በትምህርት ሰቃይ የሆነ ሰው ስለ ፍቅር ያውቃል ?

  Рет қаралды 3,544

ፍቅር ቴቪ | Fikir TV

ፍቅር ቴቪ | Fikir TV

Күн бұрын

ናፊዳር በፍቅር ህይወት ውስጥ ስኬታማ ለመሆን የሚያበቁንን የበሳል ምክሮች በቲክቶክ አካውንቷ ስትቸረን ከርማለች ዛሬ ደግሞ ተሰምቶ የማይጠገበው ሀሳቧን ለመኮምኮም ተሰይመናል።
@FikirTVOfficial
በስለ ፍቅር በግልፅ ያልተጨዋወትንባቸውን ሀሳቦች ሁላችንም ቤት በተፈጠሩ ጉዳዮች ላይ ግዜ ወስደን የሆድ የሆዳችንን እናወጋለን። የሁላችሁም ቤትና ሀሳብ ለዛ ባለው በጨዋታ ይዳሰሳል። አክባሪያችሁ ነን 🙏🙏🙏
*****
#podcast #relationship #ethiopia #habesha #dating #entertainment yefikir music ሳውዲ #comedianeshetu #donkeytube አፍላ ፍቅር #manyazewaleshetu ዱባይ #seifufantahun ሴት #seifuonebs መልካም #ebsworldwide ደባሎቹ #ethiopiantiktok dereje haile #ehudinbeebs /high school life/ ሀይ ስኩል ላይፍ #kidame_keseat ሳራ #feker #fikir #fkr #dubai #fekeryelkal #ephremtamiru saudi dereje haile wedding photo #hualaendaykochsh #Ethiopianmusic ዮኒ #silefikir #sile #fikir #abaytv #aboltv አሜሪካ #feker
#ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤️ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu
Disclaimer:
This content is designed for awareness purposes and is not intended as professional advice. Individuals are encouraged to seek personalized guidance based on their specific circumstances.

Пікірлер: 11
@nafidartube
@nafidartube 3 ай бұрын
ጥሩ ቆይታ ነበርን አመሰግናለሁ
@FtMo-i4d
@FtMo-i4d Ай бұрын
አረ ናፊዳር ቁጥር ባክሸ ❤❤❤❤❤
@helenteshome6677
@helenteshome6677 3 ай бұрын
Ende mercy so happy to see u like this old friend ❤ i need to be on this show beka 😂 i have a lot to share about mehiret old school vibes lol
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 3 ай бұрын
Beritu ፍቅር ቲቪ ወቺ❤❤❤❤❤
@MisganawSiyum
@MisganawSiyum 3 ай бұрын
አንድ ታሪክ አለኝ ታሪኬም የማፈቅራት ልጅ አለች እና በጣም እንፋቀራለን እኔ የምኖረዉ ከሀገር ዉጭ ነው እሷ ደግሞ ሀገር ቤት እና በመካከላችን ደስ የሚል ፍቅር ነበር እና እኔን በተደጋጋሚ አይምሮሄ ላይ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ነገር ነበር ያም ጥያቄ እንደአጋጣሚ ሁለታችንም ተመሳሳይ እድሜ ላይ ነን እና እኔ ባለሁበት ነገሮች አልተስተካከሉልኝም እና ሌላ አማራጭ እንዳልፈልግ ከሀገር ዉጭ ነኝ ነገም የሚሆነዉን አላዉቅም ወይ ይሳካልኛል ወይ ደግሞ ተመሳሳይ life ይቀጥላል እና በዚ መሃል እሷን ልጎዳት እችላለሁ የሚል ሀሳብ ነበር ብዙ ጊዜ የሚያቃጭልብኝ እሷ ግን ያ አያሳስባትም አንተ ዝግጁ እስከምትሆን እጠብቅሃለሁ ነው የምትለኝ ምክንያቱም ፍቅር ዉስጥ ነች ነገ የሚያጋጥማትን የአታገቢም ወይ የጥያቄ መአት አላሰባችሁም እኔ ግን ያ የሚደርስባት በእኔ ምክንያት ነው ብዬ በማሰብ ሁሌ ከምረበሽ እየተዋደድንም የእንለያይ ጥያቄ አቀረብኩ በጣም ተጎዳች እኔም ደግሞ በጣም እየከበደኝ ነው ምን ላድርግ እስቲ ሃሳብ ብትሰጡኝ?ስለ ፍቅሮች 🙏
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል😢 ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለን ግን ከባድ ነው
@lameesmob3719
@lameesmob3719 3 ай бұрын
አይዞኽ ይስተካከላል እኔም በጣም እምወደው ፍቅረኛ አለኝ ተማሪ ነው በመንፈሳዊ ሕይወቱ ከኔ በላይ ጠካራ ነው ግን እኔን አኖራለው ብሎ የማይሆኑ ወሳኔ ሊወሰን ይላል ግን እኔ ሁሌ አንድ ነገር አስጠነቅቀዋለው ፍቅራችንን የሚጎዳ ነገር እዳታደርግ እለዋለው ታውቃላችኹ መለያየትን ሳስብ ልቤን መተንፈስ ያቅተኛል ግን በአንድ ነገር አምናለው እግዚአብሔር እሚዋደዱ ሰዎችን አይለያይሞ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@EmebetLema-qk2hf
@EmebetLema-qk2hf 3 ай бұрын
አይዞን ብትችል አብረሀት ሁን😊😢❤
@BegoNetworks
@BegoNetworks 3 ай бұрын
ጀግና ነህ ወንድሜ እንደምትወዳት አሳይተሀል ግን ከመለያየት አብሮ ሆኖ መፋለም የሚሻል ይመስለኛል ❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
Beritu❤
@MeseretLegese-im8dw
@MeseretLegese-im8dw 3 ай бұрын
❤❤❤
ወንዶች ምን ዓይነት ሴት ይወዳሉ? @FikirTVOfficial
1:33:54
ፍቅር ቴቪ | Fikir TV
Рет қаралды 16 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 111 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,4 МЛН
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከገባቹ ........
10:30
የጥቅምት አበባ
Рет қаралды 18 М.
ያለቀለት ፍቅር 6 ምልክቶች
21:24
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 76 М.
ዕንቁ (ክፍል 17)
36:44
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 75 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 111 МЛН