በተወዳጅ እና ምርጥ አርቲስቶች መካከል የተደረገ አዝናኝ ውድድር.......ጉራማይሌ (Game Show) -Ethiopia

  Рет қаралды 110,140

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

6 ай бұрын

"ተወዳዳሪዎች ፊደላትን እና ሰዕሎችን በማገጣጠም መልሶችን ለመመለስ የሚያደርጉት አዝናንኝ ጌም ሾው ሰዕሎች ለመግባቢያነት ያላቸው ጥቅም የሚያሳይ ልዩ ፕሮግራም!
ዘወትር እሁድ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በዓባይ ቲቪ ይጠብቁን።
A fun game show that encourages players to swiftly and actively use their brains by connecting letters and images to get answers helps viewers understand the usefulness of graphics for communication beyond their looks. Every Sunday at 11:00 (LT) only on Abbay Tv.
#abbaytv #guramayle #gameshow #fungames #puzzlechallenge #EthiopianGameShow #ethiopianculture #Habeshanculture #ethiopianmusic #interactive #criticalthinking #infotainment
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
#ethiopian_gameshow #ethiopianmusic #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"

Пікірлер: 104
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን ይጌ ሸዊ ማሂ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም በአል ❤❤❤❤❤❤❤ ጋዜጠኛዋ አለባበስ ይስተካከል ምን የሚሉት ስልጣኔ ነዉ ጡትን አደባባይ ላይ ማስጣት 😢😢😢
@mesilove9815
@mesilove9815 6 ай бұрын
እውነት ስነስርዓት ጡት እያሳዩ መስቀል ማሰር ክልክል ነው ክብር ይኑራችሁ
@Zamzam-dw3oy
@Zamzam-dw3oy 6 ай бұрын
የእውነት እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው ያናደደችኝ አዳዴ ለራሣችን ክብር እናጣና ያልንበትንም ሀይማኖት ቅጡን እናሳጠዋለን አይ ግዜ አይ ዘመን ማስጠላቱ ይሄሄን ሳያዩ ትላልቅ ሠዎች መሞታቸው አልሀምዱሊላህ ተመስገን ነው የሚያስብለው😢😢
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 6 ай бұрын
1 tesadeb lelwch men arego
@Saraha2459
@Saraha2459 6 ай бұрын
ትክክል
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 6 ай бұрын
ጡቱ የሱዋ መሰለኝ ምነው የኔ ጡት ነው አለሽ የኛ ፃዲቅ
@Zamzam-dw3oy
@Zamzam-dw3oy 6 ай бұрын
@@shemeleskebede5028 አዋ የሡ ነው መቼ የኒ ነው አልኩ ግን የእምነት መገለጫ አድርጎ እደዚ መሆን ምን የሚልት ነው
@mesertkeyar91
@mesertkeyar91 6 ай бұрын
አባይ ሚዲያን እድንጠላው አታርጊው አለባበስሺ አስተካይ እህቴ
@VipVi-on2mu
@VipVi-on2mu 6 ай бұрын
ምጉድ ነዉ የሚድያ አዘጋጆች ምነዉ ጡታቺሁን በሚድያ ባታሠጡት እናተ ለልጆቻቺን ምንድነዉ እምትሥተምሩት እኛ ባህላቺን አደለም ጡት በሜዳ ምን አይነት ግዜላይ ደረሥን 😢😢😢😢😢
@susutube2726
@susutube2726 6 ай бұрын
ጡት ማሳየት ፋሽን ሆነ እንዴ ቶባ 😢
@user-re8zd3md1b
@user-re8zd3md1b 6 ай бұрын
ቀይ ለባሽ እባክሽ አለባበስሽን አስተካክሊ😮😮😮😂😂😂😂😂
@abell7217
@abell7217 6 ай бұрын
ቆንጆ አዝናኝ እና አስተማሪ : በየግዜው እየተሻሻለ የመጣ ተወዳጅ ፕሮግራም:: ቀጥሉበት አባዮች በርቱ!!!! መልካም በኣል ለናንተም !!
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 4 ай бұрын
የጨው ጨዋት በጣም ትክክል ያልሆነ አደገኛ ነው :: ለደም ግፊት መንስኤ ሊሆን ይችላል::
@user-yj3jm4jt7b
@user-yj3jm4jt7b 4 ай бұрын
ደስ ይላል ቀጥሉበት
@bewkamro877
@bewkamro877 6 ай бұрын
አለባበስ ሳይስተካከል መስቀል ማስረዘሙ ምን አይነት ማስመሰል
@abell7217
@abell7217 6 ай бұрын
አሁን ስንት የሚሰማና የሚታይ ነገር እያለ ምነው አይንህ/ሽ እዛ ላይ ......? ሌላ መልካም የሆነ ነገር አላየህም/ሽም? አልሰማህም/ሽም?
@raeecell6431
@raeecell6431 6 ай бұрын
​@@abell7217ምን የሚታይ ጥሩ ነገር አለ እደገና ጥሩውን መች ያሳዩናል
@mesertadis3457
@mesertadis3457 6 ай бұрын
እባካችሁ እናንተ አርቲስቶችና መድረክ መሪዎች የምትለብሱት ልብስ ጡታችሁን የሚሸፍን ይሁን ወይንም የአንገታችሁን መስቀል አውልቁ
@yekolotemaree23
@yekolotemaree23 6 ай бұрын
አይ ዘመን አይ ጊዜ። ይገረም የሚበል በቃ አይመቸኝም ሲገለበጥ ሲዘመር ይገኛል ሲያሰኘው ሲጨፍር ኧረ ተው በስረአት እናድርገው ሁሉንም።
@azidireart
@azidireart 6 ай бұрын
ቆየኮ ከሰለጠነ ማለቴ ከፈነዳ 😂
@yekolotemaree23
@yekolotemaree23 6 ай бұрын
@@azidireart 😀 እውነት ነው መድሃኒአለም የሰራለትን ግንባር አይሆንም ብሎ ፀጉር ሲያስተክል ነው ነገሩ ያለቀው።
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 ай бұрын
@@yekolotemaree23አንቺም አበዛሽው የት አገር ነው ግንባር ላይ ፀጉር ሲተከል ያየሽው:: መድሀንያለም የሰጠውማ ፀጉር ሸሽቶ ስለተመለጠ የተመለጠውን ነው መልሶ ያስተከለው:: እንደው የራሳችሁን ትታችሁ ሰው ላይ መጠቆም መተቸት ምነው ቢቀር
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 ай бұрын
ሀሜትስ ሀጥያት አይደለም?ኝ የራሳችሁን ትታችሁ የሰው ሀጥያት ምን አስቆጠራችሁ
@yekolotemaree23
@yekolotemaree23 6 ай бұрын
@@Tg-oh5nx እና ፀጉር ማስተል ነው ፅድቅ?
@mekidesferisthumanity
@mekidesferisthumanity 6 ай бұрын
ደስስስ ትላላችሁ ❤❤❤❤ስርአት ያለው ነዉ ebc ያስንቃል በርቱ
@fatihiya1773
@fatihiya1773 6 ай бұрын
Chew ke afar I like it. its always good to acknowledge.
@ElshadayNega
@ElshadayNega 6 ай бұрын
አባይ ሚዲያ በተለይ ጉራማይሌ አንደኛ እነወድሻለን ጵንኤል ❤❤❤
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 6 ай бұрын
የዛሪው ምርጥ ፕሮግራም ነበር
@user-wg7pr5zc9s
@user-wg7pr5zc9s 6 ай бұрын
ከታች ማአሻአላህ ከላይ አኡዙቢላህ ምነው ጡትሺን ገለበስሺብን
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 6 ай бұрын
እር አባባል😂😂😂😂😂
@user-vm4rb3jo1r
@user-vm4rb3jo1r 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ አሜን(3) ለሁላችነም መልካም ብአል🎉🎉
@LubabaAhenafi
@LubabaAhenafi 6 ай бұрын
ሌላውን ተይውጡትሽን እንኳን ሸፈን አርጊው ገላሽ እኳ ለሀላል ባልሽነው የተፈቀደው የአለባበሥ ሥረአት ይኑሯችሁሴቶች😊
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 6 ай бұрын
ጯዋተው ቆጆነው ያምራል ግን መለይን ደከመን ሴቶች ጡታችሁን ሸፍኑ ሸፍኑኑኑኑኑ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
ቡናው አሪፍ ነው ::
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
ይጌ በጣም ጎበዝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 ай бұрын
ጵንሄል አለባበስሽ ደስ አይልም ሴት ልጅ ደርቷን ስትሸፍን ነው ደስ የሚለው አስተካክይ 🥺ሻዊት እና ይገረም ደጀኔ በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
ጨዋታው በጣምግሩም ነው አለም አቀፍ ጨዋታ በኛ ቋንቋ ሲሆን ደግሞ ደስ ይላል::በጣምም አስተማሪ ነው::
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
ሎሚው ጥሩ ነው
@terngo
@terngo 6 ай бұрын
አባይ አደኛ ናችሁ እንኳን አደረስችሁ
@user-pn5xb7rv6g
@user-pn5xb7rv6g 6 ай бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤ ይገረም ❤❤❤ሸዊት ስወዳቹ❤❤❤❤❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 6 ай бұрын
God is good💚💛❤
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
ኮይን ይብላሽ "ሳንቲም" ነው የሚባለው የፈረነጅ ብመደባለቅ ማንንት ማጣት ስናሳዝን 😭😭😭የቱ አሜሪካዊ ወይንስ እንጊሊዛዊ ነው የኢትዮጵያን ቋንቋ የሚደባልቀው??? መልሱልኛ !!!! ማፈሪያዎች
@bazakason8474
@bazakason8474 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@emebetkebede1917
@emebetkebede1917 6 ай бұрын
መቸም ጡት የልጂ ምግብ እንጂ ብቅል አይደለም በዬቦታው የምሰጥ🙄🙄🙄
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
ሸዊትዬ ይግረምዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
የጨዉ ልክ አይደለም ለጤና በተለይ መጠኑ !
@saada7652
@saada7652 6 ай бұрын
እር ምን ሰላም አለ ከናተ ጋ አለ እኝጋ ሰላም የለም 😢😢
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 6 ай бұрын
welcome
@Amsel-dz7bg
@Amsel-dz7bg 6 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@rehima4916
@rehima4916 6 ай бұрын
ይጌ😍😍😍አንደኛ
@honeymoges8221
@honeymoges8221 6 ай бұрын
የ ቤትክርስትያን አባቶች እና ወንድሞች ግን እነኚን ወደ አውደምህረት እያመታቺሁ ባታዘምሩብን ጥሩ ነው አንዱን ይያዙ በ ሁለት ማልያ የሚጫወቱ አለማዉያን አይባሉ መንፈሳውያን ሲያስጠሉ
@user-ug2ed5zu6n
@user-ug2ed5zu6n 6 ай бұрын
Alebabesish yistekakel
@aliy274
@aliy274 6 ай бұрын
ማሂየ😂😂
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v 6 ай бұрын
ግን እወዱቹ ማሀል ሴት ልጅ ጡቷን ባዶው አርጋ ስትቆም አትፈራም 😮😮
@abubekr.achamto2876
@abubekr.achamto2876 6 ай бұрын
አርተፊሻል ሁላ እስቲ እነዚ አርቲስት ያልተሰሩትና ያልቀጠሉት የሰውነት አካል አለ?
@zemzmzemzm6347
@zemzmzemzm6347 6 ай бұрын
💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🌹🌹🌹🌷🌷🌷
@mikihailu1999
@mikihailu1999 6 ай бұрын
አፋር ቡሉ ሰዉ እያለቀ
@brookyilma9850
@brookyilma9850 6 ай бұрын
Eneman nahew enze?
@tadenege2014
@tadenege2014 6 ай бұрын
ውድ አዘጋጅ ምናለበት የበዓል ልብስ ለብሰሽ ጡትሽን ብትሸፍኝ። የፊትሽ መልክ ይበቃል።
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 6 ай бұрын
ይገረም የሚባል አስመሳይ እንዴት እንዳስጠላኝ😏
@YeEhr
@YeEhr 6 ай бұрын
ምንአርጎሺ ውደ❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
እኔ እምለው አዘጋጇ የኢትዮጵያን ህዝብ ጡትሽን ልታጠቢ ነው እንዲህ ብርግድ አድርገሽ የምታሳይው::ልብሽ ጥሩ ነበር ግና ጡትሽ ልጅሽ ባልሽ ( ካለሽ)አልያምሸፍኝዉ)
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 6 ай бұрын
አረ አቅራቢዋ ምነው ሸዋ ጡትሽን ብትሸፍኝ😢😢😢😢😢
@ubbubyvububybybyb9754
@ubbubyvububybybyb9754 6 ай бұрын
ስያስጠሉ
@honeymoges8221
@honeymoges8221 6 ай бұрын
ዘፋኞች በትርፍ ሰዓት ዘማሪዎች
@zemzemmebratu1911
@zemzemmebratu1911 6 ай бұрын
ለመሥቀሉ ክብር ይኑርሽ ጡ******ሽን ሸፍኝ መጀመሪያ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 6 ай бұрын
አሬፍና ምረጥ ቁይታ ነበር
@SamsungAs-rj9ge
@SamsungAs-rj9ge 6 ай бұрын
አረ እንደው ስለፈጣሪ ጡትን በዚህን ያክል ከፍቶ መስቀል አርዝሞ ማረግ ምንድነው ትርጉም ? የጡት ካንሰር ተይጠው የሚሰቃዩስ እንዳሉ ታቂ ይሆን? ምንም ያህል ውበት ቢኖር መጨረሻው አፈር ነው።
@kal8432
@kal8432 6 ай бұрын
ጡት ገልብጦ መሄድ ፋሽን ሁኖ ቀር ማለት ነው
@ayehuyebezaenat6818
@ayehuyebezaenat6818 6 ай бұрын
ልምድ ነው አርቲስቶች ስጋ የሚበሉት በፆም የሚያውቅ ኦርቶዶክስ የሆኑን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
ሩም ሜት በ ደባል ብትተካ ጉራማይኔ በዛና ሀገር የቋንቋ ቅኝ ሆነች 😭😭😭
@DanielGugssa
@DanielGugssa 6 ай бұрын
እረ ጨዉ ለጤና ጥሩ አይደለም በጠፋ ኩላሊት በሽተኛ ልታረጉት ነዉ
@user-wj4xm4zl3v
@user-wj4xm4zl3v 6 ай бұрын
ከታች ጥሩ ከላይ ደግሞ ወንዶች ከፊት ለፊታቸዉ እያሉ ሴቶች ተሰተሩ አትገላለጡ
@solomontessema9176
@solomontessema9176 6 ай бұрын
Enkune adarasachu
@user-jh9mx6yh9t
@user-jh9mx6yh9t 6 ай бұрын
እኔ ምለው አባይ ሚዲያ የምትሰሩ ሴቶች ጡታችሁን ካላሳያችሁ የምታምሩ አይመስላችሁም እንዴ ? ኤዲያ
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 6 ай бұрын
ይሄ ደሞ ሴታሴት ነገር 😅😅ሁሌ ከሴቶች አይለይም ይገረም የሚባለው 😅😅😅
@misrach2350
@misrach2350 6 ай бұрын
አበትቅናት፣ምንችግርአለው😂😂
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi 6 ай бұрын
esu melkam yebetekrestiyan sewe newe tedarena legoche yalew newe belela kalayenew setelege ehtem nate endeza ayebalem
@sitrazee13
@sitrazee13 5 ай бұрын
ተወዳዳሪዎች ተራችሁን ጠብቁ
@user-gz6cr1cv1t
@user-gz6cr1cv1t 5 ай бұрын
አበዛሽው ተስብሰቢበናትሽ
@saradezi8588
@saradezi8588 6 ай бұрын
ወንዶቹን ነው የምታሳቅቂው ደረትሽ (ጡትሽ ) እንዲህ ሲታይ::
@azebta5238
@azebta5238 6 ай бұрын
ስለገና ለማውራት ቀድመሽ የዘረጋሽው ጡትሽ ብትሰበስቢ አይሻልም?
@ethiopiantube4647
@ethiopiantube4647 6 ай бұрын
Chew is not good for health Abby
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 6 ай бұрын
አቤት ጡትሽን ቦታ ብትሰጭው ፕርግራሙ ያምር ነበር እኔ መቼም አይገባኝም ይሄን ጡት ጥሎ ውብነኝ ብሎ ማሰብ ውይ ኧረ
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 6 ай бұрын
እፉ ጡትሽን ሸፍኝ ስልጣኔ እኮ አይደለም ሸውትን እያት እስኪ ሴምርባት
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 6 ай бұрын
ኢጭ ጡት ማሳየት ብርቅ ሆነ ሴት ልጅ ክብሯ ሸፈንፈን ስትል ነው ይደብራል ወንዶቹ ሲሸፈኑ ሴቶቹ ጭራሽ ጡትን ማሳየት ፋሽን አደረጉት
@rroselave2755
@rroselave2755 6 ай бұрын
ማኘሽ ጡትሽን ወደ ደጅ ያወጣሽው ከተት አድርጊው
@user-sd2wj9wf5u
@user-sd2wj9wf5u 6 ай бұрын
ይች ቀይ የለበሰችው የጡት ካንሰር ይጫወትብሽ እንደዚህ ትውልድ እያበላሸሽ ይሄን የበሰበስ ጡት ይዘሽ
@raeecell6431
@raeecell6431 6 ай бұрын
አይባልም ተናደሽ እደሆነ አውቃለሁ በጣም ያሳፍራል ለመታወቅ ነው ከሁሉም ለየት ብላ እራቁቷን የመጣችውወይም መርቁልኝ ነው😂😂😂
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 6 ай бұрын
Ere anchin yiyazish minew degimo lesew kifu memegnet leres yaderigal minew tenicerecerish sew bemaninet yemitgedilu yimtaridu hizboch tsadiq tsadiq aticawotu ezi hager sint gud eyetedereg yihen libs silelebesech meragem min yimilut tsidiq new
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 6 ай бұрын
ጡትና ቂጥ የምታሳዩ ሴቶች ግን እግዚአብሔር ይገስፆችሁ
@user-sd2wj9wf5u
@user-sd2wj9wf5u 6 ай бұрын
አንች አሮይት እንደዚህ ጡትሽን እንደበረገድሽ የሚበረግድ በሽታ ይስጥሽ አንች ለትውልድ ግብረሰዶም ይምታስተምሪ ሸታታ የጡት በሽታ ይስጥሽ
@Birtukan-ii4cf
@Birtukan-ii4cf 6 ай бұрын
በስማም ምናይነት እርጉም ነሽ ላች ያርገው ለሶያሰብሽውን
@user-sd2wj9wf5u
@user-sd2wj9wf5u 6 ай бұрын
@@Birtukan-ii4cf ሴቶች እኮ ተበረጋግዳችሁ መሄድ ስለምትውፕዱ ነው ደህሞ የሚያምር ጡት እና የሚያምር እምስ በያዛችሁ የበሰበስ ጡት እና ታትቦ የማያውቅ ጥቁር እምስ ይዘሽ ትበረገጃለሽ ሸታታ
@Birtukan-ii4cf
@Birtukan-ii4cf 6 ай бұрын
ባለጌ ጋጠ ወጥ
@kedir5245
@kedir5245 6 ай бұрын
@user-sd2wj9wf5u ያንችው ይባስ ያጠራቀምሽውን ስድብ መዘርገፊያ ያጣሽ ትመስያለሽ ምን አይነት ሰው ነሽ እባክሽ ሰው ከጥፋቱ እንዲማር በምክር እንጂ በእርግማን ለዚያውም አንድ ቀን ያየሻትን ልጅ ይገርማል ...
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,3 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 33 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Besintu (በስንቱ ) Pt 24
34:55
GiBi 94
Рет қаралды 2,7 М.
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 196 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,3 МЛН