Рет қаралды 241,424
በተለያየ ቢዝነስ ውስጥ ገብተህ ለመስራት ሞክረሃል? በተለያየ ምክንያት ያሰብሽው ቢዝነስ ሊሳካልሽ አልቻለም? አሁን ላይ ምን አይነት ስራ ብሰራ ያዋጣኛል ብለው ያስባሉ? ለእነዚህ እና ለሌሎች ጥሮቄዎች መልስን ከቢንያም ጎልደን የስኬት አሠልጣኝና አማካሪ ያግኙ!
#Motivation #Success #GreatEthiopia
'አዲስ ሀሳብ ነፃ የስልጠና ፕሮግራም - በቢንያም ጎልደን የስኬት አሰልጣኝ እና አማካሪ - ያላችሁን አስተያየት እና ጥያቄዎች ከታች ኮመንት ያድርጉ።
@GoldensuccessInstitute