KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ባንኮችን የዘረፈው የወንድሜ እና የእኔ መጨረሻ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄንን ጉድ ሰምቶ ይፍረደኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
1:01:10
እግሬን ሳላሳየው ተጋባን ፣ አልቀረም የፈራሁት ደረሰ#inspirationalstory#podcast#ethiopianpodcast
54:05
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
13:16
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
КОНЦЕРТЫ: 2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
በቴሌ ብር ምክንያት ህይወቴ ተመሰቃቀለ! እባካችሁ ከፍሬህይወት ጋር አገናኙኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Рет қаралды 173,954
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 793 М.
Eyoha Media
Күн бұрын
Пікірлер: 620
@SenaitJira
2 ай бұрын
አለም ሰገድ ለዚች ልጅ መፍትሔ አሰጣት ፍትህ ለእህታችን
@gravitymobile7558
2 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች እግዜአብሔር ይርዳሽ
@ArayaZadi
2 ай бұрын
አለም ሰገድ ይህች ልጅ አውነተኞ ናት አኔም ብዙ የደረሰብኝ ብዙ ነገር አለ በቴሌ ብርና በንግድ ባንከ ዙሪያ የተፈፀመ ነገር አለ እዉነትም ህግ የለም የሚለው ሰው እውነት ነው !
@zeyinbkedir7846
2 ай бұрын
አረ በጣም ተሰቃየች በውነት ፍትህ ይገባታል
@Aman-z8l9o
2 ай бұрын
ምንም ጥያቄ የለውም ከሌቦቹ መካከል የቴሌ ሰራተኛ አለበት እንጂ እሷ በአካል ሳትቀርብ እንዴት ሲም ይሰጣል?
@aschalechtesfaye4687
2 ай бұрын
በትክክል ።
@tsionmengistu1389
2 ай бұрын
በጣም ትክክል 😮
@luwamsium6501
2 ай бұрын
ygermal liboch
@mekelesalemayehu6279
2 ай бұрын
ይኸን ሌብነት የሚሠራው ቴሌ ውስጥ የሚሠራ ነው ወይም መታወቂያውን ቦሊስ አጊቶት እነሱ ይሆናሉ የሚዘርፉሽ ልጅ ስለሆንሽ የትም እንደማትደርሽ ያውቃሉ እራሳቸው ናቸው የሚጫወቱብሽ እመቤቴ ማርያም ሀቅሽን ታውጣልሽ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
2 ай бұрын
በትክክል
@Roza-m9b
2 ай бұрын
😊❤😂🎉
@AwalMahmoud
2 ай бұрын
ሳህይ
@shewatirfeta1495
2 ай бұрын
መታወቂያው እና ስልኳ ጠፋ ለፖሊስ አመለከተች ከዚያ በዃላ ለሚሆነው ሁሉ እሷ ተጠያቂ መሆን የለባትም ላለችው ሁሉ ተከታትሎ ማስፈፀም ያለበት እሷ ሳትሆን ሕግ ( ፖሊስ ) ይመስሏኞል።
@TewabechZewdie-w3y
2 ай бұрын
ይሄ ቀላል ነው እኮ ሲም ካርዶቹ የት የት ቦታ እንደወጡ አይቶ የፈረሙበት ይገኛል ከሷ ጋር አስተያይቶ ተጠያቂዎቹ የሰጡትና የፈረሙት ናቸው እኮ
@hanasisay4628
2 ай бұрын
የሰው ህይወት ለገንዘብ ብላችሁ የምታመሰቃቅሉ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ
@melitubez9850
2 ай бұрын
ደምሪኝ ዉደ❤🎉
@Defarenaches
2 ай бұрын
ልቦና እንዲሰጣቸው ሳይሆን መንግስት ቅጣት ነው እንዲሰጣቸው ነው የምንፈልገው
@misrakdemeke3406
2 ай бұрын
እረረ በህግ አምላክ እቺን ሴት ከሰቀቀን ገላግሏት‼️እረረ የህግ ያለ‼️እረረ ጌታ ኢየሱስ ጣልቃ ይግባልሽ።🙏🙏🙏
@HelenTilahunGebregiorgis
2 ай бұрын
🙏❤️
@melitubez9850
2 ай бұрын
ደምሪኝ ዉደ❤
@GezanaPony
2 ай бұрын
ሆሆ ምን አይነት ዘመን ነው
@YaniyaniYaniyani-x9h
2 ай бұрын
ይሄ እማ በትብብር የተደረገ ነገር ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ሰቀቀን ያዉጣሽ የኔ እህት 😢😢😢😢
@melitubez9850
2 ай бұрын
ደምሪኝ እህት❤🎉
@MariaMaria-ez3vo
2 ай бұрын
ቴሌ የሚሰረዉ ሰዉየ ምን አይነት ማሀይም ነዉ ቆይ ቁጥሩን አምጭ የምትላት ያላወጣችዉን ቁጥር የት ታምጣዉ. በመታወቂያዋ እኮ ስንት ሲም ካርድ እደወጣ ማየት ትችላለህ እኮ አለም ሰገድ ስሞትልህ እርዳት እንዴት ነዉ በሴት ልጅ መቀለድ እንዴት ክሊር የሆነ ነገር አይነግሯትም ቀይ ምን አይነት አገር ላይ ነው እየኖርን ያለነዉ ወገን😢 ድፍንነን ባለ መልኩ ልጅቱን ካአንዴም ሁለቴ እስር ቤት ማስገባት
@nebilsisay7034
2 ай бұрын
Mlase kurt ybel yetemare astesaseb
@getachewtadesse4871
2 ай бұрын
እባክህ እርዳት ሰው በንፅህና ማይኖርበት ዘመን ላይ ደርሰናል እች ልጅ ሴት በመሆኖ እንጂ በእንዲህ ያለ ስቃይ ውስጥ ማለፍ ትግስቱ የሌለው ሰው ምን አይነት ጥፋት አድርሶ እራሱንም ችግር ውስጥ ሊከት እንደሚችል የህግ ሰዋች ብትረዱት ጥሩ ነው
@tejaq8618
2 ай бұрын
የኛ ገዳዬቹ የገዛ የአገራችን አንድአንድ ለሆድ አደር ፖሊሶችናቸው
@sabalule7915
2 ай бұрын
ቴሌ ብር እያላችሁ ከምታደርቁን መጀመሪያ አሰራራሳችሁን አስተካክሉ
@Tuiinbqwefc
2 ай бұрын
ትክክል አሰራሩ አልቻሉትም ለሌቦች ጥሩ እድል ነው የሆነላቹው😅😅😅
@melitubez9850
2 ай бұрын
ደምሪኝ ዉደ❤
@belaynehabebe7965
2 ай бұрын
ፖሊስ ስልክ ቁጥሩን ማን እንዳወጣው ቴሌን ቢጠይቅ ይነግሩታል ወንጀለኛውንም ማወቅ ይቻላል። ልጅቱን ለምን እንደሚያመላልሷት ግልፅ አይደለም።
@TheBex2007
2 ай бұрын
Betam, police min endemiseru ayigebagnim.
@BanChu-d4g
2 ай бұрын
ስልኩ የወጣው በስዋ ስምና መታወቂያ ነው ቴሌግን በስዋ ስም የወጣውን ሲም በሙሉ መዝጋት አለባቸው
@GezanaPony
2 ай бұрын
@@BanChu-d4gዘግተናል ብለዋል እኮ እንደገና በሱዋ ስም ሲከፈት ለም ሰጡ ለምን አላስቆማቸውም
@alemubeka70
2 ай бұрын
ችግሩ 1/የቴሌ ነው። 2/የፖሊስ ነው። ቴሌ ብር በመታወቂያ፣ በፎቶ ፍላሽና በሲም ካርድ ነው የሚከፈተው። 2/ፖሊስ ይሄንን መረጃ ከቴሌ፣ ከባንክ በፍርድ ቤት ማዘዣ የማግኘት መብት አለው። ይሄንን የማጣራትና የማረጋገጥ ድርሻ አለመወጣት ፖሊስም፣ ቴሌም ከወንጀሉ ጀርባ አለበት። እጅግ ቀላል ማስረጃን የማጣራት ስራ ማወሳሰብ የተፈለገው ለምንድነው?
@Sebel21
2 ай бұрын
እቺ ልጅ በቅርቡ ሀቋ ካልተመለሰ ወይም ነገሯቿ ካልተስተካከሉ ለህይወቷም ጥሩ አይደለም በጣም ተረብሻለች የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁፍ የሀገራችን ነገር ግን...💔💔
@Aemro-d5o
2 ай бұрын
በጣም ይገርማል ስማቸው ፎቷቸው እንዴት ሊመሳሰል ቻለ?የማይመስል ነገር ነው አውቀው ነው ተመሳጥረው የሚጫወቱብሽ አይዞሽ በርች
@abelasfaw-dr1mt
2 ай бұрын
በዚህ ዘመን መፍትሄው ኢየሱስ ብቻ ነው። እህቴ በጣም ነው አንጀቴን የበላሽው ! ህግ የላላበት ግዜ፣ ጉቦ የበዛበት ዘመን ፣ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን !!! ዓለም ሰግድ አንተን ሳላደነቅ አላልፍም !!
@Emube1
2 ай бұрын
ህግያለበትሀገርቢሆን ይሁሉ ነገር አይሰራምነበር ግንምንዋጋ አለው😢አይዞሽ ፈጣሪይርዳሽ
@fekaduanbessa74
2 ай бұрын
በእርግጠኝነት ከሌቦች መካከል የቴሌ ሰራተኞች ይኖራሉ አሰጌ
@worku8195
2 ай бұрын
ሶስት ጥያቄ አለኝ፣ እና መልሱልኝ። የስልክ ቁጥሩም መታወቂያውም የእሷ ይሁን፣ 1. ወደ ቴሌ ብር የገባው የገንዘብ ምንጭ ምንድነው? ከዬት ነው? 2. በዚህ ቴሌ ብር አካውንት አማካኝነት ወደ ንግድ ባንክ መግባቱስ ትርጉሙ ምንድነው? 3. የንግድ ባንክ አካውንት ባለቤቱን ገንዘቡ ለምን እንደገባለት ፖሊስ ለምን አያናግርም? እሷን ብቻ ለምን ያስቸግራል?
@abrhamweba7151
2 ай бұрын
እኔም ጥያቄ ወኖብኛል እሚያቅ ካለ መልሱልን
@yeshiasnake6012
2 ай бұрын
1.ፖሊስ ቁጥሩን ሊሰጣት አይችልም ለምን እናንተ በደብዳቤ አትጠይቁም 2.እናንተ ሲስተማችሁ ላይ በሳ ስም የወጣውን ቁጥር በቀላሉ ማወቅ ስትችሉ እንደገና መልሳችሁ እሷን እንዴት አንጪ ትላቷላችሁ።
@hayathu270
2 ай бұрын
በአላህ እረዳት በጣም ታሳዝናለች እውነቱን አላህ ያውጣልሽ እናት
@tizuethiopia7894
2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ጥሩ ነገር አሰማን ቆይ ልሳማ እመለሳለው ለምዶብኝ ነው ኮመንት ማረግ ግን ክፉ ቃል አይወጣኝም
@TadesseKIdanemariam
2 ай бұрын
አሁን የሚሰጠው መልስ ጥሩ ነው ነገር ግን ፓሊስ ጋር ስትሄድ ግን ለየቅል ነው እና ፓሊስና ቴሌ ቅንጅት ተደርጎ ቢሰራ አለበለዚያ ብዙ ችግሮች አሉ❤
@ZaharaShumi-ty3li
2 ай бұрын
እረ አለምሰገድ የህግ ባለሞያ እንዲረዳት ተባበራት አለምዬ የእውነት በጣም ታሣዝናለች ሠው በገዛሀገሩ .ይሄንሁለ የቁም ስቃይ ከባድነው እግዚኦ ሀገሬ የወላድ መሀን ሆንሺብኝ
@SelamEthiopia-jx1qh
2 ай бұрын
እጅግ ይገርማል። እህታችን እግዚአብሄር ይርዳሽ። ህዝብም መጠንቀቅ አለበት።
@yenayena8676
2 ай бұрын
ኢትዬጵያዬ ትንሳኤሽን ያሰማን. እኛ በስው ሀገር ተከብረን ሲጠፋብን ወድያው ስናመለክት. የሚቆጣጠሩልን.
@ElizabethHebrew
2 ай бұрын
እግዛብሄር ጣልቃ ይግባልሽ እግዛብሄር ይፈርዳል
@ferewoynihagos3238
2 ай бұрын
የፓሊሰም ተባባሪ ይኖረዋል እግዚአብሔር ይርዳት ገና ሰርቀው ሰላልጠገቡ በድሀ የሚቀልድ ህግ ነው ያለው ፍርዱ የእግዚአብሔር ነው አይዞሸ የድንግል ልጅ ነፆ ያወጣሻል
@EkramMohammed-w4p
2 ай бұрын
ግን ሀገራችን ላይ በስንት ነገር ነው ተሰቅቀን እምንኖረው?አረ እችን ሀገር ወደየት ጥለናት እንድ😢😢
@hilinaleykun
2 ай бұрын
አለምሰገድዬ እባክህን በቻልከው መጠን ከጎኗ ሁንላት በጣም የምታሳዝን ልጅ ነች
@M.clips9
2 ай бұрын
ስልካቹን እና መታወቂያቹን በከፈር አንድ ላይ ምታስቀምጡ ሴቶች ግን ጤነኛ ናቹ እስኪ አእምሮአቹን ተመርመሩ።
@martaAhmed-m1p
2 ай бұрын
ጉድ እግዚአብሔር ይረዳሺ😢 ምን ጉድ መጣብን በአጭር ያሰቀራችሁ እድህ የምታረጉ እዴት የሠውልጅ ሰርቶ አይበላም
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
2 ай бұрын
ጸሎት አድርጊ ለኪዳነ ምሕረት ንገሪያት
@genethabte2328
2 ай бұрын
Seloten yemesemaw egzabeher becha nw be kerestose eyesus bekule mesehaf kidus anbebu
@MartaMarta-pi5ke
2 ай бұрын
Mariyami. Mutalechi. Atichilimi. Enemutani. Amilakiwechi.
@betelhemworku771
2 ай бұрын
ምን አባትሽ አገባሽ ኮተት @@genethabte2328
@betelhemworku771
2 ай бұрын
@MartaMarta-pi5kቆሻሻ e
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
2 ай бұрын
@@MartaMarta-pi5ke ማርያምን ሳታቂ ኢየሱስን መቼም አታቂው
@SA-vh2gv
2 ай бұрын
የኔ ታርክ ትዝ ብሎኝ አስለቀሽኝ እኔም የዛሬ አ 5 አመት እንዲ በግፍ ምንም በማላውቀው አስረውኝ እየሰስ ክርስቶስ ዋስ ሆኖኝ አስፈታኝ ለጌታ እየሰስ ንገሩው ለሁሉም መፍትሄው እየሱስ ነው ብቻ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
@SelamMekonnen-cb3fg
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በጣም ይገርማል ነገር ከየት ይመጣል ባላልንበት አቅጣጫ ሊከሰት ይችላል ትልቅ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይፍታልሽ ችግሩን
@Sewasw23
2 ай бұрын
በሌላም ሚዲያ ብትቀርብ ጥሩ ነው ቴሌ ጥያቄ ምልክት ውስጥ የሚያስገባ ነው ካሳም ሊከፈላት ይገባል
@melitubez9850
2 ай бұрын
ደምሪኝ❤🎉
@elsagebremikael7246
2 ай бұрын
በጣም አስቸጋሪ ጉዳይ ነው ወንጀለኛ ለማግኘት ሁሉ መተባበር አለበት እዛ አዲስ ሴም ካርድ የተሰጠበት በሷ ነው ከተባለ መስጠት አለባቸው ማወቅ አለባት
@abdurahmanBedewk
2 ай бұрын
የተከሰሰችበትን ማስረጃ የማግኘት መብት አላት
@TigistTeklehaymanotGebreselass
2 ай бұрын
ኧር ምን ጉድ ነው ከዚ በፊት ሰምቻታለው እሰካሁን ሰላም አላገኘውም እግዝዬ መንግሰት አለ ለማለት ያሳፍራል😢😢😢
@melitubez9850
2 ай бұрын
ደምሪኝ ዉደ 🎉
@tdmmessa4074
2 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉና ለመንግሥት መሥሪያ ቤት ሁሉ እንድ ደርሳቸው በፌስቡክና በማንኛውም ሚዲያ ሁሉ ቪድዮ ተቀርፃ በድምፅ በተጨማሪ መረጃ እንዲሆናት በድምፅና በፎቶ ተቀርፃ ተሰራጭ
@MekdsMulugata
2 ай бұрын
እፍፍፍ ጉድ እኮ ሰው ባገሩ መሰቃየት
@عيدهقننه
2 ай бұрын
አሌክስ መልካም ሰው ሁሌም የሠውን ችግር ከልብህ ሥለምትሰማቸው ሁሌም አደንቅሀለሁ ወንድሜ 🎉 ፈጣሪ ያግዝሽ እህቴ ደግሞ
@laykunphotolakkun8968
2 ай бұрын
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው የልጅቷን የመታወቂያዋ ፎቶ ስካን አድርገው በሶፍት ኮፒይዘው ልክ ቴሌ እንደተነሳች አድርገው አስገብተውት ይሆናል ይሄን ሃላፊነት የተሰጠው የቴሌ ሰራተኛ ጥብቅ ክትትል ቢደረግበት ጥሩ ነው ምክንያቱም የቴሌ እና የባንክ ሰራተኛ ትብብር ከሌለው በስተቀር ሊሆን አይችልም
@sink6630
2 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች መፍቴሄ ይሰጣት
@seifuwolde6244
2 ай бұрын
ገቢው እና ወጪው ከወንጀል ጋር የተያያዘ ነው ወይስ የማንሥ ጥቅም ነው የተነካው እሷ ልትከታተለው አይገባም ፖሊስ እና የመ/ቤቱ ህግ ክፍል ሊከታተሉት ይገባል እህታችን አታሥጨንቋት ሥራቹህ ሥሩ ብሩ ንግድ ባንክ ብሩ የገባለት አካውንት ባለቤት አለው ፖሊሥ ለምን ወጪ ያደረገው አካል ለምን አይጠየቅም
@GenetWende
2 ай бұрын
ፍትህ ይስጣት ለህታችን ለእኛ ለጥንቃቄ ትምህርት ሆኖናል አለምዬ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን እህቴ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥሽ ለሌቦቹ የእጃቸውን ይስጣቸው
@ktube8920
2 ай бұрын
የኔ ሚስኪን 😢 በማታቀው ነገር ስቃይ
@amen4889
2 ай бұрын
ልጅታ ጥሩ ሁኔታ ውስጥ አይደለችም ታስታውቃለች እባካችሁ ፍጠኑ ፈጣሪ ይርዳሽ
@ምረትአለም
2 ай бұрын
ትልቅ ጠላትአለሽ
@haimanotwgiorgis3801
2 ай бұрын
ብሩ ከቴሌ ብር ወደ ንግድ ባንክ ከገባ የንግ ባንኩ ቍጥር መረጃ አይሆንም እንዴ
@CoffeeBuna-xn3vn
2 ай бұрын
በሷስም ከሆነ አካውንቱን ቴሌ መዝጋት አይችልም? ኢሄ ባንክና ቴሌ ያሉ ሆነ ብለው ተመሳጥረው የሚሰሩት ነው እንጂ ከባድ ሆኖ አይደለም!
@Ras_Dejen-11
2 ай бұрын
የሆነ ምን መሰለህ አንድ ቀን ለአንድ ሰው ሲም ካርድ አውጥቼ ሰጠሁት እሱንም ከኔ ጋር አብሮኝ ይሰራ ስለ ነበር በቅንነት ነበር አውጥቼ የሰጠሁት በወቅቱ ቴሌ ብር ስላልነበረ ችግር አልነበረውም እና ምንም አልመሰለኝም ከዚያ ግን ቴሌብር ጀምረ እና እኔ በጭራሽ ለሰው ሲም ካርድ አውጥቼ መስጠቴን እረስቼው ነበር ከዚያ የሆነ ቀን ከቴሌ የቴሌብር ሴንተር ተደውሎ ለምንድነው እዳዎትን አይከፍሉም አለኝ እኔም የምን እዳ ብዬ ብዙ ተከራከርኩኝ ከዚያ በአቅራቢያዬ የሚገኝ ቴሌ ሄጄ ሳታጣራ ሙሉ ስሜ ፎቶዬ የኔ ነው ከዚያ ሳስታውስ እና በግሌ ሳጣራ ሲም ካርድ አውጥቼ የሰጠሁት ልጅ ነበር ይሄ ያደረገው ። ስለዚህ ልጂቷም እረስታው ሊሆን ይችላል ወይ ደግሞ ??
@GezanaPony
2 ай бұрын
ጠፋ ብላ አመለከተች እኮ
@asegedechanbesso1399
2 ай бұрын
ምንም የምላችሁ የስደት ሕይወት የለም ሁሉም ያውቀዋል ብዙ አመት ሆነኝ ስደት ላይ እናም የምላችሁ ዝም ብለው ባሌ ጥሎኝ ሄደ ልጆቼን ምን ላብላ አፈቀርኩ ተከዳሁ ተበላሁ የሚለውን እያመጣችሁ ታስረዱ የለ ለእኔ እስኪ ከስደት ልውጣ የሆነ ነገር ክፈቱልኝ ምን ይመስላችጛል
@bezaanteneh5649
2 ай бұрын
ቴሌዎች መጠየቅ አለባቸዉ እነሱ ናቸዉ እንደዚህ ያደረጉት ሁለተኛ መታወቂያ ብቻ አይተዉ የባለቤቱ መሆኑን ሳያዉቁ እንዴት መስመር ይሰጣሉ
@HelenMulubirhan
2 ай бұрын
Betekekel
@tigetad5649
2 ай бұрын
በደንብ መጠየቅ አለባቸው እነሱ ናቸው የሚጫወቱባት!
@enanu7590
2 ай бұрын
ተባባሪ ይሆናሉ
@Zeze-ds6qq
2 ай бұрын
@@enanu7590ይሄ ከባድ ነዉዘራፊዉ መንግስት ያሠራጫቸዉ ወንበዴ ነዉ
@SosinaHaddis
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገላግልሽ
@danuya4136
2 ай бұрын
ከባንክም ከቴሌም ቢኖር ነው ተባባሪ ባንክም ቴሌም ብር ስትጠቀም መታወቂያ ብቻ ሳይሆን ባለመታወቂያ መሆኑ አስተያይቶ ነው ምን አይነት ሌብነት ነው
@liyaabdu1011
2 ай бұрын
Er selk magegnte yechalal? Sewyew mn eyawera nw????
@bintiselam16
2 ай бұрын
አረ ተጠንቀቁ እኔ እንደ ቴሌብር ያስጠላኝ ነገር የለም ከሞባይል ባንኪንግ 100 ብር ወደ ቴሌብር ሳስተላልፍ 200 ብር ይቆርጣል ሞባይል ባንኪንግ ላይ: ይህንን የከፊት ስክሪን ሹት ሚነሳዉ ላይ ሳይሆን የቅርብ ገቢና ወጪ የሚለዉ ደረሰኝ ዝርዝር ላይ ነዉ : እና ከአካዉንቴ ያለዉን ብር መዝግቤ ወደ ቴሌብር ዝም ብየ 7 ብር ስልክ ወዳዉ የሚመጣዉ ደረሰኝ ላይ 7 ብር ደረሰኝ አሳይቶኝ የቆረጠብኝ ግን 18 ብር ነዉ እና ተጠንቀቁ
@Morse-g1j
2 ай бұрын
ፍርድ ቤት ቁጥር ሲነበብ እየሰማች እንዴት ነዉ ማታስታዉሰዉ? ጠበቃ የላትም? ፍርድ ቤት ቁጥሩ ከተነበበ እንዴት ፖሊስ ቁጥሩን አልናገርም አለ? እሷ ተበዳይ ብትሆንም መሠረታዊ ነገሮችን እያረገች ያለች አይመስለኝም
@tsehaaydagne2211
2 ай бұрын
የዘብሩ ቅዱስ ገብርኤል አስልፍሽ ስጭ. የዘብሩ ዳኛ ይፍርድልሻል 100%. ዝም ብልሽ ለርሱ አስስብ. እግዚአብሔር ይርዳሽ ያዛዝናል😢
@hailesilase
2 ай бұрын
It might be an inside job. ቀላል እኮ ነዉ ቴሌዎች ከተባበሯት የሞባይል ባንኪንግ የወጣበትን ስልክ የቀፎዉን IMEI ቁጥር አዉጥተዉ ከዚ በፊት በዛ IMEI ቁጥር በሌላ ሲም ተደዉሎበት እንደሆነ ማረጋገጥ ይችላሉ። ቀፎዉ አገልግሎት ላይ ከሆነም የት ቦታ እንደሆነ ማወቅ ይችላሉ.
@MeseretFantaye
2 ай бұрын
ዓለም ሰገድ እግዚአብሔር አንተ አእንዳልክ ትጂ ብሩህ አዕምሮ ጌታ ሰለሰጠችሁ ጌታ ይባረክ ገና በዘ መንገድ ትሄዳላችሁ ።
@alemhailehaile8871
2 ай бұрын
አረ ጉድ ነው ፈጣሪ ሀቅሽን ያውጣልሽ እህቴ
@ክእሎትክህነት
2 ай бұрын
አልገባኝም ብር እንዴት ከባንክ ይወጣል በሰልክ ቁጥር ለምሳሌ የአደጋ ግዜ ተጠሪ ይባላል እና ያ ሰው ማውጣት ይችላል ግራ ገባን አውንስ
@enanu7590
2 ай бұрын
ዛሬ ጊዜው የአጭበርባሪወች ስለሆነ ከዛው ከውስጥ ሚሰራ ነው መቸም እንዲህ ሚጫወትባት ያለ
@AwelM.dbrhan
2 ай бұрын
እሱ ነወ የገረመን
@She12-e5t
2 ай бұрын
ሀልግዜ ልስዎች ጠሩን ታድርጋልህ ጥሩ ሰው
@HanaTadele-l5y
2 ай бұрын
እራስሽን ጠብቂ
@emebethagos6066
2 ай бұрын
በስልክ ቁጥሩ ክትትል አድርገዉ ሌቦቹን መያዝ እየቻሉ ይህችን ሚስኪን ማመላለስ ቴሌዎችም የራሳችሁን ሰራተኛ ፈትሹ መታወቅያዉን የሰጠዉ ባሙያ መቼም ይታወቃል በማን ፎቶ አንስቶ እንደሰጠ መጠየቅ አለበት
@RHAMAYGATA
2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እውነት አርነት ያወጣል በፀሎት በርች ሁሉም ነገር ለበጎ ነው😢
@getetilaye5905
2 ай бұрын
ሌቦችን ፈጣሪ ከምድገፅ ያጥፋቹ
@SereneRose-yi1nj
2 ай бұрын
Egziabiher yifredibache ewunet ye ijachon yagegnalu
@KidestEshitu
2 ай бұрын
እኔ ያለውት ውጪነኚ ሀገርነኚ ግን ሲምካርዴን ለስው ስጥቼ ነበር ከዛ ጠፋባቸው እንደገና አውጥት ግን አይቻልም እኔ ሄጄ አዘጋውት ቴሌ ብዙ ቺግር አለበት
@yenayena8676
2 ай бұрын
እኛ የተባረከ ሀገር ስለምንኖር ነው እኛ ሀገር ሁሉም ሌባ ጉቦኛ ስለሆነ እኮ ነው.
@etagegnehuminda
2 ай бұрын
በጣም ይገርማል እኔም ቤት እንፈትሽ ብለው ከቤቴ አስር ሺ ብር ወስደው ብር ወሰዱብኝ ብዬ ሳመለክት አንቺ የኛን ሥም ለማጥፋት ነው እንጂ አይወስዱም ብለው አንድ ቀን ታሥሬ ለቀቁኝ ገንዘቤ በጠፋ እስር ጠበቀኝ ወገኖቼ የአገራችን ሁኔታ በጣም ከባድ ነው
@HantemariamDamtie
2 ай бұрын
በቃ ፍትህ የለም ጉዳዩ ቀላል ነዉ ችግሩ የትኛዉ አካል ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥቶ ሀላፊነት ተሰምቶት መልስ ይስጥ በቃ ችግሩ ይሄዉ ነዉ አሁን ትኩረት ሰጥተዉ የሚሮጡት ጥቅም ለማግኘት ካልሆነ ለመስማትም ፈቃደኛ የሆነ ሰዉ ጠፍቷል ምናልባት ሌባዉን መተባበር ይቀላቸዋል እና እህታችን በፀሎት ለፈጣሪ ነግረሽ ምናልባ ቅን ሰዉ ገጥሞሽ ጉዳይሽን ተከታትሎ መፍትሄ ሊሰጥሽ ይችላል አይዞሽ ፈተና ነዉ እዉነተኛ ከሆንሽ ፈጣሪ ካንች ጋር ስለሆነ ታሸንፊያለሽ ስለዚህ ይሄን የጨለማ ጊዜ ማሸነፍ የሚቻለዉ በእናቱ ምልጃና በንጉሱ በመድሀኒዓለም ብቻ ነዉ በርቺ ወላዲት አምላክ ካንች ጋር ትሁን
@wellowello1084
2 ай бұрын
ሠላምወድሜ ❤❤❤❤❤ ይገርማል ይቺንሴት ኪሰቀቁ ገላግሏት አረ አላህ ይጠብቅሽ
@aminatahmed
2 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስተው በሙሉ 5k አሰገቡኝ በፈጣሪ ኢትዮጵያዊያን
@hewangudina7425
2 ай бұрын
እሺ 🥰🥰🥰
@TigistTeklehaymanotGebreselass
2 ай бұрын
ይመችሸ❤❤❤
@tube5986
2 ай бұрын
እንደማመር በቅንነት❤❤❤ውድ የሀገሬ ልጆች ስደተኛ እህታችሁ ነኝ❤❤❤በእናታቸው
@tejaq8618
2 ай бұрын
ነይ በውስጥ ደምሪኝ እኔም ልደምሪሽ ከኔ ትሻያለሽ🎉🎉
@alemhailehaile8871
2 ай бұрын
እሺ
@aschalechtesfaye4687
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይይላችሁ !!! ሌቦቹስ ሰረቁ ከዛ በኋላ ያለው ችግር ምነው ደሃ በአገሩ በሰላም ቢኖር እኔ እንደማየው የህግ ሰወች የተባሉትም እጃቸው አለበት ።
@EphremtamiruTadesse
2 ай бұрын
ሰዎች ከድንቁርና አስተሳሰብ ውጡ ከተለብር ወደ bank የተላከ ከሆነ ወዴት bank ነው የላከው? የባንክ ቅጥሩስ ምንድነው አጭር መንገድ ከኔ photo መያዝ ይቻላል
@AxumawiKing
2 ай бұрын
ቅን ሴት ነች ደሞ ደስ ስትል❤
@ማሂ
2 ай бұрын
ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር ደምሩኝ እመልሳለሁ
@destakiyaa6390
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 Aree endawuu yaa zanderoo leemanaa basee belobatalee
@SalamSalam-mt3ds
2 ай бұрын
አፋር ብዩ ሰዉ እንድየት እንደዙህ ይላል አይደብርሽም እንዱይ ሠዉ ለዛ ነዉ ያልደመረሽ ሁለት አምላክ የለም እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ ለገዘብ ብላችዉ በ
@ያአሏህየመጨረሼንነገርአደ
2 ай бұрын
ምን አይነት ሀገር ነዉ የሆነዉ አሏህ ይድሰልሽ😢
@AsmadeNure
2 ай бұрын
😢ምን መለትናው ቴሌብር በስሟ ከተከፈተ ሙሉ ስሟን አስገብቶ ሰርች መረግ አይቻልም ወይ እንዴት
@SenyaNuru
2 ай бұрын
ስታሳዝን😢😢😢😢
@MelkamuAbebe-qs9ih
2 ай бұрын
እንግዲ ግራ ቀኝ አዳም ጠናል እንደተባለውም እህታችን ወይ ቁጥሯን ማወቅ ነው ወይ ቁርጧን ማወቅ ነው አለሜ
@FHM000
2 ай бұрын
ይሄማ በትብብር የተደረገባት ነገር ነው አላህ ከዚህ ችግር ያውጣሽ አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢
@FelahMohammed
2 ай бұрын
ፈጣሪ እውነቱን ያቃል
@MetaniaShewangzaw
2 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሄር ሀቁን ያውጣልሽ
@hannamekonnen3531
2 ай бұрын
በውጪ ሀገር ስልክም መታወቂያም ዴቢት ካርድ ሲጠፋብን ቶሎ እናሳውቃለን ወንጀል ከመሰራቱ በፊት እና የልጅቷ ጥፋት ሲጠፋባት ለሚመለከተው ክፍል ስላላሳወቀች በስሞ ወንጀል ይሰራበታል ማለት ነው
@GenetWende
2 ай бұрын
ወይኔ ሰው ግን ክፋቱ ግፉ ማንን እንመን ሰው የተባለ ፈራሁ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የጃቸውን ይስጣቸው ጓደኛየ በእሷ ቤት ቁጥር የአደጋ ጊዜ ተጠሪ ሆና አውጥታልኝ መልሳ ነጠቀችኝ ችግር ትፈጥርብኝ ይሆን ፈራሁ
@nefisaahmedtube8288
2 ай бұрын
ይች ልጂ እስካሁን መፍትሄ አላገኘችም 😢እዚህ ሚዲያ ካየናት ቆየን ለምስጋና መስሎኝ ነበር ስታሳዝን
@GezanaPony
2 ай бұрын
ድጋሚ ነው
@yosephtekalign6521
2 ай бұрын
ግራ የገባኝ ግን ቴሌብር ላይ ከፍተኛ አበዳሪ ንግድ ባንክ ነው። እሱንም 15,000 ብር ነው የሚያበድረው እሱንም ቴሌ ብር ላይ ጥሩ ተጠቃሚና ተበዳሪ መሆን ይጠይቃል ታዲያ እንዴት ነው 40,000 ብር ሊበደሩባት የቻሉት። አልገባኝም።
@ethiobusinesstolk4708
2 ай бұрын
የትኛውንም መረጃ የመጠየቅ መብት ያለው ፍርድ ቤት ነው። ያንችም ጉዳይ በህግ አካል የተያዘ በመሆኑ እውነቱ መውጣቱ ስለማይቀር መቸኮል እና መስጋት አያስፈልግም ምክንያቱም የስልክ ቁጥሩ ተጠቅሶ ሙሉ መረጃ ከቴሌ የመጠየቁ ስራ የህጉ አንዱ አካል በመሆኑ ማለት ነው
@احمدخالد-ض6ب7غ
2 ай бұрын
ስታሳዝንህ አገላቷት ሚስኪን
@amiamishu1796
2 ай бұрын
There is no identity 0:34 protection in Ethiopia. Out protection was as a society we used to protect each other. However, these days, living together as a family is a nightmare. May God protect our country and all families
@mothermother2001
2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@yenayena8676
2 ай бұрын
አቤት የመስሪያ ቤት ሰራተኞች ዝግመታቸው. ይሄኔ እነሱም ጉቦ ፈልገው ነው ያለጉቦ አይንቀሳቀሱም ሲያሹዋት. ግዜው ይሄዳል ብዙ ወንጀል ይሰራል
@coolnassa1420
2 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች 😊
@alemituali6406
2 ай бұрын
ፖሊስ ሁሉንም ነገር ማግኘት ይችል ነበር ።ነገርግን ችላ ያለ ይመስላል።
@gebreluasol3158
2 ай бұрын
ጠበቃ ታናግር! ቴሌን ትክሰስ!! ለደረሰባት እንግልት ካሳ መጠይቅ!
@KabiLulu-l3t
2 ай бұрын
አይዞሽ ጌታ ይርዳሽ ❤
@ArayaZadi
2 ай бұрын
አለም ሰገድ እኔም ደርሶብኞል የምሄድበት ጠፊቶኝ ነው አሁነ ጽፊልህ ነበር አጥፍተውት ነው እና አለኝ ማሰረጃ !
1:01:10
ባንኮችን የዘረፈው የወንድሜ እና የእኔ መጨረሻ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄንን ጉድ ሰምቶ ይፍረደኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 112 М.
54:05
እግሬን ሳላሳየው ተጋባን ፣ አልቀረም የፈራሁት ደረሰ#inspirationalstory#podcast#ethiopianpodcast
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 132 М.
0:21
진짜✅ 아님 가짜❌???
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
13:16
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
Comedy Club
Рет қаралды 6 МЛН
52:59
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
46:36
КОНЦЕРТЫ: 2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
51:01
ትረካ - የፖለቲካው መሃንዲስ ምስጢሮች | ያልተሰሙ ፖለቲካዊ ድብቅ ሚስጢሮች | ቤተልሔም ታፈሰ | #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 33 М.
56:34
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
masresham
Рет қаралды 957 М.
1:13:47
ሲንግል ማም ፋሽን አይደለም.....
ewunet podcast
Рет қаралды 6 М.
1:09:48
ይድረስ ለባሌ ውሽማ የአራት ልጆቼ አባት የሆነውን ባሌን ተይልኝ!ሃብት ሲመጣ ያልጠበኩትን ጉድ ይዞብኝ መጣ! Eyoha Media |Ethiopia |
Eyoha Media
Рет қаралды 183 М.
47:03
የDV ጋብቻ ነው ያገባሁት ብሎ ጉድ ሰራኝ! ልጆቻችንን ለበቀል ተጠቀመባቸው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 122 М.
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 374 М.
48:41
ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት! #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 407 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 618 М.
2:03:57
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 187 М.
19:50
EYC Mission Trip Batu SDA Church interview
EYC FILM ACADEMY
Рет қаралды 232
0:21
진짜✅ 아님 가짜❌???
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН