No video

በተለይ የገንዘብ እውቀትን ለላቀ ህይወት ለማዳበር/ Financial Literacy for Successful Life //Video- 64 //

  Рет қаралды 35,092

Dr. Werotaw Bezabih

Dr. Werotaw Bezabih

3 жыл бұрын

በተለይ የገንዘብ እውቀትን ለማዳበር/ Financial Literacy
ግልጽ አላማ መቅረጽ/ Goal setting part 6
የገንዘብ እውቀት ማደግ ለስኬታማነት ቁልፍ ጉዳይ ነው። በህይወታችን የተሻለ ደረጃ ለመድረስ ስለ ገንዘብ ያለን ን እውቀት ማሳደግ አለብን።ይህን ቪዲዮ በደንብ ይከታተሉት ።በተግባርም ያውሉት።
Subscribe- / @dr.werotawbezabih1057
#Entrepreneurship #motivation #Inspiration #amharicentrepreneurshipvideo #Amharicmotivationalvideos #ethiopia#Ethiopianmotivationalspeech #amharicinspirationalvideos
Book list/ መፅሀፍት ዝርዝር
ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
Br120.00
በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
Br110.00
Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
Br150.00
Interperineershiipii
Br40.00
ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
Br40.00
ለራስ ማን እንደ ራስ
Br175.00
የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
Br150.00
የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
Br470.00
መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
Facebook: / dr.werotawbezabih
Instagram: www.instagram....
Telegram channel- t.me/drwerotaw...
Email: werotawb@yahoo.com
Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.
#Entrepreneurship #motivation #amharic #amharicentrepreneurshipvideo
#Amharicmotivationalvideos #ethiopia#Ethiopianmotivationalspeech #amharicinspirationalvideos

Пікірлер: 188
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
የገንዘብ እወቀትን የሚያሳድጉ ያነበቧቸው መጻህፍት ካለ ኮሜንት በማድረግ ለተመልካች ያጋሩ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተከታተልኝ ነው? አስተያየትዎን ቢጽፉልኝ?
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
Bedenb new eyeteketatelen yalenew Dr. Bebzum eyamesegenku new
@kadenkylo4448
@kadenkylo4448 3 жыл бұрын
i know Im asking the wrong place but does anyone know a way to get back into an instagram account..? I somehow forgot my login password. I love any assistance you can give me!
@MrBirhanuAS
@MrBirhanuAS Жыл бұрын
Rich Dad Poor Dad(Robert T. Kiosaki), Think and Grow Rich and others (Napolio Hill),
@yaredabebe29
@yaredabebe29 9 ай бұрын
Rich dad poor dad by Robert kiyosaki
@aminat1197
@aminat1197 2 жыл бұрын
የኛ የስደተኞችን ሁኔታ ነው የተነተኑት እንሰራልን ከስር ከስር ለሁሉም እንበትናለን መጀመሪያ እኛ ሰው ብንሆን ለሌላውም እንጠቅም ነበር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሽር ማድረግ አንርሳ።
@antenehasnake339
@antenehasnake339 2 жыл бұрын
በጣም መልካም ሰው ነዎት ዶክተር ትምህርትዎን በሰማው ቁጥር የበለጠ ስለሚያነቃቁኝ እግዚአብሄር ይስጥልኝ ማለት እወዳለሁ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።
@HaniHan-ze4or
@HaniHan-ze4or 9 ай бұрын
Tabarek
@abeladmasu5044
@abeladmasu5044 11 ай бұрын
እኔ አዲስ ነኝ ለዚህ ቻናል። በጣም ጠቃሚ ነገር እያገኘውበት ነው እና በርታ ተባረክ ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@Ayele1252
@Ayele1252 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@sisaybezaworkj6242
@sisaybezaworkj6242 2 ай бұрын
አናመሰግናለን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ። ቻናሉን ለሌሎች እናጋራ።
@user-tx6sl5ml4v
@user-tx6sl5ml4v 3 жыл бұрын
ቃል የለኝም እማመሰግንበት እድሜ ብቻ ፈጣሪ ይስጥልን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። አሜን ለሁላችንም ጤና ይስጠን።
@user-sw6tj7uw2e
@user-sw6tj7uw2e 4 ай бұрын
Thank you❤❤❤
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 4 ай бұрын
You're welcome 😊. Please share the channel with others.
@eshetumuche3689
@eshetumuche3689 Жыл бұрын
Goooood dr
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
Thank you for watching this video. Please share the channel with others.
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን አምላክ ይመስገን ዶክተር አንተን መምህር ስለሰጠን ተመስገን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። አኔም ደስተኛ ነን ተመልካች በማግኘቴ።
@user-eu1wf7pp6n
@user-eu1wf7pp6n 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 ай бұрын
ኣመስግናለሁ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 3 жыл бұрын
አባየ ዛሬ ገና አየሁወት የሚገርም ምክር ነው የእውነት ብዙ እውቀት አገኛለሁ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ለስደተኞች በጣም ይጠቅማል ይቀጥሉ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ። በደንብ ይከታተሉ ።
@ethiodubai3841
@ethiodubai3841 3 жыл бұрын
በእውነት እሚገርም ት/ት ነው ሳላስበው ነው ቪዲዎው ያለቀብኝ በጣም ነው እምናመሰግነው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።
@debritunanecha6080
@debritunanecha6080 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@user-jk7tt3ud1z
@user-jk7tt3ud1z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ያክብርልኝ ። አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏🙏
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ሌሎችንም ትምህርቶች በደንብ ይከታትላሉ?
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተከታተሉኝ ነው? አስተያየትዎን ቢጽፉልኝ?
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
Thank you dr
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
Thank you.
@zzerooo0260
@zzerooo0260 3 жыл бұрын
እውነት ነው ዶ/ር ምነው ይሕን እውቀት ቀደምብዩ አውቌዉ በሆነ አላህ እድሜወትን ያርዝመው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ።በደንብ ይከታተሉ።
@bereketayal7847
@bereketayal7847 8 ай бұрын
Hi dr,betam astemari nw
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 8 ай бұрын
Super
@hayataa6013
@hayataa6013 3 жыл бұрын
ዶክተር ትምህርተው በጣም ነው የሚጠቅመው ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀወት በስደት ላይ ሁነን ባገር ላይ ገንዘባችንን ምን ብንሰራነው ከስደት የምንወጣም
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ቪዲዮዎቹን በደንብ ተከታተይ።
@sisaytolla9615
@sisaytolla9615 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ዶ/ር በጣም በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እበኮት ስለገንዘብ ከዚህ የበለጣ በድጋሜ ብሰጡ እላለው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰ ግ ናለሁ ። ኣሽ አቀርባለሁ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ሌሎችን ትምህርቶች በደንብ ይከታተላሉ?
@atlabachewtsegaye108
@atlabachewtsegaye108 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር. ካሁን በፊት ኢንተርፕርነርሽፕ እሚል መፅሐፍ ገዝቼ መሃል ላይ ብዙ ገፅ ጎደ ለብኝ ነገርግን ጥሩ መፅሐፍ ነው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ያለን መጽሀፍ ከሆነ ብታመጣው እቀይርልሀለሁ።
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@yinatech1871
@yinatech1871 3 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው። በጣም አመሰግናለው።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ሌሎችንም ትምህርቶች በደንብ ይከታተላሉ?
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተክታተሉኝ ነው? አስተያየትዎን ቢጽፉልኝ?
@fisoneden7750
@fisoneden7750 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@hailehaile5918
@hailehaile5918 3 жыл бұрын
Betame tekami neger agegnechalehu Dr. Thx as always
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰግ ናለሁ። ይከታተሉኝ።
@user-ji8uh1hc7c
@user-ji8uh1hc7c 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ በርቱልኝ አባቴ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ።
@mesialayu8947
@mesialayu8947 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ Dr
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
መሲ በርቺ። በደንብ ተከታተይ።
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። ቻናሉን ሌሎችም እንዲያዩት እናድርግ።
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
Dr. Menem kalat yelenem enamesegnalen & bebzu amlak yakbrot & yebarkot.....tekami temhert new I hope I implement it
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ሁላችንም ፍጣሪ ይባርከን።
@tesfaygerezher6306
@tesfaygerezher6306 Жыл бұрын
ዋውው እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏💐❤
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ/
@leykunakalu7797
@leykunakalu7797 3 жыл бұрын
እራሴን በጥልቀት እንድመለከት ስለረዱኝ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ! 10-30-60 ትክክለኛ መርህ እንደሚሆን አልጠራጠርም:: እኔ ትልቁ ከሌለኝ ላይ የማባክንበት ቀዳዳ ይሉኝታ ነው! ስለ ይሉኝታ የሚሉን ነገር ካለ በተለይ ገንዘብ ነክ ...አመሠግናለሁ!
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ይሉኝታ ያስፈልገናል ። ለአላማችን ስንኖር ይሉኝታ ይቀንሳል።
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 2 жыл бұрын
Betam amesegnalew Doctor
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
ቪዲYኦዎቹን ስለምትከታተይ አመሰግናለሁ።
@mekdealemetub2297
@mekdealemetub2297 3 жыл бұрын
betam Enamseginalen Betam Arife Temehert New
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ስለአስተያየቱ በጣም አመሰግናለሁ።
@alemtarekegn7747
@alemtarekegn7747 11 ай бұрын
Dr mnale kedime yhen aynet tmhirt bagenge noro bemetoshi bir bker 10000 mn yadergal bye atefaw nber tank you a loatv Doctor!!!
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 10 ай бұрын
Thank you very much for watching the videos.
@deginetkabiso6361
@deginetkabiso6361 2 жыл бұрын
እጅ በጠም ጥር ትምህርቱ ነው። ከልብ አማሰግነሎ ። ለእኛ በዚህ ትውልድ አስፍለግነው።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ።
@meremomar402
@meremomar402 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትመህርት ነው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ።
@eyoelhailu9248
@eyoelhailu9248 2 жыл бұрын
Great
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
Thank you.
@geremewkefyalew5720
@geremewkefyalew5720 2 жыл бұрын
Thank you so much!
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
Thank you for your watching.
@hananezereye9900
@hananezereye9900 3 жыл бұрын
E/r edeme ena tena yesetute tebareku
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ።
@kidesttadesse7308
@kidesttadesse7308 3 жыл бұрын
Edma yestehe fetare yante aynetun yabezalen
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም እድሜ ይስጠን።
@abiywondimu9082
@abiywondimu9082 3 жыл бұрын
Edmena tena yestot bertu
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
Amen edmena tena lehulachinim yisten.
@Dagnachewshitaw2
@Dagnachewshitaw2 2 жыл бұрын
betam enameseginal Doctor! keep it up! rich dad poor dad, cash flow quadrant by robert kiyosakin yabirarulin
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
ሰለ ገነዘብ ሙሉ ትምህርቶችን ሳቀርብ አእናየዋለን።
@minayatalquran4395
@minayatalquran4395 3 жыл бұрын
አንኳን ደና መጡ ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን በዩቲዬብ በመጣተዎ በጣም ደስብሎኛል ሀገር ስገባ ለለስራ ፈጠራ መማር እፈልጋለሁየድርጂት አድራሻወትን ባገፕ ደስይለኛል
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አዲስ አበባ ቦሌ መንገድ ደንበል ፊትለፊት አበሩስ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ሌሎቸን ትምህርቶች ይከታተላሉ?
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተከታተልኝ ነው? አስተያየትዎን ቢጽፉልኝ?
@genkeb6480
@genkeb6480 2 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው እርእስ ነው። የገንዘብ እውቀትን ማቀድ በሚለው ምነው ቀድሜ ባወቅሁ! ይደንቃል ገንዘብ ነፃ ማወጂያ ነገ የራሴን ስራ ጀምሬ ብዙ ሰው የምቀጥርበት 10 ለቤተክርስቲያን 30 ለነገ 60 ለዛሬ የሚል እውቀትን አገኘሁበት። (ዶ/ር የተግባር ሰው ለመሆን ለዘመናት ያለመቆጠብ ልምድ እንዴት ነው በአንዴ ወደ ዚህ አዲሱ የመቆጠብ ልማድ መግባት የምችለው ይሆን? በእውነቱ እጄ ላይ ገንዘብ ካለ ወደ አዲስ ልብስ ጫማ መደብሮች ነው የሚታየኝ ከዚ እንዴት ልላቀቅ?) አመሠግናለሁ ስለ ሰጡን ትምህርትና ጊዜዎንም ጭምር።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግ ናለሁ.። ግልጥ ሽላማ ይኑርሽ።
@fhgh6052
@fhgh6052 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@user-hg8tr3pd2p
@user-hg8tr3pd2p 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ አስተሳሰቤ ተቀይሯል አሁን ያለኝ ጉጉት በገኚሗት እዉቀት ገንዘብ እና በራሥ ተነሳሽነት ሀገሬ ለመግባት ና ለመሥራት ቆርጫለሁ በርሶዎ ብዙ ተምሬአለሁ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ሌሎችንም ትምህርቶች በደንብ ይከታተላሉ?
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። ስለነበረን ቆይታ አመሰግናልሁ። አስተያየትዎን ቢጽፉልኝ?
@user-jk7tt3ud1z
@user-jk7tt3ud1z 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ። አንድ ነገር አልገባኝም ። 10። አስራት ነው 39 ለራሳችን ማስቀመጥ 60 ግን ግልጽ አልሆነልኝም ። እባክዎ ጌዜ ካለወት 60 ፐርሰንቱን ምን ማድረግ እንዳለብን አልገባኝም ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
60% ለአስፈላጊ ወጪ(ፍጆታ) የምናወጣው ነው።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ሌሎችን ትምህርቶች በደንብ ይከታትላሉ?
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተከታተሉኝ ነው? አስተየየትወን ቢጽፉልኝ?
@yaredabebe29
@yaredabebe29 9 ай бұрын
Doctor Rich Dad poor dad ye Robert kiyosaki metshaf anbibewutal
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 9 ай бұрын
Thank you for following this video. Yes, II have read it.
@alitabebi5990
@alitabebi5990 3 жыл бұрын
Betame anamesegenalen betame ytcegerkubeten guida bemesetke tekebeyekakalew tegebare laye limone ywesane sew lenkon yegebale
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። በደንብ ይከታተሉኝ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ቪዲዮቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተከታተልኝ ነው? አስተያየትዎን ቢጽፉልኝ?
@user-jo9nq8mn2c
@user-jo9nq8mn2c Ай бұрын
ይገርማል እስካሁን የት ነበረኩኝ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
ኣመሰግናለሁ።
@kiyosakii826
@kiyosakii826 3 жыл бұрын
Must read books Rich dad poor dad Think and grow rich The power of your subconscious mind The magic of thinking big
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ የቀረበውን ትምህርት አእንዴት አገኙት?
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተከታተሉኝ ነው? አስተያየትዎን ቢጽፉልኝ?
@do-all
@do-all 2 жыл бұрын
@@dr.werotawbezabih1057 ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ለትልልቅ ገቢ ላላቸው ሰዎች 10፣30 እና 60 ፤በተለይ 30 ፐርሰንት ምን ያህል ነው ሚሆነው
@debritunanecha6080
@debritunanecha6080 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 6 ай бұрын
thank you.
@Hannah-yf4md
@Hannah-yf4md 2 жыл бұрын
👍👍👍👍❤❤❤
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
Thank you very much. Please subscribe and it with others.
@KokiLeme
@KokiLeme 3 жыл бұрын
በጉጉት እንጠብቃለን ዶክተር🙏
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመስ ግ ናልሁ። አየተከታተልሽ አስተያየትሽን ጻፊልኝ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። ለነበረን ቆይታ በጣም አመሰግናልሁ። አስተያየትዎን ቢጽፉልኝ?
@KokiLeme
@KokiLeme 3 жыл бұрын
ዘግይቼም ቢሆን ዛሬ ትልቅ ነገር ተማርኩኝ ዶክተር ምስጋናዬ ከልቤ ነው🙏
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ ምን ተማሩ?
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። ሰለነበረን ቆይታ አምሰግናለሁ። አስተያየትዎን ቢጽፉልኝ?
@user-iy7js3gb7x
@user-iy7js3gb7x 2 жыл бұрын
አባቴ ክብሩን አብዝቶ ይሶጦዎት!
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም።
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
ዶከተር የምታናሳቸው ሀሳብ ገንቢ ናው አመሰግናለው 🙏🙏🙏
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግ ናለሁ።
@sosobeekoo....1712
@sosobeekoo....1712 22 күн бұрын
Could you help with the saved birr business start-up?
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 22 күн бұрын
Thank you for watching this video. Please make yuor question clear.
@sosobeekoo....1712
@sosobeekoo....1712 21 күн бұрын
@@dr.werotawbezabih1057 Ok thanks for your quick response! I want to start a business with 300,000 ETB. But I do not have a clue on how to start a business! Could you support me?
@damtam553
@damtam553 Жыл бұрын
እንደዚ አይነት አስተዋይ ሰው በህይወቴ ሰምቼ አላውቅም
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
አጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ላይክና ሽር በማድረግ አንከታተልው።
@SisAbera-kw3ol
@SisAbera-kw3ol 2 ай бұрын
ዶክተርዬ በዚ አጋጣሚ ሳላደንቆት አላልፍም ምክንያቱም ገንዘብ ያለኝ ቁጥጥር እጅግ ካለኝ እንዲጨምር ስላረጉኝ ሳላመሰግኖት አላልፍም
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።
@do-all
@do-all 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ለትልልቅ ገቢ ላላቸው ሰዎች 10፣30 እና 60 ፤በተለይ 30 ፐርሰንት ምን ያህል ነው ሚሆነው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
ስለክትትሉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ትልቅ ገቢ ላላቸው 30% እስክ 89% ሊደርስ ይችላል። ይህ ማለት የገቢያቸውን ትልቁን ክፍል ስራ ላይ በማዋል እድገታቸውን ያፋጥናሉ። ሰብስክራይብና ሸር ማድርግ አንርሳ። በድጋሜ አመሰግናለሁ።
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም የሚገርም ነው እኛ ሁሉንም እየበላን ነው ትርፍ ያጣነው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።ሰብስክራይብና ሸር አድርጊ።
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 3 жыл бұрын
እባከወት ላገኘወት እና እውቀት ልወስድ እፈልጋለሁ ላገኘወት እፈልጋለሁ የእውቀት እኔ አሁን እውቀት ነው ያጠረኝ ገንዘብ ነበረኝ ምን ላርግ እያልኩ እያሰብኩ ነበር ምክርወን እውቀተወን መውሰድ እፈልጋለሁ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ። ወደ ቢሮ መምጣት ይቻላል ።በ0911407753ይደውሉ።
@alemgebremariam8906
@alemgebremariam8906 2 жыл бұрын
ጥሩ ግንዛቤ የሚሰጥ ትምህርት ነው። እኔ ምለው በዚ ጉዳይ ገንዘብን ኣጠቃቀምን ከምያስተምሩ መጽሕፍቶች እስኪ ንገሩኝ ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እስኪ የምታውቁት መፃፍ ንገሩኝ። የ ሮበርት ክዮስኪ መጽሐፍ እያነበብኩት ነው በዚ ኣጋጣሚ ምርጥ መጽሐፍ ነውና ለኣንባብያን እዩት እላለው።ደሞ ተተርጉሟል በኣማርኛ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግ ናለሁ። የኔነ የቢዝነሰ ማሽዐሽያ ቁልፍ ሙያዎች ማንበብ የቻላል።
@meremomar402
@meremomar402 2 жыл бұрын
እኔ ምንም መግዛት አልፈልግም ነበር አሁን ግን አድድ ነገሮችን ለመግዛት
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።
@footballhighlights6412
@footballhighlights6412 Жыл бұрын
Why are you struggling to sell your books Dr, if it works??
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
Thank you very much my dear for watching this video. Nothing works on its own. Coca Cola and Pepsi Cola make everyday efforts to sell their products. We are persisting to live our vision. Please subscribe and share the channel with others.
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 2 жыл бұрын
መፅሃፎትን ከየት ኣገኛለው ዶክተር ያለሁት ኣረብ ኣገር ነው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግ ናለሁ። በቤተሰብ በኩለ ወይም በፖስታ መጽሀፎችን ማግኘት ይቻላል።
@rabiya2020
@rabiya2020 3 жыл бұрын
እውንት ነው ምንም ቀደም ብለው በምጡልን እዲሜ አችንን ባልጨርሥ ነበር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። ለሁሉም ጊዜ አለው። አሁንም በደንብ ይከታተሉኝ ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ቪዲዪዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተክታተልሽኝ ነው? አሰተያየትሽን ብትጽፊልኝ?
@hailemariamzewdu6402
@hailemariamzewdu6402 3 жыл бұрын
"...ደመወዝተኛው ደመወዝ ይወስዳል። በመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንታት ያልቃል። " የእኔን ሁኔታ ነው ዶክተር የተናገርከው።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ከዚህ በኋላ እንደሚያነቡ እና እንደሚሻሻሉ ተስፋ አደርጋለሁ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ሌሎችን ትምህርቶች በደንብ ይከታተላሉ?
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። ስለነበረን ቆይታ አመሰግናልሁ። አስተያየትዎን ቢጽፉልኝ?
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
አወ ዶከተር ገንዘብ ናጽ መውጫ ሀቅ ተሰደን ለምንኖር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አዎ። አእሱነ ራሱን ገንዘብን ለእኛ እንዲሰራ ለማድርገ መስራት አለብን።
@yemata1509
@yemata1509 3 жыл бұрын
በዶናል ትራፕና በሮቤርቶ ኪዮሳኪ የጻፈው መጽሐፍ ርዕስ ምን ይባላል?
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
Why We Want You To Be Rich
@yemata1509
@yemata1509 3 жыл бұрын
@@dr.werotawbezabih1057 Thanks Doctor
@baharjamal3730
@baharjamal3730 2 жыл бұрын
የፖሎቲካ ሊካን የሚባሉት እንድእርሶ ቢያስቡ ምን አለበት
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።
@bisrstzethiopia721
@bisrstzethiopia721 3 жыл бұрын
፨ሰላም ለኢትዮጵያ፨ ስራን አሞጋሽ ለልዩ እይታ ቦታ ሚሰጡ እኔ ማከብርዎ ዶክተር አድርጎ አለም የሰየመዎት ዶክተር ወሮታው በዛብህ በሚያደርጉ ሁሉ ጥረት እንደ እኔ ባሉ ወጣቶች ስም አመሰግናለሁ🙏 ፨ እኔ ተማሪ ብስራተ አበበ በሀዋሳ የተፈጥሮ ስርዓት ምህንድስና ተማሪ ነኝ፣በስልጠናና በልምድ የኮምፒውተር የኤሌክትሪክና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ባለሙያ ነኝ ፨ ከድሮ ጀምሮ በውስጤ ያለው ትልቅ የከበረ ባለሀብት የመሆን ስሜት አሁን ሙሉ ስሜቴን እየተቆጣጠረኝ ነው፤ ፨ በፈቃድዎ ብዙ ሚያካፍሉኝ እውቀት እንዳለ አምኛለሁ እባክዎ በፍፈለጉት መንገድ እንዲያገኙኝ እጠይቃለሁ። ፨ ።ኢትዮጵያ ትበልጽግ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ቢሮዬ በመምጣት ሊያገኙኝ ይችላሉ። አድረሻ- ቦሌ ደንበል ፊትለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 400 ቁጥር። 0911407753 አመሰግናለሁ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ሌሎችን ቪዲዮዎቸን በደንብ ይከታተላሉ?
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተከታተልክኝ ነው? አስተየይትህን ብትጽልኝ?
@user-nz8st1lz5j
@user-nz8st1lz5j 3 жыл бұрын
መፀሀፉ ምን ነበር ዶክተር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
Why We Want YOU To Be Rich By Donald Trump.
@user-nc9oi5xj3j
@user-nc9oi5xj3j 3 жыл бұрын
እኔገዘብአያያዝአላውቅምነበረአሁንግንመምህረአሰተማሩኘእድሚናጤናይስጥህ👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ።
@user-wu4mq9ps3n
@user-wu4mq9ps3n 3 жыл бұрын
Zegche Bhonm Gn Betam ytkemegnal Gn Ene Betefetryen Genzeb Mebaken Alwedim Ye 23 Amet Lij Negn Gn Fetar Ymegen Buzu Neger Afrchalehu Neger Gn Sewch Katar Nw Mlugn Mn Tmekregn AleH D/r
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። ሌሎችንም ቪዲዮዎች ተከታተል። ገንዘብ ስለማታባክን ደስ ብሎኛል። በትክክል ያለህበት እድሜ ገንዘብ ማፍሪያ ነው ። በደንብ ስራ ። ሰዎች ራሳቸውን ይዩ። ምንም ተባል መመሪያህን አክብርህ ስራ። ሳይቋጥር ጎበዝ የሆነ የለም። በርታ።
@user-wu4mq9ps3n
@user-wu4mq9ps3n 3 жыл бұрын
@@dr.werotawbezabih1057 Eshi Eketatelalehu Amesegnalehu🙏Gn ykrta Wend Adelehum Set Negn Dr
@mickeyendris9005
@mickeyendris9005 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 9 ай бұрын
ለአስተያየቱ አመሰግናለሁ።
@sisaytolla9615
@sisaytolla9615 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ዶ/ር በጣም በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እበኮት ስለገንዘብ ከዚህ የበለጣ በድጋሜ ብሰጡ እላለው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 3 жыл бұрын
አመስ ናለሁ። ስለ ገንዘብ ያቀረብኩትን በደንብ ይከታተሉት። የቢዝነስ ማሻሻያ መጽሀፌንም ከመጻህፍት ቤቶች ገዝተው ያንብቡ።
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
የገንዘብ አያያዝ 5 መፍትሄዎች
15:08
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 249 М.
በገንዘብ ጉዳይ አስተዋይ መሆን 8 መፍትሔዎች
20:58
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН