KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ስለ ቅዱሳን ምልጃ ለሚጠራጠሩ ይህ ጥቅስ ከበቂ በላይ ነው || || መምህር ዘበነ ለማ || ሰምታችሁ አሰሙ
29:41
በጭንቀት በመከራና በተለያየ ፈተና ላላችሁ ታላቂቱን እጅ ላሳያችሁ || መምህር ዘበነ ለማ
52:35
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
黑的奸计得逞 #古风
00:24
El Paso Del Canguro | The Kangaroo Bounce Dance! 🦘 #dance #combopanda #kangaroo
00:13
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋል የማቴዎስ ወንጌል 7፥1 || መምህር ዘበነ ለማ
Рет қаралды 43,554
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 470 М.
Memeher Dr Zebene Lemma
Күн бұрын
በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋል የማቴዎስ ወንጌል 7፥1 || መምህር ዘበነ ለማ
Пікірлер: 333
@kisha6166
Жыл бұрын
ቃሉን መስማት እንዲከብደን የሚያረገን በገብርኤል ሀይል ይውደቅ
@ክብረለእግዚአብሔርይሁንክ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kisha6166
Жыл бұрын
አሜን
@MerontesfeyaTesfeya
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@wubitgebeyaneh8046
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
@meticar4025
Жыл бұрын
የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን ከነቤተሰቦቻችሁ አሜን፫ 😢🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🌹🌹
@sabahabte8948
Жыл бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏 አይነ ልቦናችን ይክፈትልን
@KelemuaShewa
Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት ከነ ቤተሰቦት።
@mayaye1
Жыл бұрын
ልብ ይስጠን : መምህራችን እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@tagesechbedasso4032
Жыл бұрын
መምህራችን ቃለሕይወት ያስማልን
@ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
Жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. እግዚአብሔር. ይመስገን. አባታችን. ምህራችን. ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤. ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@genetaredo7255
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@mekidesabebe8861
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ።
@esayaskiflemariyam6195
Жыл бұрын
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤
@MeseretDeme-kn1jm
Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፫ የእግዚአብሔር ሰላምና ጤና በያላችሁበት ይብዛላችሁ እንኳንም ዛሬ ሀምሌ 1⃣9⃣ ተከብሮ ለምወለው ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫ አባታችን በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛልን👏👏❤💒1⃣9⃣🕯🕯🕯👐👐👐
@tsionwistienat4604
Жыл бұрын
አሜን አባታችን እንደቃልዎ ይሁንልን::
@aynalemtadesse3101
Жыл бұрын
አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን ምን እንደምባል ግራያጋባን ዘመን ነው
@getahunyeshanbel5190
Жыл бұрын
ስንከታተል like, comment አንርሳ ወንድሞቸ እህቶቸ እባካችሁን !!!
@bemnethailu1663
Жыл бұрын
እሺ 🙏
@fikrtemanyahlale8324
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 kalehywat yasemalene
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
Жыл бұрын
እን ልቦና ያላቹ ስዎች ጥሩ መልዕክት ነው Thanks
@getahunyeshanbel5190
Жыл бұрын
@@bemnethailu1663thank you
@የማርያምልጅ-ቀ5ዸ
Жыл бұрын
እሺ
@almazejigu2461
Жыл бұрын
የረቀቀ ውስጣችንን የሚመረምር ትምህርት አግኝተናል አባታችን ቃለህት ያሳማልንበዕሎትህ አስበን
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን አሜን፫ *_ስለቃሉ..የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና..ከፍ..ከፍ ያለ ይሁንልን..አሜን(፫)_* 📚📚📚_እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን *_ጌታ መንፈስ ቅዱስ_* በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤
@የማርያምልጅ-ቀ5ዸ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ አሜን አሜን አሜን ❤🤲🤲🤲✝️✝️✝️💒
@BMW-vn8bz
Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን ታላቅና ወቅታዊ ትምህርት ነው።
@meticar4025
Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በርቱልን በእውነት በረከታችሁ ለኔም ይድረሰኝ ይፍቱኝ ይባርኩን❤🙇♀️ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን እኛንም በቸርነቱ ይማረን ሁላችንንም ይታደገን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አሜን፫ 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🌹🌹
@zerifineshphilto-ve1yu
Жыл бұрын
በሰማነው ቃል ፍሬ እንድናፈራ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት 🙏🙏🙏 አባታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤😌😌😌
@sabalasabal
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል
@Peace-Love_for_all
Жыл бұрын
Amen Amen Amen !!!
@Meheret-Nany
Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህሬ❤ እንክዋን ደና መጡ እንክዋን ለእግዚአብሔር አገልጋይ ለሆነው ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ መታሰብያ አደረሶ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን መልአኩ በፈጣን እርዳታው ከአምላካችን ሰላምን ያብስረን ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣን አሚነደው እሳት ያወጣው ገብረኤል እኛንም ከመጣብን ከፈተና እሳት ያውጣን አባቶቻችንን ይጠብቅልን መድኅን አለም ክርስቶስ
@getahunyeshanbel5190
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን !!! አባታችንም እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሠግኖታለን።
@isabellaisra5888
Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳቹ ኦርቶዶክስዊያን አሜን 🤲🙏🤲🌷🌼🌹🌸🌷🌺💐
@Meheret-Nany
Жыл бұрын
ሁላችንም በፈተና እንዲያፀናን በፀሎት እንበርታ አዎ አጥያተኛ ነኝ ግን አምላኬ ሐጥያትን እንጂ ሐጥያተኛን አይንቅም የሰማእታት በረከት የእመቤቴ ምልጃ የመላእክት ጥበቃቸው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቸርነቱና ምህረቱ አይለየን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@honeysaba4890
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! አባታችን ኑሩልን!!!
@abrahammeaza4283
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏አባታችን ይጠብቅልንረጅም እድሜናጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን🙏✝️⛪️❤️
@Ase-fb4te
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን
@jay-jay7567
Жыл бұрын
እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ፣ ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ እየሉጣ ዓመታዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሰን ፣ አደረሳችሁ። መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ።
@tibebtsehay
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን የቅዱስ ገብርኤል በረከት እረዴት አይለዮት አባታችን ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን ። ካስተማሩን አንዲት እኳን መሬት አትውደቅ በልቦናችን አድራ መልካም ሰው ታድርገን አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@janetkassay2555
Жыл бұрын
አሜን!እግዚአብሔር ይስጥልን!ቃለ ህይወት ያሰማልን! አባታችን በረከትዎ ይድረሰን!!
@nunumekonen2518
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮ, እንደርስዎ ያለውን ያብዛልን, አምላካችን የሚበጀንን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን
@nigistiberhane9150
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን ዕንቁ መምህራችን ወንድማችን አምላክ ይግፈፍልን በቃችሁ ይበለን❤🎉🙏🏽❤🙏🏽🎉🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Rgebray
Жыл бұрын
ቸር ልዑል እግዚአብሔር✝️ በቸርነቱ በፍቅሩ ለማኖረን🙏 በትግስቱ በምሕረቱ ዓለም✝️ ይኖራል ከነኃጣታችን ✝️🙏ላፈቀረን ርህሩህ ፍቅር የዋህ ደግ ታላቅ ባለጸጋ ቸርነቱ💖 ወሰን የሌለው አምላክ ጌታ✝️ ክብር ክብር ክብር ምስጋና🙏ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖እናታችን ከክፉ ሁሉ ትሸፍነን ትባርከን ትቅደም ከፊታችን ለደጅሽ አብቂን ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል ብላል ✝️ ቅዱሱ የእመቤቴ ቀን እንካን አብሮ አደረሳቹሁ አደረሰን 🙏 ውድ መምህራችን ቃለ 🙏✝️ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን 🙏 ያብዛሎት የአገልግሎት 🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ 🙏ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ✝️🙏 አሜን✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@zuriashbonger3802
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልዎት በሰማነው ተምረን በተግባር እንድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን🙏
@Dav-2tube
Жыл бұрын
በጣም ነገርከን እንጂ መምህራችን በማይረባ አስተሳሰብ ተሳስረን ሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@kisha6166
Жыл бұрын
ልዑል ሆይ ይቅር በለኝ
@ethiomobilerepair
Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል በያላችሁበት ይጠብቃችሁ❤🙏
@werkitazarra4338
Жыл бұрын
እንኳን፣አብሮአደረሰን፣
@haseerahmad2421
Жыл бұрын
አሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን🎉🎉
@baniaychu7478
Жыл бұрын
አሜን፫
@bemnethailu1663
Жыл бұрын
አሜን 🙏❤ ወገኖቼ
@ethiomobilerepair
Жыл бұрын
@@bemnethailu1663 amen
@MerontesfeyaTesfeya
Жыл бұрын
አቤቱ የኔስ ጸሎት ይችን ክፉ ዘመን አሳጥረው መልካሙን ቀን አሳየን ወደ ልቦናችንም መልስን ለሀገራችን ለቤትክርስቲያናችን ስላም ፍቅር ለህዝባችንም አንድነት ስጥልኝ በስው ላይም እንዳልፈርድ አቤቱ ለአንደቤቴን አንተ ግዛኝ ለቀጣዩ ትውልድም መልካም ምግባርን እንድናውርስ እርዳን አባት ሆይ ይቅር በለን
@mahytesfay9795
Жыл бұрын
አባታችን፡ፀጋውን፡ያብዛሎት። እግዚአብሔር፡አሜን አሜን.አሜን........።🥰🥰🥰🙏።
@alemtsehaynigusu4106
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏💚💛❤
@ritafisum9975
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ ዕንቁ ፣
@alembogale1649
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የሰማነውን በልቦናችን አኑርልን 🙏
@liltya3613
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወትያስ ማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@mekdestessema4611
Жыл бұрын
Amen amen amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤
@genetgenet9408
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ባአል አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚
@alemtsehaynigusu4106
Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🙏💚💛❤
@siifanmengistuu5439
Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@ብሌንመኰንን
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን አባታችን
@emebeteyaye3316
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውትን ያስማልን መምህራች እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በፆለታችሁ እስብኝ 😢እስካለ ማርያም
@teshomenigussu7392
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምሕራችን
@YeshiAdmasu-tz9fy
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንገግስቱ ያዉርስልን እንደ እኛ ክፋት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይሁን የኛ ክፋት እና በደል ከዚህም በላይ ያመጣል
@mesfinbirhane2445
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በሃል አደረሰን በምልጃው ሁላችንንም ከክፉ በገር ይጠብቀን መምህራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ጠብቂኝ የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@tsebeiuariga6641
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን❤❤❤
@fantukelecha522
Жыл бұрын
ውነት ነው መምሕር ዛሬ በዚሕ በወተሳሰበ ሕይወት ውስጥ የገባነው በወሬ ነው "ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው" እንዲሉ ጌታ ይገስጽልን ይኸን መንፈስ ይገስጽልን 🙏
@etusolometusolom596
Жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልንንን መምህረችንንን❤❤❤❤
@tsedalegemeda4124
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አበታችን
@yebarkotenat3029
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ በፀሎት ያስቡኝ
@ChombeTefera-q5p
Жыл бұрын
keep on Memihir
@baniaychu7478
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤🙏
@alemayehuengida-nt4bb
Жыл бұрын
አሜን ፫ ጊዜ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር። እግዚአብሔር ሀገራችንን ሕዝቦችዋን ይባርክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን። አሜን።
@tesfaneshmamo5599
Жыл бұрын
አሜንን አሜን አሜን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰንንን
@tegistendaylalu5563
Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ❤️❤️❤️
@zhrazz7910
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sabaethiobaltina2613
Жыл бұрын
እውነት ነው መምህር የእግዚአብሔር ትምህርት እየተራሳ ነው
@ክብረለእግዚአብሔርይሁንክ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለቤተክርስቲያንናችን ሰላም ለሰው ሁሉ 😢
@kasachtaye9822
Жыл бұрын
አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን
@werkitazarra4338
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@sitragiragn2841
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን
@Alam.alam6334
Жыл бұрын
እንኳን ለታላቁ መላዐክ ለብስራት ነጋሪው ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ታላቁ መላዐክ ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያብስረን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ የመላእክት ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@haseerahmad2421
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@isetemariamtebeje4057
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን መምህራችን የተዋዕዶ ዕንቁ
@sarina-zs8io
Жыл бұрын
መምህር የህችን ሁለት ቀን ጸሎት ያርጉልን እጠብቃለሁ 🙄🙄
@laylalayla112
Жыл бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ እሴት ገብርኤል
@meronwoldeyes2623
Жыл бұрын
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤልና ቂርቆስ ወኢየሉጣ ዓመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረስንአባታችን እርስዎን የመስለ አባት የስጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
Жыл бұрын
መምሆራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቆት አሜን አሜን አሜን ለንሰሐ ሞት ይብቃኝ🙋
@hirutphone8602
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ይወህትን ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ዉድ መህምሬ በእዉነት ልዑል እግዚአብሔር አገራችን ሰላማን ያምጣልን ❤❤❤❤❤ድንቅ ቃል ነዉ ጆሮ ያለዉ ይስማ
@tsehayerifo93
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንኴን ለኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን!!!! መምህር በረከቶት ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን!!!!
@tigistgetachew1446
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@marthaargaw8956
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መ ምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
@aahmed6426
Жыл бұрын
መ አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🌾💒😍
@24Reem
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ወለተ ማርያም ብሎት በጸሎት ያስቡኝ አባ
@kassaj2023-gl5fv
Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማል አባታችን ጸጋውን ያብዛን 🤲🤲🤲
@werkitazarra4338
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣እንቁ፣አባታችን፣እድሜ፣ጤናይስጥልን
@حياهمحمد-غ2ن
Жыл бұрын
በፀሎቶ አስቡኝ አባቴ ወለተ ሀና ብለዉ😭🙏
@lidiagebryewhanes6186
Жыл бұрын
Qalehwet yasemalin Amen 🙏♥️🇪🇷🇪🇹
@solmanuntd6930
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላካችን ለመምህራችን እድሜ ዘመነወት ያርዝምልን
@ajsdnxn7941
Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን❤ መምህራችን አሜን አሜን አሜን❤ ተሥፋችን እግዚአብሔር ነው አይተወንም ፈጥሮ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
Жыл бұрын
Amen 🙏
@tsionwistienat4604
Жыл бұрын
ውይ !!! እሱ የፈጠረን አምላክ የልቦናችንን ጆሮ ይክፈትልን ይህን ትምህርት ለመስማትና በሥራ ላይ ለማዋል!!! እባታችንን ያቆይልን ክፉውን ሁሉ ይርቅላቸው::
@hamangebru8610
Жыл бұрын
መምህራችን ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን
@bereketyamlakneh8906
Жыл бұрын
5❤❤❤❤❤
@etusolometusolom596
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ችን ቃል ህይወት የሰማልን የሰመነውን በልቦናችን የሰደረብንንን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይለክልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖትችን ይጠበቅልንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏
@mebratsntayehu8843
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በርክታችው ይደርብን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@morhafmorhaf6745
Жыл бұрын
መምህርእድሜናጤናይስጥልን።ቃለህይወትያሰማልንመምህር።በፀሎትአስቡኝአሜንአሜንአሜንው
29:41
ስለ ቅዱሳን ምልጃ ለሚጠራጠሩ ይህ ጥቅስ ከበቂ በላይ ነው || || መምህር ዘበነ ለማ || ሰምታችሁ አሰሙ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 24 М.
52:35
በጭንቀት በመከራና በተለያየ ፈተና ላላችሁ ታላቂቱን እጅ ላሳያችሁ || መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 111 М.
01:00
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,6 МЛН
00:24
黑的奸计得逞 #古风
Black and white double fury
Рет қаралды 23 МЛН
00:13
El Paso Del Canguro | The Kangaroo Bounce Dance! 🦘 #dance #combopanda #kangaroo
Combo Panda
Рет қаралды 34 МЛН
00:17
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
Skitsters
Рет қаралды 5 МЛН
21:13
Israel Somaliland | የእስራኤል ጦር ሶማሌላንድ ገባ ተረክ ሚዛን Salon Terek
salon tube
Рет қаралды 2,6 М.
17:25
''ጥይት የማይበሳው መኪና ሰጠኝ'' ዐቢይ ፤ ታሪካዊ ጠላትና ወቅታዊ ወዳጅ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 58 М.
19:37
አማላጅ ማነው
Zetewahedo Media - ዘ-ተዋህዶ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 М.
29:46
ሰው የሚወድቀው መቼ ነው? || መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 82 М.
48:34
መዝሙረ ዳዊት ሰኞ - Mezmure Dawit Segno - መዝሙር 1-30
masresham
Рет қаралды 823 М.
1:04:46
🔴 ክፉ እና በጎ የሚያሳውቀው ዛፍ || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sbket 2023 || #viral #fyp
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 123 М.
1:14:09
አለምን የሚያሸንፈው እምነታችን ነው ዶ/ር ዘበነ ለማ Memeher Dr Zebene Lemma #mezmur #sebket #youtube #ortodox
Yealem tube የዓለም ትዩብ
Рет қаралды 171 М.
21:38
መላእክትን ለማያውቁና ለማያከብሩ || መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 19 М.
22:23
የእኛ ኢየሱስ || በእንግዳ ትምህርት አትወሰዱ || ክፍል 2 መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 11 М.
3:17:05
ኦሪት ዘጸአት | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 11 October 2023
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 484 М.
01:00
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,6 МЛН