAHA tube
Рет қаралды 6 М.
14:17
#ድካምን #አለመቻልን #በጊዜ #ማወቅ #ራስንማጎልበት #ebs #today #story #study #status
RAHA tube
Рет қаралды 4,3 М.
1:18:10
አላህ ባላሰብኩት መንገድ አከበረኝ! | ክፍል 2 | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #ሶፊያ #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 66 М.
27:21
ዕንቁ (ክፍል 29)
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 32 М.
25:31
🛑የ ሠኢድ እና አዩ የሰርግ ሙሉ ቪዲዮ Ethiopian Wedding 👰👰👰💍💍💍💕💕💕👌👌👌
SBA Babba
Рет қаралды 42 М.
11:05
@ለውጥ @ምክር @ተግፃፅ #ሁሌም #ያስፈልገናል #ተመልሰናል።
RAHA tube
Рет қаралды 10 М.
12:29
#ለደስታችሁ #ከሁለቱ #አንዱን #ምረጡ
RAHA tube
Рет қаралды 7 М.
18:40
f29#ወንድ ልጅ ቆራጥ እና ጠንካራ ሴት ይወዳል! الرجل الحقيقي يحب إمراه قويه #
RAHA tube
Рет қаралды 29 М.
13:35
#በ5 ነገሮች ጊዜያችንን ከማባከን እንጠንቀቅ
RAHA tube
Рет қаралды 16 М.
13:42
እባክሽን ታጋሽ ሁኚ || @ElafTube
Elaf Tube
Рет қаралды 35 М.
54:15
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
Marat Oralgazin
Рет қаралды 529 М.