በተወዳጅ ሴት አርቲስቶች ለአረጋዊያን አበባየሆሽ በመጨፈር የተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ ክፍል 1/EBS New Year 2012

  Рет қаралды 905,007

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 5 жыл бұрын
እናት አባት ተቸግሮ ሲያለቅስ ማየት የማይወድ ማነው እንዴኔ ኡፍፍፍፍ ማሚ
@sawdaabdullah8560
@sawdaabdullah8560 5 жыл бұрын
ኡፍ እኔኔኔኔ በጣም ነው ሚያመኝ ያአላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@natisimachew7737
@natisimachew7737 5 жыл бұрын
እናቴ አባቴ ሒወቴ ናችሁ ሠአድቾ የሀይቋ ቀበጥ Erase lefeneda naw belekeso enes
@fef1933
@fef1933 5 жыл бұрын
እኔ ልብ ይስብራ
@almazworku1914
@almazworku1914 5 жыл бұрын
Endih new Lewegen derash. Bertu Egziabher yiredacihual. Kezih belay yehlina reft yemiset yelem.👍👍👍💚💛❤
@arifneger4954
@arifneger4954 5 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች አዲስ አበባ አደባባይ ላይ ቀወጡት የትም ያልታየ አስገራሚ በ2012 ቪድዮ ተለቀቀ kzbin.info/www/bejne/rpnUYoaQnJWLoNU እስኪ ሰብስክራይብ በማድረግ አድናቆት ግለጹ
@fkhushi2550
@fkhushi2550 5 жыл бұрын
ፈጣሪየ አግኝቶ ከማጣት የወላድ መሀን ከመሆን ጠብቀን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የእናቶቻችን እንባ ጥረግልን እፍፍፍፍፍፍ የኛ ነገር ያማል
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
💚💛💓
@mersimoynebiyat6572
@mersimoynebiyat6572 Жыл бұрын
@@keneanofficial4914 dr
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
በዚህ አዲሰ አመት ለታመመ ~ጤንነትን ለታሰረ ~ፍትህ ለተጨቆነ ~ነፃነትን ትዳር ለሌላው~ ጥሩ ትዳር ልጅ ለሌላው ~ልጅን ይሁንልን 💚💛❤
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 жыл бұрын
አሜን ♥♥
@mahubetube6317
@mahubetube6317 5 жыл бұрын
አሚንን
@hawaasm1649
@hawaasm1649 5 жыл бұрын
እኔ በሠው አገር ታመምክ በፀሎት
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@hawaasm1649 የኔ ማር አይዞሸ እግዚአብሔር ይማርሸ😢😢
@user-cg6rk5vh2h
@user-cg6rk5vh2h 5 жыл бұрын
አሜን እህት
@ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ
@ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
እባካችሁ እኔም ምኞቴ እራሤን ችዬ ሰዎችን መርዳት ስለሆነ እንዲሣካልኝ በመጀመሪያ ፈጣሪዬ እንዲረዳኝ ምኞቴ ነው እና እናንተም ይሣካልሽ በሉኝ
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
God bless u Ethiopian ppl doing the kinds job about poor ppl
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
God bless u going this job Ethiopian ppl wedddddd wedddddd wedddddd wedddddd wedddddd I wish if I was there to help
@mekdimekdi1359
@mekdimekdi1359 5 жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳች ነው ምኞቴ
@getin6892
@getin6892 5 жыл бұрын
ይሳካልሽ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ
@ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ውዶቼ አንድ ቀን ህልማችን እውን ይሆናል
@linamussafa5031
@linamussafa5031 5 жыл бұрын
እንዲው ስንከራተት በስተመጨረሻ መጣችሁ ebsዎች ያለ እናንተ እኮ እኛ ስደተኞች ባህል ባህል አይመስለንም እናመሰግናለን መልካ አዲስ አመት 👌🇪🇹
@fetihasadik1077
@fetihasadik1077 5 жыл бұрын
Kkkk ewnet new
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 5 жыл бұрын
ሀቅ ነው
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
Ewunet Bileshal👍
@keyakeya2199
@keyakeya2199 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ባቅማችሁ እንደዚ ጨፍራችሁ ለማሰባሰብ መሞከራችሁ የሚደገፍ ስራ ነው ቀጥሉበት
@madinalove519
@madinalove519 5 жыл бұрын
የወላድ ምሃን አታርገኝ የሚባለው ትልቅ ዱአ 😭😭😭ሆዴን በሉኝ 👍👍
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
በጣም እህት በዝህ ምድር ላይ መውለድን እሚያክል ነገር የለም
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 5 жыл бұрын
በጣም ለፍተው አስተምረው ባዶ መቅረት መውለድ ብቻ ትርጉም የለውም የወለድናቸውን መልካም አድርግልን በጣም እሚያመው ወልዶ መሀን መሆን ነው
@madinalove519
@madinalove519 5 жыл бұрын
@@user-xs3jb5ho9d በጣም አላህ ከወላጆቻችን ሀቅ ይጠብቀን
@haniabetuendamirtiaseban2958
@haniabetuendamirtiaseban2958 5 жыл бұрын
betam yasezinal
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 5 жыл бұрын
😢
@user-ic9fc3lu5z
@user-ic9fc3lu5z 5 жыл бұрын
ይህ ነው የኢትዮጲያዊነት መገለጫችን እንዴት ደስ እንደምትሉ እናቶቻችን እንባችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያብስ የሰጣችሁም እግዚአብሔር አምላክ በእጥፍ ይተካላችሁ
@user-zo9sn2bt2n
@user-zo9sn2bt2n 5 жыл бұрын
በእውነት አርቲስቶቻችን የምሰሩት ስራ በጣም መልካም ነው እንኳን አደረሳችሁ
@kahsaytekiegebremedhin7230
@kahsaytekiegebremedhin7230 5 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያዬ እንዲህ ስትሆኚ እንጂ በዘር ስትባዪ አያምርብሽም ሰላም ያድርግልን።🙏🙏🙏
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
እዚህ ምድር ላይ የእናትን እንባ ከማየት ሞት ይሻለኛል እናቶቼ እድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ አርቲስቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mliakaali5383
@mliakaali5383 5 жыл бұрын
ማማ የእነቶችን ለቅሶ ከማየት አስሪ ጊዜ መሞት ይሻላል አላህ እነቶቻችንን ይጠብቅልን
@user-cv4hf7oy5o
@user-cv4hf7oy5o 5 жыл бұрын
በእዉነት ትክክልነሺ በጣም አለቀስኩ አዬ ሒወት
@senutesfaye4316
@senutesfaye4316 5 жыл бұрын
Amennn
@eldanaphone3172
@eldanaphone3172 5 жыл бұрын
በትክክል
@hayattube9841
@hayattube9841 4 жыл бұрын
አንች ልጂ ዩቶበሮች አልሸሸለሙሺም ደንበኛ ነሺ ስገባ አችን አይሻለሁ
@user-qq8wu2zl3c
@user-qq8wu2zl3c 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል እኛ ኢትዮጲያዊያን ስንረዳዳ ነው የሚያምርብን ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቅ ነው ለወደፊት አረጋዊያን እናቶችን እና አባቶችን የረሴን ድርጅት ከፍቼ መርዳት እፈልጋለሁ በአዲስ አመት ይሳካልሽ ይደረግልሽ በሉኛ በእውነት የምሬን ነው እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ግን አንድ ቀን ህልሜ እውን እንደሚሆን በድንግል ልጅ በመድኃኒአለም ተስፋ አደርጋለሁ ያልተቸገረ ሰው ስለ ችግራችሁ ብትነግሩት ችግር ምን አይነት ከለር ነው ልላችሁ ይችላል ችግርን ያየ ሰው ግን የችግረኛው ችግር በፊቱ ይነበብላታል እኔ ልጅ ሆኜ በድሎት ነው ያደኩት ከ13 አመታት በፊት እኛውት የ77 ድርቅ በሉት ችግር ውስጥ ነበርን የሚቀመስ ሳይቀር ጠፋ ያኔ ልጅ ነበርኩ ከ4 አመታት ብኃላ የኛ ቤት ችግር ልቀረፍ አልተቻለም ስለዚህ እኔ ወደ አረብ ሀገር 18 አመት እንኳ ሳይሞላኝ መሰደድ ነበረብኝ ፓስፖርት አንሰጥሽም እድሜሽ አልደረሰም ብለው በስንት መከራ ተቀብዬ የሚወደውን ቤተሰብ እና ትምህርቴን ትቼ ኑሮ በሀረብ ሀገር ግን እኔ ብጎዳም ደስ የሚለኝ ነገር ቤተሰቦቼን በሚገባ አግዤሃለሁ
@jujumalmal6385
@jujumalmal6385 5 жыл бұрын
ኡፍ አልቅሼ ልሞት ነው አርቲስቶቻችን በጣም እናመሰግናለን
@hayukwt4218
@hayukwt4218 5 жыл бұрын
አይዞሽያልፋል
@ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ
@ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
ውድ ተዋናዮች በዚህ በጎ አድራጎታችሁ ፈጣሪ ውለታችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችሁ እንወዳችኋለን
@linamussafa5031
@linamussafa5031 5 жыл бұрын
ውይ የኔ እናቶች የራብን ነገር የደረሰበት ያቀዋል አስለቀሳቹኝ 😢😢
@lovelifelovelifelovelifelo3873
@lovelifelovelifelovelifelo3873 5 жыл бұрын
So true
@blackqueenyanchewa5217
@blackqueenyanchewa5217 5 жыл бұрын
Lek nesh ehite
@basheerhalwani8897
@basheerhalwani8897 5 жыл бұрын
To me I see everything
@marimmm7344
@marimmm7344 5 жыл бұрын
😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@tnshuash426
@tnshuash426 5 жыл бұрын
አዎ ውነትሽን ነው የሚያውቀው ያቀዋል አብሶ ስደትን የቀመሰ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ
@masaytadas9477
@masaytadas9477 4 жыл бұрын
መሳይ ነኝ ከሆሳዕና፨ በእውነት ደስ የምል ፕሮግራም ነው በቅን አርቲስቶቻችን ቅን ሥራ ተሠራ ኢትዮጵያና ልጆቹወ ለዘላለም ትኑር አድሱ አመት የሰላም ፣የፍቅር ፣የብልጽግና ፣የአንድነት ፣የመተጋገዝ ፣የመከባበር ፣የልማት ፣የስኬት ይሁንልን።
@mimomimo9471
@mimomimo9471 5 жыл бұрын
አርቲስቶቻችን ምርጥ ስራ ነው ደስ የሚል ትብብር ደግሞ ስታምሩ በአዲሱ አመት ሀገራችንን ሰላም ያስርግልን
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 5 жыл бұрын
ይታያል ጥበብ እዲነው በአል
@sourayaapikian5860
@sourayaapikian5860 5 жыл бұрын
EBS: You guys are an AMAZING media for always bringing us the best shows on holidays! Keep up the good work. What a great story
@user-jg8ir7us6n
@user-jg8ir7us6n 5 жыл бұрын
በእናትና በአባቱ ያልተመረቀ ልጅ በረከት የለውም።ወላጆቻንን መርዳት ግዴታችን ነው የነገን ስለማናውቀው።አርቲስቶቻችን ተባረኩ
@user-ki3zu9qd6g
@user-ki3zu9qd6g 5 жыл бұрын
በትክክል የኔ እት
@user-xt1ww5nn9v
@user-xt1ww5nn9v 5 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ኩራት ትልቅ ደስታ ነው የተስመኝ በእናንት አርቲስቶች በእውነት ተባርኩልን ኢቢኤስንም በጠም ነው የማመስግናችሁ እንት ናችሁ ምርጥ ቻናል ብሎ ማለት ለእነዚህ እናቶቻችን ስለደርሳችሁላቼው ለእንትም ጌታ ይድርስላችሁ ኮሳባችሁትም ያድርሰች ብቻ ቀላት አጥሮኘል እንደዛሬ አልቅሼም አላውቅም 😢ከአምት አመት ያድርስን ሀገሬን ከሁሉነገር ጌታ ይጠብቃት
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 5 жыл бұрын
የኔ እናቶች አይይይይ እኛ ስደተኞችም አላህ ይሁነን እድሜያችንን በስደት ጨርሰን ልጂ ሳንወልድ ነገ የጧሪ ያለህ እንዳንል አላህ ይርዳን
@kltgeospace
@kltgeospace 5 жыл бұрын
Amen
@kedirseada8541
@kedirseada8541 5 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 5 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 5 жыл бұрын
Subhan Allah tekekel Allah yehunen
@tigst6985
@tigst6985 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@sgsfdgg947
@sgsfdgg947 5 жыл бұрын
ሴቶች ስላምና ጤና በናንተ ላይ ይስፈን እናቱን የሚወድ ለሴት ልጂ ክብር ይኖረዋል
@magdamagda8814
@magdamagda8814 5 жыл бұрын
እግዚኦ የስንቱ ጓዳ ስንት መከራ ተሸክሟል😭😭 የእናት እንባ ለዛዉም የደካማ እናቶች😭😭 እነዚህን የደሀ ደሀ እናቶች ይዘን የኩራትን ቀን በአደባባይ አከበርን ድንቄም ኩራት😭😭😭 እናቶቼ ልፋታችሁን ቆጥሮ እንባችሁን ያብስላችሁ ፈጣሪ የመጨረሻ ዘመናችሁን ደስተኛ ያርጋችሁ እወዳችኋለሁ😘😘😘😘
@user-js9dj1kp1f
@user-js9dj1kp1f 5 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ ለዘፈንም ለዝራማም ቦታ የለኝም ግን የኢትዮጵያ አርቲስቶች ቸርነታቹ ተናግሬ አልጨርሰውም ይገረም ደጀኔ የኔ አባት ንገስልኝ ስወድክ ሁላቹንም ነው ምወዳቹ ሸዊት ድሮ ገመና ድራማ ላይ ነው ማቅሽ እወድሻለው የኔ አዛኞች ቱባረኩ ኢትዮጵያ ስመጣ በአካል እዳገኛቹ የናተዋ ስደተኛዋ ነኝ እናተን ናፋቂ በጣም መልካም ሰውች ናቹ
@ethio5132
@ethio5132 5 жыл бұрын
በጣም ታምራለችሁ ለመልካም ነገር መፍጠናችሁ እናመሰግናለን እህቶቻችን
@fafitube7519
@fafitube7519 5 жыл бұрын
ዎውውውው ገና አሁን ቁም ነገር ጀመራችሁ አረቲስቶቻችን የኔ ማሮች ጀዛውን አላህ ይክፋላችሁ እናትቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን
@yeshitadesse9526
@yeshitadesse9526 4 жыл бұрын
6
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አላህየ መጨረሻችንን አሳምርልን
@lovelifelovelifelovelifelo3873
@lovelifelovelifelovelifelo3873 5 жыл бұрын
So true amen!!!
@sawdaabdullah8560
@sawdaabdullah8560 5 жыл бұрын
አፍ ያማል ያአላህ
@marimmm7344
@marimmm7344 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😭😭😭😭
@user-bf5ke1nq7l
@user-bf5ke1nq7l 5 жыл бұрын
Amiiinnn ya rabi
@user-fm5yj9it6d
@user-fm5yj9it6d 5 жыл бұрын
አሚንንንን
@angiyeshutanshi1252
@angiyeshutanshi1252 5 жыл бұрын
እፍፍፍ እናት ሁለይም ትሳቅ እነጅ እነባዋስ አያሳየኝ😢😢😢ለናቶች እርጅም እድሚ ከጤና ጋር ይስጥልን የ ሰዉ ልጅ መጅመሪዉ ሳይሆን መጨርሻዉ ሲምር ነው ደስ እሚለው እግዛብሄር መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 5 жыл бұрын
ጊዜ ከባድ ነዉ ይፈትናል ከእራብ ጦር ይሻላል ቅዱሥ ዳዊት 😢😢😢😢የናቶችን እባ ማየት ያማል
@Tolerantbuddy
@Tolerantbuddy 5 жыл бұрын
OMG 😯 i am really impressed ❤️Ethiopian ARRISTOCIACIN❤️ 🙏🏽 God bless you Ethiopian ketig eske tig bezi amet ejeg betam yemiyakora sera new yeserachut egziabeher abezto yebarkachu; Tena habt ina bereket yabzalachu:: setamru setasdesetu‼️
@ltube961
@ltube961 5 жыл бұрын
የእዉነት እናት ጦሪ ሲያጡ ያሳዝናል ሰዉን ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ መልካም ማድረግ ስንቅ ናት 😍
@kenawbayuh3631
@kenawbayuh3631 4 жыл бұрын
ቃላት አጠረኝ ስለ ደግነታችው የተዋህዶ ልጆች መጨረሻችው ይመር ማሮችየ መጨረሻ ሲአምር ጥሩነው 😍😍😍
@halimahalima520
@halimahalima520 5 жыл бұрын
ዛሬ ነገ አደለም መርዳት የሚገባን እንዲህ አይነት እናቶቻችንን ነው ጸሎታቸው ምርቃታቸው በያለንበት ይጠብቀናል ስልክ ቁጥር ወይንም የባንክ አካውንት ቁጥራቸውን ስጡኝ
@feriydag690
@feriydag690 5 жыл бұрын
እህቴ አድራሻውን ልንገርሽ ራስደስታ ሆስፒታል አካባቢ አልካን ኮሌጅ ወደ ግራ በኩል ወረድ ስትይ ማንም ይነግርሻል
@mekutube6946
@mekutube6946 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!! እንዲህ በመከራ ውስጥ ያሉ እናትና አባቶቻችን ማቅረባችሁ ከመከራቸው መካፈላችሁ መታደል ነው፡፡ ነገ እኛም እንዲህ ማንሆንበት ምክንያት የለም በጉብዝናችን ወራት እንዲህ ካልተጋገዝን ወጋ የለንም፡፡ እናት አባቱ በመከራ ውስጥ እያሉ እኛ ደልቶን የምንኖር ሰዎች ልናስተውል ይገባል
@ጦይባዋሎየዋቀበጥ
@ጦይባዋሎየዋቀበጥ 5 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ ጥሩስራ ነው ሁላችነም ክለነ የምናካፍል ያድርገን
@kidstkidst4672
@kidstkidst4672 5 жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ በመቀጠል ይህንን ሐሳብ አምጥታችሁ በደስታ ስለተሳተፋችሁ ልዑል እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈለው እናትና አባት ተቸግሮ ማየት በጣም ያማል በድጋሚ መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻
@user-fh9vs4my2b
@user-fh9vs4my2b 5 жыл бұрын
ያአላህ ተው ስጠኝና መሻቴን ሙላልኝ ያአላህ
@meryembedewi3601
@meryembedewi3601 5 жыл бұрын
😥😥😥አስለቀሱኝ ኮ ያረብ አላህ አጊንቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን
@user-jt1go3ko3y
@user-jt1go3ko3y 4 жыл бұрын
አሚን
@user-kv4md9ry9o
@user-kv4md9ry9o 4 жыл бұрын
አሜን
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 5 жыл бұрын
በዚ አድስ አመት የታመነ የሚድንበት የፍቅር የጤና የሠላም የተቸገር የሚያገኝበት ያላገባ የሚያገባበት ያልወለዴ የሚወልድበት የተሠደደ በሠላም ሀሳቡ አላማው ተሳክቶለት ወደ ሀገሩ የሚመለስበት የተነፋፈቀ የሚገናኝበት መልካም አድስ አመት አላህ ያድርግልን አሚን
@asyasufiyan7691
@asyasufiyan7691 5 жыл бұрын
አሚንንንንንን ማማየ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 5 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብብብብብ
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 5 жыл бұрын
እዚህ ፕሮግራም ላይ ዲስ ላይክ ያደረጋችሁ ሰወች እውነት ጤነኛ ናችሁ
@user-iw9hb8yf6i
@user-iw9hb8yf6i 4 жыл бұрын
የኦነግ ልጆች ናቸው የሰው ዳቢሎሶች
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 жыл бұрын
አይ እህቴ ዳቢሎስ የተፅናዎታቸዉ ናቸዉ
@linamussafa5031
@linamussafa5031 5 жыл бұрын
አዲሱ አመት የሰላም የጤና የብልፅግና መልካም ነገር የምንሰማበት አመት ያድርግልን ዘረኝነትን ፈጣሪ ነቅሎ ያጥፋልን 🇪🇹
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 5 жыл бұрын
አሜን
@maedahabib1669
@maedahabib1669 5 жыл бұрын
😭😭 እንዲህ አይነት ፕሮግራሞች በአል ብቻ ተጠብቀው ባይሰሩ አሪፍ ነው ለኛም የነሱ ታሪክ ትምርት ይሆነናል በጣም ነው ያስለቀሱኝ እህ ወይ ሂወት
@user-qr8zx4fg6h
@user-qr8zx4fg6h 5 жыл бұрын
እዚህ ቤቶች እንኳን ሰላም መጣቹ ማነሁ እደኔ በር ላይ ቁጭ ብሎ የጠበቃቸሁ እጅ ወደላይ እስቲ
@user-wm7fu6yv9g
@user-wm7fu6yv9g 5 жыл бұрын
እኔ፣👌👌🙋
@user-vc2lp1kr8q
@user-vc2lp1kr8q 5 жыл бұрын
እኔ👍👍
@htwy52
@htwy52 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችህ። ባይበሉም ባይጠጡም የሚያዳምጣቸው፤ የሚያጫውታቸው ሲያገኙ እንዴት ደስ እንደሚላቸው ከብዙ አዛውንቶች ጋር ሠርቼ ተመልክቻለሁ። ሆኖም መብላት መጠጣት አለባቸው።ነግ በኔ።
@smrahgazi2851
@smrahgazi2851 5 жыл бұрын
እናት ሁሌትሳቅ እናቶች ስከፉ በጣም ያማል ኣርስቶታችን ፈጣር ይጠብቃቹ
@user-jw8ft9oo3p
@user-jw8ft9oo3p 5 жыл бұрын
በዚህ ምድር ላይ የናትና አባት እንባ ማየት በጣም ያማል አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን ባርክልን የታመሙትን ፈውስልን የተራቡትን አጥግብልን ሰላም ፍቅርን ስጠን እንኳን አደርሳችሁ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ
@samrawittesheme9252
@samrawittesheme9252 5 жыл бұрын
This's really great job keep going GOD bless u all happy new year to all Ethiopian people.
@eke1914
@eke1914 4 жыл бұрын
Thanks PM Abby for your excellent advice
@Kukin168
@Kukin168 5 жыл бұрын
በእስልምና የወላጅ ሀቅ ማለት በጣም ከባድ ነው !! ጀነትን ከእናት እግር ስር ፈልጉ በሎና ሀቡቡና የአላህ መልእክትኛ መሀመድ ሰሌሁአለይሂ ወሰለም እና እባካቹ ለወላጆቻችን መልካም ነገር እንዋል
@mayamaya2624
@mayamaya2624 5 жыл бұрын
የእዉነት አመመኝ በጣም ነዉ የተሰማኝ ስንት እድል አግኝተዉ ሀዘናቸዉ ያልተነፈሱ ስንት ይሆኑ ይሆን እንደዉ እመብርሀን ከልጆቻቸዉ ታገናኛቸዉ የእዉነት እሷም ልጅ አላት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የእዉነት ያማል በነሱ ዉስጥ አያቴን ሳያት ነበር እንደዚሁ ልጄን እንዳለች እድሜ ዘመኑን የምታነባ ኧረ ያማል ፈጣሪ ይድረስላቹ እናቶቼ
@user-yq7ih4gr2y
@user-yq7ih4gr2y 5 жыл бұрын
በእውነት የኢትዮጵያ አርቲስቶች እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 5 жыл бұрын
አይ ድህነት አይንህ ይጥፍ እረ ፈጣሪየ ድህነትን ከሀገሬ አጥፍልኝ ይሄን የገባ አድስ አመት እንድህ አይነት የድሀ እምባ እማይፈስበት አመት አድርግልን አርቲስቶቻችን ትልቅ ምስጋናና ክብር ይገባችሀል ይጌ የኛ መልካም ዘርህ ይባረክ እምባህ ደግሞ የባስ አስለቀሰኝ የናቶቻችነን እምባ አታሳየን እንኳን አደረሳችሁ
@user-mj6vt5cj9h
@user-mj6vt5cj9h 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል 🌻🌻🌻 ፈጣሪ እርዥም እድሜ ይስጣችሁ🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት 💖💖💖💖💖 ፈጣሪ ኢትዮጽያን አብዝቶ ይባርካት 🌻🌻🌻🌻መልካም በዓል 👏👏👏👏👏
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 жыл бұрын
እናቱችሲያለቅሱ ማየት እንደትያማል ኡፍፍፍ😢😢 አርቲስቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 5 жыл бұрын
ልብ ይነካልበልጅነት እኛም በሥደት እንገረፋለን በሠው ፊት አይ ማጣት 💔በእወነት ያማል እማ ያችን ነገር እደት ነው ምወጣው😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
የእውነት እናት ስታለቅስ በጣም ያማል ሞትን ያስመኛል የናት እንባ ሲፈስ አርቲስቶቻችን በጣም የሚደነቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት በጣም መመስገን ይገባችሁዋል በርቱልን
@user-sb8jy5rb4m
@user-sb8jy5rb4m 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ፍቅሩን ይስጠን የስኬት ዘመን ይሁንልን ❤❤ተባረኩ አሪቲስቶቻችን
@solomontesfay7079
@solomontesfay7079 5 жыл бұрын
Thank you Dr abey and takele, you guys teach as the power of love, we are your students but we'll keep to do something good for our nation
@medinayamehdilje4662
@medinayamehdilje4662 5 жыл бұрын
መልካም ስራ እናመሰግናለን ሁሌም ይልመድባቹ የማንም እናት አባት አይመመው /አይቸግረው ያማል
@feriydag690
@feriydag690 5 жыл бұрын
ውይ እናቶችን በሕይወት በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ልጅ ያለው ነበር የማውቃቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ድርጅቱ በጣም ወደ ውስጥ የገባ ስለሆነ ብዙም ታዋቂ አልነበረም ግን እርዳታቸው በጣም ጥሩ ነው ያላቸው እንክብካቤ አርቲስቶች እጅግ ሊመሰገኑ ይገባል ባደረጉት ተግባር
@lijrabetube.1905
@lijrabetube.1905 5 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ሚያስለቅሱት. ቤቱ ይወቀው እንደሚባለው ስንቱ ነው ሳይበላ ሳይጠጣ ሚኖረው. በዚ አጋጣሚ አርቲስቶችን ሳላደንቅ አላልፍም.
@adanemekonnen737
@adanemekonnen737 5 жыл бұрын
TNX for being the voice of the voiceless our beautiful artists. Ethiopia be Lejochwa taferana tekebera tenur.Much Love from Seattle ~ May God Bless u all.👏💚💛❤
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 5 жыл бұрын
እንካን አደረሳቹ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን 🌻🌼🌼🌼🌼🌼
@habtamuzemene313
@habtamuzemene313 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር የእናቶቻችን እንባ አይቶ ሰላሙን ነገር ያምጣልን እናንተንም እንደሰጣችሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ ደሞም ከዚህ እሚበልጥ እምታግዙበትን ነገር ፈጣሪ ያመቻችላችሁ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
እንኳን አደርሳቹ መላው የ ሀገሬ ህዝብ በሙሉ መልካም ባዓል💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*እፍ የእናቶችን የአባቶችን እንባ አታሳይኝ ልዑል እግዚአብሔር እግዚአብሔር ክፍ ያድርጋችሁ እህቶች እንኩዋን አድርሳችሁ ኢትዮጵያ ህዝብ በሙሎ ዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዩሐንስ በስላም አሽጋግራችሁ አሽጋግርን አሜን እንድው ሲያምርባችሁ እንዲክ ልብሳችሁ በአግራችሁ ልብስ ዝንጣችሁ 🌻🌻🌻🌻!*
@user-qe3or8gj2h
@user-qe3or8gj2h 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አረጋዊያንን በእውነት መግስት ከፈለገ ግብር ላይ ጨምሮም ቢሆን ለአረጋውያን ቀለብ ከግብር ላይ ተቆርጦም ቢሆን እነሱን ሙጦር አለብን በእውነት ውላጁን የማይጦር ልጅ ባጭር ይቅር
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ እኮ ደግ ነዉ እግዚአብሄር በወጣዉ ይተካ ጎበዞች በርቱ መልካምነት የቡሀላ ሥቃችን ነዉ
@user-wz8gj7jt2f
@user-wz8gj7jt2f 5 жыл бұрын
ያረቢ የናቶችን ለቅሶ አታሳየኝ ወላሂ ያማል እንዴ ዛሬ ልቤ ደምቶ አያውቅም
@alroemie9370
@alroemie9370 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ አርቲስቶች የጉብዝና ወራት በጣም አጭር ነው። መልካሙን መርጣችዃል ጌታ ይባርካችሁ ይበልጥ ደግሞ ደሙን ያፈሰሰላችሁን። የሞተላችሁን ክርሰቶስን አምናችሁ የዘለአለማችሁን መኖሪያ። አሣምሩ። ሁሉም። አላፊ ነው በምድር። የሚቀጥል። ነገገር። የየለም። ገታ አብዝቶ። ይባርካችሁ
@solianaafrata
@solianaafrata 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ።ስሞት ሸዊትን ጠይቁልኝ የተቀበረዉ ተከታታይ ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ተናፋቂ የቴሌቬዥን ድራማ ማን ቀበረዉ???
@hanabirhan5714
@hanabirhan5714 5 жыл бұрын
ማርያም አማላጄ አማላጄ sara1234 enem hulie etebikaleku gin bezaw kebirewut keru
@fafitube8254
@fafitube8254 5 жыл бұрын
እር ወየው ጉድ አሳብ ቃጤ ነሽ ብላል ያአገሬ ሰው አሁን 😂😂😂😂😂ሳኩም ገርመኝም
@lakachewmulu3977
@lakachewmulu3977 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያውያን አርቲስቶች የምታደርጉት የኢትዮጵያዊ ማንነት በጣም በጣም የሚደገፍ የሚበረታታነው ደካማ እና ሽማግሌ ወገኖችን እዳሰባችኋቸው እናንተንም ፈጣሪ በምድርም በሰማይም ያስባችሁ
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ስወዳችሁ እናተ ተዋንያን ሰላማችሁ ይብዛ አቦ 😘😘😘
@samdhhdh556
@samdhhdh556 4 жыл бұрын
ሁሉም አናቶች በጣም ያሳዝናሉ አግዚአብሔር ይክፈላቹ
@samdhhdh556
@samdhhdh556 4 жыл бұрын
ሸዊቲዬ በጣም ታምራላቹ እመቤቴ ማርያም ከነቤተሰባቹ ትጠብቃቹ
@werkuwerku6924
@werkuwerku6924 5 жыл бұрын
በ እዉነት የኢትዮጵያ ህዚብ ማየት አቅቶታል እንደዚህ አይነት ህዚብ እያለን በዘረኝነት እንናቆራለን እባካቺህ አይናቺነን እንግለጥ ወገኖቸ ። መለካምን ነገር የግጠማቺሁ ስለጠየቃቺኾቸው በጣም ደስታ ነው የተሰማኝ ወገን ለወገኑ ደራሺ ነው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 5 жыл бұрын
እናት አባት ከፍቶት ቸግሮት ሲያለቅስ ማየት የሚያመኝን ያክል ምንም ነገር አያመኝም አድሱ አመት የተቸገረ የሚያገኝበት ያላገባ የሚያገባበት ያልወለዴ የሚወልድበት በስዴት ያለነው አላማችን ተሳክቶ ሀገራችን የምንገባበት የፍቅር የሠላም የጤና አመት ያድርግልን አሚንንንን
@mamiteeuntue9282
@mamiteeuntue9282 5 жыл бұрын
የእውነት አርቲስቶች ጥሩ ነገር ነው ያዳረጋችሁ ይህ አለም እንደሁ ቀሪ ነው ለነብስ ስንቅ መያዝ ለራስም ለእግዚብሄርም ደስታ ነው እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@user-qo8zg6is2q
@user-qo8zg6is2q 5 жыл бұрын
መሸአላህ አርቲስቶች እድሜ እና ጤና ለናተ ይሆንላችሁ በጣም ታምራላችሁ
@user-cy2em2mh5w
@user-cy2em2mh5w 5 жыл бұрын
እድኪማሻአላህአትበይዕህት፣ለምንእደሚባልለይተንእንወቅ
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 5 жыл бұрын
@@user-cy2em2mh5w ክክክክክክክክ አቤት የናንተ ጉድ አያልቅ እግዚሆ ምን ችግር አለው ይሄ በጎ ስራ ነው
@user-cy2em2mh5w
@user-cy2em2mh5w 5 жыл бұрын
@@user-fh9mt1od7h ስራቸውጥሩነውማሻአላህአይገባቸውምእህትአለምኮሜቱላችአይደለም
@vhhhffjj3012
@vhhhffjj3012 5 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ተቸግሮ ተርቦ ታም በአጠቀለይ ደስተቸውን እጅ አዘነቻውን ማየት በጠም ያማል ያውም በዝህ እድሜ ራሀብ ከበድ ነው ሃብት የጠዋት ጤዛ ነዉ ይገኛል ይጠፍል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የዘሬን አያድርግና እኔም አራስ ቤት ሆኜ ረሃብን ቀምሸለው እጅግ በጠም ዘሬ ግን ያሁሉ አልፎ እድሜ ለወድሜ ለስደት አበቀኝ ሁሉም በእግዚአብሔር አይል ይተለፈል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ለናቶቻችን እደናንቴ አይነት ማልከም ሰው ፈጠር ያብዘልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 5 жыл бұрын
ቤቢ ሻዎሮች እንደዚ መልካም ንገር ስሩ (እንደዚ ) ንው የሚያምርባቹ እሺ ሌላ ንገሩን የኛ ባህል አደለም እሺ መልካም ንገር ሰርተን እንሙት እሺ
@የሽዬየማረያምልጅ
@የሽዬየማረያምልጅ 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማር
@milanabood5582
@milanabood5582 3 жыл бұрын
ልክነሽውዴ
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው ለመልካም ሥራችሁ ተባረኩ እዕድሜና ጠና ይስጣችሁ
@gojjamyoutube2527
@gojjamyoutube2527 5 жыл бұрын
😭😭የሂወት ውጣ ውረድ በጣም ይገርማል ለፈተና ነው የተፈጠርነው
@lebleb6002
@lebleb6002 5 жыл бұрын
የእውነት አርቲስቶቻችን እድሜ ይስጣችሁ ማሰባችሁም ትልቅ ነገር ነው እንኳንስ አርጋችሁት ከስደት ስመለስ እኔም ወደትወናነው ህልሜ ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-ed4vx3oy6n
@user-ed4vx3oy6n 5 жыл бұрын
ይህን በጎ እና የተቀደሰ ስራ ለምትሰሩ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጎራውባችሁ እሄ ነገር የምባራታተ ነው
@sonop3485
@sonop3485 5 жыл бұрын
I miss my mama please i from eritrean but sher telfon
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 5 жыл бұрын
እናኑዬ በእውነት አዝናለው የሰፈሬ እናት ዛሬ ላይ ጊዜ ጥሎሽ ወድቀሽ ማየቴ በጣም አዝናለሁ ። ምናለ አሜሪካ በሆንሽ የኔ ምስኪን ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ እናት
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 5 жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ ስለቤተክርስቲያን ዝምታው ይሰበር የምትሉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ስለፂሆን ዝም አንልም
@apkalaketenet18
@apkalaketenet18 5 жыл бұрын
እረ እኔ አልቅሼ መሞቴ ነው 😢😢😢እንደው በመብርሃን ልለምናቹ ይህን ካያቹ ቡዎላ ቤተክርስቲያን ላይ ያሉትን እናት አባቶቻትንን ካለን ላይ እንስጣቸው🙏🙏🙏🙏
@samri308
@samri308 5 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት 🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 መልካምናት አንድነት ሰላም ና ፍቅር የምስፍንበት አመት ያርግልን ዘረኛ ከምድር ገፅ ያጥፍልን ኢትዮጵያ ትቅደም😍
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 5 жыл бұрын
አርቲስቶች ዛሬ በጣም ጥሩ ስራ ሰራቹ እግዚአብሔር ይስጣችሁ። ታምሜ መች ጎበኛችሁኝ ተርቤ መች አበላችሁኝ ታስሬ መች ጠየቃችሁኝ ተርዤ መች አለበሳችሁኝ እንዳንባል በተቻለን መጠን ጥሩ ነገር ሰርተን እንለፍ። እግዚአብሔር ይርዳን!!
@mekdesmelaku8470
@mekdesmelaku8470 5 жыл бұрын
ባለሀብቶቻችንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርላችሁ
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 3 жыл бұрын
ያማል እናቶች የናቶችን እመም አታሰማኝ አባቴ በርቱልን
@meryembedewi3601
@meryembedewi3601 5 жыл бұрын
ልጆቼ አይጠይቁኝም ያሉት አንጀቴን ነው የበሉት😢😢😢
@hayukwt4218
@hayukwt4218 5 жыл бұрын
በጣምነውየምታሳዝነው
@mifethiotube9303
@mifethiotube9303 5 жыл бұрын
Betam nw des yalegn bertu nw yemlew enat malkes yelbatem biychale zelkiy erdat maderg nw erjem edmiy tena lenatoch yestachew melkam Addis amat yeselam yefker yhunlen pic
@meronbel6647
@meronbel6647 5 жыл бұрын
እኔስ ምን አለ እድሉን አግቼ ባቀፍኴቸው
@Muslimgirlluvallah
@Muslimgirlluvallah 5 жыл бұрын
በጣም የወላድ ምሀን
@zizulove9429
@zizulove9429 4 жыл бұрын
@@Muslimgirlluvallah በጣ ምምምምምምም እስቅስቅ ብየ ያለቀስኩበት ፖርት 😢😢😢😢😢😢😢 የኔናት ምንላርጋችሁ ምነው በቅርብ ሆኔ ቢሆን አላህ ይገድፋችሁ
@user-nv8pi6jc9j
@user-nv8pi6jc9j 5 жыл бұрын
የሰላም የፍቅር የጤና ያድርግልን ልኡል እግዚአብሔር እናት አባቶቻችንንም ከማል ቀስ ይጠብቅልን
@SarahSarah-jh5om
@SarahSarah-jh5om 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭የእናትን እንባ ከማየት ሙት ይሻላል በጣም ነው ልብ ነው የምነከዉ
@marimmm7344
@marimmm7344 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@weynshetfikadu8075
@weynshetfikadu8075 5 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ በጣም ከባድ ነው
@user-ve5oe4dt5b
@user-ve5oe4dt5b 5 жыл бұрын
ታሪካቸው ልብ ይነካል የሁሉም እውነት ለመናገረ እነዚህን ዜጎች ለመርዳት ለተነሱት እርቲስቶች ና ድርጅቶችን ማመስገን እፈልጋለው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@toybaoumer4375
@toybaoumer4375 5 жыл бұрын
የእውነት እንባ እያነቀኝ ነው ያየሁት ሰጭወቹንም ጫፋሪወችንም አላህ ባወጣ ይተካላችሁ
@samiber04
@samiber04 4 жыл бұрын
Wow wow oh guy's bless you, you doing such fantastic idea to help our father n mother, God bless your life, health and family... Emmmuuuuaa.. I don't have word to express my feeling...
@bdesta6585
@bdesta6585 5 жыл бұрын
OMG. How sad! There are many desolate people needing support and we fight over politics. My great respect for our artists.
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 5 жыл бұрын
Yep. Our politicians only care about the bottom line. Winning and getting power. Everything else is secondary to them. We the people need to wise up. They don't really give a damn about us the pretend to care but they hardly do care
@tadessetegegne6429
@tadessetegegne6429 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቹህ አርቲስቶቻችን! ባለሀብቶቻችንም ኑሩልን እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን! በአዲሱ አመት ከልቤ ስቅ ብየ ነው ያለቀስኩ በተለይ ከላሊበላ የመጡት እናትና ከጎጃም የመጡት እናት ልቤን ነው የነኩት!
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 32 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 11 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
August 12, 2024
7:14
Dabi Lemi
Рет қаралды 19 М.
ቬሮኒካንና ታዳጊዎቹን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ
13:00
Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Рет қаралды 171 М.
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 32 МЛН