ለዚህ ብርድ ተስማሚ ሾርባ | የመጥበሻ ዳቦ

  Рет қаралды 41,715

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 155
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
ባለሙያ አይገልፅሽም ውድ እህቴ ፣ በጣም እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የ እህትዋ
@Lulit21
@Lulit21 4 жыл бұрын
ዛሬ ምን ልስራ ነገ ምን ልስራ ብሎ መጨነቅ ቀረ በቀላሉ "Melat tube"ን ከፍቶ መመልከት ብቻ!
@helentekalign1250
@helentekalign1250 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የሾርባ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ላይክ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 4 жыл бұрын
አንቺም ምርጥ ባለሙያ ነሽ በርቱልን 🙏
@nabechannel1921
@nabechannel1921 4 жыл бұрын
ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ማር በጣም ጤናማ ለዚህ ግዜ የሚያስፈልግ ነዉ ተባረኪልኝ በርቺልኝ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 4 жыл бұрын
ሜልዬ ዋው በጣም ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ👍👍👍👌👌
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
Looks delicious and healthy 😋 thank you for sharing meleya bless you 😊 🙏
@sarahayalew3503
@sarahayalew3503 2 жыл бұрын
Wow looks delicious and healthy 👌
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Looks so delicious and healthy ! ለዚህ ብርድ ቆንጆ የሾርባ አሰራር ነው:: Love your whole wheat bread💕Thank you for sharing Melu!
@mesretm2734
@mesretm2734 4 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 4 жыл бұрын
Wow Melateye thank you 🙏🏽 😋 betam konjo shorbana dabo naw wektun yetebeke harif megeb !!!!!
@genetkebede3396
@genetkebede3396 4 жыл бұрын
ስላም ሜሎ እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ ሽርባ ዳቦ እጅ ይባርክ እናመስግናልን
@estertektel5987
@estertektel5987 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እጂሽ ይባርክ
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 4 жыл бұрын
ሜላዬ በጣም እናምስግናለን ወቅቱን የጠበቀ ነው ለዚህ ብርድ የኔ ቆንጆ
@IT_4class
@IT_4class 4 жыл бұрын
Yene konjo lezih birdm yehun lehulewum ye mihon temerach shorba.. Yaletefeteg yedabo ehel enem lekita firfir etekemewalew betam tenama Ena tafach new... Ejish yebark.. Nege seraw alew. Share☑️
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ማሂሻ
@yanitgirma
@yanitgirma 4 жыл бұрын
የሴት ልክ ነሽ ሚሉዬ ሁሉም ስራሽ በጣም ደስ ይላል ሰላምሽ ይብዛ
@amentube6496
@amentube6496 4 жыл бұрын
Ney enzamed yene konjo tebareki
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ኦ ከልቤ አመሰግናለሁ
@marthabegashaw4579
@marthabegashaw4579 4 жыл бұрын
Wiy betam des yilal ene gin shorba sisera timatim alichemirm
@bettygebre5300
@bettygebre5300 4 жыл бұрын
Egeshe yebarek eheta 👌❤️ eregatashe betame des yelalee❤️ selawekusheme dese belognalee😘
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
ውይ ለዚህ ለብርድ በሰዓቱ ነው ያመጣሽልን ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ነው😋👌👍👍🥰🥰❤️❤️ ያም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ እህቴ
@alemlema191
@alemlema191 4 жыл бұрын
Yemtsarw ul arf nw
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
thanks for sharing 😋👌😍
@amentube6496
@amentube6496 4 жыл бұрын
Wow betam new yemiamerw tebareki betseb enhune please 👌👌👌
@yemiten
@yemiten 4 жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ሾርባ አሰራር ነው ያሳየሽን እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ የነ ቆንጆ 😍😍😍😍
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@hiwettube3006
@hiwettube3006 4 жыл бұрын
Melatiye indemitafit siyayut yastawikal. Arif new
@ማርያምእናቴ-ፈ8መ
@ማርያምእናቴ-ፈ8መ 4 жыл бұрын
በቅርቡ ነው KZbin ብሽን የተቀላቀልኩት አስካሁን 5 የሚሆኑትን ሞክርያለው በጣም ቀላልና ጣፋጭ ናቸው እጅሽ ይባረክ በዛው አንዲት ነገር ላስቸግርሽ መኮረኒ ፉርኖ የፆም ብታሳይን
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 4 жыл бұрын
Endezih yetafete, yemoke ena yetebareke hiwot yestesh EGZIABHER Mel. 🙏🏻❤❤❤
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሾርባነው ሜሊ እጅሽ ይባረክ 👌🥰
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ሜሉዬ ለብርዱ ሾርባ በጣም አስፈላጊ ምግብ ነው እናመሰግናለን🙏🏾
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 4 жыл бұрын
ምርጥ ሾርባ ነው ሜሉቲ እናመስግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 4 жыл бұрын
ሚሚላዬ ቆንጆ ሾርባ ነው ዳቦውም እንዴት እንደሚያምር ጎበዝ ነሽ ተባረኪልኝ ባለሞያ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ቤትዬ ከልብ አመሰግናለሁ
@meronokubat3269
@meronokubat3269 4 жыл бұрын
Betam konjo new it’s winter ❄️ thank you melat
@hanabirhan5714
@hanabirhan5714 4 жыл бұрын
WOW 😳 Yummy Thanks Meli
@munaali2129
@munaali2129 4 жыл бұрын
Thanks sister, soups are my favourite foods, I just watched your video, you remained me to make one, thanks again 👍🌹🌹👌
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 4 жыл бұрын
It looks delicious , I definitely make it today . Beautiful job 😘❤️🙏🏽
@freytube2731
@freytube2731 4 жыл бұрын
Very comforting, thank you for sharing 👌
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ፍርዬ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሡሴ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ😗👍🌹👏👏👏
@edenabraham1971
@edenabraham1971 4 жыл бұрын
Ejeg betam yemitafet gerami shorba new ejesh yibarek ehete yaleserachehut mokerut ewenet tewedutalachu
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ኤድዬ ስለወደድሽው በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ
@lishannigussie4997
@lishannigussie4997 4 жыл бұрын
ባለሙያ ተባረኪ!
@hrittube2663
@hrittube2663 4 жыл бұрын
Mirt aserar ijochsh yibareku byealehu
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@miheretbegashaw8090
@miheretbegashaw8090 4 жыл бұрын
It is nice suop betame yameral I love ❤ ♥
@tgytad9950
@tgytad9950 4 жыл бұрын
ምን ልበልሽ ውዴ በጣም ባለሞያ የሴት ቁንጮ እጅሽ ይባረክ
@yebetymaed6043
@yebetymaed6043 4 жыл бұрын
Good job meluye, excellent as usual
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 4 жыл бұрын
የኔ መልካም እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ መጥቻለሁ 💚💛❤️
@Etfeben
@Etfeben 4 жыл бұрын
yummy😋 !! I am hungry !
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 4 жыл бұрын
Meluy balemuya thank you for sharing 🙏 🙏🥰🥰🥰
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@tinahailu748
@tinahailu748 4 жыл бұрын
Thanks for the amount of time & creativity!! Stay blessed 🙌 🙏 🙏
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 4 жыл бұрын
Looks so delicious 🤤
@yubeniab8214
@yubeniab8214 4 жыл бұрын
meluye ejeshe yebark wde asgomezeshen memoker albn yhenen enamsegnalen
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ትወጂዋለሽ በርግጠኝነት
@ElsiGojo
@ElsiGojo 4 жыл бұрын
በጣም ቅንጆ ለጤናም የሚስማማ ሲያዩት የሚያምር ነው ሚሉየ እጅሽ ይባረክ ውዴ🙏
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@godisgood2672
@godisgood2672 4 жыл бұрын
Look delicious thank you Meluyee!!
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 4 жыл бұрын
ሜላትዬ ዛሬውን ነዉ የምሰራወ ሳሰብ ያንችን ቭዶዎ አየሁ አመሰግናለሁ ቆንጆ ሾርባ ነዉ
@fierbelachew6936
@fierbelachew6936 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔቆንጆ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@nigistwudineh8235
@nigistwudineh8235 4 жыл бұрын
ግዜውን የጠበቀ ነው ተባረኪ
@Ethioenate
@Ethioenate 4 жыл бұрын
ዋው ሜሊ ልክ እኔ እንደምሰራው ሾርባ ነው
@sarahernandez921
@sarahernandez921 4 жыл бұрын
Thank you.
@our_life4825
@our_life4825 4 жыл бұрын
አሁኑኑ ነው የምሰራው looks yummy 😋
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@Eden_Tube
@Eden_Tube 4 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ባለሞያ በርቺልን
@mesmak826
@mesmak826 4 жыл бұрын
በሰዓቱ በወቅቱ የምታሳይን ነገር እንዴት እንደምትገርሚ እኮ ባለሞያ እኮ ነሽ እጅ ይባርክ ያምራል
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
ሜሉየ የኔ ቆንጆ እንዴት አደርሽ ውይ አሰራርሽ አቀራረብሽ እንዴት እንደምያምር ሜሉየ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያቀረብሽልን የኛ ባለሙያ ጎበዝ በርቺ።We love you Meluye. 🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሜሉዬ ዛሬ ግድ ይሔ ሾርባ ያስፈልገናል እኛ ጋር 12 ኢንች በረዶ ነው የጣለው ቆንጆ ሾርባ ነው ያሳየሽን በርቺ❤️❤️🥰🥰
@alemabebe2674
@alemabebe2674 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል፡እባክሽ የትኛው ነው ዱቄቱ ስዕሉ ካለሽ፡አመሰግናለሁ።
@solisame9465
@solisame9465 3 жыл бұрын
አንቺ በጣም የተለየሽ ሴት ነሽ በርቺ
@yemisrachtadesse9777
@yemisrachtadesse9777 4 жыл бұрын
meliyee gubezenash woder yelewum tadelesh anchi gare menore temegnehu 😊😊
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 4 жыл бұрын
እናመሰግናልን ሜሉ ተባረኪ
@ቤኪእታፈቃርሄዋን
@ቤኪእታፈቃርሄዋን 3 жыл бұрын
ኦው በጣም ነው ምወደው እኔ በሞኮረኒ ፈንታ እንዶሚ ነው ማረገው
@meluaraya1904
@meluaraya1904 4 жыл бұрын
Thank u sis🙏right time👌
@kedestmengestab597
@kedestmengestab597 4 жыл бұрын
Wow on time melu thank you .
@Tsedicorner
@Tsedicorner 4 жыл бұрын
meluyeee healthy and delicious dabowochu siyamiru 😘😘
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@judykucha9420
@judykucha9420 4 жыл бұрын
Wow Melatyea, did I text you or something in my sleep😊’cause I was just thinking about soup from what have in the fridge...I even searched a video in your channel last night😃 Tebarekilign konjo ♥️♥️👌🏽we’re having soup tonight ☺️😉
@alemgebre2008
@alemgebre2008 4 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 4 жыл бұрын
Wow yene konjo yummy 😋 😍 👍 ጎራ በይ እህቴ
@IT_4class
@IT_4class 4 жыл бұрын
Wow watching
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 4 жыл бұрын
Woow liyu nw melye tnxx
@enkuye2001
@enkuye2001 4 жыл бұрын
ድስቱ በጣም ቆንጆ ነው can you please tell us where did you bought it?
@hlinatube5665
@hlinatube5665 4 жыл бұрын
Betam konjo argesh new yeserashw 👌👍
@nigist3841
@nigist3841 4 жыл бұрын
Gobez! Berchi.
@genetbekele4426
@genetbekele4426 4 жыл бұрын
እጅ ይባረክ!💕
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@mhiretalemu1316
@mhiretalemu1316 4 жыл бұрын
Thank you so much meluye 😘
@Mercy3887
@Mercy3887 3 жыл бұрын
so beautiful😍 Why you use small stove than oven top for cooking? Just to know
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Tnx dear in a winter time it gets darker to film around the stove thats why dear
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 4 жыл бұрын
Thank u🙏🙏🙏❤❤❤
@kinfe5473
@kinfe5473 4 жыл бұрын
ደሰይላ የምታቀርቢቸው የምግብ አሰራር ለልጆች የሚሆን ካለሽ ብታቀርቢል። አመሰግናለሁ
@daewas1403
@daewas1403 4 жыл бұрын
Welvome yena leyuu
@msekrmgrma9363
@msekrmgrma9363 4 жыл бұрын
Mluya eghe ybrk
@ramimame3863
@ramimame3863 4 жыл бұрын
Yene kemem #1
@ኤርትራዊትኣደ
@ኤርትራዊትኣደ 4 жыл бұрын
Masallah masallah yamral yene marrrrrrr
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 4 жыл бұрын
Thank you so much Melu
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
መቅዲዬ በጣም አመሰግናለሁ
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 жыл бұрын
ሜልዬ እውነት ነው ያስፈልገናል ይሄብርድ በምን ይገፋል አንቺእኮ ውይ እኔ በግሌ ሼፍ ሜላት ብዬሻለሁ ዋዋው በርችልኝ
@selamtube6543
@selamtube6543 4 жыл бұрын
Ewoyyy meluya le kermet medhanet nat tebreklegn
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 4 жыл бұрын
ሜሉ እንደሁል ጊዜው ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ወቅቱን የጠበቀ ሾርባ እስከማባያው ✅.ሜሉ ቻናሌ ጎራ በይ ማሬ🙏🥰🥰🥰👌👌👌
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@EbtisamCookwithme
@EbtisamCookwithme 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሾርባ ብርዱ በማሞቂያና በጋቢ ብቻ አይዘለቅም እንደዚህ ሾርባ እንጠጣበት እንጂ😊
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 4 жыл бұрын
Meluy metahu bedigami please video share adrgilign 🥰🥰🙏🙏🙏
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 4 жыл бұрын
Thanks
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 4 жыл бұрын
ምረጥ ሾርባ እዉነትሽን ነው ኢትዮጵያም በርድ አለ በተለይ ጠዋትና ማታ እንደናተም ባይሆን ስሩት ምርጥ ነው
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ በጣም በርቺ ፓስታና መኮረኒ እቁላልና ወተት የላቸውም እዴ በክርስትና ፆም ስአት ይበላሉ እኔ በልቼ አላቅም እኮ
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 4 жыл бұрын
Enamesegenalen bexam
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የአሳየሽኝ አመሰግናለሁ አነድ ነገር ግን ማስተካከያ ልንገርሽ ጥቁር አዝሙድ ስትጨምሪ በእጅሽ እሽት አድርገሽ ብትጨምሪ ሽታው ይወጣል ከእናቴ የተማርኩት ነው
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Betam amsegnalew eshi endesu adrgalew lewdefite
@serkalemnegede5289
@serkalemnegede5289 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏👍
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
👌👌❤
@tsigewoldegebrie6220
@tsigewoldegebrie6220 4 жыл бұрын
ሜሊ ባለሞያ ባይበላም ሲያዩት ብቻ ያጠግባል በርቺ ጉበዝ!!!
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ፅግዬ
@faizaabdella1575
@faizaabdella1575 4 жыл бұрын
Er Melat ethiopia berdnew
ሙሉ ገበታ
15:41
melat tube
Рет қаралды 57 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
ቀላል እና ጤናማ ቁርሶች
10:15
melat tube
Рет қаралды 39 М.
ምርጥ የድፎ ደቦ በኮባ እሰራር🍞🍞🍴💗💗💗🌹🌹
6:54
Yeshi wollo YouTube Channel
Рет қаралды 9 М.
በፍጥነት የሚደርሱ ቁርሶች
8:32
melat tube
Рет қаралды 40 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН