በፍጥነት የሚደርሱ ቁርሶች

  Рет қаралды 40,439

melat tube

3 жыл бұрын

Пікірлер: 83
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሚሚላዬ ቀላል ግን ቆንጆ የሆነ ቶሎ የሚደርስ ቁርስ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ብርክ በይልኝ🙏👌👍💕❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ሜልዬ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👍🙏❤
@amanuelyonas7436
@amanuelyonas7436 3 жыл бұрын
. /
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
ሜሉየ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣህሽ። በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን በጣም ያምራል አሰራርሽና አቀራረብሽ እስከነ ንጹህናሽ ተባረኪ በርቺ ጎበዝ ♥️😍 መልካም ሰንበት።
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
meluyee looks amazing delicious thank you for sharing😍😍😍
@jjjhh4655
@jjjhh4655 Жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 3 жыл бұрын
Wow wow wow ....betam yamral and yummy too......thanknyou Mel. More blessing to your way
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ቀላል እና እሚያምር ነው ሜሉየ ተባረኪልኝ😍🙏
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ሜላትዬ ማሬ እጅሽ ይባረክየሰራሽዉ በሙሉ በጣም ወድጄዋለሁ ደሞ ደስ የሚለኝ ግልጽነትሽ የምወድሽ በጣም ጤናማ የሚያስጎመጅ ነዉ ተባረኪልኝ ዉድድድድድድድ
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Melutiye ende hulew asedenaki new tesriwalsh eko😊 so yummy
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የቁርሶች አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩሚልዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 3 жыл бұрын
Yummy yummy delicious one question where can I get the white spice racks
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
ጤናማ ቁርስ እናመሰግናለን በጣም ሜሉየ እጅሽን ይባርከው🥰🥰🙏🙏
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 3 жыл бұрын
Wow looks so delicious & very easy to make . Thank you konjo 😘❤️🙏🏽
@menamark9615
@menamark9615 3 жыл бұрын
First of all thank you for sharing Enqulal betuna yeserashwun beoven mesrat aychalen...kemegelebabet?
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
ሁሌም ልዪ እና ጤናማ ሜልዬ እጅግ በጣም ልዩ ነው እሞክረዋለሁኝ በርግጠኝነት በርችልኝ ይኔ አንደኛ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ ሳንድውቹን
@Mekdisha
@Mekdisha 3 жыл бұрын
Yene konjo, you are missed! Please come up with more creative recipes. Much love!
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አጀሽ ያባርክ በርቺ በተላይ ቁረስ ሁሉይ share አደርገን❤❤❤🙏🙏🙏
@amsalemekuria6109
@amsalemekuria6109 3 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን አደረሰሽ! በጣም ቆንጆ ነው አመሰግንሻለሁ!
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ቁርስ እንደሁሌው እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ😋🥰❤️🥰❤️👍
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ሠላም ተመልካቾችዬ ሜላዬ የሰራችውን ልዬ ጣፍጭ የክስተርድ ዳቦ የሠራችሁ?👍 ሞክሩት ትወዱታላችሀ መጋገሪያ ላይ ስታደርጉ መጠኑን አሳንሱ (አመጣጥኑ) ሊጡ ተመልሶ ከፍ ስለሚል ትልቅ ወይም ወፍራም እንዳይሆንብን በጣም ትወዱታላችሁ 👍👍👍
@kidistgeberemichale9160
@kidistgeberemichale9160 3 жыл бұрын
Thank you melat you so amazing and talented. I really appreciate your job posting thanks
@et1206
@et1206 3 жыл бұрын
ልዩ ነው ይሞከራል ኦቾሎኒውን ባማር ነበር የምቀባው አዲስ ሙያ ያምራል እናመሰግናለን
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ሁሌ በጉጉት የምጠብቀው የሰንበት ቁርስ ነው ቀላልና ጤናማ የቁርስ አሰራር ነው ❤️😍😍
@zelalemassefa4757
@zelalemassefa4757 3 жыл бұрын
እንደሁሌውም ቆንጆ ቁርስ እጅሽ ይባረክ ሜሉ...
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
thank you Melu they all look tasty😋 yetbareke yehun have a great weekend my dear🙏
@makiltube9578
@makiltube9578 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ👌
@daewas1403
@daewas1403 3 жыл бұрын
Mashallah yenaweddd stedateshe ekawochshe moyashe hulu negereshe leyuuuuuuu👌😍😍😍😘😘
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
ሜልዬ ጎበዝ ቆንጆ ቁርሰ ከነረፍጥነተሸ ከኔአሰራርሸ እጆችሸ ይበረኩ እንወድዋለን
@TheGedle
@TheGedle 3 жыл бұрын
Is the first dish Tortilla de Papas??
@sileshitefera4975
@sileshitefera4975 3 жыл бұрын
Egziaber yebarekshe chegeroge neber thank you.esti andeande demo diabetics food asayen
@Amany1213
@Amany1213 3 жыл бұрын
ዋዉ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ሁሉም ያለው ቆንጆ ቁርስ እጅ ይባርክ😍😍😍👌👌👌
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Wow edet aynet tenama ena konjo aserar edemetseri wow ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
Thank you for sharing my dear looks so delicious and yummmm 💕🙏🥰
@metsmamiyitbarek5223
@metsmamiyitbarek5223 3 жыл бұрын
Wow ሜሉ እስኪ ለምርቃት የሚሆን ጥብሳጥብስ አሳዪን
@Lazarus2938
@Lazarus2938 3 жыл бұрын
Thank you so much meluy konjo 🙏
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
ያምራል ሁሉም ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅ ይባርክ ሚሊ❤❤🙏🙏
@genetayele990
@genetayele990 3 жыл бұрын
Melly betam gobze eiko nash hulay yemiteserew adis nager yegermal
@negusthegsd8057
@negusthegsd8057 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽 melateya 😍😍😍🇪🇷
@aynetrue2783
@aynetrue2783 3 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ ሜሉ
@meronokubat3269
@meronokubat3269 3 жыл бұрын
Betam konjo kurs new melatye enamesegnalen
@mareshikor8308
@mareshikor8308 3 жыл бұрын
Thanks a lot!! How is your Mom I miss her
@nigistwudineh8235
@nigistwudineh8235 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@estertektel5987
@estertektel5987 3 жыл бұрын
አቤት ስወድሽ እኮ ሞያሽን በጣም አደቃለሁ
@Lulit21
@Lulit21 3 жыл бұрын
የነገ ቁርስ ሃሳብ ቀለለ😊 በርቺ ሜሉ!
@ekram2626
@ekram2626 3 жыл бұрын
Betam arif meluye
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ሜሊዬ ምርጥ በርቺ ማር👏👌❤
@almazhaile3480
@almazhaile3480 3 жыл бұрын
እጂሽ ይባርክ ሜልየ
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 3 жыл бұрын
ሜላዬ እናመስግናለን የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰
@etumechal3081
@etumechal3081 3 жыл бұрын
Health food 😍😍
@sheilanjoti3345
@sheilanjoti3345 3 жыл бұрын
ለነገ ቁረስ ተሰራ በጣም ያስጎመጃል
@YK4M3N
@YK4M3N 3 жыл бұрын
6 የስስስስስስ ሜሉዬ ተባረኪ
@meliyo7241
@meliyo7241 3 жыл бұрын
can you do Amazon find video please?
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 3 жыл бұрын
Thanks! Will try this for sure lol
@bege7778
@bege7778 3 жыл бұрын
I really like it thanks so much melu.
@rometesfaya4387
@rometesfaya4387 3 жыл бұрын
ሜሉ እናመስግናለን።።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሡሴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ መልካም እለተ ሠንበት ይሁንልን 8/45/2013(16/1/2021) 💕👍👏👏👏
@eldazz1934
@eldazz1934 3 жыл бұрын
Absolutely delicious
@ekram2626
@ekram2626 3 жыл бұрын
Ye Tortilla challengun endemtseriw eyetbeku neber
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
👀 💖
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ግን ቆይ ይሄ ቶርቲላ ነው ቱልቱላ ቂጣ እቤት ውስጥ ማዘጋጀት አይቻልም ?? ከተቻለ አሳይንና እኛም እንቀላቀል በተረፈ እንደ ሁሌውም ጣፋጭ ማራኪ ብሉኝ ብሉኝ የሚል ቆንጆ ቁርስ
@ItsMe-wc2cd
@ItsMe-wc2cd 3 жыл бұрын
Waw amazing
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
Yene andegnaaaa
@mahletkasahun1042
@mahletkasahun1042 3 жыл бұрын
Thank you mellu
@obsey2154
@obsey2154 3 жыл бұрын
Arif n newu tebereki
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tjj269
@tjj269 3 жыл бұрын
betam Konjo Konjo 🙏
@rahelbekele6263
@rahelbekele6263 3 жыл бұрын
Meltey betam konjo rispe new egshe yebark konjo🙏😘😍😍
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
👁👁😍
@ኡሙሁዳፋፊቱዩብ
@ኡሙሁዳፋፊቱዩብ 3 жыл бұрын
ዋው
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Watching #2
@woinalemu8537
@woinalemu8537 3 жыл бұрын
ሣምንት ሥላልነበር ቅር ብሎኝ ነበር እናመሠግናለን
@lidiawoldu354
@lidiawoldu354 3 жыл бұрын
#5
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 Жыл бұрын
በጣም ተናፍቀሻል
@ሪሀናአድሉ
@ሪሀናአድሉ 3 жыл бұрын
ቂጣው እንዴት ነው የሰራሸው ሜሉ
@makiltube9578
@makiltube9578 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ👌
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching
@firagentgebermedhen9362
@firagentgebermedhen9362 3 жыл бұрын
Watching
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Watching
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,5 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 23 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 17 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 108 МЛН
Honey! Would you make a lego Noodle Stamp for me?
0:28
BrickByHubby
Рет қаралды 18 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ТВОЕГО ДЕТСТВА♥️#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 1,9 МЛН
The Smart Kid-Sierra’s quick thinking saved her sister from danger #shorts
0:23
Рыбак вернулся домой. Рыбалка. #рыбалка #shorts
0:34
Жизнь Рыбака
Рет қаралды 9 МЛН
His sweet cake wasn't enough for him
0:15
Super Max
Рет қаралды 4,6 МЛН
Color Mix 69 #colormixing #satisfying #mixedcolors
0:45
Color MixMaster
Рет қаралды 69 МЛН