🛑 በፈትዋ የወደቀው ስልጣኔያችን

  Рет қаралды 58,231

Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል

Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል

Күн бұрын

Пікірлер: 151
@octopus2309
@octopus2309 11 ай бұрын
አላህ ይሄን የመሰለ እውቀት እስከዛሬ ድረስ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተደራሽ ባለማድረግህ እንዳይጠይቅህ እፈራለሁ አሁን ተደራሽነትህን እንድታስፋፋው ስል በወንድማዊ ፍቅር እጠይቅሃለሁ አላህ የተሻለ እና በሳል የሆነ አመክንዮአዊ አመለካከትና ጥልቅ የእስልምና እውቀት ሰጥቶሀል ህዝቦችህን ጥቀምበት አላህ ይውደድህ በርታልን
@Abuamar50
@Abuamar50 11 ай бұрын
Thank you
@anusulsul1753
@anusulsul1753 11 ай бұрын
ለተወሰነ አመታት በሙስሊም መፍትሄ ማፈላለግ ከዛም በእስር ከዛም ስለ አዲሱ መጅሊስ ምስረታ ከዛም ባለፈው ቃለ መጠይቅ እንዳሳወቀን በሀጃ ውጭ ሀገር እንደቆየ እስካሁን እዛ ሆኖ ሳይሆን እዚ መቶ ልክ ጅብሪል ነብዮን صلى الله عليه وسلم እንዳስማረው ፌስቱፌስ እንደምትሉት ይኸው ከች አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን حياك الله وبياك
@jubeidah8643
@jubeidah8643 11 ай бұрын
ስሜ አጣ እንጂ ጅበሉ የድሜ ልኩ ሲልፍ ነው ያልው አላህ የጠብቅው ክትጠላቶቹ ተንኩል አላህ የጠብቅው
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 10 ай бұрын
መቸ ወደሁዋላ አለ መፀሀፍ ከማሳተም ጀምሮ አንድ አያጨበጭብ ሆነ እንጂ አሁንም አረፈደም
@ShefaAhemdin
@ShefaAhemdin 11 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ... ፈለግህን የምከተል በበለጠ ኡማውን የምጠቅም ያድርገኝ
@girmagmichael7603
@girmagmichael7603 10 ай бұрын
I am Christian , I changed mind about Ahmedin Gebel.I respect him.
@umerferhad5688
@umerferhad5688 11 ай бұрын
መፅሃፍ ላይ ያሉ ድንቅ ታሪክ፣ እውነታና እውቀቶች እንዲህ በፕሮግራም መቅረቡ በጣም ይጠቅማል። ያስተምራልም። ቀጥልበት
@PracticeAmharic
@PracticeAmharic 11 ай бұрын
እነዚህን ታሪኮችን ራሱ ቀደም ብለን ባለማወቃችን ወደ ኋላ ቀርተናል።
@mekiyabelal2186
@mekiyabelal2186 11 ай бұрын
ጀግነችን ጀባሉ አላሃ ይጣብቅህ እድሜህን ራጅም ያርጋው
@mekiyabelal2186
@mekiyabelal2186 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Ksm2kiyar
@Ksm2kiyar 10 ай бұрын
❤❤ጀበሉ የታሪካችን ተራኪ ❤❤ .ትችላለህ .አላህ መጨረሻህን ጀነተል ፍርደውስ ያድርግልህ🎉🎉 ኦ ጀበሉ የእውቀት ....ፈርጥ
@NefisaYimer-d9e
@NefisaYimer-d9e 11 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡስታዝ ጀበሉ አላህ ይጠብቅህ
@muhammedyesuf3281
@muhammedyesuf3281 11 ай бұрын
እዳታይነት ወድሞችን አሏህ ያብዛልን
@KadirNuri
@KadirNuri 10 ай бұрын
ወድሜ አላህ ይጣብቅህ ማሰሎችህንም አላህ ያብዘልን ማርሽ ቃያሪው ጀበሉ በማገድህ ለይ ቃጥል እኛም እንከታለሀላን።
@abdurahmamjemal6789
@abdurahmamjemal6789 11 ай бұрын
#ዉድ_ኡስታዜ_ግዜ_እና_ጥቅማ_ጥቅም_የማይለውጥህ_የዘመናችን_ፈርጥ❤❤❤
@mooumer7828
@mooumer7828 11 ай бұрын
ባለውለታችን ነህ!!! መጅልስ ሲቋቋም የከፈልከውን መስዋዕትነት አንረሳም!!! ጀዛክ አሏህ ኩሉ ኸይር fi duniya wal akhira!!!
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 10 ай бұрын
ኡሰታዜ የካሜራ ጥራት የለውም ከቻልክ ይሰትካከል አላህ ይጠብቅህ ጀበሉ❤
@zemzemze2015
@zemzemze2015 11 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛ እኛንም በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 10 ай бұрын
አጅብ ለካ የስልጣኔ ምንጪ እኛው ሙስሊሞች ሆነን ታሪካችንን እንዳናውቅ መገለላችን ያሳዝናል ኡስታዝ ውነትም አንተ የታሪክ ሙህር ነህ
@UstazseidMuhammed-ne2jr
@UstazseidMuhammed-ne2jr 10 ай бұрын
ጀዛከሏህ ያኡስታዝ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ እውቀት ሼር ማድረግ እጅግ በጣም ወሳኝ ጉዳይ ነው አሏህ ይጠብቅህ ትውልዱ ከእውቀት ነፃ ሆኖ በፈትዋ ብቻ ስለሚተነፍስ በማያጨቃጭቀው ነጥብ ይጨቃጨቃል በሴክት አስተሳሰብ ተቀፍድዶ እንዳያነብ እርም ተደርጎበታል ማህበረሰቡ በጥላቻ ስድብ ትችት በሽታ ተጠቂ ሆኗል። እውቀት +እውነት= እምነት።
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 11 ай бұрын
ኡስታዝ እረጅም እድሜና ጤና አላህ እንዲሠጥህ እለምነዋለሁ
@aimam9825
@aimam9825 11 ай бұрын
አሁን በጣም ወሳኝ ጂማሮ ይዘዋል ኡስታዙና ቀጥልበት ካንተ ብዙ እየተማርን ነው! ሙስሊሙ ጀኔራል እውቀት እዲያገኝ ! አለም አቀፋዊ ታሪካችንን እዲናውቅ ያደርጋል
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ በእዉቀት ላይ እዉቀትን ይጨምርልህ
@arabiakadir8757
@arabiakadir8757 10 ай бұрын
ጀዛከላህ የማይሰለች ጣፋጭ ታሪክ
@AbukiMajid
@AbukiMajid 6 ай бұрын
ጅበል ምን እንደ ምልህ አላቅም ግን ትችት ነው ማነበው ስትል ሰምቻለው ምን ብዬ ልተችህ ይቀርሀል ተማር እኮ ተማር ልድገምልህ ተማር መፅሐፍህ ድሮ ነው ያነበብኩልህ ግን አላቅህም ነበር ኑርልን ምንዳህን ይክፈልህ
@bedrmedia4701
@bedrmedia4701 9 ай бұрын
አጃኢብ ነው። በመሬት ላይ የምንቀሳቀሰው ቤተመጻሕፍት። ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ። 🎉
@mukeremawel4591
@mukeremawel4591 11 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ያ ጀበል
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 11 ай бұрын
ኡስታዛችን❤ኑርልን 🤲
@AbdiSebah-hl7by
@AbdiSebah-hl7by 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ቀጥልበት ብዙ ነገር ታሥተምረናለህ ሙሁራችን❤❤❤❤❤
@mohaarebu7459
@mohaarebu7459 10 ай бұрын
አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አንተንም አላህ እውቀትን ይጨምርልህ
@zemzemseid534
@zemzemseid534 10 ай бұрын
የሀገራችን መሪ ባደረገው አላህ አተን
@malik-8513
@malik-8513 11 ай бұрын
ጀበሉ ይህንን ዝግጅት በእንግሊዝኛና በኦሮምኛ ብታቀርበው። የኦሮሞ ሙስሊም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ይህን የመሰለው የእውቀት ጥቅም ሊረዱት የግድ ይላል።
@abdelahahmed7300
@abdelahahmed7300 4 күн бұрын
ጀበሉ አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ! ስንቴ አዳመጥኩት ማሻ አላህ! I was graduated from university jimmara and i try to memorize the mesjid!❤
@MuhdinHussen-p7l
@MuhdinHussen-p7l 10 ай бұрын
ጀግናችን በርታልን አላህ ይጠብቅ
@kasimmohamadzyn3664
@kasimmohamadzyn3664 9 ай бұрын
Baarakallaahu fiikum Ustaz shukran jazakumullahu khayran batachalot kuankua bitsarulin
@Tekamizone2464
@Tekamizone2464 10 ай бұрын
Wow, ሁሌም ዳዕዋ ስጥ ወላሂ በጣም ደስ ይላል.
@AdilMahamed-y6v
@AdilMahamed-y6v 11 ай бұрын
Allah yirdak basabkawu kayir negarlay hullu allah kantegar yihun ustazi
@merreja8122
@merreja8122 10 ай бұрын
ማሻአላህ አንተም ማውራት ቅጥል እኛም ማድመጥ እንቀጥላለን ኢንሻአላህ.
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 10 ай бұрын
ወሰታዜ ወላሂ ሰወድክ አላህረጂምእድሜ እረጋታው ሲያሰረዳ ግልጸ አድረጎአላህየጠብቅር ሼረአረጉ
@Heyru-pb7im
@Heyru-pb7im 9 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ያፅናህ ዱዐ አርግልኝ
@Awaset
@Awaset 11 ай бұрын
ጀበሉ የኢትዮጲየ ሙጀዲድ
@mustafajehar4290
@mustafajehar4290 11 ай бұрын
جزاك الله An amazing knowledge. Had muslims known this elaboration very earlier -Muslims would have increased, their confidence to learn and upgraded their personality for those downgraded them. Pls continue to teach us. Thanks a lot.
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን 11 ай бұрын
ባረከላሁ ፉ ኢልምክ ወሀያትህ አላህ ይጠብቅህ ደስ እሚል የብዙዎች ጥያቄ መልስ🎉❤
@endrisjemal3244
@endrisjemal3244 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ውዴ!!!
@ethiopia5992
@ethiopia5992 11 ай бұрын
ሱብሀን አላህ
@gdyu5041
@gdyu5041 11 ай бұрын
ጀዛከሏህ ከይር ኡስታዝ
@alialax4188
@alialax4188 10 ай бұрын
ወአለይኩም ሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሷላላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ እንዴት ይጠፍጣል ታሪክን ከታሪክ አዋቂ መስማት ልብን ሰርስሮ ይገባል ጀዛኺላህ ኸይር ያ እብነ ጀበል 😊
@Biftuu....walloo
@Biftuu....walloo 11 ай бұрын
Ustaaza kenya qalii fi garii nuf jiraadha rabbiin umrii dheraa sinif haakenu ❤
@diretutor
@diretutor 11 ай бұрын
As wr Wb . Jazakallah . I love your uniqness. You are so knowlagible . Jazakallah . Eventhough you wrote wrote many books , most of our Muslim societies are not familiar to read . So such methods is very important. In addition to this please try to Have same programs in Afaan Oromo in order to get & awareLarge Muslims Society. جزاك الله خيرا
@ethiopia5992
@ethiopia5992 11 ай бұрын
የእውቀት መነሻው ሙስሊም ሆኖ #ግን ቺላ በማለታችን በለጡን ያኔ አውሮፓወች አጅብብንን #አላህ አንድ ያድርገን
@nejatali7088
@nejatali7088 11 ай бұрын
Allah yazezewin sinitew Allah lela sew yametal.
@jubeidah8643
@jubeidah8643 11 ай бұрын
አሚን አንድ ያድርግን ስልትበታትንን ነው አልም በሙስሊሞች የተነሣው
@jemalhusen9635
@jemalhusen9635 11 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
@hayathdxb1250
@hayathdxb1250 11 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዝ
@KEMIL-h5k
@KEMIL-h5k 10 ай бұрын
ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ከይር
@SultantemamSaide
@SultantemamSaide 9 ай бұрын
አላህ ይጣቢቅህ ኡስታዝ
@salasala5700
@salasala5700 11 ай бұрын
ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኡስታዝ
@yesufseid7690
@yesufseid7690 11 ай бұрын
እውቀት አለን እያላችሁ ቡር ቡር የምትሉ ራሳችሁን መርምሩ ከዚህ ተማሩ
@HalemaHa
@HalemaHa 11 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ጀበል
@amirfuture0-9
@amirfuture0-9 10 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ (አዲስ አበባ)
@NuriJemal-g9b
@NuriJemal-g9b 25 күн бұрын
ጀበሉ አላህ ይጠብቅልን❤❤
@figiuuftyu7111
@figiuuftyu7111 11 ай бұрын
❤ ማአሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ በሰማነው ምንሰራ አሏህ ያድርገን
@genzoasf2676
@genzoasf2676 11 ай бұрын
Ahme thank you, you have to notice our muslim youngsters and teenagers are in the bad situation they existed now we have to plan to flow out from that this
@UstazseidMuhammed-ne2jr
@UstazseidMuhammed-ne2jr 10 ай бұрын
ዛሬ ላይ ቴሊቪዢን ሃራም የሚሉ ፈትዋወች ህትመት ከተቃወሞ ሰዎች ጋር አንድ አይነት ናቸው
@HabibaAhmed-jw5zw
@HabibaAhmed-jw5zw 11 ай бұрын
እስከዛሬ አንተን ባለማወቄ እራሴን ወቀስኩ
@abdidelil3008
@abdidelil3008 8 ай бұрын
እኛ ታሪካችንን ስላልፈለግን እጅ ከተጻፈ ቆዩቶዋል
@HajarNasir-qs6wi
@HajarNasir-qs6wi 11 ай бұрын
Masha Allah ustaze
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 11 ай бұрын
በሠሀባ ዘመን በቆዳላይ ተፅፎ የተቀመጠ ቁረአን ካለ የት ሀገር እንደሆነ ጠቁሙኝ አላህ ካለ መጎብኜት እፈልጋለሁ
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 11 ай бұрын
ተናግሮ ነበር መለስ ብልክ ስማው ስኪ
@nesryutub5941
@nesryutub5941 11 ай бұрын
ጀዛክሏህ ኽይር
@HussienMelaku
@HussienMelaku 10 ай бұрын
አህመድን ጀበል የሙስሊሞች የታሪክ ጋሻ የካፊሮች ራሥ ምታት አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@mukemilbufiso9837
@mukemilbufiso9837 5 ай бұрын
Amazing teacher
@usmantube6414
@usmantube6414 11 ай бұрын
masha allah ustaz jazakalahu 👌
@kemalkuru8658
@kemalkuru8658 10 ай бұрын
Yaa ustaza Kenya rabbin itti issinni haa dabalu senale biralle siritti nuuf ibbissa jazakelahi
@Semonunnews
@Semonunnews 11 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
@inshallaheveninghewillbebe9201
@inshallaheveninghewillbebe9201 10 ай бұрын
Allah yetbekeke Allah rejem edema yewfikeke
@mukatube9817
@mukatube9817 10 ай бұрын
ወአሌኩምሰለም ወረህመቱለህ ወበሠከቱሁ ጀዘኩሙሏህ ሀይር ቀጣይ
@salasala5700
@salasala5700 11 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@NuuhAarif
@NuuhAarif 11 ай бұрын
Jazaalahu kheyran garuu qulqullina vidiiyoo fi sagalee irratti kutaa itti Aanu kheeystti sirreeffadhaa Ustaaz❤
@smarttrade6270
@smarttrade6270 11 ай бұрын
best ustas ever🥰
@RabiyaAbdulfeta
@RabiyaAbdulfeta 11 ай бұрын
አሁንም ትምርት ሀራም ነው የሚሉት ሰዎች አሉ ሙስሊሞችን በካፊር እጅ እንደሚጥል ከአንተ መማር አለባቸው
@አሙቁልኝቲዩብ
@አሙቁልኝቲዩብ 9 ай бұрын
ጀበላችን አላህ ያኑርህ
@diretutor
@diretutor 11 ай бұрын
We're where you Till today !! I have watched the previous two programs . I really appreciate .
@reditube
@reditube 11 ай бұрын
Allah Idmehin Yarzimilin,Ahme Ye Ummaw Inku neh
@romanaabdella5626
@romanaabdella5626 10 ай бұрын
الله مصلي وسلام علي نبينا وحبيبنا محمد
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 11 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሳህብሂወሰለም ማአሻአላህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@jilaluazmach7153
@jilaluazmach7153 10 ай бұрын
ጀበሉ በርታ
@Ahmi_Preacher2254
@Ahmi_Preacher2254 11 ай бұрын
AHMEDIN KE SHASHE. USTAZ BERTULIN. YERSON TEMERT SINITEBABEK NEBER
@abuhuz9506
@abuhuz9506 10 ай бұрын
አሁን በተከታታይ የለቀቅቻው ትምህርቶች በጣም ብዙ ነገር አወቅኩ ግን ደግሞ ተስፋ መቅረጥ ተሰማኝ ,,,, በኢስላም ዘመንስ ጥሩ ግዜ ያላፈ ይኖር ይሆን ? ካለስ መቼ ነበር ? ኢስላም አለም ሙሉ የተሰፋፋ በምን ነበር ?
@me_212
@me_212 11 ай бұрын
Shaik mystafa sabri Afendi....ye ottoman mufti yeneberu....Abdellah afendi yemilew bezi yetarem.
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 10 ай бұрын
ሙስሊሞች፥ ጥያቄ፡ የወደስተፊት ኖሯችሁን ማሳምር ስትችሉ (ብትችሉ ኖሮ ) ለምን ስላለፈው ዝናችሁ ታወራላችሁ? ሳስበው ... ወደኋላ መመለስ ብትችሉ በደስታ የትመለሱ ነው የምትመስሉኝ። ጥቆማ 1 ከዚህ ግዜ / ዘመን ወደፊት መቅደም እንጂ ወደኃላ ማፈግፈግ አይቻልም !!! ብትፈልጉም ባትፈልጉም የዘምን ሕጉ ይህ ነው። ጥቆማ 2 ስለምጪው ግዜ ሳይሆን ስላለፈው ነግር ብቻ ማውራት የርጅና ምልክት ነው።
@sadikmohammed-mh9cj
@sadikmohammed-mh9cj 11 ай бұрын
allah yitebikik jebeluuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abdu-l7c
@Abdu-l7c 11 ай бұрын
ጀግና ነህ
@ytb9516
@ytb9516 10 ай бұрын
የአላህበጣምነዉደሥሚልነወ
@meazamedlock6134
@meazamedlock6134 11 ай бұрын
SubhanAllah betam yaszinal zarem altemarinm
@AbdurezakKemal-pl8dq
@AbdurezakKemal-pl8dq 10 ай бұрын
Abdurezak from UAE
@lulamohammed3839
@lulamohammed3839 10 ай бұрын
የአላህ እባክህ እንዳታቁዋርጥ
@መሀመድኢማምመሀመድኢማም
@መሀመድኢማምመሀመድኢማም 10 ай бұрын
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl 10 ай бұрын
Allahum seli weselem webarek Ala sayedena Mohammed weala Ali sayedena Mohammed wealeykum selam werahematullah weberakatu jezak Allah kheyran
@faithgem893
@faithgem893 11 ай бұрын
Jazakallahu khayran ❤️
@SeidAhmed-jg1cq
@SeidAhmed-jg1cq 10 ай бұрын
ጀዛከላህ
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 11 ай бұрын
ወላሂ ኡስታዝ ርእሱ ራሱ ትልቅ መልክት ነው በፈትዋ የወደቀው ስልጣኔ
@ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ
@ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ 11 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ድል ለፍልስጢን 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸✌ ሞት ለእስራኤል
@SultantemamSaide
@SultantemamSaide 9 ай бұрын
wow ማሸአላህ
@mustefayehya4026
@mustefayehya4026 10 ай бұрын
Jezakellah
@zeinuseyar1546
@zeinuseyar1546 10 ай бұрын
jezakillah
@አለሀምዱሊላህ-በ8በ
@አለሀምዱሊላህ-በ8በ 10 ай бұрын
ማሻአላህ👍👍👍👍🙏
🛑 "እንዲህ ነው የተሰነጣጠቅነው" (ሙሉ ዝግጅት)
1:17:52
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
Рет қаралды 134 М.
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 108 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Интернет мошенник
40:13
ASTANATV Movie
Рет қаралды 645 М.
ከጥቃቅንና አነስተኛ ውጡ | በኡስታዝ አሕመዲን ጀበል
44:56
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
Рет қаралды 26 М.
🛑 እስከመቼ እንታለል?
41:22
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
Рет қаралды 82 М.
ከሰለፊ አሽዐሪ እስከ ሱፊ ወሃቢ | በአህመዲን ጀበል
1:23:46
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
Рет қаралды 34 М.
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36