በትክክል ያልተረዳነው እሳቤ፤ የኑሮን ህመም እንዴት እናሸንፈው? ክፍል 1 | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 23,079

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@fozinuru9876
@fozinuru9876 6 ай бұрын
ሽምዬ የኔ አባት የመልካምነት ጥግ ሀሳብሕ ትምህርትሕ የማይጠገብ ሰው አክባሪ አላሕ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤
@destazeru
@destazeru 7 ай бұрын
ዲ/ን ብርሀኑ አድማሱ በጣም የምወዳቸው በፀጋውን ያብዛልን 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MahiderAsalf
@MahiderAsalf 2 ай бұрын
ሰላም ናብሊሶች ሰዉ ላይ ስለምት ሰሩ እጅግ አመሰግናለሁ።
@የገጠርልጅ
@የገጠርልጅ 7 ай бұрын
ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ(ረቡኒ) ከአፋቸው የሚወጣው ሁሉ የሚያስተምር,ትክክለኛውን ወንጌል የቤተክርስትያን ትምህርት እጅግ በሚመስጥ ሁኔታ የሚያስተምሩን የቤተክርስቲያን እንቁ መምህር ..... እንደልጆቸ ነው የምሳሳላቸው ክፉ አይንካቸው እድሜ ከጤና ይስጥልን!❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 6 ай бұрын
አሜን 🙏
@sebletakele7346
@sebletakele7346 3 ай бұрын
አደራሽን ሮዝ ብሬን ሁሌ ጋብዢልን
@mahderabebe9724
@mahderabebe9724 6 ай бұрын
በጣም የምወደው መርሀግብር ነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@solomonasratie8575
@solomonasratie8575 5 ай бұрын
ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁልን
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 2 ай бұрын
በርቱ ፕሮግራማቹ እጅግ ድንቅ ነው እንቶፈንቶ የሚያወሩትን ሀገራችን ላይ ያሉ የቴሌቪዥን ዘግቶ ሀያአራት ሰዓት የናንተን ፕሮግራም እንዲያደምጥ አደርግ ነበር በርቱ
@habtamugetachew9524
@habtamugetachew9524 7 ай бұрын
እንደ ዲ/ያ ብረሃኑ አድማስ የሉ የቤተክርስቲያን እንቁ ነው ኑርልን ቃል የጣውለትን ነገሮች እሱ ሲገልጣቸው ሰማለው እና ይገርመኛል ሁሌም።
@filmongebremedhin
@filmongebremedhin 7 ай бұрын
ስለ ዮጋ ራሱን የቻለ ርእስ ቢቀርብልን ? ሙሉ የሆነ እውቀት እና ግንዛቤ እንዲኖረን ። ጥያቄን ከ ትህትና ጋ
@solelly2000
@solelly2000 7 ай бұрын
Mindfullness = ቀልብ መግዛት/ ቀልባም
@Haregi849
@Haregi849 7 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ አመሰግናለሁ የምትወያዩበት እያንዳንዱ ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው
@letscounseleachother9789
@letscounseleachother9789 3 ай бұрын
Mind fullness is living now and focusing on what you are doing now
@semahegndemeke1539
@semahegndemeke1539 6 ай бұрын
እጅግ ጠቃሚ እና ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ምታነሷቸው አሳቦች ጥቅማቸው የላቀ ነዉ. እግዚአብሔር ይስጥልን. በርትታችሁ ቀጥሉ 🙏
@Mercy-x8o
@Mercy-x8o 7 ай бұрын
ይሄ ፕሮግራም my #1Fav ነው እውነት ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን❤
@rebekkamichael6790
@rebekkamichael6790 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የነበረኝን ብዥታ ስላጠራችሁልኝ በርቱ
@amenhelen7108
@amenhelen7108 7 ай бұрын
ዛሬ ትንሽ ከበደ ለመረዳት ማለት ለመተንተን የምትጠቀሙበት ቃላት ወይም ገለጻ እርሱ እራሱ መተንተን የሚያስፈልገው ሆኖ ነው ያገኘሁት ለኔ ምናልባት ቀጣይ ክፍል ላይ ይገለጽ ይሆናል ሁሌም በምታቀርቧቸው (በምትወያዩባቸው) ነገሮች በጣም በፍቅር ነው የማደምጣቸው በጣም ነው የምወዳችሁ
@rigbek
@rigbek 7 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን ፀጋውን ያብዛላችሁ ረጅም የኣገልግሎት ዘመን ከ ጤና ጋር ያድልልን
@yasinibrahim2198
@yasinibrahim2198 6 ай бұрын
ቀልብ መግዛት / ልብ ማለት
@ambayemaru5482
@ambayemaru5482 7 ай бұрын
የእውነትም ወቅታዊ ጉዳይ ነው በርቱ
@frhewothailu9840
@frhewothailu9840 6 ай бұрын
Betam enamsgnaln betam astemari new
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 7 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ💐💐💐💐
@Maryita12
@Maryita12 3 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ናብሊሶች እንዴት ናችሁ ? እግዚአብሔር ይመስገን፤ በጣም ጥሩ ፤ ገንቢና አስተማሪ ሀሳቦች ነው እያነሳችሁ ያላችሁት፤ እናመሰግናለን። አንድ ጥያቄ አለኝ ከሰዎች ጋር እያወራሁ ከተወሰነ ደቂቃዎች በኋላ የማድመጥ አቅም ይጠፍል ፤ድንዝዝ ይላል። (loses of conscentration )እና ምን ትመክሩኛላችሁ ?
@yaredgirma8032
@yaredgirma8032 7 ай бұрын
good discussion you have to continue those kind of issues and very important for our society to protect from this rituals and cultural and religious aspects keep it up
@YenenehWoldeyes
@YenenehWoldeyes 7 ай бұрын
ጥሩ ነው። በውይይታችሁ በጣም እየተጠቀምኩ ነው።
@eliasanteneh1221
@eliasanteneh1221 7 ай бұрын
እውነትም የፈውስ ድምጽ።
@hiwotama
@hiwotama 26 күн бұрын
እሄን የመሰለ ፖሮግራም ብዙ እይታ አለመኖሩ ያስገርማል
@girmahaile9118
@girmahaile9118 7 ай бұрын
ለአበርክቶታቹህ ምስጋናዬ ይድረሳቹህ።
@user-Weynua
@user-Weynua 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ሽሜ በርቱልን እንወዳችኋለን
@user-Teferi1df3nn9m
@user-Teferi1df3nn9m 7 ай бұрын
ገና ሳልሰማው የወደደኩት ሀሳብ
@Aresama987
@Aresama987 7 ай бұрын
ምርጥ ነው አመሰናለሁ!
@selamawitmekonnen5346
@selamawitmekonnen5346 7 ай бұрын
Welcome shime betam nw minwedachhu,
@merawia899
@merawia899 7 ай бұрын
Mindfulness=አስተውሎት?
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 6 ай бұрын
Consciousness Mindfulness Self control
@solelly2000
@solelly2000 7 ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነው ግን የሰዎችን የአእምሮ ብቃት በማሳደግ አገራዊ ጠቀሜታውን በበለጠ ማሳየት ይገባል።
@HelenBamenga
@HelenBamenga 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abedesta7604
@abedesta7604 7 ай бұрын
Mindfullness be rase sayew lij hogne media baltesfafabet gize betam tiru neber semayun eyayew yeteleyayu misiloch efetir neber ahun gin akababiyen alastewilim
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@enyewgashaw4548
@enyewgashaw4548 7 ай бұрын
thanks
@zerihunalex9345
@zerihunalex9345 7 ай бұрын
ዘመኑን የዋጀ እይታ እንዲኖረን ስለምታረጉ አመሰግናችኋለሁ።
@kumnegerhailu
@kumnegerhailu 7 ай бұрын
Go for HD please!
@miuzorthodoxtube8634
@miuzorthodoxtube8634 6 ай бұрын
😍😍😍
@tekestdadane5736
@tekestdadane5736 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@kidanegizaw4195
@kidanegizaw4195 7 ай бұрын
''ናብሊስ'' የቃሉ ትርጓሜ ።
@tesfamariamtessema1620
@tesfamariamtessema1620 6 ай бұрын
እንደ በገና ያለ ነው የድምፅ መሳርያ
@_beth20_
@_beth20_ 2 ай бұрын
ፈዋሽ ድምፅ
@_beth20_
@_beth20_ 2 ай бұрын
ፈዋሽ ድምፅ
@firewdejene621
@firewdejene621 6 ай бұрын
የመግቢያ ወጋቹ ያበደ ነው።
@tibebeadinew
@tibebeadinew 7 ай бұрын
Not comfortable with the ጩጬ please don’t jump in while others talking,
ትሕትና እና ትዕቢት    |    ናብሊስ    |    ክፍል 1    |    ሀገሬ ቴቪ
29:11
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 11 М.
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
ትዳርና ጭቅጭቅ |     ናብሊስ       |    ሀገሬ ቴቪ
51:44
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 11 М.
በ6 ወር ሀብታም መሆን ይቻላል? አይቻልም!
45:08
መከራን አትጥሉት።   |    ናብሊስ    |    ክፍል 1    |    ሀገሬ ቴቪ
26:14
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 6 М.
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН