በተውሒድ መተሳሰር || በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ || በደሴ ከተማ የቀረበ ሙሐደራ

  Рет қаралды 23,333

ነሲሓ ቲቪ Nesiha TV

ነሲሓ ቲቪ Nesiha TV

3 жыл бұрын

Copyright @NesihaTv
📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም።"
📡 Ethio Sat: Satellite፡ NSS12 @ 57°East Frequency፡ 11605
Polarization፡ Horizontal Symbol Rate፡ 45000 FEC፡ 3/4
📡 Nilesat: Fequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Fec. 5/6 Symbol rate: 27500
ቴሌግራም- t.me/nesihatv​​​​​​​
ፌስቡክ- / nesihatv​​​
​​​​www.nesiha.tv

Пікірлер: 130
@fatimakamal6332
@fatimakamal6332 3 жыл бұрын
ውድ የነሲሀ ቤተስቦችውድ እህቶች ሼር ላይክ ሞራል እንስጣቸው ፕራንክ ወሬ ድራማ ቢሆን ስንት በስጠን ነበር አላህ ሂዳያ ፍስጠን ውድ ግዜያቸውን ለኛ ስጥተው ስላስትማሩን ውስታዞቻችን ጀዛከላሁ ኽይር ፊዱንያ ፊልአኽራ
@zaharasaid-bd9dg
@zaharasaid-bd9dg Жыл бұрын
ሳህ
@susu...3577
@susu...3577 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ነሲሓ የምትወዱት እንደኔ ላይክ አድርጉኝ እስኪ
@AminaAmina-pu9qk
@AminaAmina-pu9qk 3 жыл бұрын
አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ያረብ
@sitrazeynu7364
@sitrazeynu7364 3 жыл бұрын
ወድ የሱና ኡስታዞቻችን አላህ የም ንፀናበት ያድርገን ጀዛከላሁም ኸይር
@user-dq7fx7qo8x
@user-dq7fx7qo8x Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን አላህ ሀላችንንም እሱው በሚወደው በቀጥተኛው መንገድ ይምራን 🤲🤲🤲
@TtTt-iw4tt
@TtTt-iw4tt 3 жыл бұрын
አልሀምዱልላ እረቢና አለሚን የሱና ኡሥታዞችን አላህ ይጠብቃችሁ አላህ በሀቅ ላይ አኖሩ በሀቅ ላይ ይግደለን
@user-ol2co8ry6l
@user-ol2co8ry6l 3 жыл бұрын
አሚን
@rehanhibrahim5834
@rehanhibrahim5834 2 жыл бұрын
ደሴ ዉቢቷ ሀገሬ አላህህ ይጠብቅሺ ሀገሬ ኡስታዞቻችን ረጂም እዲሜና ጤናና
@user-su6os9rt6s
@user-su6os9rt6s 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ኡሰይን ኢሳ ማንም ያላወቃቹ ማንም ያልዘመረላቹ የተውሂድ አንበሶች አላህ ያቆያቹ አላህ ያብዛቹ አላህ ስራቹሁን ይቀበላቹ ያረብብብ🤲🤲
@user-ti8sq2hb2m
@user-ti8sq2hb2m Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ በጣም አስፈላጊ የሆነ ዳእዋ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
@sameratub3096
@sameratub3096 2 жыл бұрын
መሽአላህ እኛንም ሰምተው ተሚጠቀሙት ያድርግልን ያረብ አሏህ ይጨምርላችሁ
@niemaselman5910
@niemaselman5910 2 жыл бұрын
መሸአለህ በጠም ደስ የሚል ቸነል
@zentmuhhaba4730
@zentmuhhaba4730 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሀሰለሱነወልጀማች ሁሌም እንድመቅ
@Isamuntaha
@Isamuntaha Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃቹ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@myoutube1806
@myoutube1806 Ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኽይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አላህ ከሺርክ እና ከቢድአ ይጠብቀን
@user-tr8uy3rr9w
@user-tr8uy3rr9w 2 жыл бұрын
ቢላሂ ዓለይኩም ወደራያ ሂዳቹህ አግዙን ባረከሏሁፊኩም።
@user-nn8xn1hd6n
@user-nn8xn1hd6n 2 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይሥጠህ ያረብ
@taibataiba9361
@taibataiba9361 2 жыл бұрын
ነሲሀ ቲቪ መሻአላህ አላህ ይጠብቃሽሁ
@bintmuhammadabayeiloveyous3640
@bintmuhammadabayeiloveyous3640 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አቀራረባቸው አድባቸው አላህ ይጠብቀውት ውስታዙና ሥለላሁ አለይሂ ወስለም
@mekememe4784
@mekememe4784 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ኡሥታዝ
@rihannaz5772
@rihannaz5772 9 ай бұрын
አላሁ አምበር አላሁ አክበራ ማሽ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላቺሁ ያረብ
@rehanhibrahim5834
@rehanhibrahim5834 2 жыл бұрын
ጀዛካላህህህ ኡስታዝና
@aminatahmed3755
@aminatahmed3755 2 жыл бұрын
ጀዛኪም አላሁኸይረ ኡስታዝ
@madinamadina1811
@madinamadina1811 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይራን አላህያአፊክ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ።
@yrrt993
@yrrt993 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ አዘወጀል ይጨምርላችሁ
@sulthansulthan8417
@sulthansulthan8417 3 жыл бұрын
ማአሻአለህ አለይኩም ነሲሐዎ ስወዳች ወአሊኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረካቱ
@ujjg1785
@ujjg1785 2 жыл бұрын
ላኢላ ኽኢለላህ አላህ ይጠብቀን
@TtTt-iw4tt
@TtTt-iw4tt 3 жыл бұрын
ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ. ወሰለም
@momi8826
@momi8826 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ ወብ የሆና ዳእዋነወ አልሃምዱሊላህ አላሁ አክበረ ሱበሀን አላህ
@jgsh2512
@jgsh2512 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይር ያሸኩና
@naheemanaheema3327
@naheemanaheema3327 2 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ
@makiyamakiyaabidila1809
@makiyamakiyaabidila1809 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዘኩም አላህ ኸይር ኡስተዞች
@user-yf9rm9zc4x
@user-yf9rm9zc4x 3 жыл бұрын
ሱባሀናአለ አለህ ጣብቀን ከሽሪክ 👍👍👍
@rahmahussainrahma8188
@rahmahussainrahma8188 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@user-bi5cc8km7p
@user-bi5cc8km7p 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህሙስሊምላረገኝ ምንኛደስየሚልድንኮነዉ❤❤❤
@user-hm3go2sy5m
@user-hm3go2sy5m Жыл бұрын
ማሻአላህ ፡ ጀዛኩማላህኸይር ፡ ኡስታዝና ፡
@mamemisha9130
@mamemisha9130 2 жыл бұрын
ወኣለይኩሙሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱህ ጀዛከላህ ኸይረ ኡስታዝ።
@user-ut5iq9rx9h
@user-ut5iq9rx9h 2 жыл бұрын
ማሻአለሕ አለሕ ይዚድልክ እልም ያረብ
@rabiamohammed1113
@rabiamohammed1113 Жыл бұрын
ጀዛከላሁኸይረ
@fethiyanassier1683
@fethiyanassier1683 2 жыл бұрын
አለህ ይጠብቀችሁ
@user-cd8sg7rt1b
@user-cd8sg7rt1b 2 жыл бұрын
ጀዛክላህኽይር ያርብ
@user-sg1ub2nt3o
@user-sg1ub2nt3o 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ጀዛኪላውኸይረን
@salahaddiinalayyuubattikri7418
@salahaddiinalayyuubattikri7418 2 жыл бұрын
ጀዛ ከልላህ!
@Jamela-ph8vf
@Jamela-ph8vf 3 ай бұрын
አላህ ያፅናን በተዉሂድ ላይ
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 3 жыл бұрын
ሙስሌምን በደብ ሳናስተዋውቅ ተዊድን ሙስሌም ካልሆኑ ጋር ምን ያከራክረናል ሙስሌሙ ምን ያህል ስለአላህ አውቀናል መጀመርያ እራሳችንን እናስተምር እንተዋወቅ እንማማር እንስማማ እኛ ስንስማማ የበለጠ ደረጃ እንደርሳለን
@hadhramohammed7399
@hadhramohammed7399 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡዝታዚ ጃዛከላህ ኽይር አላህ ይጠብቅህ
@nehilijemil971
@nehilijemil971 2 жыл бұрын
Masha’Allah 👏🏽👏🏽👏🏽
@user-dd6bz9sx3s
@user-dd6bz9sx3s Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ ዉሰታዞቻቺንን
@user-th1ci3no2s
@user-th1ci3no2s 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ
@khadejakbadeja1819
@khadejakbadeja1819 Жыл бұрын
اسلام وعليكم ورحمة الله وبركاته سبحان الله العظيم جزاكم الله خيرا وبارك الله فيكم استز الحمدلله على نعمة الإسلام
@user-ol2co8ry6l
@user-ol2co8ry6l 3 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ
@user-me7tm4dy7c
@user-me7tm4dy7c 3 жыл бұрын
አህለን እስታዞቻችን ስታምሩ አላህ ያተሳሰረን አምላካችን ምስጋና ይግባው
@neza6422
@neza6422 2 жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ
@hayatali9321
@hayatali9321 2 ай бұрын
ያረብበሰማነውተጠቃሚያድርገንያከሪም
@huyu2490
@huyu2490 Жыл бұрын
ማሻኣሏሕ አሏሕ ይጨምርልሕ
@aboodaltaher9578
@aboodaltaher9578 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@hadhramohammed7399
@hadhramohammed7399 Жыл бұрын
አህለን ነሲሀወችእንደትናችሁ እኔእመከታተለውበትቢነበር አልሀምዱሊላህ በዚህአገኘሗችሁ አላህይጠብቃችሁ
@hassenreshid6889
@hassenreshid6889 Жыл бұрын
Jeza Khellah Heiren Habibi, Yeahera Wondme Allah Yitebkh
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 Жыл бұрын
ማሻአላህ።።አላህ።።ይጠብቅህህህህህህህ
@user-uf6uy8lq9j
@user-uf6uy8lq9j 2 жыл бұрын
nesih wudi mirachey 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹tafichi timhirti.alhamdulila alnimatili islam
@mujeebamujeeba3645
@mujeebamujeeba3645 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ
@AbdilhakimReshad-xc5im
@AbdilhakimReshad-xc5im Жыл бұрын
Allah ustazochachin yaqoyilin
@salahudeensala223
@salahudeensala223 3 жыл бұрын
ሱበን አለህ ምክታታልም ዬለም ጫዋታ ብዮን እንድት በዮት አለህ ለውለችንም እዳያ ይስጣን
@user-dq7fx7qo8x
@user-dq7fx7qo8x Жыл бұрын
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@zinatawol775
@zinatawol775 Жыл бұрын
ጀዛ ከአሏህ ከይር
@user-ug3kv6ro7b
@user-ug3kv6ro7b 4 ай бұрын
Mashalhaa jazaa kalla kayerr
@tamaratamara9695
@tamaratamara9695 Жыл бұрын
ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሒወበረካትሁአላህእረጃምእድሜይስጥልንእደናተየለዳኦሎማወችአላህያብዛልንእኛንምበሰማነውተጠቃሚያርገን
@khadejakbadeja1819
@khadejakbadeja1819 Жыл бұрын
اسلام وعليكم ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيرا وبارك الله فيكم استز
@remlanasirmohammed4017
@remlanasirmohammed4017 2 жыл бұрын
Jeza kallah heyr
@hayat.712
@hayat.712 3 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኽይር
@mensurali2419
@mensurali2419 2 жыл бұрын
Jezaka Allah
@idudshdhd4820
@idudshdhd4820 2 жыл бұрын
جزكملخير👍👍👍👍👍👍
@mabubamohammad1517
@mabubamohammad1517 Жыл бұрын
ጀዛኪላህከይርን🌹
@sofi.m.a5190
@sofi.m.a5190 3 жыл бұрын
አላህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላችሁ ኡስታዝ
@zamzamali5191
@zamzamali5191 3 жыл бұрын
ኡሥታዟች ሸኸወች እሥኪ በአላህ ገጠረ እየሄዳችው አሥተምሩ በተለይ ወሎ ከተማው እኮ መብራት ሥላለ በቴሌብጂን ይገታተላሉ ታው ግን በየገጠሩ ግቡ ከተጠያቄነት እናተም ዳኑ የቧረናው እያሉ ወገኖቻችን አለቁ ድረሡላቸው እሥኪ ከተማን ልቀቁት ግረም እሜለኝ ገጠረ ተወልደው አድገው አሁን ሄዱ አሥተምሩልን በገዘብ እረድተናቸው እኮን ገጠረ መሄድ አይቻልም እያሉ አቃቱ እንደው አላህ እነዛን ሜሢኪን አባትና እናቶች ያውጣቸው ከሸረክ
@user-ol2co8ry6l
@user-ol2co8ry6l 3 жыл бұрын
አሚን
@ma_molla
@ma_molla Жыл бұрын
በትክክል በኛም በድሬ ጌታው ያሲን ቦሪ ኸረ ስንቱን ዘርዝሬ እንዳለ ዘመዶቻችን ተዘፍቀዋል ስንነግራቸው የዛሬ ልጅ ደፋር ናችሁ እስኪ ከነ እከሌ ተማሩ ይላሉ አህባሾችን ማለት ነው ብቻ ከባድ ነው የወላጅን እርግማን እንጠበቃለን ስንል እነሱ ነፍሳቸውን በደሉብን ምን ማድረግ ይቻላል በአላህ
@umuabdullah1077
@umuabdullah1077 3 жыл бұрын
Jezakumullah kheyre betam asfelagi temhert geter lay meseratachu dess yelal barekellah fikum
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 3 жыл бұрын
አንዳንድ ግዜ ተስብስበን ይነገረናል ተስብስበን በስራ ማዋል አለብን ስብስብ ብለን ህዝብርን በስራ አብሮ መጣመር አለብን ነብያችን ስለላአሌ ወስለም ከስብስባ ብእሀላ ምን ያረጉ ነበር ከንግግር በሀላ መስባስብ አለብን እንደገና በተግባር ስራውን ማሳየት አልእብን Quran. ብዙ ስራ አለው Quran ካነበነው ክእተረዳን በሀላ እጃችንን ስብስብ አርግእን በስራ መቀየር አልእብን ብዙ ህግና ማህበራዊ ኑሮን የምናስተንእትንበት ነውና ንግግር በስራ ይቀየር አንድነት ስብስብ ብሎ ጥፋታችንን ማወቅ አለብን
@mekiamuhammad2168
@mekiamuhammad2168 Жыл бұрын
الله يبشركم بالجنه نحبكم في الله ♥
@Subiriy
@Subiriy 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲
@fatoumaabdu624
@fatoumaabdu624 4 ай бұрын
ማሻአላአላህእደሜናጤናይስጣችሁኡስታዝአላህአጅራችሁንይስጣችሁ
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 2 жыл бұрын
መሻ አላህ በሉ ወደ ጎንደርም ጎራ በሉ
@KadjaJeddah
@KadjaJeddah 5 ай бұрын
ያርብ ባዩን
@user-fu8hz7dt9o
@user-fu8hz7dt9o 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@hayat.712
@hayat.712 3 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ
@aboodaltaher9578
@aboodaltaher9578 2 жыл бұрын
የኛን ቤተሰብ ማን ድረስላቸዉ ዳዋ ከተማ ብቻ ሆነ ሽርኩ ገጠርየሚሰራዉ እረ ድረሲላቸዉ እማይመለክ የለም ሸሁ ዶሪሁ ቀናቲቱ ያረብ
@user-dq7fx7qo8x
@user-dq7fx7qo8x Жыл бұрын
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@user-nd9sp7ko1x
@user-nd9sp7ko1x 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ
@saadakwt4013
@saadakwt4013 Жыл бұрын
👍👍👍
@ZaburaHussen
@ZaburaHussen 7 күн бұрын
🎉
@user-jp1tx3bu4r
@user-jp1tx3bu4r 6 ай бұрын
Alaah ytebken
@AminaAmina-pu9qk
@AminaAmina-pu9qk 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ
@user-dq7fx7qo8x
@user-dq7fx7qo8x Жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-pd9iw8yz4z
@user-pd9iw8yz4z Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 3 жыл бұрын
ሱባን አላህ ለዚህ ነው በጉሮፕ እየተከፋፈልን የምንስራቸው ስራ ምንም አላህን በአንድነት ልንገዛ ቀርቶ በመበታተን እኛ አንደኛ እያሉ ብቻቸውን ይፍጨረጨራሉ ግን አብሮ ስብስብ ብንል ሁሉም ይቀለን ነበር የተበታተነ ህይወት የትም አያደርስንም እውነት አላህን የምንገዛ ከሆነ ቤተል ማህልን በመፍጠር የገባው ገቢ ምንም እንኳ ገዘብ ቢሆንም በቁጥጥር ወጪ አወጣጥ እንዳይወጣና ህዝቡን ስራ ስርቶ ማግኝእት ድንዳልእብእት ማስተማር ያስፈልጋል እውነትን የፈራንበት ለማይጠቅም ነገር ትንሽ ጥቅመ ጥቃቅም ስንሞት የሚያስጠይቀን በመሆኖ ባልእማወቅ ህዝብን እይእከፍርፈሉ ወረቀት መስብስብ ቢቆም መልካም ነው
@user-bt2jp5zp6x
@user-bt2jp5zp6x 4 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺
@feitya.mustafa5774
@feitya.mustafa5774 3 жыл бұрын
ማሻአለህ አለህ ዪጫሚሪሊ
@nabeyahshekader5609
@nabeyahshekader5609 Жыл бұрын
سهلالهو الهي وسلم
@bintsiraj5858
@bintsiraj5858 3 жыл бұрын
Jezakumullahu kheiren
@samesheger3834
@samesheger3834 3 жыл бұрын
ጄዛከላህ ኡስታዝ
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fu8hz7dt9o
@user-fu8hz7dt9o 3 жыл бұрын
ሱብሃነሏህ
@user-mi6nt7hg6c
@user-mi6nt7hg6c 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
01/05 አዳብ (መልካም ስብዕና) || በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
36:04
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 92 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 10 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,4 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН
መንፈሳዊ ጋለሞታ በፓስተር ቸሬ
57:29
Epaphras Christ church
Рет қаралды 104 М.
ልዩ የዳዕዋ ምክር || በኡስታዝ አብዱል መናን (አቡ ያሲር)
34:49
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Рет қаралды 132 М.
ሞት አለብን || የጁሙዐ ኹጥባ በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
34:38
ነሲሓ ቲቪ Nesiha TV
Рет қаралды 31 М.
ከስሜት ለመጠበቅ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር || NesihaTv
46:23
ነሲሓ ቲቪ Nesiha TV
Рет қаралды 26 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 92 МЛН