“በጥበብ የጨረሻው የክብር ከፍታ ላይ የሚገኙ ሰዎች በየትኛውም ዘመን ላይ 72 ብቻ ናቸው - እነሱም ሞትን የማይሞቱ ናቸው”

  Рет қаралды 10,684

Melka Hasab

Melka Hasab

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@melkahasab9960
@melkahasab9960 10 ай бұрын
የጤንነት ሰጠኝን ተከታታይ ትምህርቶችና ጥበባዊ ወጎች በአድሜሽ የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ addmeshbook.com
@mayema3846
@mayema3846 2 жыл бұрын
ጤንነት ሰጠኝ ከስምህ ጀምሮ እንደ ሁሌው የአንተ መጽሀፍ የአንተ ትንታኔ ሁሌ ወደ ውስጤ እንድመሰጥ ያደርገኛል አመሰግናለሁ።
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 2 жыл бұрын
እደተለመደው ድንቅ ትንታኔ ነው👍🏾🙏🏽 💚💛❤️
@mt.com.etb123
@mt.com.etb123 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@mebachanews3450
@mebachanews3450 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው።
@w482dfdsf
@w482dfdsf 2 жыл бұрын
ቀጣዩን ክፍል አሁን ልቀቁልን።
@kinfekebede6768
@kinfekebede6768 2 жыл бұрын
የድምጹ ጥራት ምቾት ይነሳል 😡
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 2 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያገኘሁት ይሄን ቻናል።subscribe አድርጌያለሁ በጣም ገርሞኝ ነው የምከታተላችሁ ።ወደ ኃላ ተመልሼ ሁሉንም ቪዲዮችን ለማዳመጥ አቅጃለሁ።
@realestateaddisababa7292
@realestateaddisababa7292 2 жыл бұрын
😳🤔👍
@sisaytesfaye5914
@sisaytesfaye5914 2 жыл бұрын
ጥዑም ትንታኔ ነው .. ማዕከለ ሰብዐውያንን ደግሞ የደረጃቸው ሁኔታ ቢታይ ጥሩ ነው አራቱም በየአቅማቸው.. በተለይ ፍጥረተ ህቡዐት መግብያው ለይ በተሻለ ቢገለፅም ..ቢኖርም ..
@woldu100
@woldu100 2 жыл бұрын
ጥበብ ምንድነው? ጥበበኛስ ማንነው? መንፈሳዊነትስ ምንድነው? መንፈሳዊስ ማን ነው? የጥበብ ሰዎች እንዲሁ መንፈሳዊያን አይደሉም? እንዲሁ መንፈሳዊ ሰው ጠቢብ አይደለምን? ብዙ ፋላሲ ያለበት ማብራሪያ ይመስላል:: ሌላው የዚህ ሐሳቦች ማጣቀሻዎች ምንድነው? ይህንን ሃሳቦች ልክ የሚያደርጉት አምክንዩ ምን አለ? ወይስ የግለሰብ ሃሳብ ነው? ግልጽነት ይጎድለዋል:: ለአድማጭ እእዕምሮ መጠንቀቅም መልካም ነው:: ስለ ጥበብ እያወሩ "ጥበብ" የሚጎድለው እንዳይሆን ፈራው:: ይህ ሰው ማን ነው ምንድነው ያጠናው? እርዱኝ!!
@abenezerkasahun3859
@abenezerkasahun3859 2 жыл бұрын
ከዚ ቀደም የነበሩት video እይ i think ለብዙ አመታት በዚ ዙርያ ጥናት አድርጓል
@fredjean4506
@fredjean4506 2 жыл бұрын
Woaaaaaawwwww come back all way’s
@benben-dn1ck
@benben-dn1ck 2 жыл бұрын
1.አንደምትለዉ የጥበብ ክፍሉ አብሮን ካለ ትስስር መፍጠር አለመፍጠር የሚለዉ ሃሳብ ለምን ይነሳል?ትስስር መፍጠር አለመፍጠር የሚለዉ ሃሳብ የሚጠቁመዉ አብሮ የመሆንና አለመሆንን ነዉ ።በተጨማሪም ከተሰጠዉ ማብራሪያ በመነሳት አንዳንዱ ቢፈልግ እንኳ ከጥበብ ጋር ትስስር መፍጠር እንደማይችል እና ከማህጸን ከመንፈሳዊያን ጋር ትስስስ ር ለመፍጠር ወደ እዚች ዓለም እንደመጣ መረዳት ይቻላል። 2.አብሮነት ከእለተ ሃሙሱ ምግብና መጠጥ ጋር እንዴት ይታያል?አብሮነት የሚመጣዉ ከምግብና መጠጡ ጋር ነዉ ወይስ..... 3.ያነሣኸዉ አብሮነት የመፍጠሪያ መንገድ የትህርምት ሕይወት ላይ ዉሃ ይደፋል።"ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ"የሚለዉን አስተምህሮ እንዲሁም የሰዉ ልጅ ክርስቶስ በመዋለዕለ ዘመኑ ከገለጣቸዉ ታላላቅ ነገሮች አንዱ ከሆነዉ "እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ"ከሚለዉ መሰረታዊ አስተምህሮ ጋር ፍጹም ይጋጫል።ያነሳኸዉ የአብሮነት መንገድም በገዳመ ቆሮንጦሱ የትህርምት መንንገድ የሚደረግ ጉዞን አሰልቺ በወረት የሚደረግና የማይዘለቅ ያደርገመዋል።ይህ የተነሳዉ የአብሮነት እሳቤ ጥበብ እራሷ ሰዉ ሆና ከገለጸችዉ መንገዷ ጋር የፈጠረዉ ግጭት እንዴት ታየዋለህ ።
@nebechacha1534
@nebechacha1534 2 жыл бұрын
በእኔ አ ስ ተ ያ የ ት ኑ ፋ ቄ ነው። ህይወት የሌለው ፍልስፍና።
@addisonline3947
@addisonline3947 2 жыл бұрын
ተው ተው ተው ፡ የሃይማኖቱን ነገር ለቀቅ አድርግ ። ቀልደኛ ነህ።
@altasebteshome7001
@altasebteshome7001 2 жыл бұрын
የመልክአ ሀሣብ ቤተሠቦች ሠላም ለእናንተ ይሁን እያልኩ። አልታሠብ ተሾመ እባላለሁ ከባህርዳር። የአሁዱ;የፋና ፕሮግራማችሁን እንዲሁም አሁንም የምታቀርቧቸውን ሁሳቦች በዩቱዩብ እና በቴሌግራም ስከታተላችሁ ቆይቻለሁ። በላሊበላ በሚካሄደው ፕሮግራማችሁ ለመገኘት ሥላሠብኩ ከባህርዳር- ላሊበላ በራሤ ለመምጣት ወስኛለሁ። ማሟላት የሚኖርብኝ መሥፈርት ይኖር ይሆን? በፕሮግራማችሁም ታሣቢ እንድታደርጉኝ ማሣወቅ ይኖርብኝ ይሆኖ? ምዝገባም ካለ ለመመዝገብ ነው። ፕሮግራማችሁስ ለሥንት ቀን ይቆያል?
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 32 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 216 М.
The Old Man and the Sea -Audio Book -
3:57:27
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 564 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 32 МЛН