በጥፊ በይው በይው ይለኛል! ቆይታ ከመሲ ጋር ጥንዶቹ አርቲስቶች ቃልኪዳን አበራ እና ተስፋዓለም ታምራት!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 74,391

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 121
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
ደስ ይሉኛል ሁለቱም እንደ ሀገራቸውእንደ ኢትዮጵያዊነታቸው ሚኖሩ ልታይ እዩኝ እዩኝ የማይሉ አጉል አለኝ ያዙኝ ልቀቁኝ የማይሉ ባህልና ወጋቸውን ጠባቂ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
እጅግ የምንወዳቸው ቃልኪዳን አበራና ተስፋአለም ታምራትን ስለአቀረብሽልን እናመሠግንሻለን በዚህ በአለፈው ሰሞን ተስፋ አለም ከጓደኞቹ ገር ሆነው በረሃ ላይ የለውን ገዳመ ሚካኤልን ሲያስጎበኙን ነበር በጣም ደስ አለኝ ተባረኩልን በይልን ❤!!! ❤!!!❤!!!
@tediwon
@tediwon Жыл бұрын
ሁለቱም ምርጦች ናቸው እንዴት እንደምወዳቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ልጆቻቸውን ይባርክላቸው
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርሀዊ ክብር ብዓል አደርሳችሁ❤❤❤
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen Amen amen
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds Жыл бұрын
❤❤❤
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ቃልዬ ተስፋአለም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ከነልጆቻችሑ 🙏መሢዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ሰላም ለሐገራችን 🇪🇹❤😘
@yengustube
@yengustube Жыл бұрын
ስወዳቸው እነዚህን ጥንዶች ❤❤❤🎉🎉
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ታዋቂ መሆናችሁ ከሐይማኖታችሁ ሁሌም አራቃችሁም እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን ❤❤❤❤❤
@user-fs1cy4sx9n
@user-fs1cy4sx9n Жыл бұрын
ሁለቱም ምርጦች በሀግሬ ቲቪ በእናንተ ጥሩ ተስፋ አለን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ሁሉ የትውልድ ጥንቅ ናቸው ሀገር ሀገር የሸተተው የእናንተ ፕሮግራም ነው በእግዚአብሔር በፍቅር በጤና እርጅም እሜና ጤና ይስጣችሁ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ሁለት ጥንዶች እረጋ ያሉ ምርጥ ተምሳሌዎች ልታይ ልታይ እማይሉ ምርጥ ባለትዳሮች ስወዳችሁ ዘመናቹ ይባረክ❤
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች የልጆቹ አስተዳደግ ደስ ይላል መድረክ ላይ ቆሞ የመናገር ችሎታ ቸዉን መሰረት እየጣሉ ነዉ፡❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
እነዚህ ሁለት ጥንድ አርቲስቶች በጣም እወዳቸዋለሁ ባያቸው ባያቸው ባያቸው ምንም አይሰለቹኝም እድሜና ጤና ተመኘሁላቸው
@raheldire7850
@raheldire7850 Жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁ ይባርክ አይለያችሀ❤
@user-yf4ni8bh6e
@user-yf4ni8bh6e Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቹ አብራቹ አርጁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ ባልና ሚስት ናችሁ ጋብቻችሁን የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ተባረኩ
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын
የእውነት ደስ የሚሉኝ ጥንዶች ለዘላለም አይለያችሁ ተባረኩ
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 Жыл бұрын
መስዬ እናመሰግናለን እነዚን እቁ ስላቀረብሽልን ሰወዳቸውኮ የኔ እቁዎች
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
የምወዳቸው ባልና ሚስቶች ትዳራችሁን የአብርሃምና የሣራ ያድርግላችሁ ተባረኩ
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳቸዉ በእዉነት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አይለያችሁ ለሌላዉ አራያ ትሆናላችሁ
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 Жыл бұрын
በጣም የተከበሩ ጥንድ አርቲስቶች ናቸው ። በጣም ነው የምወዳቸው ።
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍፃሜያችሁን ያሳምሪልን❤❤❤❤
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
ማርያምን ስወዳቸው መሲ እናመሰግናለን❤❤❤
@beletteayalew268
@beletteayalew268 Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ እግዚአብሔር
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
ወይኔ ስወዳቸው በተለይ እሱን እውነት በጣም ደስስ ይለኛል❤ አንድቀን አድሱ ገበያ ባንክ አካባቢ አይቼአቸው ፈዝዤ ቀረው ባናግራቸውስ ቆይ በድንጋጤ ዝም አልኳቸው ግን ካለፈ በሓላ ቆጨኝ😢 አይቀርም አገኛቸዋለው❤
@yd2597
@yd2597 Жыл бұрын
እውነት ጥንዷች እዩኝ እዩኝ የማይሉ በጣም ደስ የሚሉ በልና ሐሰት ናቸው ሰላሙን ያብዛላቸው። መስዬ እንችንም እግዚአብሔር ይባርክሽ የእኔ ፍልቅልቅ።
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች❤❤
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 Жыл бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤ቃል
@manycell9813
@manycell9813 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች በርቱ❤❤❤❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p Жыл бұрын
በጣም የምወዳችው አርቲስቶች ቃልዬ ተስፋ አለም ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልኚ በፍቅር ኑርልኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp Жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የምወዳችሁ
@mesimeseret6171
@mesimeseret6171 Жыл бұрын
ስወዳቸው❤❤❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ወይኔ ሁለቱም እጅግ በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
እጅግ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ደስ ሥትሉ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bp2pb1ew4s
@user-bp2pb1ew4s Жыл бұрын
ሁለቱንም በጣም ነው ምወዳቸው
@meronwdua9018
@meronwdua9018 Жыл бұрын
ዋው ስታምሩ እኮ መሲ ክበሪልኝ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
❤በጣም እንወዳቸዋለን ፈጣሪ ሰላማቹ ያብዛልን❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች አርቲስቶች
@fikeryibeltal4394
@fikeryibeltal4394 Жыл бұрын
ጎበዝ እነዚህ ሰዎች ግን ምን እየሰሩ ነው ኑሮ የሚኖሩት?
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m Жыл бұрын
እኔኮ ስወዳቸው እነዚህን ጥዶች❤❤❤❤
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe Жыл бұрын
ወይኔ መስዬ እንዴት እንደምወዳቸው ❤❤❤❤❤❤
@SelSel-sg6fq
@SelSel-sg6fq Жыл бұрын
Are enantes kemir sew nachu❤ yetim poletika matgegnu..best family😍😘
@raheldesalgn6511
@raheldesalgn6511 Жыл бұрын
ዉድድድድድድድ የማደርጋቸዉ ጥንዶች
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Жыл бұрын
ቃልዬና ተስፋዓለም እግዚአብሄር ያሰባችሁትን ግብ ያሳካላችሁ የእራት ግብዣው እንደሚሳካ እርግጠኛ ነኝ፣ ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ልጆችም እግዚአብሄር ይጠብቃቸው፣ እውነት ነው ፍቅር ሁሉን ያሸንፋል፣ በፍቅር ከተያዙ ፍቅርን ይመልሳሉ፣ እንኳን የሰው ልጅ እንስሳት በፍቅር ይለምዳሉ
@taricakne1
@taricakne1 Жыл бұрын
በርቱ ምርጥ ጥዶች ናችሁ😍😍😍😍👏👏👏👏👏
@kebedekebede6286
@kebedekebede6286 Жыл бұрын
በጣም አሟዳችው ባልና mest
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Жыл бұрын
😂😂😂😂ዋዉዉ❤❤ማሻአላህ
@ntsitube4671
@ntsitube4671 Жыл бұрын
ሰወደው ተስፋአለም
@dalaswindow
@dalaswindow Жыл бұрын
አንቺ ልጅ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያከበርኩሽ ነው:: በርቺ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቻሁ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች❤❤ ቃልና ተስፉ❤
@hailumekaleya6629
@hailumekaleya6629 Жыл бұрын
Wey betamm yemewedachee edeme tena yistachu❤❤❤
@aieaaiea8144
@aieaaiea8144 Жыл бұрын
የኔ ምርጦች እወዳቸዋለሁ ❤️❤️❤️❤️
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 Жыл бұрын
ይሄንን ልጅ ስወደው ወላሂ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
በጣም ስረአት ያላቸዉ ስታምሩ
@saraberu9684
@saraberu9684 Жыл бұрын
ቃልኪዳን ሌላ ሰዉ መሰለች
@user-rl4xp2wc2m
@user-rl4xp2wc2m Жыл бұрын
ስወዳቸዉእኒህንሰወች❤❤❤❤
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Жыл бұрын
ተስፋለም ስወድህ ምርጥ ጥዶች ደሞ ወድሜን ነምትመስለኝ ሳይህ
@user-en2km9ve9f
@user-en2km9ve9f Жыл бұрын
Very cute couple. Thank you Mesi
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ደስ ይላሉ
@nayeeman2318
@nayeeman2318 Жыл бұрын
ሰላም መስየ በጣምደስትላላቹ በርቱልን
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p Жыл бұрын
የምወዳችሁ አሪትስቶች
@eden2056
@eden2056 Жыл бұрын
Yemewdachu tendoch egziabher yebarkachu ❤❤❤❤❤❤
@user-jh5jn4ho5z
@user-jh5jn4ho5z Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
God bless y more ❤
@messiessi3635
@messiessi3635 Жыл бұрын
ቃልዬ❤❤❤❤❤
@shewitmicheal534
@shewitmicheal534 Жыл бұрын
Mesy betame newo yemewedeshe ❤❤❤❤
@legaworkkebede945
@legaworkkebede945 Жыл бұрын
Beautiful wife and husband
@tayiba4872
@tayiba4872 Жыл бұрын
ቃልሥወዲሽሽሽሽ
@asterasmarisdasi5419
@asterasmarisdasi5419 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@accacc3506
@accacc3506 Жыл бұрын
❤ቃልዬዬዬ ስወድሽ የኔማር❤
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 Жыл бұрын
ምንየሚልፊልም ሰርተዋል አብረው ንገሩኝ ልየው
@zeyinbomer
@zeyinbomer Жыл бұрын
Dana
@zeyinbomer
@zeyinbomer Жыл бұрын
Dero dana nber ahun emilutn gn alawkewm
@g.m.c.5113
@g.m.c.5113 Жыл бұрын
ቃልዬ❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
Do honesty please we heard a lot እርዱ እንርዳ ግን ብሩ የት እንደሚሄድ አይታወቅም!!!
@mhireta8102
@mhireta8102 Жыл бұрын
❤❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
አትመኑ ካርቶን እየደረደሩ ነው ስንቱ እያለቀሰ ነው ሌቦች መሲ stop this commercial
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ መሲ፣በጣም የማደቃቸው አርቲስቶች ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል ያሰባቹት ይሳካ፣በርቱ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባረክ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤ ሰላማቹ ይብዛ
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
☝️🇪🇹☝️🙇👈
@redwave4776
@redwave4776 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 Жыл бұрын
ግን መቼም ሰውና ሰው ይጋጫል ትንሽ ተጣልታችሁ ከቤት ስትወጡ እንዴት ነው የምትሰሩት?
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 Жыл бұрын
እኔ ቃልኪድን በጣም የምታስቀኝ የነበረው የታዴ ሚስት ሆና የሰራችው ሁሌ እንዳጠፋች ደግሞ አታፍርም ታዴ ታዴ ትላለች
@user-km2xy3vg8x
@user-km2xy3vg8x Жыл бұрын
ለፊልም ብለዉ ከማንም ወንድጋ ከመሳሳም ከሚስታችሁ ጋረ ስሩ ይሻላል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
በናትሽ መሲ እንዚህን ሪል አስቴት እሚባሉ ሌቦች ኮመርሻል እትስሪ ሁሉም ሁሉም ሌቦች ናቸው በጭራሽ በጭራሽ በጭራሽ እንዳታምንዋቸው!!!!
@akelem9149
@akelem9149 Жыл бұрын
demo youtuberoch nachew masetaeqeya yemiserulachew leboch selehonu menegest dehan yabareral enezih leboch be gon aparetama eyalu hezb yezerefalu yemyanadedew tawaqi youtuberoch tebabari mehon
@rawdaabdella9657
@rawdaabdella9657 Жыл бұрын
Aniteneh leba
@redwave4776
@redwave4776 Жыл бұрын
👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉😂😂
@yoyotube2866
@yoyotube2866 Жыл бұрын
Swedachu❤
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ Жыл бұрын
ይህን አፓርትመንት ለምን በሁሉም በሀገራቺን ክፍሎቺ አይሰሩም? ማለቴ በአማራ ክልል ወሎ ሀርቡ ወዘተ ይሰራልን
@welansaali674
@welansaali674 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@hanatsegaye327
@hanatsegaye327 Жыл бұрын
Arife tendoche
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Жыл бұрын
betam konjo tedar new yalachew mesali mehon yechelalo abet siyamero
@tigistdires9064
@tigistdires9064 Жыл бұрын
ስወዳችዉ❤❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Love you both beautiful 🥰🥰💕💕🫶
@medid.454
@medid.454 Жыл бұрын
Theater ትያትር ከወረደ ተመልሶ የማይወጣው ለምንድነው ? ቆይ ትያትር ጽንስ ነው እንዴ ?😂😂😂
@MB-lo3fo
@MB-lo3fo Жыл бұрын
Wow… is it just me or their body language is off!? The way they sat is way off! I have not even watched the story only the add
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Жыл бұрын
እኔ ነኝ ምወዳቸው እናሲዝ
@salamsalam449
@salamsalam449 Жыл бұрын
Kal kong wedddddd
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
Selamchu ybza mrtoch
@asemu1459
@asemu1459 Жыл бұрын
Stamru !!
@esewoketama9052
@esewoketama9052 Жыл бұрын
አትተኙም ማለት ነው ተንቦራቀቀ ሳክሳችሁ ማርያምን
@bebyalex4235
@bebyalex4235 Жыл бұрын
ቅናታም ምን አስቀናሽ
@አብኔዘርናሁሰናይሀብታሙ
@አብኔዘርናሁሰናይሀብታሙ Жыл бұрын
በይዋ. በጥፊ ማለት ብርቅ ነው እንዴ❗️
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 Жыл бұрын
Betam nw dese yemitelut kalena tesefalem kenelijochachew medhaniale. Yetebekachu
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
bexam yemwedachew mirt tewanyan xindoch ig tdarachun lijochachun ybarikilachu
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
የጥሩ ትዳር ምሳሌዎች ናቹ
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 147 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 13 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН