አባት ልዩነዉ አባቴ እወድህአለሁ መንቢ እህቴ ከልብአመሰግናለሁ 🌹🌹

  Рет қаралды 162

ዜድsatre  ZD Tube

ዜድsatre ZD Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@yenantw21
@yenantw21 Күн бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልን ።ምርጥ ግጥም ነው እማ እናመሰግናለን አባቶቻችን እናቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ በእድም በጤና እግዚአብሔር ይበቅልን ።😍😍🕊#🥰🥰 ለምታቀርቡልን በጣም ነው የምናመሰግነው ። እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሙና ፍቅሩን ያብዛላት አሜን
@seidyasin351
@seidyasin351 23 сағат бұрын
~አባት በወጣትነቱ ወንድ ልጅ ሲያገኝ ይደሰታል፣ ሴት ልጅ ስትወለድለት ደግሞ ይበሳጫል። በስተርጅና ማምሻ ዕድሜው ላይ ግን ብዙ ጊዜ የምትጠይቀዉና ከታመመም አስታማሚው ሴት ልጁ ናት። የመጀመሪያ ልጅ ሴት መሆን በረከት ነው ይላሉ። ክብር ለሴት ልጅ።
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ አባት ልዩ ነው😢😢 ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን መጨረሻችን ያሳእርልን በርችልን ውዴ🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RamiTube-ox6xn
@RamiTube-ox6xn Күн бұрын
ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ❤❤❤ አሪፍና ደስ የሚል ቆይታ ነበረን❤❤❤በርች ጠንክሪልኝ የኔ ውድ❤❤❤
@ቅመሞነኝስደተኛዋ
@ቅመሞነኝስደተኛዋ Күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ምርጥ ቆይታ ነው ከልብ እናመስግናለን በተለያዩ ነገሮች እንጠብቃለን በርችልኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ያንጣልን
@fafisiedtube5591
@fafisiedtube5591 23 сағат бұрын
አሰላሙአለይኪም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አሃሀን ዜድየ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ሰላምሽ ይብዛ መልካም ቀን 🎉🎉
@ዘቢባዩቱብ
@ዘቢባዩቱብ 19 сағат бұрын
ሰለም ሰለም አህለን ውድ የለገሬ ልጆች ሰለመቹ ይብዘ በለቹበት እንኳን በደነ መጠሽ ዋውውው በጠም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰለም ፍቅር አንድነት ለሀገረችን ይሁንን
@Fetah90
@Fetah90 Күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሰህለን እኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ባለሽበት ይብዛልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን በርች ውደ🎉🎉
@ኢክራምይቱብ
@ኢክራምይቱብ Күн бұрын
አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ውበረካትሀሁ ዋውውውውው ደስስስእሚልልል ል ሀሪፍቆይታነበር
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ትክክክክክልሽ እህታችን ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ
@konjonesh
@konjonesh Күн бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ እህታችን አሪፈ ቆይታ ነበር በሌ በአዲሲ ቪዲዮ እጠብቃልን
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ Күн бұрын
ሰላመሰ ሰላም ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ትክክል ነሽ ውዴ አላህ ወላጁቻቼነን እረጅም ኤዲሚ ከጤናጋ ይስጥልንን
@foziya1654
@foziya1654 23 сағат бұрын
አሠላምወአለይኩምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አለን ወሳህለን ወመርሀበንን እንኮን ደህና መጣሽ ጥሩቆይታነበር በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉
@tube-jy9lw
@tube-jy9lw 19 сағат бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልልኝ ውደ እኳን ደህና መጣሽ
@አቡያህያአቡያህያ-ቨ1ወ
@አቡያህያአቡያህያ-ቨ1ወ Күн бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርልካትሁ አህለን እህታችን እንካን ሰላምምመጣሽ የነበርን ቆይታ ደስይልነበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FatumaYesuf-wc9ur
@FatumaYesuf-wc9ur Күн бұрын
አስላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ላገራችን ሰላም ፍቅርን አንድነትን ያምጣልን ከዘረኝነት ከምቀኝነት አላህ ይጠብቀን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@አሚናትገጠሬዋ
@አሚናትገጠሬዋ 16 сағат бұрын
አሠላምአኩም ወራሕመቱላሕወበረካትሑሠላምፍቅርአደነትመተሣሠብለዉደአገሬሠላሙንመልሠዉያርርብበራሕመትሕ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hasnayoutube
@hasnayoutube 22 сағат бұрын
Aselame alykume werhmetuli webrktu tru koyta nebernn ❤
@Hasna-lb2gc
@Hasna-lb2gc 23 сағат бұрын
Selame selame endate nachu selamachu yebza tru keyta nebernn agerchunn selame Ameen
@EkramYemameኢክራምይማም
@EkramYemameኢክራምይማም Күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁአህለንወሰህለንእኳን ደህናመጣሽ ሰላምሽባለሽበትይብዛልኝበጣምደስየሚልቆይታነበርእናመሰግናለን ሰላመሐሀገራችንበርችውደ
Ethiopia jimma: ጠቅላዩ በጅማ የገጠማቸው አስደንጋጭ ሰጣ-ገባ! Addis Agelgil
12:32
Addis Agelgil - አዲስ አገልግል
Рет қаралды 2,1 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 47)
33:50
ለዛ
Рет қаралды 106 М.
ጽናት || ክፍል 21 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
31:22
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 74 М.
🛎️የሁሉም ነገር እውነታ ሀይሚ ተናገረች😱
45:59
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 36 М.
የስንት አመት ፍቅሬ ገደል ገባ እዩብ አለቀሰ
24:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 73 М.
Мен анамды іздеймін, 28 жылдық құпия / Мені туған кім? / KOREMIZ
48:00
«KOREMIZ» ток-шоуы / Көреміз
Рет қаралды 346 М.
Директордын баласы / қазақша кино 2022
25:18
Киностудия Мейрам
Рет қаралды 172 М.
ALWAYS LOVE YOUR MOM! ❤️ #shorts
0:55
LankyBox
Рет қаралды 23 МЛН