በጣም ቀላልና ፈጣን ብስኩት አሰራር / ቁርስ አሰራር / easy breakfast / snack recipe / kurs aserar / ebs / seifu

  Рет қаралды 13,301

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Күн бұрын

Пікірлер: 61
@diniadem7852
@diniadem7852 9 ай бұрын
Gobez yene mashaallah berchi
@fatimaali1413
@fatimaali1413 11 ай бұрын
ማሻአላህ ወዲያዉ ነዉ የሰራሁት wowwwwwwww nw
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt Жыл бұрын
አሰለም አሌይኩም ወራህማቱላሂ ወበረከትሁ የኔ ልዩ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ የኔ በለሙያ ❤❤❤❤❤❤❤ስወድሽ ሼር አድርግልኝ ❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@jghjfh7892
@jghjfh7892 Жыл бұрын
መሽአላህ ደስ እሚል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ውደ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ አመሰግናለሁ😘❤
@hana12811
@hana12811 Жыл бұрын
ከድምፅሽ ጀምሮ እስከ ስራሽ እርጋታሽ ደስ ይላል ተባረኪ እህቴ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን አመሰግናለሁ haniye😘❤
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ቆንጆ ነው ቀለል ያለ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@genetmihrete5730
@genetmihrete5730 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ባለሞያ በርቺ ግን እንደ አስተያየት የምሰጥሽ ጥፍር ቀለም ተቀብተሽ ባታቦኪ ወይም ጓንት ብታደርጊ ጥፍር ቀለሙ ግድ ከሆነ የእኔ አመለካከት ነው በተረፈ ብዙ ተምሬያለሁ ካንቺ🙏😍👍
@hananmensur8777
@hananmensur8777 Жыл бұрын
Hiduye mashallah betam konjo ena qelal ye biscuit aserar silasayeshen enamesegnalen. ❤❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Hanuye😘❤❤❤
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd Жыл бұрын
ጠክሪ እህት ፅዳትሽ ደስይላል
@ZaraaYusuf-y7r
@ZaraaYusuf-y7r Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጇ😘❤
@agegnehushkiflu
@agegnehushkiflu Жыл бұрын
Best
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Thanks❤
@GelaneGudeta
@GelaneGudeta Жыл бұрын
ከድምፅ ጀምሮ አሰራርሸ በጣም ደሰ ትያለሽ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
@adanechawoke8051
@adanechawoke8051 Жыл бұрын
Muya keergata gar ejochish yibareku❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤
@እናቴልደታማርያም
@እናቴልደታማርያም Жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን😘❤❤❤
@HabaEthiopa
@HabaEthiopa Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ዋው
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ይጨምርልሽ ማሻአላህ አለይኪ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤
@rahelalemu5221
@rahelalemu5221 Жыл бұрын
ቆንጆ ምግብ አሰራር 👍👍👍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
@meronasmerom830
@meronasmerom830 Жыл бұрын
Gobez yeine konjo❤tebareki
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Amen አመሰግናለሁ😘❤
@MrMenet2008
@MrMenet2008 Жыл бұрын
1st as always. ❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
You're the best!
@ebromanebroman-j2c
@ebromanebroman-j2c Жыл бұрын
ማሻአላህ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
ሹክረን😘❤
@jemilayoutube9023
@jemilayoutube9023 Жыл бұрын
ሹክርን ማሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo Жыл бұрын
የእርስዎ የምግብ አዘገጃጀት እናመሰግናለን
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ❤
@alminat3179
@alminat3179 Жыл бұрын
Hi hi ebakish lelijoch school yesamint bitasayin le ethiopian yemihon ebakish thanx
@zedi-i3e
@zedi-i3e Жыл бұрын
🥰🥰🥰💙💙
@FirdewsAhmed-bh9oi
@FirdewsAhmed-bh9oi Жыл бұрын
Wedua ingredientun discription lay betadregilen lemsrat betam yiqelenal....😚
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Eshi frideye taza... negn🤗
@AzizaAbdu-ej5is
@AzizaAbdu-ej5is Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
😘😘😘
@እናቴልደታማርያም
@እናቴልደታማርያም Жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን
@addismulugeta3597
@addismulugeta3597 Жыл бұрын
አሁኑኑ ነው ምሰራው 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️❤❤ደሞ ትመቺኛለሽ 😂❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
ቀስ እንዳቶድቂ😂 አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
@addismulugeta3597
@addismulugeta3597 Жыл бұрын
@@Hidaya-kitchen- maryamn serchwalw yaw lenge tewat kurs zare som nw 👍👌amsegnalw yene konjo ❤❤😘
@ተወከልአላህ-ሠ8ቈ
@ተወከልአላህ-ሠ8ቈ Жыл бұрын
👌👌👌❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
😘😘😘
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
አህለን እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ማማየ ሹክርን ለምታሳይን ሁሉ. ግን ይቅርታ አርጊልኝ እና በጀነት ሰላምታ አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ ብትይ ጥሩነው እናም ለክርስታን ወገኖችሽ ሰላም ማለት አቀበት አይወስድ ቁልቁለት አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ ማለቱ እንደውም ትልቅ ሀሰና ታገኛለሽ የሙስሊም ሰላምታ አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ ባልሽበት 30ሀሰና ታገኛለሽ እህቴ ዱኒያ ቀሪያናት የሙስሊሞች ሀገር አኽራ ነው ይህንን ስልሽ አደራ ቅር እዳይልሽ ይቅርታ
@AzizaAbdu-ej5is
@AzizaAbdu-ej5is Жыл бұрын
Allah bekeyer yastwesh
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
ስለ አስተያየትሽ አመሰግናለሁ የኔ እህት😘❤ እኔ አሰላሙ አለይኩም ማልለው በእስልምናዬ አፍሬ ወይም እራሴን ለመደበቅ አይደለም። በዲኔ በጣም የምኮራና የቻልኩትን የምተገብር ሴት ነኝ ነገር ግን ሶሻል ሚዲያ ላይ የምሰራው ሀይማኖታዊ ነገር ሳይሆን ምግብ ነው ስለዚ የተለያየ እምነት ያላቸው ወገኖቼ ይከታተሉኛል ለዛም ነው ሁላችንንም በምንግባባበት ቋንቋ ሰላምታ የማቀርበው። አሰላሙ አለይኩም ማለትም ሰላም በናንተ ላይ ይሁን ማለት ነው🤗 ዲናችንም የሚያዘን ሙስሊም ለሙስሊም በሚገናኝ ግዜ አሰላሙ አለይኩም..... ይበል ነው የሚለው አይደል?
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
@@Hidaya-kitchen- አውቃለሁ እኔ ካች የበለጠ እውቀት ኖሮኝ አደለም እህቴ ግን በአካል ብቻ ስትገናኝ ሳይሆን ይህም እኮ ሶሻል ሚደያ ያው በይውብዙ ሙስሊም እህት ወድሞችሽ አለን ተከታታይሽ ግን አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ ማለቱ ለኛ ለሙስሊሞች የአላህ ሰላም በናተላይ ይሁን ስትይን እኛ ደግሞ ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁ ብለን ስንመልስልሽ ባችምላይ የአላህ ሰላም ይሁን ማለት ነው ግደታ በአካል ብቻ ስታገኝ መሆን የለበትም ሰላምታ ደግሞ ሀይማኖት አይነካም እህቴ ያው ከአጅሩ ተካፋይ እድኮኒ ብየ ነው ሲቀጥል አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ ካልሽ በህዋላ እኮ እድሁም ክርስታን ወገኖች ሰላም ብያለሁ ማለት ትችያለሽ ያኔ የነሱም ሰላምታ አይቀርም ማለት ነው እህቴ ታጠፍሁ ይቅርታ ብያለሁ
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
@@AzizaAbdu-ej5is አሚን ያኡክታ
@Semirakhiyar-e3e
@Semirakhiyar-e3e Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
😘😘😘
@JdjdjdJrjrj-i7r
@JdjdjdJrjrj-i7r Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
😘😘😘
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН