ሳፈቅራት ሙሉ ፊልም | Safekrat | Full Length Ethiopian Film 2023 Hamus Media

  Рет қаралды 432,790

Hamus Media

Hamus Media

Жыл бұрын

Join this channel to get access to perks: / @hamusmedia #amharic_movies #ethiopia_Films #Hamus_media 🔴ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ • "ጥር 9" |አዲስ ፊልም ማስታወቂያ... 🔴Please don't forget to like . share and subscribe to our channel / channe l/UCMnAL0uw-MT6VRYfUqAXfwg • ሄኖክ ድንቁ ተደባደበ አዝናኝ ፕራን...
#Hamus_media #ሐሙስ_ሚዲያ Hamus
#
Media is United Kingdom and Addis Ababa based Ethiopian media, entertainment and ecommerce company. Hamus Media broadcast content stream via website Hamus Media produces original Ethiopian movies, drama, sitcom and music clips. We also broadcast entertainment and film premiere videos recorded and edited in our studio. Hamus Media distribute movies and other content on more than 20 million Ethiopians who live in and outside Ethiopia. Most of our viewers are from US, Canada, UK, Ethiopia and Scandinavian countries. #Ethiopian_comedy #Ethiopian_films #Hamus media #ethiopian_movie #ሐሙስ ሚዲያ #አዲስ ፊልም #ጥር 9 #ጥር ዘጠኝ #Cinima Film

Пікірлер: 262
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
ቤተ እምነቶች አይፍርሱ እያላችሁ ድምፅ ሁኑ እጃችሁን ከቤተ እምነት ላይ አሱ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zk6bp3jw7s
@user-zk6bp3jw7s Жыл бұрын
ፈጣሪው ለሰጠው ነፃነት ለምንድነው ግን ባለ ስልጣኖች እንድህ በህዝባቸው በእምነታቸው ላይ እንድህ የምጨክኑብን
@GhGh-ut8gj
@GhGh-ut8gj Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rahelwbshet2769
@rahelwbshet2769 11 ай бұрын
​@@GhGh-ut8gjልፕፕፕ
@sawa8227
@sawa8227 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Mira-qx3rd
@Mira-qx3rd Жыл бұрын
ፍትሕ ፍትሕ በግፍ ለሚፈርሡ መሥጅዶቻችን 😢
@maikiyamiss2554
@maikiyamiss2554 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን እኛ ሙስሊሞች ያለ መስጂድ ያለ ቁርኣን ህዮታችን ባዶ ናት😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@eeeeeeec2
@eeeeeeec2 Жыл бұрын
ሰወችዬ አገራችን ሰላም ያድርግልን ለአገራችን ሰላም የምትፈልጉ ብቻ like👍
@user-rf1fb9jf1x
@user-rf1fb9jf1x Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለማስግድ
@philips5757
@philips5757 Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚፈርሱ መስጅዶቻችን 😭😭
@kunfeyekunsubhanallah
@kunfeyekunsubhanallah Жыл бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያ ሙሥሊሞች
@user-gi2zn9fu6y
@user-gi2zn9fu6y Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ያለ ምንም ምክኛት ለሚፈርሱ መስጊዶቻችን በግፍ ለታሰሩ ወድሞቻችን አባቶቻችን
@kawuletseid285
@kawuletseid285 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚፈርሱ መስጅዶቻችን 😢😢
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
መስጅድ የአላህ ቤት እንጅህ የምድራዊ ቤት አይደለም ስለዝህ የአላህ ቤት ፈርሶ የምድር ቁሳቁስ ልማት ተብሎ ማፍረስ ይቁም ይብቃ
@DawudSeid-ql6ru
@DawudSeid-ql6ru 11 ай бұрын
R❤️❤️❤️❤️
@zmzmzzm1414
@zmzmzzm1414 Жыл бұрын
ፋትህ ለመሰጊዶቻችን 😭😭😭😭😭🕌🕌🕌😭😭😭😭😭😭
@nunuabdulla5499
@nunuabdulla5499 Жыл бұрын
ፍትህለመስጊጾቻን😭😭😭😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ፍትህ ለሙሰሊሞችና ለክረሰቲያን😢😢😢😢😢😢😢
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 8 ай бұрын
👋👍👍😎🌙💞💞💞
@HayatHayat-is4ic
@HayatHayat-is4ic Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@LadyOman-gj9bq
@LadyOman-gj9bq Жыл бұрын
እኔተወልጀ ባደግሁበት ሙስሊም ክርስቲያን አንድ የሆንነበት ነው እርስ በእርሳችን የምንረዳዳ የምንተጋገዝበት በሀዘን በደስታ አብረን ያለንበት ዛሬም እሄንን ችግር አብረን እንወጣ ሁላችንም አንድ ሁነን ፍትሕ ለቤተ እምነታችን ማለት አለብን ቤተ እምነታችን አፍርሰው ሀገር አይኖርም ሀገር አልባ ከሆንን ቆየን አረይሄ መንግሥት አላማው ምንድነው😢😢😢😢
@Tube-ks8gj
@Tube-ks8gj Жыл бұрын
ቤቴን አፈረስክ ዝም አልኩ እናት አባቴን አፈናቅለህ ዝም አልኩ መስጊዴን ስታፈርስ ዝም አልልም
@emanuelbekele929
@emanuelbekele929 11 ай бұрын
በስደት ሀገር ለለችሁ ዉዶችዬ ክፉ አይንካችዉ
@rozaroza818
@rozaroza818 11 ай бұрын
አሜን😢
@nejbiyakemal5122
@nejbiyakemal5122 Жыл бұрын
ላአገራችን ሰላም እናተንም ፈጠሪ ይጠብቃቹ እኖዳቹዋለን መልካም የስራ እድል ይሁላቹ በላቹበት ሰሊዩ❤❤❤❤❤
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ🙏
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
አሜንን🙏🙏
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
አሜንን
@kechohabeshawit3729
@kechohabeshawit3729 Жыл бұрын
የሙስሊም እህት ወንድሞቼ አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል በቅርቡ በኦርቶዶክስ ላይ ያዴረጉትን ታዉቃላችሁ ያንን መከራ ግን አንድ ሆነን አሳልፈነዋል አሁንም አባቶቻችን ፈተና ላይ ናቼወ እና እናንተም አንድ በመሆን አሼንፋችሁት ያፈረሱትን መስጊድ በአድስ ገንብተወ እንዴሚሰጧችሁ ተስፋ አለኝ አይዞን ወገኖቼ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰❤️
@adosisfam1076
@adosisfam1076 Жыл бұрын
ማመን ነው ያቃተኝ የሚገርም አጨራረስ። ምስጋና ይሄንን ለሰሩ ሰዎች።
@merydesta5604
@merydesta5604 Жыл бұрын
ሰዉየዉ ግን የዉነትም ተግባሩና መልኩ ቁርጥ ሴጣን😂😂😂😂
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c Жыл бұрын
ፍትህ ለመስድችን 😢😢😢😢😢
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 11 ай бұрын
የሀይማኖት አባቶች ወገኖቻችን ወንድሞቻችን ቤት እምነቶች ለምስጅዶቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኑፁሀን
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ፍትህ ለቤተ እምነቶች ፍትህ ምንም በማያቁት ንጽሀን ህዝብ አይ ሀገሬ መቼ ይሆን ይሄ መከራ የሚያልቀው በተረፈ አሪፍ ነው
@zulfabadirutube5703
@zulfabadirutube5703 Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ እዮባን አይቶ የገበ
@user-zc5fi8qb7h
@user-zc5fi8qb7h 3 ай бұрын
Dele lajagenaw fano 💪💪💪💚💛❤️ Amhara my Qing Amhara 💪💪
@user-um8zq8mn9y
@user-um8zq8mn9y Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን😢😢😢😢
@ma_molla
@ma_molla Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ የኦርቶደክስ & ሙስሊም ሀይማኖት ተከታዮች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሚፈርሱ መስጅዶች እና ቤተ ክርስቲያን እኛ ኢትዮጵያዊ ተከባብረን የኖርን ነን ብልፅግና ከእምነታችን ላይ እጆቹን ያነሳ ዘንድ ፍትህ በሉ😢😢😢😢😢
@ma_molla
@ma_molla Жыл бұрын
ዋው ሰው የዘራውን ያጭዳል የተዋጣለት ፊልም ነው ወቅቱን የጠበቀ 😊
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Жыл бұрын
ቸኩለን እንፈርዳለን በፈጣሪ ስራ እንገባለን:: በጣም አሪፍ ድራማ❤🙏🙏🙏
@kfnmobile325
@kfnmobile325 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪ በርቱ እዮቦ ምርጥልጂ
@semiramekonne9715
@semiramekonne9715 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፍትህ ፍትህ 😭😭😭
@ahimedmohommadahimedmohoma1737
@ahimedmohommadahimedmohoma1737 Жыл бұрын
ኣንድ አንድ ሞስልሞች ትገርማላቹ የኡባ ጠባቅ ድርጅ መሰላምቹ እዝ እየመጣቹ ፍትህ ለመስጅ እምትሉ በጎች መስግድ ጠባቅ አለው ባለ ቤት አለው በየ ግልም ስር ፍትህ አትጠይቁ
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ብላቴናው እንዴት አድግዋል የኔ ቆንጆ እዮባ ማኛ ሄንዬ ዋው😘😘
@fozyahy2193
@fozyahy2193 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዳችን ፍትህ ላገራችን እረ ፍትህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢
@takileermias9215
@takileermias9215 Жыл бұрын
ዋው ዋው ደስ የምል አስተማሪ ፊልም በርቱልኝ❤
@ahazamahaza5712
@ahazamahaza5712 10 ай бұрын
በትክክል ሰው የዘራውን ያጭዳል ምርጥ አስተማሪ ነበር❤
@mohamedhampani1381
@mohamedhampani1381 Жыл бұрын
ሀገራችንን ሠላም ያርግን
@hasanatsayid5112
@hasanatsayid5112 11 ай бұрын
Amiiiiin
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj Жыл бұрын
እዮባ❤❤❤
@Betiye
@Betiye Жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
ምርጥ ሥራ ነው❤
@musxafahusen1322
@musxafahusen1322 Жыл бұрын
በጣም ደስይላል እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@rozaroza6847
@rozaroza6847 Жыл бұрын
በጣም አሥተማሪ ደሥ የሚል ነው በርቱልን 🥰🥰
@aynyeasfaw5817
@aynyeasfaw5817 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ቀጥሉበት እዮባ ሄኖክ እወዳችኅለሁ❤❤️🥰
@user-gm1bv8pq9d
@user-gm1bv8pq9d 8 ай бұрын
እዮብ እየ አፍቃረክ ነኝ❤❤❤ውድድድድ
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 8 ай бұрын
Wow በጣም ደስ የምል ፍልም ነው ❤
@TemamMudda-lb8kt
@TemamMudda-lb8kt 8 ай бұрын
I Support You
@user-sb2qf5of8b
@user-sb2qf5of8b 6 ай бұрын
አሪፍነው❤
@user-lc8tm4do1d
@user-lc8tm4do1d 11 ай бұрын
አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ሂኒ እዮባ ምርጦች
@dawitg25
@dawitg25 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት አፈር አፈር እሚል ከእውነቷው ጋር ፈፅሞ እማይገናኝ ፊልም እየሰራችሁ የኢትዮጵያ የፊልም ኢንደስትሪው ሞቷል ስትሉ አለማፈራችሁ ይገርማል::
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 Жыл бұрын
Dawit zim bel kechalik
@user-td9dm6kg7x
@user-td9dm6kg7x Жыл бұрын
ያምራል❤
@Fikr-ei3rr
@Fikr-ei3rr 8 ай бұрын
ዋው
@sameiraf2450
@sameiraf2450 9 ай бұрын
እዮብ ጎረመሰ
@user-op9mt6iw4l
@user-op9mt6iw4l Жыл бұрын
Justice for all mesjids& Ethiopian Muslims pray together for all over the world
@dddf2450
@dddf2450 11 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-ui7vx5tg7y
@user-ui7vx5tg7y Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመስጂዶቻችን
@hdjjjd1593
@hdjjjd1593 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዳችን😭😭😭😭😭
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Arif new❤Heni na Eyoba bewnet tetamrewbetal❤🇨🇬
@TemamMudda-lb8kt
@TemamMudda-lb8kt 8 ай бұрын
Ye Hache zefan Tnx❤
@RnagVsgbs-wo3dd
@RnagVsgbs-wo3dd Жыл бұрын
ፍትህ ለመስኪዶቻችን ለእምነቴ አንገቴን እሰጣለሁ
@mediyouTube1
@mediyouTube1 11 ай бұрын
🥺🥺በጣም
@hairme5723
@hairme5723 Жыл бұрын
*አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን*
@yedonoko6306
@yedonoko6306 11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ❤
@AbdulmalikMohammed-lu1zw
@AbdulmalikMohammed-lu1zw Жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው በርቱ በዚሁ ቀጥሉ
@ferossalem4081
@ferossalem4081 Жыл бұрын
❤አሪፍ ፊልም ነው
@hadersaad6554
@hadersaad6554 Жыл бұрын
ዋው ነው ❤❤❤
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj Жыл бұрын
Saerkane eywe. Henoke.
@mimiwaliyu
@mimiwaliyu 11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው አመሰግናለሁ
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
አሪፍ ነዉ❤❤
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 11 ай бұрын
ዋው አስተማሪ ነው ቀጥሉበት እዮባ ደሞ እወድሀለሁ የኔ ሳቂታ
@hamusmedia
@hamusmedia 11 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@BesebeTube
@BesebeTube Жыл бұрын
Good movie 🎥
@mekonenn376
@mekonenn376 Жыл бұрын
best movie👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
ምርጥዬ ነው❤🎉
@werwer9219
@werwer9219 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዳችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanandoom6470
@hanandoom6470 Жыл бұрын
ምርጥ አስትማሪ ነው 🙏🏻🥰🥰🥰በርቱ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 11 ай бұрын
ያምራል 💝ሄኑ 💝እዮባ አዳዲሶቹም 💝ምርጥ ናቹ በርቱ 💝
@-Zebiba3065tube
@-Zebiba3065tube 11 ай бұрын
አሲታመሪም❤❤ አሰዘኝም ነው😢💔💔💔
@sabahaile9490
@sabahaile9490 Жыл бұрын
Nice drama. Good finishing. Good gob.
@xciteali30
@xciteali30 10 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል👍🤩🤩🤩
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 Жыл бұрын
ዋው ዴስ ይላል በጣም 😊
@kjkj1917
@kjkj1917 Жыл бұрын
በርቱልን
@youtbe2754
@youtbe2754 11 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው❤❤❤❤
@rahmarahmatemam6252
@rahmarahmatemam6252 Жыл бұрын
አሪፍ ነው
@nebiyatrakebe1224
@nebiyatrakebe1224 Жыл бұрын
Dese yemil film wow❤❤❤❤❤
@user-ex3mt8jo1g
@user-ex3mt8jo1g Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ranaghaida8376
@ranaghaida8376 Жыл бұрын
Ye sawu chigiriko hulum yalfal 😥😥😥😥😢😢😢
@rds5293
@rds5293 Жыл бұрын
eyoba tam new yemadekih yemwedh heger sgeba maggnet efelgalehu betam
@user-ni9xs8ni2b
@user-ni9xs8ni2b 2 ай бұрын
❤❤
@destayeapo3756
@destayeapo3756 11 ай бұрын
Wow 🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉
@BizuTesfaye-lp3jo
@BizuTesfaye-lp3jo 4 ай бұрын
@bezademe5348
@bezademe5348 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ወድጄዋለዉ
@user-dz3ex2jx2d
@user-dz3ex2jx2d Жыл бұрын
Hulachunm wedddddd❤❤❤❤
@Milo-ur7og
@Milo-ur7og 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@abdulhabib5446
@abdulhabib5446 Жыл бұрын
Vgood film 🇪🇷
@user-ex3mt8jo1g
@user-ex3mt8jo1g Жыл бұрын
ሠላም ላገራችን
@NaeemaAhmed-uf6jo
@NaeemaAhmed-uf6jo 9 ай бұрын
ሰዉ የዘራዉን ነዉ ሚያጭደዉ በቀልን በበቀል ማድረግ ተገቢ አደለም አገራችን ኢትዮጵያ ከዚህ ከለችበት ችግር ግዲያ አላህ በቃችሁ ይበለን
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@LUababLuaba
@LUababLuaba 10 ай бұрын
በጣም👌
@hamusmedia
@hamusmedia 10 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን 🙏🙏
@chdbchhcf9117
@chdbchhcf9117 Жыл бұрын
በሩቱ
@jameelajameela7132
@jameelajameela7132 Жыл бұрын
Ayubee yeete fileme sii ati Baabayee wono misatowaza Baabayee wodimee yetineki ibakeni💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭Aaaaaaas
@hhnnn-qz6kf
@hhnnn-qz6kf 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመሥጅቾቻችን😢😢
@mariamyassen4685
@mariamyassen4685 Жыл бұрын
ፍትህ ለመሥጊዶቻችንንንንንን
@burtukanedosa2331
@burtukanedosa2331 Жыл бұрын
😢😢❤❤❤🙏🙏☝️
Miracle Doctor Saves Blind Girl ❤️
00:59
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 29 МЛН
WHY DOES SHE HAVE A REWARD? #youtubecreatorawards
00:41
Levsob
Рет қаралды 29 МЛН
እጣ  ፈንታ ክፍል 3 | Eta Fenta epsiode 3
41:57
Kana Television
Рет қаралды 13 М.
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,6 МЛН
100❤️
0:19
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 37 МЛН
Colgate mix Kar Diya 😱 #shorts
0:31
KK Super Arts
Рет қаралды 98 МЛН
这个小女孩能够自救#海贼王  #路飞
0:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН
Художник троллит заказчиков 😂
0:32
Дед спас внука😨🥰#сериалы #фильмы
1:01
Кинокомбо
Рет қаралды 2 МЛН