KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እንደዚህ ይሆናል ብየ አልጠበኩም😱//በህይወቴ የማረሳዉ ቀን🥹
39:09
Waanta hundaa dhiise abi gon😱🤷♂️
27:09
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:21
Я в детстве с маминым дорогим шампунем:🧼
00:17
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
2:20:23
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
በጣም ከባድ ጊዜ ነበር 🥹// የሚበላ አጥቼ እርቦኝ ያቃል😱
Рет қаралды 62,032
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 109 М.
Jossey 27
Күн бұрын
Пікірлер: 1 800
@Jossey27
2 ай бұрын
ጉዞ ወደ 100k ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ አስታራቂ ላይመቅረብ ለምትፈልጉ telegram_Jossey_27 instagram _Jossey_27 0982011548 ታገኙኛላችሁ እወዳችኃለዉ❤️🙏
@JaduJ-my2mx
2 ай бұрын
Ok
@YouTub-nq6ek
2 ай бұрын
እዴ ጆሲ ያፉኪ ሀያት መጡ ብለቹ ጠፉቹ እዴ ጆሲ ሁሌ ሰቁ መከፉት አለ አይኖ ግን በቀ ፈታ በሉ ስተለቅስ እደለይክ ዋንድ ልጅ ሲያለቅስ እኔ አልችልም እበዬ ነዉ ሚዋርደዉ
@Fatima-w1l9h
2 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁💘💘💘💘💘👍👍👌👌
@halimaksa-dc5hf
2 ай бұрын
ጆዬ ቴሌግራም ለምን አትመልስም
@meskermjeanmarie4978
2 ай бұрын
Jossey ande nager lasechegrhe weyba tise asemtalge kedas ebakhen lasechegrhe wendem ekfelalwe
@ሀዩቲ-ቐ4አ
2 ай бұрын
ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
ደምሪኝውዴ
@meremayimamahmed733
2 ай бұрын
☝️☝️☝️☝️☝️الله اكبر አድናቂሽ የኝ ወይም አድናቂህ ሁሌም ኮንትሽን አነባለሁ❤❤❤❤
@LailaMahir-vn3vl
2 ай бұрын
Sololahu allhai wslim ❤❤❤❤❤
@ሀዩቲ-ቐ4አ
2 ай бұрын
@@meremayimamahmed733 ሽኩርን ጅዛኩም እኔም እናንተም አጅር አለን ኢንሻአላህ
@Zahrah-u4u
2 ай бұрын
እንደማመር
@umumiftah-x5d
2 ай бұрын
በቃ ሤት እዳደበልቁ እደዚሁ ነው የምታምሩት አህሙየ ወንድሜ ጆሢየ ወገኔ ያረብ ህድያህን ወፍቀው ያረብ ምርጥ ሠው
@bduhdhdugd1881
2 ай бұрын
እኔ ም እመኝለታለው ያረብ እሱ አይቸግረውም
@Hወለዬዋ
2 ай бұрын
አሚን ያአላህ
@1sebehadin
2 ай бұрын
እኔም ምኞቴ ነው❤❤❤
@ألحمدلالح
2 ай бұрын
ማሻአላህ ደስስትሉ😍😍😍😍😍
@mrabdula5342
2 ай бұрын
ጆሲ ወላሂ ስል አረዲትነዉ የሚምርበት❤❤❤
@FfFff-vr2gn
2 ай бұрын
አህሙ ከልቡ የሚወድ እጅ ወደ ላይ ጆዬ ምርጥ ሰዉ👍👍👍❤❤ጆ 100k እናስገባዉ አህሙ 70k 👍👍👍
@ekramtueb3720
2 ай бұрын
በጣም ነው የምወደዉ አህሙየ❤🎉🎉🎉🎉
@GenetMoges-g3t
2 ай бұрын
እኔ እወደዋለሁ ማርያምን
@FfFff-vr2gn
2 ай бұрын
@@GenetMoges-g3t❤❤❤❤❤
@GfghjjFghjj
2 ай бұрын
የምር ልዩ ሰውነው ፍገግታ ደግነቱ የአላህ ያቺን ዝፍዝፍ ፈኪን ተዋት አትገባህም
@FfFff-vr2gn
2 ай бұрын
@@GenetMoges-g3t ❤❤❤❤❤
@DjgVgjg
2 ай бұрын
ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ ያረሱለሏህ ከአዝካሩ ሁሉ በላጭ አዝካር ነው እስኪ 1ጊዜ ሳትሉ እዳትልፉ ውዲ ያአኺራ እህት ወንዲሞቸ ❤❤
@Rihana-c2w
2 ай бұрын
ስለላአለይሂወሠለም❤❤❤❤❤❤❤Saw❤❤❤❤❤saw❤❤❤❤❤saw❤❤❤❤❤❤❤❤saw❤❤❤❤saw❤❤❤❤saw❤❤❤❤❤saw❤❤❤❤❤saw❤❤❤❤❤saw❤❤❤❤❤saw❤❤❤saw❤❤❤❤❤❤
@YASMIN-x4n3h
2 ай бұрын
ጀዛኪ አላህ ኸይር የኔ ውድ የአኼራዋ እህቴ
@DjgVgjg
2 ай бұрын
@@YASMIN-x4n3h ወኢያኢ ውዴ
@SurprisedDaisy-vi8wt
2 ай бұрын
ጀዛኩምላሑ ወኸይረን
@DjgVgjg
2 ай бұрын
@@SurprisedDaisy-vi8wt ወኢያኪ
@zaburamohammed5672
2 ай бұрын
የአህሙ እናት ደስ ሲሉ አሏህ እድሜ እና ጤና ይስጥልህ 😢❤
@Allhamdulilah2976
2 ай бұрын
አንዳንድ ኮሜንታተሮች አትረብሹ ሴቶቹ ከሌሉ ጎደሎናቹ የምትሉት አላህን ፍሩ ወደ መልካም ነገር ተጣሩ ፊትና አትፍጠሩ ወንድ መሆናቸው በራሱ ሙሉ ናቸው ሴት ልጅ እቤቷ ትቀምጥ ነው የተባለው ሚዲያ ላይ ልትወጣ አልተፈቀደላትም በመጥፎ ነገር አትጣሩ
@AmarMohammedNur-ru1yv
2 ай бұрын
ትክክል😊
@user-ly7jl3ev6i
2 ай бұрын
በትክክል,እንዶም,ከዎንዶቺ,ገረ,ይሲረ,🎉🎉🎉🎉🎉
@MekiyaAli-n3j
2 ай бұрын
ጀዛኪላህ
@seadaJemal-ym8zp
2 ай бұрын
ትክክል
@LailaMahir-vn3vl
2 ай бұрын
Awo❤❤❤❤
@SeadaIbrahim-x5f
2 ай бұрын
ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት ረሱል ሱ ዐ ወ
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@SeadaIbrahim-x5f ደምሪኝ ውዴ
@ኸይሩን.youTube
2 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰሉም
@الحمدللهربلالمن
2 ай бұрын
👍አህሞን ምታጋባ ሴት ያተዳላች ነት❤ አላህ ህልምህን ያሳካልህ አህሞ ቅን ልብ መልካም ሰው የወህ ጆሲ ምርጥ ጓዳኛ
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@الحمدللهربلالمن ደምሩኝ ውዴ
@MekiyaAli-n3j
2 ай бұрын
ጆሲ የደሴ ልጅነህ ደሰ ይላል የአገሬ ልጅ በል ለአህሙ ሚሰት ከወደ ወሎ በኢማኖ የደመቀችውን እንደሱ ፍክት ያለችውን ሸጋ የወሎ ልጅ ለምን አንድረውም እሰኪ ወሎየወች ያላገባችሁ ኑኑ እሰኪ
@ሲ-s1s
2 ай бұрын
ጆ የደሴ ልጅ ነው እደ ዋው ❤
@rahmahaa6143
2 ай бұрын
አለን❤😂
@FGb-pg3uy
2 ай бұрын
ወይኔ የደሤ ልጅ ነኝ ሢል እንደት ደሥ እንዳለኝ😂😂የኔሥ ከፋ😊
@Hወለዬዋ
2 ай бұрын
ጉድ
@NeimaaliiNeimaalii
2 ай бұрын
ደምሩኝ ደሤወች
@thottirajan2896
2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢😢
@Love-if4qj
2 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ❤❤❤
@ያኢላሂ
2 ай бұрын
አሚን ያረብብ😮
@Zsoso2022
2 ай бұрын
አሚን አሚን ያረብ 🤲🤲😭
@tube-ve7ce
2 ай бұрын
አሚን
@Hayu222
2 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@SaddHadf
2 ай бұрын
አህሙ ትክክል ብለሀል ስለ አላማህ እና ልትሰራ ያሰብከውን ነገር አለማውራትን ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ይሄን ንግግር በሀዲስ ይደግፉታል
@seadaabera4805
2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ZaharaMuhammad-wg6mh
2 ай бұрын
❤❤❤ትክክል@@seadaabera4805
@አያፋ
2 ай бұрын
ጆ በዚ ቪዲዮ 100k እናስገባው የምትሉ👍👍👍👍👍👍👍
@Zedo_Ke-6
2 ай бұрын
❤
@Hayat-d8p
2 ай бұрын
በአሁኑ ሰአት እንደ አህሙ እናትና አባቱን የሚወድና የሚያከብር አለ አንች ብሉ ለመጥራትኮ እያፈረ አንቱ ይላል አህሙ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@Hayat-d8p ደምሪኝ ውዴ
@sameeradxb1830
2 ай бұрын
ጆሲ እና አህሙ ምርጥ ሰው ነፍ አመት ኑሩ ደስታችሁን ያዝልቅላችሁ
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@mesifkr-or
2 ай бұрын
ይገርማል ጆሲ የባህርዳር ልጅነበር የምመስለኝ ዱሮም እወድህ አለሁ አሁንም ጭራሺ ያገሬ ልጅ የውቢቷ ወሎ ገራገር የዊህ የሰው ልክ ማህበረሰብ ሁነህ ተገኘህ❤
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@mesifkr-or ደምሪኝ ውዴ
@hadiass2781
Ай бұрын
እኔደሞ ትግሬ ይመስለኝ ነበር😂
@waskan5109
2 ай бұрын
ጆሲ ወላሂ በጣም ነው የማከብርህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ በባለፈው በቴሌግራም ስደውልልህ ማሻአላህ ትህትናህ ሁሉነገርህ እንዲህ አልጠበኩምነበር ግን በጣም ነው ደስያስባልከኝ ይህን ያህል ስነመግባር የተሟላህ ነህ ማሻአላህ በጣም ነው የማደንቅ. ይህን ፀባይህን እንዳትቀይርው.
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
2 ай бұрын
ወለዬ ነዋ❤❤
@monanajash1007
2 ай бұрын
እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekiyaAli-n3j
2 ай бұрын
ሀቂቃ የዛሬ ልዩ ነው ቁም ነገር ያለው አሰተማሪ ፕሮግራም ነው አህሙየ ቤተሰብን ከልብ መውደድ እንድሁም በቤተሰብ በጣም መወደድ ይህ የአላህ ትልቅ ፀጋ ነው ከአላህ ዘንድ መመረጥ እድለኝነት ነው አላህ ይውደድህ ቁምነገር አዘል ትምርታችሁን ቀጥሉበት በዚህ ጉዳይ ላይ ቶሎ አትቋጩት ሰፋ አድርጋችሁ አቅርቡልን
@MekiyaAli-n3j
2 ай бұрын
የአህሙ አድነቂና ወዳጆች የሆነችሁ ወሎየወች ና (የሰልጤ እንደሁም የደቡብ ልጆች )አላችሁ እንተዋወቅ ያው ከእናንተ ጋ ፍቅር ና ውዴታ ይዘንባል ብየ ነው በላይክ ግቡልኝ ምርጦቼ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kereyadubai5154
2 ай бұрын
❤❤❤yes
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@የወሎዋቀበጥ
2 ай бұрын
ደመሮኩሽ@@Dronye-dr6to
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
2 ай бұрын
አለን
@Zedo_Ke-6
2 ай бұрын
አለን ግን 😂😂😂😂😂
@33-ስአዳይቱብ
2 ай бұрын
ማነውእደኔአነዚህጋደኛማችየሚወዳቸውስታምሩ።ጃሲን100kእናስገባውቅመማችዬመልካምሰውነው❤❤❤❤
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ZUMRATube152
2 ай бұрын
ጆየ መልካም ሰውነው 100k ይገባዋል እናስገባው የምትሉ በ👍አሳዩኝ
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
እኔ
@FhDyu
2 ай бұрын
አህሙየ የኔ ሆደ ባሻ አላህ ከቤተስብህ ጋር እረጅም እድሜ አላህ ይስጣችሁ❤
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@shsbbshhsnsbzjzj4735
2 ай бұрын
😢😢ለካየማያልፉ ቀናቶች የሚመስሉ ያልፋሉ😢😢ኢንሿ አሏ እኛም የመዳም ቅመሞች 1😣ቀን እደሚያልፍልን ተስፋአለን
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@shsbbshhsnsbzjzj4735 ደምሪኝ ውዴ
@fatumemohmmedaa3902
2 ай бұрын
ኢንሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤
@touibatouiba
2 ай бұрын
ان شاءالله❤❤❤❤
@islamic-f7p6v
2 ай бұрын
insha allah
@HdDi-d6s
2 ай бұрын
ኢሽአላ
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
2 ай бұрын
እዝህ እዱኒያ ላይ ማንም ታይፈተን አያልፍም እዲኒያ ፈተና ነች የይችንስ ፈተና እናልፋታል በአላህ ፈቃድ የዛኛውን አገርስ ያረብ ከጀሀነብ እሳት አተ ጠብቀን
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Hshsush-es3ow
2 ай бұрын
አሚንን አች ከቱ
@KubraIbrahim-i7e
2 ай бұрын
Amiin❤❤
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
2 ай бұрын
@@Hshsush-es3ow ያችስ ከፋ ምን እየሠራሽነው
@MekyaSeid-pn5cl
2 ай бұрын
ያረብ አሚን
@SadieSeyd-g2c
2 ай бұрын
እመኑኝ እነዚህ ልጆች ያድጋሉ እድሜ ይስጠን እንጅ ነገ ላይ አግብተዉ ወልደዉ ህልማቸዉ ተሳክቶ እቤታቸዉ ተጠራርተዉ ሶፋላይ ቁጭ ብለዉ ዘና ብለዉ ይኖራሉ😂😂😂😂አሜን
@مدينةعيسى-ص9ظ
2 ай бұрын
😂😂😂
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@SadieSeyd-g2c ደምሪኝ ውዴ
@Zeyneba-v5k
2 ай бұрын
የኔ ቆጆ ክክክክክክ ልክ ነሺ
@ZeynebaHuseen
2 ай бұрын
15:03 ደምሪኝ
@fafitube2448
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@samsunglaxymobile2182
2 ай бұрын
ጆሢ ያገሬልጂ የዋህየሆከው የወሎልጂሆነህነው ወሎገራገሩ ሁለታችሁምዴሥትላላችሁ ፍቅራችሁን አላህይጨምርላችሁ
@Zewdet
2 ай бұрын
ጆየወ የማያልፍ ነገር የለም ዋናዉ ጤነ ነዉ በጣም ታምራላችሁ
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@RauwdaSualih
2 ай бұрын
ዋዉ የወሎልጂ ያገራችን ልጂ ለካ ገራገር የሆንከዉ ለዛ ነዉ አህሙም ምርጥ ሰዉ ነዉ
@MedinaHussen-eq3ss
2 ай бұрын
ጆሲንና አህሙን ከልቡ የሚወድ በላይክ አሳዩኝ❤
@Hekma-sk2it
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ሀዩቲ-ቐ4አ
2 ай бұрын
ደስ ስትሉ ሁለት የዋህ ለይታ ክብር ያላችሁ ሁለት ወፎች በርቱ
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@halimaksa-dc5hf
2 ай бұрын
ወሎዬ ሁኖነው ሸበላ የሆነው የሀገሬ ልጂ ይመችህ እምዬ ደሴን አላህ ሰላም ያድርግልን❤❤
@sadaalsabban1509
2 ай бұрын
ጆሲ የት አገርነዉ
@ቅማሞች
2 ай бұрын
@@sadaalsabban1509 ደሴ
@Samuti-n7n
2 ай бұрын
ወሎ ደሴ ነው@@sadaalsabban1509
@MekiyaAli-n3j
2 ай бұрын
@@sadaalsabban1509ደሴ
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@halimaksa-dc5hfደምሪኝ ውዴ
@umumiftah-x5d
2 ай бұрын
ማነው እደኔ ለጆሢ ኢሥላምን የመሠለ ሀይኖት የሚመኝት ቢረቢ ቢሠልም ምርጥ የአሏህ ባሪያ ነው የሚሆነው ያህዩ ያቀዩም ህድያህን ወፍቀው ያረብ ዱአየን ተቀበለኝ ያረብ ያረብ ሥታምሩ ቢረቢ
@BelyuAssamnew
2 ай бұрын
ክርስቲያንም ሆኖ ምርጥ የእግዚአብሔር ባሪያ ነው እነ አህሙን የምንወዳቸው በሀይማኖታቸው ሳይሆን ሰው በመሆናቸው ነው ስለዚህ ይህ ትክክል ሀሳብ አይደለም
@najma3920
2 ай бұрын
እኔም ታማኛሁለት ወለሂ❤
@lubabaali4974
2 ай бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገዲ ይምራው ያረብ
@Sosiyeyetadelij-fw4dz
2 ай бұрын
Dengela mariyama melkam mengeda naw mitemeraw
@Hesai-u3s
2 ай бұрын
ነገሩ ጅኒ ወድማችሁ አደለ ጥሩነገር አታስቡም እሱስ በቤቱ ያፅናዉ መጀመራ የመካን ድጋይ ከማምለክ ዉጡ ከዛ ሰዉ ጥሩ😅😅😅😅😅
@ToybaMohammed-c8t
2 ай бұрын
ጆሲ ለካ የወሎ ቆንጆ ነህ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@حوهالاثيوبيه
2 ай бұрын
በጣም ወለየነዉ ደስሲል❤❤🎉🎉😂😂
@SSenaytgonderwa
2 ай бұрын
እኮ አማራሁኖነው እዲህቅን የሆነው
@ኢለሀምእብራሂም
2 ай бұрын
@@SSenaytgonderwaአማራ ቅን ነዉ ማነዉ አይደለም ያለዉ😏
@meremayimamahmed733
2 ай бұрын
ጆስዬ ወሎዬ ሁነህ ነው ሀይማኖት የማትመርጠው ወንድሜ ጨዋ ጨዋየወለደህ ❤አላህ ይጠብቅህ 🤲🤲🤲
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@meremayimamahmed733 ደምሪኝ ውዴ
@fathimaahmed8304
2 ай бұрын
አህሙየ የኔ የዋህ ጆሲየ የኔ መልካም ሠው በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Hayutiyuti21
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ሁለት ምርጥ ወንድማማች ምርጥ ጋደኛሞች ባለፈገግታ አህሙ ሀቢቢ ኡሙ ❤❤❤❤❤❤ኢንሻ አላህ አላህ የልብህን መሻት ሁሉ አሳክቶልህ እናትና አባትህን ሀጅ ለማሰራት ያብቃህ ወንድማለም
@zaburamohammed5672
2 ай бұрын
አህሙ &ጆዎ ምርጥ ልጆች አሏህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉
@ZainZain-k2q
2 ай бұрын
አሚን
@ZaharaMuhammad-wg6mh
2 ай бұрын
አሚንንንን
@Allhamdulilah2976
2 ай бұрын
ከንፈር ሳይንቀሳቀስ በምላስ ብቻ የሚባል ዚክር የቱ ነው ሀ/ ሱብሀነሏህ። ለ/ አላሁ ወክበር ሐ/ ላኢላሀ ኢለልሏህ መ ሁሉም እስቲ መልሱ ወይም ሞክሩ መልስ ፃፉ
@SeadiSawa
2 ай бұрын
መ
@khadijaabdulla3436
2 ай бұрын
ሐ
@እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ
2 ай бұрын
ሐ 🥰🥰🥰
@tayibuh-q9u
2 ай бұрын
ሐ
@fafitube2448
2 ай бұрын
ዚክር ይመስለኛል እስኪ መልሡን እንጠብቃለን
@medinamohammed806
2 ай бұрын
ዋዉ ጆስዩ ወሎየ ነህ በዛ ላይ የደሴ ልጅ አቦ አበረታቱት 100ሽ እናስገባዉ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MekiyaAli-n3j
2 ай бұрын
ጠጋ ጠጋ እያሉ ወደ ወሎ እኛው ጋ መጡ
@LLolo-ji5dp
2 ай бұрын
ምናው ባዛር ታባላ እዴ
@alainvista9661
2 ай бұрын
🤔
@alainvista9661
2 ай бұрын
ምናዉ ባዛር ኖ ብቶጲያአሺልም ዎይ😢😢😢
@ZeynebZeyneb-ce7il
2 ай бұрын
ማሻአላህ የደሴ ልጂ ወሎየ ስለሆነነዉ ሁሌ ፍቅርንና መከባበርን የሚያስተምረዉ❤
@ekrW
2 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ምርጥ ጓደኛማቾች በርቱ ❤🎉🎉
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Hነኝ
2 ай бұрын
ጆዬ ቀብራራው ወለየ ያገረ ልጂ ሁላታችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@Hነኝ ደምሩኝ ውዴ
@lulugetachew-wn5xt
2 ай бұрын
ጆሲ የፈኪንና ያህመድን አብረው የማይመጡበትን ምክንያት ማወቅ እንፈልጋለን የምትሉ👍👈
@Fafi-f5o
2 ай бұрын
እኔ አውቀዋለሁ
@hawaHawa-o7p
2 ай бұрын
እረ ይግሩን ልቢ ተሰቀል😢😢😢
@Akram-r3w
2 ай бұрын
😅😅 ይነገረን@@Fafi-f5o
@maymoona2094
2 ай бұрын
@@Fafi-f5oንገሪና ካወቅሺ
@ekrW
2 ай бұрын
አወን እንፈልጋለን ይነገረን
@MedinaWurga
2 ай бұрын
የደሴ ልጅ ነህዴ ጆዬ ማሻ አላህ የአገሬ ልጅ ነህ ከወሎ መንደር❤❤❤❤
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
ደምሪኝ እዴ
@ሀያትወለየዋ-ዸ9ሠ
2 ай бұрын
ሁለትምርጥ,ልጆች,መቶሽእናስገባቸው❤
@خديجهه-و1ز
2 ай бұрын
መሽ አላህ ከምር ጀግና ነህ አህሙ ያረብ ሷሊህ የሆነችዋን ይወፍቅህ ጆሲ አላህ ኸድያ ይስጥህ ታምራላችሁ ከሸይጦን ዉስዋስ ይጠብቃችሁ
@NemiAbdu-f9m
2 ай бұрын
ጆሲ እደዚህ ጎበዝ የዋህ ሸበላ የሆነው ጆሲየ ወሎየ ያውም የደሴ ልጅ የሰው ዘር ዳይመንድ ሆኖ ነው 🌹🌹🌹🥰🥰🥰
@LLolo-ji5dp
2 ай бұрын
ጋጋጋማ ናቹ ዛርኛ ኣቱን ባድናጋር ጡሩ ቢቶኑ ባቡዙ ናጋር ማጢፎ ኣላባቹ ልጃቹን ትዳፍራላቹ ባላጌ ናሽዋይም ናክ
@NemiAbdu-f9m
2 ай бұрын
@@LLolo-ji5dp በመጀመሪያ በጭቅላትሽ ውስጥ በነፃ ቤት ኪራይ ስላስቀመጥሺን እናመሰግናለን አማረኛ በደንብ ፃፊ እኔ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገኝ ፀዴ ወሎየ አማራ ነኝ ሰውን አንሳደብም ባላዘዙበት ጥልቅ የሚል ዝንብ ነው አ🤣🤣
@hshhdhd-l3x
2 ай бұрын
@@NemiAbdu-f9mኪኪኪኪኪኪ 😅😅😅😅
@samirasamira-g1o9n
2 ай бұрын
ጆሲ ምርጥ ሰው የማያልፈ ቀን የማይነጋ ለሊትየለም ዋናው ነገር ሶብር ነው
@fafi...9375
2 ай бұрын
አይ ጆሲ ወለዬ ሥለሆክ ነው መልካምነትህ ልክ የለለው❤ይቅርታ በኢትዮጵያዊነት አምናለሁ ግን ወሎየዎች ሲበዛ የዋሆች ነን ቀጥልበት ወድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BilchaHussen
2 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ አህሙ እና ጆሲ ትለያላቹ አላህ በፍቅር ያኑራቹ በርቱ አህሙ ወንድሞቼን አስታወስከኝ ብቻ በርቱ እኖዳቹ አለን
@ZainZain-k2q
2 ай бұрын
Wawwww ምንም ብታደርጉ ያምርባችሆል የምር❤❤❤ ጆሲ ያገር ልጂ ዉድድድድ
@ZainZain-k2q
2 ай бұрын
ጉዞ 100k
@Ziyadaye
2 ай бұрын
የዘመኑ መልካምና ምርጥ ወጣቶች ❤❤ ፈጣሪ ህልማችሁን ያሳካላችልሁ❤❤❤
@SeadaAbebe-od1rb
2 ай бұрын
ሁለት ደስየሚሉ ሰወቺ በጣም መልካሞቺ ለሰወቺ ጥሩ የሚያስቡ አስተማሪ ናቸው የምትሉ ለብዙ ሰወቺ ተምሳሌትናቸው የምትሉ❤👍
@SaraSara-gq3kd
2 ай бұрын
ወላሂ በጣም ደስ ትላላቹ አላህ አይለያቹ ለተመልካች ያላቹ ክብር ለቤተሰው ብቻ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ ያሰባቹት ሁሉ አላህ ያሳካላቹ በጣም እኖዳቹአለን በርቱ ጆሲ 100k እናስገባው አህሙ 70k እናስገባውና የፈኪ ስጦታ እንየው
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@SaraSara-gq3kd ደምሩኝ ውዴ
@እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
2 ай бұрын
ጆየ መልከ መልካም የሆከዉ ወሎየ ሁነህ ነዉ የኔ መልካም አላህ ካሠብከዉ በላይ ያሳካልህ ወድም አለም❤❤❤
@حضرمحمدسيد
2 ай бұрын
ለካ ጆሲ ወሎየ ነህ ለዛ ነው ምርጥ ሰው የሆከዉ ዛሬ ስሰማ
@b.6015
2 ай бұрын
ጆ የደሴ የሀገሬ ልጅ ነዋ ውይ ጆየ እኳንስ የሀገሬ ልጅ ሆንክ እዳ እድህ አዛኝ የዋህ የሆከው የደሴ ሸበላ ሆነህ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@حوهالاثيوبيه
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤በጣም
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@b.6015 ደምሪኝ ውዴ
@مكيهمحمد-و8ن
2 ай бұрын
ይሄ ኮሜንቶች ሁሉ ወሎዮች ናቸውደ ወገኖቸ እናበረታታቸው ኑሩልኝ ያገሬ ልጆች
@حوهالاثيوبيه
2 ай бұрын
እሽ የኔ ቆጆ❤❤❤አለን
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@مكيهمحمد-و8ن ደምሪኝ ውዴ
@مكيهمحمد-و8ن
2 ай бұрын
@@حوهالاثيوبيه ወሎየወችን እናጠናክራቸው ውድድ ነው የማረጋችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ውድ የአገሬ ልጆች
@eexx4513
2 ай бұрын
ሁለት ምርጥ ጀግኖች አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@eexx4513ደምሪኝ ውዴ
@CharaMai
2 ай бұрын
ጆሲ ወድማችን አህሙጋ በጣም ደስ ትላላችሁ ወድሞቸ ❤❤ጆሲ በዚህ ቪዶ 100K❤👍👍👍👍
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@CharaMai ደምሪኝ ውዴ
@እናትወሎ
2 ай бұрын
ሰሞኑን ያጠፍችሁት አለ የፈኪያ ቁራጭ ቪዲወ አልተለቀቀም በዛ አኩርፈናል
@medinamohammed806
2 ай бұрын
ሳ👍👍👍👍👍
@MisCo-s3e
2 ай бұрын
እውንትሽን ነው እኔም በጉጉት እየጠበኩ ነበር
@seadaJemal-ym8zp
2 ай бұрын
አወ ቅር ብሎናል
@ጨረቃዋ4212
2 ай бұрын
አይ አህሙ እናትህን እየሄድክ እያየህ እንደዚህ ትባባለህ ' እኛ ምን እንበል ? ስደት ያለነው 😭😭😭😭😭😭 ኡሜ❤
@Cjs-os5nh
2 ай бұрын
ወላሂ በጣም ናፍቃኛለች እማዬ አይ ስደት 😢 ብቻ አልሀምዱሊላህ😢
@jemila602
2 ай бұрын
ጆሲ የመልካምነት ጥግ አህሙ ወንድምነት እንኮን ደህና መጣችሁ ፈኪ ግን አያቷን ሞሺራ እኛን ረሳችን እንዴ ድምፃችን ይሰማ ፈኪ ውውውውውውውውውውውው ቤተሰብ ጋ መሆን ቅንጦት ነው ግን ለኔ ብቻ መኖር ጥሩ ነው ውጣ ውረድ አለው ብቼኝነት ነገር ግን ጠንካራ ትሆናለህ አስጠሳሰብህ ሳይቀር ይለውጣል የስኪትም መንገድ ይጀመራል
@MekyaSeid-g4h
2 ай бұрын
ዋው ወሎየነህ መሽአሏ ያገሬልጅ የፍቅር ሰው ትለያለህ ዴስትላላችሁ በርቱ
@MedinaAhmed-q4i
2 ай бұрын
የኔ ውዶች እድህ ነው አንድነት እምነት ዘረኝነት የሌለበት ምርጥ ኢቶጵያዉያን ናችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ያረብ
@Khadijah-oe9of
2 ай бұрын
አህሙየ የኔውድ እደት ደስ የሚለኝ ለቤተሠብ ያለህ ክብርህ ምርጥሰው
@Erahmeት
2 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ አህሙ እና ጆሲ እነፈኪ ባለመኖራቸዉ ቅር ያላችሁ 👍
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@FhgdFhh
2 ай бұрын
አህሙ እርጂም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን እኔ እራሱ በጣም አለቀስኩ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@FhgdFhh ደምሪኝ ውዴ
@شمبلكاسا-ص8ك
2 ай бұрын
ጆሲየ የኔ ምርጥ ወሎየ ነህ ለካ እንዲዚህ የምታምረው ❤
@حوهالاثيوبيه
2 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉❤❤
@WasKan-o6j
2 ай бұрын
ከምር ለጆሲ የተመኘሁለት ነገር ቢኖር እስልምናን ቢወፍቀው ያርብ ያሀዩ ያቀዩም ቁ😊😊😊ሉ ኢሻአላህ ያበናት
@seidkase8283
2 ай бұрын
ያርቢ ያከሪም በስደት ያላችሁ እህቶች ወድሞች አላህ የረፍት እጀራ የማታ እጀራ ይስጣችሁ እስኪ አሚን በሉ አህሙን የሚወድ ጆሲ ምርጥ ሰው ይመቻችሁ
@HayatZxc
2 ай бұрын
አሚን
@Sofia-uk9qm
2 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤
@ያኢላሂ
2 ай бұрын
አሚን ያረብብብብብብ
@HALIMA-tk8no
2 ай бұрын
አሚንንንንን
@tube-ve7ce
2 ай бұрын
አሚን
@zuzum.d2284
2 ай бұрын
ጆ እንደዚህ ፍቅር የሆነው ወሎየ ሁኖነው ዋው❤
@b.6015
2 ай бұрын
አህሙ ባለፈው እነ ሶፊ አከራያችን ስትል የሀብታም ልጅ መስሎኝ ነበር ለካ ሁሉም ጥሮ አደር ነን አላህ ያመቻችልን ያረብ
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@b.6015 ደምሪኝ ውዴ
@Samira123-vq2iw
2 ай бұрын
ያለፈው ታሪካቹን. ሁለታቹም ንገሩን መስማት እንፈልጋለን እና የፋኪ አያት ትምጣልን የምትሉ❤❤❤❤❤
@HadiaMohammed-d9k
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ጆ የደሴ ልጅ ነህ ደስ ይላል ያገር ልጅ❤❤❤ አላህ ይጠብቃችሁ
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
ድምሪኝ ወዴ
@حوهالاثيوبيه
2 ай бұрын
❤❤❤
@1sebehadin
2 ай бұрын
ፍቅር ምታስታምሩን ጀግኖች አራ ፈምሊ 100k እናስገበቻው መንንም ክፍት አፍ እያስገበን😢
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@1sebehadin ደምሪኝ ውዴ
@tube-xt7bd
2 ай бұрын
ጆሲዬ መልካም ሰው የደሴ ልጂ ነህ በጣም ይገረማል በጣም ነው ስረአትህ የሚገረመኚ አህሜ😢 ስታለቅስ አስለቀስከኚ እናት😢😢
@MadinaAdem-fu7bx
2 ай бұрын
አረ አትይኝም እኔ ወላሂ የት ሀገርልጅ ይሆን እያልኩ ሳስብ ሳብሰለስል ያገሬልጅ ጆሲየ❤❤❤❤❤
@tube-xt7bd
2 ай бұрын
@@MadinaAdem-fu7bx አወን ደሴ ያበቅላል ውብ ፀባዬ ሰናይ እህቴ 😘
@Hanan12-c6y
2 ай бұрын
ጆ ለካ የፍቅር ሀገር ልጅ አምዬ ደሴ ሁነህ ነው አህሙ ያዳም ሽበላ ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️
@RukiKk-k3f
2 ай бұрын
ጆሲዬ ያገሬልጁነዉ ይገርማል የደሴ ሸበላ❤አህሙዬ እየወፈርክ ስቮርትስራ የመለጠ አቆምህ እዲያምር ወድሜዋ❤ጆሲዬም ስራ እዲትወፍርልን❤እኔ በ15አመቴነዉ ከቤተሰብየተለዬሁት አሁን 24አመቴ አልሀምድሊላ አሁየራሴሂወት አለኚ
@habia-d4u
2 ай бұрын
ጆ የዴሴልጂነዉዴ በአላህ የኔምርጥ ወድም ❤❤❤❤❤❤❤
@SSenaytgonderwa
2 ай бұрын
አወ አማራ ሁኖነውለካ ቅንየሆነው
@Naima13Naima13
2 ай бұрын
😅😅😅ኧረአማራአይደለም@@SSenaytgonderwa
@jshsuwu5558
2 ай бұрын
አረ ተው ዘረኛ አቱኑ ዘረኝነት ጥብ ነው
@ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ
2 ай бұрын
መሸአላህ እዴዚህ ውብ የሆነው ወሎዬ ሆኖነው❤❤ መሸአላህ እኛ ወሎዬወች ቅምምነን
@b.6015
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ትላት ጆ ሲያለቅስ አናደከኝ ነበር አህሙ እኳንስ ውሸት ሆነ ዛሬ እደዚህ መጣታችሁ ደስ ይላል ጆ መልካም ልጅ ነው አህሙም እደዛው ነው
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@b.6015ደምሪኝ ውዴ
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@b.6015 ደምሪኝ ውዴ
@KeyriyaSultan-cn6jg
2 ай бұрын
አላህ እስልምናን ይወፍቅህ ወላሂ ጥሩ ልጅ ነህ jo የምትሉ be like 👍
@Samrawit-c2d
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂qoda awerteshe moteshale.selemente.mene.aswerashe😂😂😂😂😂😂😂weye.mahaybe.anchi.zerya.hula
@SamsungSamsing-un6rz
2 ай бұрын
አወ❤❤❤❤
@aenameretu-jl5zu
2 ай бұрын
ስራሀት ያዚ ኦርቶዶክስን ያድለዉ አሀሙ ❤❤❤❤
@naajanojaa7
2 ай бұрын
አትጃጃሉ እምነቱን እራሱ ያቃል
@KeyriyaSultan-cn6jg
2 ай бұрын
@aenameretu-jl5zu አላህ ይጠብቀዉ አንተንም/ አንቺንም አላህ ይምራህ/ይምራሽ
@Zamzamn4u
2 ай бұрын
ጆየ ሠዉጤና ኬለሁሉምአላፊነዉ ተመቻቺሁኝ አይዞቺሁ
@Alahemdulilah
2 ай бұрын
የአህሙ ቤትማ ይሄ ስእል አለውሳ በበላያችሁ ሀራም አይፈቀዲም አውርዲ አህሙ የሙስሊም መገለጫ አይደለም😥😌
@TubaMuhamed
2 ай бұрын
አረ የጆሲ ቤት ይመስለኛል
@Aminat725
2 ай бұрын
የጆቤት ነዉ የአህሙ የለዉምሥእል ተሠቅሎ አላየሁም
@مدينةعيسى-ص9ظ
2 ай бұрын
የአህሙ ቤት ነው ግን ተከራይቶኮ ነው ባልተቤቶቹ ሰቅለውት ሊሆን ይችላል
@SidraEthio
2 ай бұрын
አስተማሪ ቪድዮ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩን😊😊😊
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@SidraEthio ደምሪኝ ውዴ
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@SidraEthio ደምሪኝ ውዴ
@halimaomar7769
2 ай бұрын
ጆሲ የደሴልጅነህድየ ያገሬልጅ ሁለትምርጦች ጠንክሩቭአሰባችሁበትትደርሳላችሁ ጠንካራሁኑ ጋደኚነታችሁንም አደራ በምሀከላችሁ ነገረኛእንዳትሥገቡ
@zaynadnshukrie754
2 ай бұрын
ማሻ አለህ ጎበዞች ናቹ በርቱ ቤተሰቦቻቹንም አለህ ይጠብቅላቹህ
@zekiyatube954
2 ай бұрын
ጆዬ ለካ የደጋጎቹ አገር ብሉልኝ ጠጡልኝ የቆንጆዋ የኔዋ ወሎዬ ነው ደግነትህ ጎልቶ ወቶ የሚታየው በነገራችን ላይ በየ ቦታው ብዙ ደጋጎች አሉ ከዛና ከዚህ አድርጎ አህሙ ጋር ደግሞ አገናኘህ በርቱልን
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@zekiyatube954 ደምሪኝ ውዴ
@GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
2 ай бұрын
አህሙ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤እማዬ ዘለዓለም ይኑሩሉህ የእናት ፍቅር ይለያል ወለሂ😢😢😢😢😢😢
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ ደምሪም ውዴ
@ZiadaMohammad
2 ай бұрын
የፈኪ አያት መጣች እያላችሁ አልነበረም አስተዋወቁን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤🎉😮😮
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@ZiadaMohammad ደምሪኝ ውዴ
@ahmedhassen2708
2 ай бұрын
ፊታቸውን፣ብታሳዩን፣ግን፣ደስ፣ይለን፣ነበር፣ግን፣ተውት❤❤❤
@fathimaahmed8304
2 ай бұрын
ጆየ የደሴ ልጅ ነህ እንደ ያገሬ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@skettube4149
2 ай бұрын
አህሙ ፈታ ያልከው ለካ ፈታ ካለ ቤተሰብ አላህ ፈጥሮህ ነዎ ጆሲ ደሞ መልካም ሰው አላህ ይጠብቃችሁ
@Hayu222
2 ай бұрын
የጆሲ ቤተሰቦች 100k እናስገባው ይህን መልካም ሰው ❤ አረ ፈኪና አህሙ አንድ ላይ ይምጡልን የምትሉ እጅ ወደ ላይ😢
@Dronye-dr6to
2 ай бұрын
@@Hayu222 ደምሪኝ ውዴ
@የኔልጅአላህያሳድግሽ
2 ай бұрын
አማና መልካምነታችሁ በጎደኝነታችሁ ጥኑ
@f-io7sj
2 ай бұрын
አሜን ጅሲየ ስላምህ ይብዛ አህሙ ብርታ፡ዋሊኩም፡እስላም፡አላህ፡ያስብክበት፡አላህ፡ያድርሥህ፡ያርብ፡ጅሲ፡በድብ፡አርገህ፡ፓርክ፡አርግልንንየኔውድም፡ሶቃችሁ፡ማሻአላህ፡ያገራችንልጅ፡ዋው፡አይዝህ፡የኔ፡አባት፡ተጎንህንን❤❤❤
@halimaomar7769
2 ай бұрын
ጆሲ የደሴልጅነህድየ ያገሬልጅ ሁለትምርጦች ጠንክሩአሰባችሁበትትደርሳላችሁ ጠንካራሁኑ ጋደኚነታችሁንም አደራ በምሀከላችሁ ነገረኛእንዳትሥገቡ ወንድሞቸ
@ዙዙዪ
2 ай бұрын
አህሙን የሚወድ እደኔ ጅየ የኔ ሞዛዛ😮😂😍
@khadijahuseen5320
2 ай бұрын
እኔ😂
@Alihamdulilllhe
2 ай бұрын
ለካ ጆስየ ሳይህ የምታሳዝነኝ ያገሬ ልጂ ሁነህ ነው የኛ ቀጫጫ ❤😂
@alahamdulilahalakulihal
2 ай бұрын
ጆሲ የደሴ ልጅ ነዉ ዋዉ ወሎየ
@حوهالاثيوبيه
2 ай бұрын
😂😂😂
@441azMr
2 ай бұрын
የመጨረሻልጂኮ ሁሉም ቤት አልቃሻናቸው ያረቢ❤
@SeadaEbrahim-s3r
2 ай бұрын
እረ ጆየ ፈኪ ናፍቃናለች የምር😢
39:09
እንደዚህ ይሆናል ብየ አልጠበኩም😱//በህይወቴ የማረሳዉ ቀን🥹
Jossey 27
Рет қаралды 140 М.
27:09
Waanta hundaa dhiise abi gon😱🤷♂️
Abi fi sore
Рет қаралды 6 М.
00:21
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
Marusya Outdoors
Рет қаралды 38 МЛН
00:17
Я в детстве с маминым дорогим шампунем:🧼
DO$HIK
Рет қаралды 9 МЛН
2:20:23
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
НТК Show
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:41
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
mingweirocks
Рет қаралды 6 МЛН
19:30
🛑እዋይይ ዉርደት | ብገንዘብ ቅተልዎም | ዘይሰማዕናዮ ብዛዕባ ኣዶ መለስ ዜናዊ
Maggy Show
Рет қаралды 27 М.
33:51
መቅዲ ከቤተሰቦቹ ጋር ታረቀች🙏//ወንድሟ ሁላችንም ይቅርታ ጠየቀ😱
Jossey 27
Рет қаралды 99 М.
25:56
በፍቅር ሰገጤ ነኝ !
Zebiba Girma
Рет қаралды 313 М.
23:36
ከዚ በኋላ ከመቅዲ ጋር እንዳላያቹ መቅዲ ከፋት😭😳
Jossey 27
Рет қаралды 72 М.
22:58
እስከዛሬ ለምነ ደበከን//ፍቅረኛ አለክ❤️😱
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 59 М.
26:41
ሂጂ የፈለግሽው ቦታ ፈቅጄልሻለው 😔
Helu Tube
Рет қаралды 84 М.
35:53
አሳዛኝ እና አዝናኝ አስተማሪ ቆይታ ከማስታወሽያዬ part 1 #funnyvideo #habesha
Endi Relax99
Рет қаралды 140 М.
29:46
ዕንቁ (ክፍል 23)
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 96 М.
1:16:19
እንደዚህ ተደውሎልን አያውቅም እነ ማርታን ለማግኘት 0932502010
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 164 М.
25:48
☀️ለ ስምረት ቻናል ከፈትንላት 🥰
Simert Tube ስምረት ቲዩብ
Рет қаралды 84 М.
00:21
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
Marusya Outdoors
Рет қаралды 38 МЛН