የእኛ ኢየሱስ || በእንግዳ ትምህርት አትወሰዱ || ክፍል 2 መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 11,522

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 225
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏የኛ እየሱሰ እርሶንም ሰለሰጠን የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወ ሀገራችን ሠላም ያድረግልን ጤናወትን ይሥጥወ እኛንም የሰማነዉን በልባችን ይፃፍልን❤❤❤❤❤Amen amen amen
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 11 ай бұрын
ተነግሮ በማያልቀው ፍቅሩ በቸርነቱ በምሕረቱ ብዛት ልብን የሚመረምር ኃጥያታችን በፈው ፊት ሳይገልጥብን ሸፍኖ የዛሬዋን ቀን የጨመረልን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የእኛ ጋር የሆነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ በፀጋ ላይ ይጨምርልን አሜን::
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሔር ይመስገን መምህርችን የምንወደት አባታችን❤❤❤❤❤እድሜ ናጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደናመጡ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏 ሰላም ለሀገራትን ሰላም ላለምሁሉ ይሁን🤲🤲🤲
@DegfiTekle
@DegfiTekle 11 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለስም አጠራርሕ ክብር ምስጋና ይሁን እኔ እግዚያብሔር አልለወጥም ጌታ ሆይ ኢትዮጲያ ሀገሬ ማራት ይቅበላት የሰማነዉ በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@yeshiabera6303
@yeshiabera6303 11 ай бұрын
መሞሕር ዘበነ ያልፀኑት እንዲፀኑ የተጠራጠሩት እንዲያምኑ በማድረግ መናፍቃንን በመገፀስ በምታደርገዉ አገልግሎት እግዚአብሔር ጠበቡነ በፀጋው ን ይጨምርለሕ ❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 መቸም የማይለወጠው የፈጠረን መድሐኒታችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም ለዘላለም አይለወጥም ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እንደሓጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን አጥንት የሚያለመልም ትምህርት በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን በአገራችን ያለ ችግር መከራ ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 11 ай бұрын
Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!!!❤❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ይሠማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ለሁላችን
@Rgebray
@Rgebray 11 ай бұрын
ለእብ ለወልድ ለመንፈስ✝️ ቅዱስ አሐዱ አምላክ✝️🙏 ረቂቅ ፍቅር ርህሩህ ታላቅ✝️ ባለጸጋ ክብር ክብር ክብር🙏 ምስጋና ይሁን ይድረስ✝️🙏 ለዘለዓለም አሜን✝️አሜን✝️ አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ🙏 ቅድስት ድንግል ማርያም💖 ልህልቲቱ እናታችን ክብር✝️ ምስጋና ይድረሳት ይገባታል🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እንካን አብሮ አደረሳቹሁ🙏 አደረሰን ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት✝️ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ሺ ዓመት ያኑርልን እድሜ🙏 ከጤና ጋር ያድልልን አሜን✝️ አሜን🙏✝️💖አሜን✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@chuchumike3286
@chuchumike3286 11 ай бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን አባታችን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ውድ አባ አባታችን
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 11 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤ በእውነት ይሁን የደርግል
@otakugamer748
@otakugamer748 11 ай бұрын
አሜን እግዛብሄር ይመስገነው የኔ ጌታ እንደናንተ አይነት መምህሮችን ሰቶ እለት እለት በናንተ በኩል የሚያፅናናን የዛሬን መከራ ረስተን ነገን በተስፋ በሀሴት የሚያኖረን ክርስቶ ይመስገነው!!!
@ሰብህዎለእግዚአብሔር
@ሰብህዎለእግዚአብሔር 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜሪካና አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእዉነት መምህራችን እኛን የሰማነዉን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን
@mariamethoop6884
@mariamethoop6884 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 11 ай бұрын
እንኳን ለአባታችን ለፃድቁ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን የፃድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ በረከት እና ረድኤታቸው ከሁላችንም ጋ ይሁን፡፡ ያላሰብነውን ደስታ ይስጡን፡፡ሀገራችንን፡ህዝባችንን ይጠብቁልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፀፍልን የእመቤታችን ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ትምህርት ነዉ ❤❤❤❤❤
@HanaworkuHana
@HanaworkuHana 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን 🙏❤❤
@ወለተገሪማየድንግልማርያም
@ወለተገሪማየድንግልማርያም 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ👏💞
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ 11 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን
@በርሱቁስልእኛተፈወስንዛሬ
@በርሱቁስልእኛተፈወስንዛሬ 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ይባርኩን ይፍቱን በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያም ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@felekebeharu9900
@felekebeharu9900 11 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@fantukelecha522
@fantukelecha522 11 ай бұрын
🙏🙏🙏 ቃለሕይወት የአሠማልን 🙏 እኛን ለማዳን የዘወትር ተግባርህ አድርገህ እንደምትጨነቅልን ልዑል እግዚአብሔር እጥፍ አድርጐ ይክፈልህ 🙏💕
@thhghh745
@thhghh745 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ያለ ንሰሀ ሞቶብኝ እና ታጫንቃለሁ አባታችን በጸሎት አስቡልኝ
@saharm119
@saharm119 11 ай бұрын
ሥለቃሉ የቃሉባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን❤ቃለሄወት ያሠማልን ላበታችን ቀድሜ በጸጋ ያኑርልን በረክታቸውን በሁላችላይ ያሣድርብን 🎉የቸማርነውን በልቦናችን ይጻፍልን ተዋህዶ ሀይማኖታችን እመብረሀን ክነልጆ ትጠብቅልን ሀገራችን ሠላምን ያውርድልን የነደደውን ጦርነት ያጥፋልን አድያድርገን❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 11 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲
@wayenwayoutube4673
@wayenwayoutube4673 11 ай бұрын
3ግዜ አዳመጥኩት ደጋግሜ የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ይህን ጣፋጭ ወንጌል ላሰማን
@christianbirhanudagne
@christianbirhanudagne 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንቁ በረከታችን እውነትን ገላጫችን በእውነት ሰሞኑን እየተነሱ ያሉ ርዕሶች እየሰጡት ያለው ማብራሪያ ልብን የሚያሳርፍ ብቻ ሳይሆን የጠፉትንም የሚመልስ ነውና ብርቱ ብለናል። ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😊
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Alem_1
@Alem_1 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በእርስዎ ትምህርት ብዙ ተምሬያለሁ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን፫❤❤❤❤
@TigistDeneke-g6g
@TigistDeneke-g6g 11 ай бұрын
Amennnnnnnn amen amen megabiachen. Tena ena edme kenbetesbot ❤❤❤.
@genetadamu8130
@genetadamu8130 11 ай бұрын
አብታችን፡ቃለ፡ህየውት፡ይሰማልን።መንግሥተ፡ሰማይ፡ይውርሰልን።በእዴሜ፡በጤና፡ይጠብቅልን።አሜን፡አሜን፡አሜን
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 11 ай бұрын
አሜን በተዋህዶ ሃይማኖታችን ያጽናን ::
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 11 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🙏🇪🇷🙏🇪🇷❤️ ቡዙ ተማርን ዶር መም ዘበነ
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 11 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ። እኛ የምናመልከው የድንግል ማርያም ልጅ ለሁላችንም የምናስተውልበትን ልቦና ያድለን በተማርነው 30 : 60 : 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️አባታችን በእድሜ በፀጋ በጤና ያኑርልን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏✝️⛪️❤️
@mekidesabebe8861
@mekidesabebe8861 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@ZewdZd
@ZewdZd 11 ай бұрын
Edeme ketena yestwot ❤ wed gizewoten sewetew hulem be agelgelot yatsenawo amelak ykber yemesgen❤
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 11 ай бұрын
የተወደዱ መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን። አሜን ❤🙏 አሜን❤🙏አሜን ❤🙏
@ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ
@ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ 11 ай бұрын
አሜን አሜነ አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i 11 ай бұрын
የመድኃኔአለም: ቸርነት፣ የእናቱ: የእመቤታችን: ቅድስት: ድንግል: ማርያም: በረከቷና: ረድኤቷ: ከሁላችን: ጋር: ይሁን።❤❤❤ ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን ፣ ጸጋውን: አብዝቶ: ይስጥልን: አሜን❤❤❤
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 11 ай бұрын
አሜን! መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! በእድሜ በጤና ያሰንብትልን! ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን!
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 11 ай бұрын
🙏⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🙏አሜን🙏
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 11 ай бұрын
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳቹ ኢትዮጵያ ሀገራችንንን ሰላም ያርግልን አሜን
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁን ይደረግልን ቃለሂዉትን ቃለበረክትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛሎት አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🤲🌺🌸
@tymordoha
@tymordoha 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለህዎት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏❤
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት የሰማልን በረከቶት ይደርብን መምህር❤❤❤❤❤❤❤
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
@SenaitGebru-t2i
@SenaitGebru-t2i 11 ай бұрын
ምህር እንዲህ አሣምረህ አስጊጠህ የቃላቶቹንወርቅነት ለኛ እንደዘራህልን ነፍስና ሰጋህን በቀለመ ወርቁ ይፃፍልህ የቃሉ ምህረትና ቸርነት በሀገራችን በአኢትዮዽያ ላይ ይፍሰስ !!!!
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 11 ай бұрын
አበታችንፈጠር አምለካች እድሜነጤናለዘለ ለም ይስጥልን
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 11 ай бұрын
ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይሁን ኢየሱስ አይለወጥም አሜን። በምድር በመስቀል የሞተው እኛን ለማዳን ነው። ከሀጢያታችን ለማዳን ከአብ ጋር ለማስታረቅ ነው። አምላክነቱን ሳይሽር ሰውም አምላክም ሆኖ ስለኛ መስቀል ላይ ስለ ሀጢያተኞች ማለደ። ዛሬም ነገም ለዘላለም አይለወጥም አሁንም አይለወጥም ስለኛ ለመማለድ እሱ ያው ነው።
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን!!!
@senayeroo3244
@senayeroo3244 11 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
@tibebtsehay
@tibebtsehay 11 ай бұрын
🤲🤲🤲🙏🙏🙏ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!
@KidstKidst-l6c
@KidstKidst-l6c 11 ай бұрын
Equ memehrachin qalehiwet yasemalin amen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ደጋውን ያብዞሎት በእድሜ በጤና ያቆይሎን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@zhrazz7910
@zhrazz7910 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏 ይሁን ይደ ረግ ልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@haythayat6345
@haythayat6345 11 ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን እድሜን ጤና ያብዛልሑ
@Yegna
@Yegna 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@bitsatamare6712
@bitsatamare6712 11 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር!❤
@HajerHajer2
@HajerHajer2 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በጸሎት ያስቡኝ ከቤተሰቦቼ ጋር❤❤❤
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 11 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@SaraSara-ho3om
@SaraSara-ho3om 11 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏ቃለ ሂዎት ያሰማለን አባታቺን
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 11 ай бұрын
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን! አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን! እድሜና ጤና ይስጥልን።
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔአባአት በሰደትነው ያለሁት በፀሏቶ አሰቡኝ ፀጌ ማርአም አባቴ ይፍቱኝ💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏
@emebetreda3149
@emebetreda3149 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 11 ай бұрын
አሜን ድንቅ ትምሕርት ቃለሕይወት ያሰማልን
@tssegaaalegessehaile6641
@tssegaaalegessehaile6641 11 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 11 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN abbatachn kale hiwotn yesemaln❤❤🙏❤❤
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 11 ай бұрын
እውነት ነው አባታችን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤!
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!!
@shewetbogale8026
@shewetbogale8026 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን።እግዜአብሔር።ይመስገን
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህር
@ZainaZee-p8z
@ZainaZee-p8z 11 ай бұрын
Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin memeharchin waldit amlak yeminismawan bilibonchin tasidirlin memeharchin badim baxen igizihaber yixibqilin 💒👏💒👏💒
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 11 ай бұрын
Amen Amen Amen ykber ymesgen yedngl maryam lij enkuwan labatachn estfase krstos behal aderesen kekfu hulu ytebkun bemljachew memhrachn klhewetn yasemaln erejm edmen yadliln yesemanwn 30 60 100 yamare fre endangers kdus fkadu yhunln ebatachn emebetachn kdste kdusan dngl maryam bemljash yasrat hagershn ketfat ezbshn kesdet tebkln yenenm tselot tebklgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Esraleaserat
@Esraleaserat 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤ ቃለ ህውትን ያሰማልን አባታችን በጤና በሰላም ያኑርልን ይፍቱኝ❤
@skwt8566
@skwt8566 11 ай бұрын
ቃልህይውት ያሰማልን ረቡኒ❤
@HajchGfygjg-mt9ox
@HajchGfygjg-mt9ox 11 ай бұрын
❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤❤
@maizeiadah152
@maizeiadah152 11 ай бұрын
Egiziyabhair Yimesigen Yifitugni yibarikugni Abatie Amen Amen Amen Abatachin kale hiwet 💚💛❤️🙏🙏🙏
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 11 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላህይወትያሰማልን እናታችን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 11 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ❤በጤና ይጠብቅልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 11 ай бұрын
አሜንአሜን=ቃለህይወትያሰማል፤አባታችን
@lemlemyosef1942
@lemlemyosef1942 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@markusschaefer9783
@markusschaefer9783 11 ай бұрын
እሚን እሚን እሚን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@yeshiabera6303
@yeshiabera6303 11 ай бұрын
መምሕራቾን በረከትህ ትደርብን ❤❤❤
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ድንቅ አጤንት ሰርስሮ ለምገባ ትምህርት ለምንማርርበት ሰአት ያደረስን እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ባባታች በመምህራችን ላይ አድሮ ስለምመክረን ስለምያስተምረን ልኡል እግዚአብሔር እስከናቱ ክብርና ምስጋና ይግባው ላባታችን ለምምህራችን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክላቸው እኛንም ቃሉን በልባችን አይናችንን በመስቀሉላይ ያኑርልን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 11 ай бұрын
Amyen aamyen amyen kalhiwet yasemaln
@aahmed6426
@aahmed6426 11 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን💒💐🌺🌿🌾
@genetgenet9408
@genetgenet9408 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እር
የእግዚአብሔር ምክነያት አልባ ፍቅር በወንድም ዳዊት
11:00
አልዓዛር በሀይሉ ዳነ
Рет қаралды 45
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
ሐይሊ ምስጋና
39:06
ክብሪ ትንሳኤ ቤ/ክ ኦታዋ
Рет қаралды 73
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН