በፀፀት እየተሰቃዩ ያሉት ፆታ ቀያሪዎች | ልጆችን በ13 አመታቸው ወሲብ እንዲፈፅሙ የሚፈቅድ ህግ ሊፀድቅ ነው | ፆታዬን መልሱልኝ | Haleta Tv

  Рет қаралды 21,279

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@ועח
@ועח Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን 🙏❤️🇪🇷
@ባያየአመለልጅ
@ባያየአመለልጅ Жыл бұрын
እየስራቹ ያላችሁትን ነገር ሳላደንቅ አላልፍም በርቱልን ።
@sebleabera4939
@sebleabera4939 Жыл бұрын
በርቱ ወንድሞቼ እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@tigistwoldeyesus928
@tigistwoldeyesus928 Жыл бұрын
አቤቱ በምህረትህ ጎብኘን ልጅ መዉለድ የሚያሳቅቅበት ጊዜ ፈጣሪ ይታረቀን
@fitawahferom7577
@fitawahferom7577 Жыл бұрын
ጥሩ ጥቆማና ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ያኑሮአቹ
@zeritessema9182
@zeritessema9182 Жыл бұрын
ወርቄ American California ነው ምኖረው፡በአለም ላይ የታወቀ ሆስፒታል ነው ምሰራው የማየው ጉድ የሰው ልጅ መፈጠር ምንድን ነው ትርጉሙ ባንፈጠር ይሻላል እላሁ፡ ህፃናት በሙሉ ማለት ይቻላል ፆታቸውን የቀየሩት፡ officially ባይቀሩ ብዙዎቹ ሁሉም ናቸው ትልቁም ትንሹም የተማሩትም ሌሎቹም፡ ልነግርህ የምፈልገው100% እብድ ናቸው በመደሀኒት ነው ነው ሚኖሩት finally they threaten to suicidal ምንም ደስታየለም፡ ደስታ ያለው ከእግዝአብሔር ጋር የሚኖር ሰው ጋ ነው
@saradav2853
@saradav2853 Жыл бұрын
enamsgnaln
@ועח
@ועח Жыл бұрын
👍👍👍👍🇪🇷
@lulahailu4700
@lulahailu4700 Жыл бұрын
yes ሲያሳዝን አባቱ
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 Жыл бұрын
እግዲ በርቱልን እኛ እደሰማን ሰሚ ጆሮን ይሰብስብ ጉዲፍቻ ላላቹት መግስት ሲቆጣጠር አስቡት በስማም መግስቱ ቀርቶ ድርጀቶቹን እራሳቸው መቆጣጠር ይችላሉ ከኢደ አነሳቸው ወይ ካላሉ በስተቀር ህሊናም ይወቅሳልና እነሱ ላይም መሰራት አለበት እላለው
@ethiopiaaddis9177
@ethiopiaaddis9177 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 Жыл бұрын
ለዚህ ትውልድ እያነቃህ ያለኸው ወርቅአፈራሁ እንዲሁም አብረውህ የሚወያዩ ትልቅ ክብር ይገባቹሀል
@Molo-tk6ef
@Molo-tk6ef Жыл бұрын
በርቱልን የምር በብዙ ተቀይሬለው እናተን ከተመለከትኩ ቀን ጀምሮ ተባረኩ❤❤
@Ahmad-zb8fl
@Ahmad-zb8fl Жыл бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢ፍጣር፡የጠብቅን😢😢😢😢
@ሜሮንደረጄ
@ሜሮንደረጄ Жыл бұрын
እድሜያችሁን ያርዝምልን ❤❤
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
እኔ ሰሞኑን ዞር ዞር ስል የሰማሁትን ካካፍላችሁ በሶሻል ሚድያ አከለ ጎዶሎ ሆኜ መወለድ ሲገባኝ አካለ ሙሉ ሆኜ ተወልጃለሁ እናአካሌን አጎድላለው እያሉ ነው የሚል ዜና ሰምቼ በጣም ነው የቀፈፈኝ
@legese103
@legese103 Жыл бұрын
ሰው ግን ቆይ ሰንት የሚደረግ ነገር እያለ ከብልት ጋር ምን አቆራኘው?
@yeqedusantube6529
@yeqedusantube6529 Жыл бұрын
ሰላም የክርስቶስ ልጆች። ሰውን ከተፈጥሮ ማንነቱ በመዝናኛ ጋጋታ; በምቾት ብዛትና በዘመን አመጣሽ አኗኗር ሲለወጥ አንዲሁም ስብእና በትውልድዱ ሲነቅዝ። ከምርጥ ሰው ዘርነት ወደ በሽታ ተሸካሚ; በካይ ዘር ብሎም ሻጋታ እንደበላው የእህል ዘር: ገዳይ ክፋ ሰዶማዊ ሆነው በዚህ የሻገቱ: የበሰበሱ ሰው የነበሩ ግን ውስጣቸው በመናፍስት ሴራ የሻገቱ ልቃሚዎችን ከዙሪያችን ልናርቃቸው: አሊያም ነቅተን በጋራ ልንለቅማቸው ይገባል። ካሎነ ሻግተው ያሻግቱናል። ከሰውነት ይለዩናል🙏 በርቱልን።
@yeqedusantube6529
@yeqedusantube6529 Жыл бұрын
@@rekikaweke5791 እየተከታተልኩ ነው።
@SudanSudan-k8m
@SudanSudan-k8m Жыл бұрын
እግዚያብሄር ያክብርልን ስለ ሁሉ መረጃ
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Жыл бұрын
እየሰራችሁት ያለው ለህብረተሰቡ በጣም አስተማሪ ስለሆነ ቀጥሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!
@legese103
@legese103 Жыл бұрын
በርቱልን
@lulahailu4700
@lulahailu4700 Жыл бұрын
አቤቱ😢
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
በርቱልን💞🙏
@metasebyasintayehu9466
@metasebyasintayehu9466 Жыл бұрын
አምላክ ሆይ በምህረት ጎብኘን ከዲያቢሎስ ስራ አስመልጠን
@ኤልሳበጥየማርያምልጅ
@ኤልሳበጥየማርያምልጅ Жыл бұрын
በጣም ቡዙ ሰዎች ይማሩ በታል እንዲህ በቀላሉ መዉጣት ከባድ ነው ጊን በመምር ተስፋዬ ትምርት ከዚህ ሂዎት መዉጣት ይቻላል
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 Жыл бұрын
Thank you werkey for sharing
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow Жыл бұрын
ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ መድንኃለም ይህን መከራ በቃ ይበለን።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከሁሉ በኢየሱስ ስም ይጠብቃችሁ የጨለማውን ገዥ ስራ ስለምታጋልጡ ቀላል አይደለም የብርሀናት አባት ይጠብቃችኋል
@messiessi3635
@messiessi3635 Жыл бұрын
Thanks werkeya 🙏💚💛♥️
@ferdosousman9649
@ferdosousman9649 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አስቀድማችሁ ይህን የመሰለ ፕሮግራም ቀርፃችሁ ትውልድ ላይ ለመስራት ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን ኑሩልን
@AzebAzeb-er3lp
@AzebAzeb-er3lp Жыл бұрын
እግዚኦ😢😢😢😢😢
@andinetlema4422
@andinetlema4422 Жыл бұрын
በርቱ አትድከሙ አንድ ሰው ማዳንም ዋጋ አለው
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Жыл бұрын
እኔማ ለመጀመሪያ ግዜ የምሰራበት ቤት ወንዱ ወደ ሴት የተቀየረው መጥቶ የአበባ ዲኮር ሰራተኛ ነው እና አሰሪየ አሮጊት ናት እና ሴት መስሎአት አልተሸፍፈነችም ነበር😂 በሁዋላ አረ ወንድ ነው ተሸፈኝ ብለን ነገርናት እና በጣም ደንገጠች ምስኪን ጨዋናት ግን እረገመችው ሀራም ሀራም አለች😂😂 እኔማ አይኔን ማመን አቅቶኝ በደንብ ተመለከትኩት ልክ እንደሴት ነው አክት የሚያረገው
@aynalemangaw5807
@aynalemangaw5807 Жыл бұрын
በትክክል ፆታቸዉ እኮ አይቀየርም ተፈጥሮአዊ የሆነ ፆታቸዉን ያበላሹታል እንጂ እና ፆታቸዉን የቀየሩ ማለት ከባድ ነዉ፡፡ ምንም ቢያደርጉ ፆታ ሊቀየር አይቻልም፡፡
@Saron-kc5ue
@Saron-kc5ue Жыл бұрын
ግን ሁለት ፆታ ሖነው ለሚወለዱ ቡሗላ ለይ ዶክተሮች መርምረው ሴት or ወንድ ለሚያደርጒቸውስ??
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 Жыл бұрын
አንድ ሐበሻ ልጅ ጾታውን ቀይሮ tiktok ላይ ወቶ እያወራ ነበር ልክ እንደሴት ለብሶ በድፉረት እያወራ ነበር I feel sorry his family
@eyerusalemwecheffo4582
@eyerusalemwecheffo4582 Жыл бұрын
Selam werkeaferaw ,eni betam eyegeremenge ena eyasazenege yemetaw ,wede Europa wesete ahun ahun white Gays or lesbians bebezat atayem bitayum mafer jemerewal Gen Africanochu gen lenegerhe alechelem betam defaroche ena balegewoch honew betam yasaferalu. Egzabher lebona yestachw lela men yebala!!!
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
ምናገባን፣የነሱ፣መቀየር፣ነው፣የኢትዬጲያ፣ችግር????
@kedus2010
@kedus2010 Жыл бұрын
Enkuan dena metachu bertu zemenu kebab new fetari yirdan
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
Weladt amlak tetbkachu tewlda eynka.yaweraw telalk eyabed new
@ኤልሳበጥየማርያምልጅ
@ኤልሳበጥየማርያምልጅ Жыл бұрын
መምር ተስፋዬ አቂርቡልን
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Жыл бұрын
❤❤💕💕👍👍👏🎉💚💛❤️
@haregbabi546
@haregbabi546 Жыл бұрын
Geta kenante gar yhun tkkil mesmer lay nachihu
@aklile7691
@aklile7691 Жыл бұрын
Interesting ሆና ሳይሆን interested ሆና ነው የሚባለው፣ የእንግሊዝኛ ቃል መጠቀም ካስፈለገ። ፍላጎቱ ካላት ማለት በቂ እኮ ነው። የጉራማይሌ ቋንቋ ከመጠቀም። ከስህተትም ያድናል።
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 Жыл бұрын
አንተ መጥፎ መንፈስና ሥራውን ከማቅረብ ሌላ ደግ ነገር አታወቅም? በሚገርም ሁኔተ ይህን ሴጠናዊ ድርጊት ለማያውቁ እንዲያውቁ እያደረግህ ነው ይህም ሊደርሱበት ያልቻሉትን ወጣት እንዲያጠምዱት ትልቁን ስራ እየሰራህላቸው ነው ምናልባት አንተ እንዲህ አይነቱ እርእስ ብዙ attention ስለሚስብ ለቲዮብህ ገቢ ዋና ነገር ይሆናል ግን ስለፈጠረህ አምላክ ብለህ ይህን ወጣቱ የሚድኑበት ሥራቸው አታበዛ ትውልድ እየገደልክ መሆኑን ተገንዘብ።
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
ትክክል፣የኔም፣ሀሳብ፣ነው።
@aklile7691
@aklile7691 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው፣ author - 'ኦተር' ነው እንጅ፣ አንተ እንዳልከው፣ 'አውተር' አይደለም። የእንግሊዝኛ ቃላት አንዳንዴ እንደተፃፈ ቀጥታ የሚነበብ አይደለም። ሌላ ምሳሌ አንዳንድ ስዎች የሚሳሳቱበት የእንግሊዘኛ ቃል፣ 'launch' 'ሎንች' ነው ትክክለኛ አጠራሩ። ግን 'ላውንች' ነው አንዳንድ ሰዎች ሲሉ የምሰማው።
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 Жыл бұрын
አኔ ደሞ ትራንስ ጀንደር ሴት ጋር ወሲብ ፈጽሜአለሑ አሑን ደሞ ጾታዬን ላስቀይር ወረፍ ላይ ነኝ ኖርማል ነው
@edenhailu2852
@edenhailu2852 Жыл бұрын
🤮🤮bulshit 🤮🤮
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከላይሽ ላይ ያለውን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጽልሽ
@edenhailu2852
@edenhailu2852 Жыл бұрын
@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት enen new enati?
@bizachame7475
@bizachame7475 Жыл бұрын
yeminagerew beanchilay adero devil nw ebakish tseley fetari yiker bay nw
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
💊⚫👈 Woyane Banda durom ke Moral ena Ethics yerakachihut nachihu! Gehanem megbat kefelek, Gedel geba! Oxymoron Pleb! 👈
@semiramusa3217
@semiramusa3217 Жыл бұрын
ይህን ሰዉየ ስራ የለዉም እንዴ በማያገባዉ በማያውቀዉ ጉዳይ ይፈተፍታል ደግሞ ምን መፍትሄ ልታመጣ ነዉ። ደግሞ ኢትዮጰያ ዉስጥ የመጀመርያ የሰዉ መብት በልቶ ማደር ነዉ የዳቦ ችግር አለ መፍትሄዉ ፈላልግ እንዴት በ22ኛዉ ክፍለ ዘመን ሰዉ ይራባል እንዴት ራሳችን መመገብ አቃተን ይህ ዉሃና የሚናገር መሬት እያለ ነዉ የኢትዮጰያ ችግር።አንተ ሁሌ በሰዉ ሂወት ገብተህ አንዴ ስለ ጥንቆላ አንዴ ስለ ሰይጣን አሁን ደግሞ ስለ ብልት ስራ ፈት።
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
ምን አለበት ሕዝቡን ቢያነቃ
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
Lesu atsab anech selrassh asba y aweraw tlalak nesh
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
​@@ዮሴፍ-ቘ4ዘ endaynk selmflg new
@aleble4752
@aleble4752 Жыл бұрын
ምነው አለህበት እንዴ ብዙ አወራህ
@IsayasBrhane-s8z
@IsayasBrhane-s8z Жыл бұрын
እማማ ምን ነካዎት ልክ ነው እያሉ ነው?
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
🧶🧶 Workaferahu, I just came across a "Debtera" Tebeb Ze Solomon KZbin Media! Ye Tenkola/Metet/Degemet ye Chilemawun/ Illuminati temehert directly eyastemaru new! Enantem temelketut ena, akerabiwochun man endehonu investigate adereguna, Hebretesebu endayekebelachew, astenkeku! *Betam yemyastela/yemikef Seytanawi temehert new! Sewun astenkekut! Koshasha Serachewun beketeta be Amaregna Hezbachin lay eyaserachut new! Mekom alebet! 👈
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 10 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
በቀን 30 ጊዜ ግለ ወሲብ አስፈጽመዋለሁ! ግብረ ሰዶማዊ ላደርገው ነበር! አሳዛኙ ወጣት!
25:39
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 24 М.
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 10 МЛН