በእምነት - new ethiopian full movie 2023 bemnet | new ethiopian movie በእምነት 2023

  Рет қаралды 189,393

Marken Entertainment

Marken Entertainment

Күн бұрын

new ethiopian movie 2023

Пікірлер: 227
@GoGoman-zj4lw
@GoGoman-zj4lw Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ለየት ያለ ታሪክ በየ ቤቱ የተደበቀ
@ቤተልሄም-አ9ሠ
@ቤተልሄም-አ9ሠ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ChalthuEtopian
@ChalthuEtopian Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ሰመርነኝየከላላዋ
@ሰመርነኝየከላላዋ 11 ай бұрын
እኔ😅😅😅 ሰብ አድርጊኝ ውደ
@jemelaHassen
@jemelaHassen 11 ай бұрын
እኔ
@LidiyaGibe
@LidiyaGibe Жыл бұрын
ፊልም ከማየቱ በፊት እንደኔ ኮመንት የሚያነብ ላይክ ያርግ
@ሪችነኝያባቷልጅ
@ሪችነኝያባቷልጅ Жыл бұрын
እደኔ ሱስ የሆነ ሰው አገኘሁ
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu Жыл бұрын
ቀድመሽ ኮመንት ካየሽማ ምኑን ፊልሙን አየሽ
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx Жыл бұрын
እኔ😉
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 11 ай бұрын
እኔ በተለይ የመደም ቅመሞች ❤❤❤❤
@محمود-ق2ي2خ
@محمود-ق2ي2خ 11 ай бұрын
እኔ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ Жыл бұрын
እጅግ ያማረ የተዋበ አገራችንን ተብትቦ ያያዘ በፊልም መልክ የሙጣ ዘመኑን የሚዋጅ ምርጥ ስራ። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህንን የተረገመ መንፈስ ከሃገራችን ከምድራችን ፡ከህዝባችን ፡ከእያንዳንዱ ማድጋችን ያዉጣልን ።ፀጋ መንፈስ ቅዱስ በሃገራችን ላይ ይስፈን ❤
@fatekadi9027
@fatekadi9027 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ያዘለነው ባሁን ሰአት ከገጠር እስከ ከተማ አገራችንን ወጥሮ የያዘው ጉዳይ ነው አላህ ከበአድ አምልኮ ይጠብቀን
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ Жыл бұрын
አሚንንንን
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 Жыл бұрын
ከደዚህ አይነት አምልኮ ሽርክና አላህ ጠብቀን ፌልም ተባለጅ ይህ አሁላህ ሀገራችን ላይ አለም ላይ ያለው ነገር ነው
@MarwaAbrha
@MarwaAbrha Жыл бұрын
መምህር ግርማ መምህር ተስፋ የሜስተምሮት ትምህርትነው ግን ሰው አብዘሀኛው አይገባውም😢
@TsigeTeklu-v8m
@TsigeTeklu-v8m Жыл бұрын
ትክክል
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 8 ай бұрын
በትክክል። እኛስ በትምህርታቸው ብዙ ተጠቅመናል የማይገባው ደግሞ ዘላለሙን የአጋንንት መጫወቻ ሆኖ ያልፋል።
@kuleshumi-kc9ob
@kuleshumi-kc9ob 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MARTHASHEMELES
@MARTHASHEMELES 8 ай бұрын
Masetewal aketonaka. Enji beyebetu yalew yerasun hewite bemeremer. Endete? Lemen? Malete bejemer temehertachew leke mehonune yaweku neber
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ያለው ፊልም :: መምህር ተስፋዬ ይሆናል ብዬ እገምታለው ከብዙ አመታት መንገላታትና አጥብቆ ማስተማር ድራማ ላይ መድረሱ ከመምህራችን በላይ የሚደሰት ሰው ያለ አይመስለኝም 100 ላይክ ቢቻል ባደረኩ ይልመድባቹ 🙏🙏🙏💞💐
@hanayetbarek9856
@hanayetbarek9856 Жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በየቤት ሲወርድ ሲዋረድ እያሉ የስንት ሰው እድል ፈታ ተዘግቶ በጠትነትን በከቱ እያሳለፉ የሚገኙ ወጣቶች በዚ ትርኪምርኪ የአምልኮ ስረዓት ነው እግዝያብሔር ከደዚ አይነት ድንቁርና ሁላችንንም ይሰውረን
@banchisentayew715
@banchisentayew715 Жыл бұрын
Aemin
@hiwotgirma8854
@hiwotgirma8854 Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ደስ ዬሚል ፊልም ነው። ቁናጌረ ያዛሌው ባሪቱ ፍጠር እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ🇪🇹 ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 Жыл бұрын
እንደዚህ ፊልም ያስተማረኝ የለም በእዉነት በጣም ልዩ ነዉ በእየቤቱ ስንት ጉድ አለ❤❤❤❤❤❤❤
@አዚቲ-ኀ4ቘ
@አዚቲ-ኀ4ቘ Жыл бұрын
ፆም ስግደት ንሳሐ ቢጨምርብተ ንሮ የበለጣ ዋዉ ያምር ነበር❤❤❤❤
@ዮወርድ
@ዮወርድ Жыл бұрын
በስመአብ የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ ነዉ በፊልም የተሠራዉ ይመስለኛል እርግጠኛ ባልሆንም የጐደለዉ ፆም ስግደት ቅዱስ ቁርባን ብቻ ነዉ እጂ የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ ነዉ
@TsigeTeklu-v8m
@TsigeTeklu-v8m Жыл бұрын
እኔም እስማማለሁ t🥰
@BurteTube-tb1rh
@BurteTube-tb1rh Жыл бұрын
እኔም ይመስለኛል
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ፫ ከእንዲህ ያለ ክፉ አድራጊዮች ይጠብቀን ፈጣሪ😮 ሰዎች ስትጋቡ ሃይማኖታችሁን ጠቅቃችሁ እወቁ በደንብ ተግባቡ ቦኃላ ችግር እንዳይሆንባችሁ ትልቅ ትምህርት ነው👌👍👍
@mahletberhan7005
@mahletberhan7005 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏😢
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢
@የወንዝዳርማር
@የወንዝዳርማር Жыл бұрын
በስመ ስላሴ በየቤቱ ስንት የሰይጣን ሴራ ወጥመድ አለ እግዚአብሔር ከሰይጣን ወጥመድ ይጠብቀን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍነን ሰይጣን የሰጠክን መልሶ ይቀማካል ልጅም ሃብትም ከእግዚአብሔር ሲሆን ይባረካል
@אגוסאברהם
@אגוסאברהם Жыл бұрын
ኮመንተሮችን ሳላመስግን አላልፍም ይህ ጉዳይ የወደፊት እጣችን እንዳይሆን እንፀልይ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ Жыл бұрын
#ያንቦቃቡቅህ የአባቴ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ፣ በስመአብ ተዋናዩ አባት ይህን #የዲያቢሎስ ስምና ስራ ሲጠራው #የእውነት ይመስላል ፣ ግን የብዙ ሀብታሞች #ጀርባቸው ይሄው ነው ።
@አጸደማሪያምስደተኛዋ
@አጸደማሪያምስደተኛዋ 11 ай бұрын
በጣም አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ያለዉ ፊልም👌 ቡዙወቻችን በደዚህ አይነት የማይረባ ነገር ተያይዘን ነው ያለነው እግዚአብሔር ለሁላችንም መልካም ልብ ይስጠን 🙏
@Abuhamzahani
@Abuhamzahani 8 ай бұрын
አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው እኛ የሰው ልጆች ስንባል የተፃፈልንን ነው የምንኖረው አንዳንድ ስው ጠንቃይጋር ድንገት መሄድ ይጀምርና ሀብታም እየሆነ ሲመጣ እሱያሳካለት ይመስለዋል አላህ ነው ሁሉን ነገር ማድረግ የሚችለው
@GandTYouTubechannel
@GandTYouTubechannel Жыл бұрын
ዋው ባለለቀ እያልኩ ያየሁት ፊልም መርቱ በጣም አሪፍ ስራ ነው
@SaraSara-nw4nh
@SaraSara-nw4nh Жыл бұрын
ይህ ፊልም ከመምህር ተስፍየ ኑ እንማር እንንቃ
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ፈጣሪ ከበቀል ከመንፈስ ማምለክ ይጠብቀን
@rosakejela1459
@rosakejela1459 Жыл бұрын
Yihe new Ethiopia 🇪🇹 ashmedmido asiro yeyazat ye bizu Ethiopia woy sira yihe new
@ግዜፊልምፕሮዳክሽን
@ግዜፊልምፕሮዳክሽን Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም እዩት ትወዱታላቹ ትማሩበታላቹ
@erahmetyassin8008
@erahmetyassin8008 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ❤❤እናመሰግናለን
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዘመናችን ያለበት ጉዳይ ነው ለዚህ ደሞ በእምነታችን መበርታት ነው ዘመኑን የዋጁ መህራን ሰለ መናፍስት ሴራ ሚያስተምሩትን ተግባር ላይ ማዋል ነው
@zdtube5432
@zdtube5432 8 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፊልሞች ሳይ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ነው የማስበው ምክነያቱም በመሀል በመሀል እንደ ማብራሪያ እያደረገ ያስተምራል እድሜና ጤና ይስጥህ ❤
@abrahamleikun
@abrahamleikun Жыл бұрын
ጠቆይን ማመን ትርፉ ይሄ ነው ምንም ያህል ሀብት ቤከማች ሳይበሉት ይሞታሉ ወይም ይሞታሉ ጠቆይ ለራሡ አያቅም
@genat5065
@genat5065 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ባላሀብቶች አምልኮታቸው እሄው ነው መንግስት ተብየውም በዚህ በጥንቆላ መንፈስ ነው ሀገራችን እያመሳት ያለው እውነት ትክክለኛ አስተማሪ ዘመኑን የዋጀ ድራማ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከደዚህ አይነት ጉድ ይሰውረን😢😢😢
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md Жыл бұрын
በጥም ምርጥ ነው " ታሪክ እውነት ነው" ድንቅ ፊልም ነው ።
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md Жыл бұрын
" ገንዘብን ከምትመለከት ፍቅርንና ሰላም ተመልከት "
@beezabet7533
@beezabet7533 Жыл бұрын
በእየሱስም የጥንቆላ ስራ የተመታ ይሁን
@zed8332
@zed8332 Жыл бұрын
ዋውው በጣም አሰተማራ ድርማነዉ በእዉነት የብዙ ሰዉ ቤት ያኩኮነዉ 😢😢
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
ዋውምረጥ ነው በረቱልን❤❤❤❤
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
ዋዉመጨረሻዉሢያምር በጣም አሥተማሪ ነዉ❤❤❤❤❤
@user-bs9gk5ex5z
@user-bs9gk5ex5z Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ቃላት የለኝም አስተማሪ ፊልም
@atalay1437
@atalay1437 Жыл бұрын
ለየት ያለ ምርጥ ሥራ ነው ልዩ👍✌️👍
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 7 ай бұрын
እኔ ሌላ ምንም አልልም ፀጋውን ያብዛላችሁ የማይደፈረውን በየከተማው ፎቅ እንዴት እንደቆመ ለምናውቅ ይህ ቀላል ስራ አይደለም እግዚአብሔር ከምድራችን ላይ የጥንቆላን የድግምትን የሴይጣን መንፈስ ይስበርልን❤❤❤።
@seasea3347
@seasea3347 Жыл бұрын
መጨርሻው ያምራል❤❤❤❤😢😢😢😢ያሰተምራል
@abushimiratii3883
@abushimiratii3883 Жыл бұрын
ዋውውው አስተምሪ ፈልም ነው መጨረሻ 😢😢😢😢 እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@yesufsultan6501
@yesufsultan6501 Жыл бұрын
ዋው በርቱ
@ኤፍታህ-ሠ9ቸ
@ኤፍታህ-ሠ9ቸ Жыл бұрын
የዚህ ደራሲ እግዚአብሔር ይስጥህ ይሄ ክፉ መንፈስ ትውልድ የጨረሰ ያሽመደመድ ነው በጣም ጥነሩ ነው ህዝቤ ናቃ ብለህ እየው❤❤❤❤
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ምርጥ ትምህርት ለሁላችን ሰላም ያድለን
@BachayehuTesfaye
@BachayehuTesfaye Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ገራሚ ነው ፊልም ነው
@mentyochuteketataydrama
@mentyochuteketataydrama Жыл бұрын
Wawuuuu kemir yaltelemede tarik newu betami beye betu sintochi aku gerami newu
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ቦቃ ነው ዶቃ 😂😂😂ጠንቋይ ለራሱ አያቅም አሉ ስራዉን ይፍረስና እግዚአብሔር ከአገራችን ከምድራችን በአሃድ አምልኮን ያጥፋልን 🙏
@אמבטוורקנך-ו9ר
@אמבטוורקנך-ו9ר Жыл бұрын
ከድሮ ፊልም የሚመደብ ነዉ አመሰግናለሁ❤
@Asde-s8i
@Asde-s8i 8 ай бұрын
እውነት ደስ ይላል እስተማሪ ነው ለማይታወቅ ሰይጣን ስቶቻችን እሚገብር አለ ስለማያዉቁ በተለይ ወደገጠሩ ማህረሰብ እሚጎዳ እይመስላቸዉም
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
መጨረሻው ጥሩ ነው በርቱ
@MassaretteDemile
@MassaretteDemile Жыл бұрын
ቃል የለኝም በእዉነት በጣም አስተማሪ ፈልም ነዉ ❤❤❤❤
@aminaammina
@aminaammina Жыл бұрын
ዋወውውውውውበተለይ መጨረሻው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ፊልም ነው ይኸ ቡሩ ግን ጸጉሩን እንደዶሮ ላባ አ ጨፍርሮ የኛን ውሻ አየለችን ይመስል ያያይዛል የኛ ውሻ አየለች ኡኡ ብላ ታያይዝና ለሌሎች እሷ አትናከስም
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 Жыл бұрын
እሚገርም ፊልም ቱ የአባት ዕዳ ለልጅ አሉ እግዚኦ ከባዕድ አምልኮ አምላክ ይሰውረን😢
@user-zy1od6ef3y
@user-zy1od6ef3y Жыл бұрын
Woww betam des ymel tmhret new👍👍
@eldanaselam5150
@eldanaselam5150 Жыл бұрын
Waw ነው እዩት ♥️♥️♥️🥰🥰🥰
@GhinaSalam-i5l
@GhinaSalam-i5l Жыл бұрын
Bemesheresham ortodox tashenfaleshe fetari yimesgen🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
@Birtukan91
@Birtukan91 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም❤❤❤❤❤
@mekonnen2384
@mekonnen2384 Жыл бұрын
ኦሮሚያ ክልል ወሰዳችሁ ለዌቄ ፈቻ አምላኪወች ትምህርት ይሁናቸው!!!
@GoGoman-zj4lw
@GoGoman-zj4lw Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዋዋዋዋዋዋውውውውው ነው
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
ዋዉ ደሥሢል❤❤❤
@degnettube
@degnettube Жыл бұрын
Batami mrti film newu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ wooooooooo
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 11 ай бұрын
Wow wow wow betam dessssss yilal taberaku ❤❤❤❤
@NUrit242
@NUrit242 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ቃልት ያጥረኛል❤
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 Жыл бұрын
አስተማር ፊልም ነው እውነት ነው ከበቀል ፍቅር ይበልጣል😍 😘😘😘
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 11 ай бұрын
ሰማይን እና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር መልኩን አሳምሮ በየቤቱ የሚያባላንን በየቀኑ ደም የሚገበርለትን እርኩስ መንፈስ በፀሎት ባምልኮ ስግደት ማሸነፍ እንችላለን ዋጋ የከፈልልን እግዚአብሔር ብቻ ክብር ለእናትና ልጁ🙏🙏🙏🙏
@BurteTube-tb1rh
@BurteTube-tb1rh Жыл бұрын
ትልቅ ትምርታለው ከገጠምርኙ መምር ተስፋዬ አንዱ ይሆናል ደስልስል
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ክበሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@rukyayesuf4010
@rukyayesuf4010 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ❤
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 11 ай бұрын
እውነት በጣም በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@rtttyttf3210
@rtttyttf3210 Жыл бұрын
Wow i just learen something thnks
@heyatseid-ly6by
@heyatseid-ly6by Жыл бұрын
አስተማሪ ነው🎉🎉🎉🎉
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md Жыл бұрын
" የሚያውቀው የወለደና ያወቀ ነው "
@fatumatiku9910
@fatumatiku9910 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ
@andualemalemu
@andualemalemu Жыл бұрын
Betam des yemil astamar film hulum saw biyay des yilal!!!!!!!!!!!
@netsanetmedia21
@netsanetmedia21 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ስራ ነው፡፡
@Hiwot-wz3bo
@Hiwot-wz3bo 10 ай бұрын
Beti yene konijo sewodeshe berchelgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayatAdam-r9h
@HayatAdam-r9h Жыл бұрын
በጣም አሥተማሪ ድረማ ነው
@Fraolart
@Fraolart Жыл бұрын
ፐ ፊልም ብሎ ዝም ነው የአመቱ ምርጥ ፊልም
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 Жыл бұрын
በጣም እንጂ አይገልፀዉም❤
@E7Yu-o5l
@E7Yu-o5l 10 ай бұрын
ወላሂ እኔ መጀመሪያ የማየዉ ኮሜት ነዉ በጣም ጥሩ ፊልምነዉ ከተባለ በኮሜ አየዋለሁ ግብግቤ ለኮሜት ማበብ ነዉ
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md Жыл бұрын
" ሰው ከሰው ምን ይፈልጋል ሀ ገንዘብ ለ ፍቅር ሐ ሰላም መ ግላዊ ጥቅም "
@حياه-ح7ج
@حياه-ح7ج 7 ай бұрын
ሁሉንም 😂😂😂
@yrgg1047
@yrgg1047 Жыл бұрын
ye ewnt teru asetamari new damo baya akababachin ayetafam weganochachin xelta kayatam andemamamat ayetaweqam betalot bertu egzbiher kanatager ka hon manama aysefaranem 🤲🤲🤲egzbiher yetamsgn ye hun ❤❤❤🙏🙏🙏💯selam fikiri andenta le hulachinam egzbiher yesatan Amen Amen Amen
@ኤዱነኝየደሙፍሬ
@ኤዱነኝየደሙፍሬ Жыл бұрын
ያበደ ፊልም ነው እውነት እዮት😮😮😮😮😮❤❤❤
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
Peace to Ethiopia. ❤🇪🇹
@zebenaykasa6930
@zebenaykasa6930 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልምነው 🙏🙏
@workietube3057
@workietube3057 Жыл бұрын
ይሄን ፊልም የምታዩ ሁላችሁም የመምህር ተስፋይ ገጠመኝ አዳምጡ ብዙ ነገር ታተርፉበታላችሁ
@yeshiMolla-g7v
@yeshiMolla-g7v 11 ай бұрын
እሺ😊
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ Жыл бұрын
አኡዝቢላህ😢😢😢😢😢
@mdibintali9604
@mdibintali9604 8 ай бұрын
በሂወቴ ለመጀመሪያ ጌዜ ቁም ነገር ያለው ፊልም ሳይ ❤❤❤❤❤
@uguv1234
@uguv1234 Жыл бұрын
በስማአም በወልደመንፈስቅድስ
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 8 ай бұрын
ምርጥ ፊልም
@rutakiru
@rutakiru Жыл бұрын
ዋው የምር ፈልም ተሰራ 1ኛ ነው
@tetetety3946
@tetetety3946 Жыл бұрын
Btam astmarye nw bertu ❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
እርኡኡኡ የማገባው ስው አይታይም ስትለው መንፍስ ንው አላለም😂😂😂😂😂
@Nonpohnename-pm2zc
@Nonpohnename-pm2zc Жыл бұрын
wow dese yemil filim new bertu
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Жыл бұрын
አሪፍ ፈልም ዋውውው❤
@mimietiopia486
@mimietiopia486 Жыл бұрын
Ewunet mireti film nw❤❤❤❤
@samirahabdullah2363
@samirahabdullah2363 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@genizebamenigista-py8cs
@genizebamenigista-py8cs 11 ай бұрын
የሁሉም ቤተሰብ ጉዳይነዉ
@cfhdgfhc3563
@cfhdgfhc3563 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፊልም ነዉ የመምህር ተስፋይ ገጠመኝ የማታዳምጡ በድንብ እዩት ይገባቹሆል ይሀ የጠንቆይ መንፈስ እና የዛር መንፈስ ትዉልዱን ጨረሰዉ😢😢😢😢😢
@MekdesKebede-f5y
@MekdesKebede-f5y Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ይመቻችሁ❤❤
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ 11 ай бұрын
ዋዉ የምር በጣም ደስ የሚል አጨራረሱ
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 11 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ ቃል አይገልፆም 👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 31 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 20 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
ዊንታ - Ethiopian Movie Winta 2023 Full Length Ethiopian Film Winta 2023
1:16:26
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 364 М.
አይራቅ Ayrak full Ethiopian movie 2017
1:44:02
AmharicTV
Рет қаралды 266 М.
Camparada - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:49:45
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 378 М.
ኮብላይ ሙሉ ፊልም | Koblay | Full Ethiopian Movie 2024
1:25:46
Nota Media ኖታ ሚዲያ
Рет қаралды 117 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 31 МЛН