How to make pancakes at home / የፓንኬክ አሰራር በቤታችን / ቀላል ፈጣን ጣፋጭ

  Рет қаралды 487,250

Ethiopian Kitchen

Ethiopian Kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 281
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ዉድ በጣም ምርጥ እና ቀላል አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👌👌👍👍❤🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏🙏❤
@ሀዩነኝያባቴቅምጥል
@ሀዩነኝያባቴቅምጥል 11 ай бұрын
2 እቁላል 2የሾርባ ማካ ሱካር 1 የሻይ ማካ ቫኔላ ወተት አንድ ኩባያ ከዛ 1 ከግማሽ ብርጭቆ ዶቄት 2 የሾርባ ማኪያ ፒኪግ ፓዉደር
@ሀዊነኝከመርሳ
@ሀዊነኝከመርሳ 7 ай бұрын
ዉዴ ፈሳሽ ወተት ከለለ ፓወደሩኔ መጠቀም ይቻላል እዴ
@ሀዊነኝከመርሳ
@ሀዊነኝከመርሳ 7 ай бұрын
ዉዴ ፈሳሽ ወተት ከለለ ፓወደሩኔ መጠቀም ይቻላል እዴ
@IjaaTiyaa
@IjaaTiyaa 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
​@@ሀዊነኝከመርሳይቻላል ወተቱ በውሃ መጥነሽ በጥብጠሽ
@LuchoaEmbaye
@LuchoaEmbaye 11 ай бұрын
ውለታው ውለታው በዛብኝ እግዚአብሔር አምላኬ ለኔ ያደረገልኝ
@hayatdeme1586
@hayatdeme1586 6 ай бұрын
😅
@birtukananteneh9670
@birtukananteneh9670 4 ай бұрын
አሜን ❤
@tesfanesh-w8v
@tesfanesh-w8v 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
አህዛብ ካንቺ ጋር ያለውጂኒ ነው ሚያስቅሽ ቱ​@@hayatdeme1586
@tesfanesh-w8v
@tesfanesh-w8v Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@Danigech1221
@Danigech1221 2 ай бұрын
እንሻእላህ ሀገሬ ስገባ ለባሌ ቁርስ እሰራለታለሁ አላህ ለዛ ያብቃኝ እዝህስ ሰዎቼ እንዳዘዙኝ ነው እምሰራው የነሱም አሰራር ይለያል ስንት አይነት ሞያ አለ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 ай бұрын
አሜን ለዛ ያብቃሽ የኔ እህት🙏❤
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
sisteryea ለየት ያለ የሩዝና የጁስ አሰራር ብታሳይን## ጌታ ይባርክሽ ምርጥ ስራነው ያሳየሽን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ! የተለያዩ የሩዝ አሰራሮች ቻናሌ ላይ አሉ ሊንኩ ይኅው 👇 kzbin.info/www/bejne/oamVmpJ8idyamsU kzbin.info/www/bejne/a6Wpd2mjqb1le68 kzbin.info/www/bejne/aJ3NoHt_i66goKM kzbin.info/www/bejne/h4KZoKpnqpJ5jJY kzbin.info/www/bejne/q4fMh6WBfK-If6c kzbin.info/www/bejne/nZakhHaQbNplpNU kzbin.info/www/bejne/i3iycqtvhNuHmrc
@DgbfCnvc
@DgbfCnvc 4 күн бұрын
ተባረኪልኝ ባለሙያ ነሽ እህቴ እኔ ግን የተሰማኝ መዝሙሩ ነው ውለታ ውለታ ውለታው በዛብኝ አሜንንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 күн бұрын
🙏🙏❤❤
@NebyatHaylay
@NebyatHaylay Ай бұрын
አንደኛ ብዙ ምግብ ሞክርያለዉ ለመጀመርያ ግዜ የተሳካልኝ አመሰግናለው
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 11 ай бұрын
ዋው የኔ ባለሞያ ከ ክላሲካሉ ጋ ምርጥ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 11 ай бұрын
🙏❤❤
@ሀያት-ነ8ጰ
@ሀያት-ነ8ጰ Жыл бұрын
ወላሂ ኮመንት በልሰጥ ግፍ ይሆንብኛል አላህ ሪዝቅሽን የስፈው ምርጥ ወጠልኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
ስለወደደሽው ደስ ብሎኛል🙏🙏❤❤
@Danigech1221
@Danigech1221 2 ай бұрын
ሰራሽው እንዴ
@Amina-kd7eg
@Amina-kd7eg 13 сағат бұрын
❤❤❤
@Bint-Islam
@Bint-Islam 13 күн бұрын
ማሻአላህ በጣም አመሰግናለሁ ካንቺ ባየሁት ዛሬ ቁርስ ሰርቼ በላሁ😍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 10 күн бұрын
👍🙏❤
@susuyoutube2398
@susuyoutube2398 9 ай бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ ማሻአላህ በርቺ🎉
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 9 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@SLovemLoveSe
@SLovemLoveSe 3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም አመሰግናለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@Maki-hr3bj
@Maki-hr3bj 11 ай бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ . For the first time I made good pancake after watching your video. Great job!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 11 ай бұрын
Glad you liked it!! Thanks for watching🙏❤
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሠራሽዉ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር💕👍👏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏❤
@janetmehiret8249
@janetmehiret8249 3 ай бұрын
አይገርምም እውነትም ምርጥ ስራ እጅሽ ይባረክ አሰራሽኝ እንዳልሽው ነው የሆነልኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 ай бұрын
🙏❤
@abaynehkinfu
@abaynehkinfu 3 ай бұрын
It seems like u Haven't seen pancakes before 😂😂
@JonHa-zq5cu
@JonHa-zq5cu 10 күн бұрын
ተባረክልኝ
@zinet-lf1op
@zinet-lf1op 16 күн бұрын
ዋው መሸአላህ እጅሽ ይባረክ🎉🎉🎉🎉
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 15 күн бұрын
🙏🙏❤❤
@wdsdjgss3785
@wdsdjgss3785 3 күн бұрын
ጎበዝማሻአላህ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 күн бұрын
🙏❤
@makeyamakey8662
@makeyamakey8662 8 күн бұрын
ማሻ አላ በርቸ ዉዱ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 8 күн бұрын
🙏❤
@fathimafathima1409
@fathimafathima1409 6 ай бұрын
በጣም ቆጆነው ሰርቸዋለሁ እናመሠግናለን ማርዋ በርች
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 6 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@jamiendris9454
@jamiendris9454 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አሪፍ ነው ግን ሰታቦኪ ዘይት ብታደርጊ የበለጠ ያምራል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 10 ай бұрын
👍🙏❤
@EmanMuhammad-f5w
@EmanMuhammad-f5w Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@GoAsd-u9p
@GoAsd-u9p 3 ай бұрын
❤በእውት ነው አሰርዎቼ በጣምም ነው የወደዱት እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 ай бұрын
🙏❤
@asrah6257
@asrah6257 5 ай бұрын
woooow betam konjoooo❤❤❤🎉
@HanaAsegid-b2h
@HanaAsegid-b2h 17 күн бұрын
እጅሺን ይባርከው ፈጣሪ የኔ ቆንጆ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 17 күн бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው🙏🙏❤❤
@MejenTube
@MejenTube 3 ай бұрын
ወው በጣም ያምራል በርቺ ቤተሰብ
@TgMulugita
@TgMulugita 3 ай бұрын
በርች ማሬ አንደኛ ያምራል እሰራዋለው በርች❤❤❤❤❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@aminasworld8524
@aminasworld8524 2 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته الله يعطيك الف عافيه على صحخ سلمم 👍👍👍👍👍👍 الله يعطيك الف عافيه على
@ebsakebede6664
@ebsakebede6664 10 ай бұрын
You r so blessed❤❤
@tgdemeke5564
@tgdemeke5564 9 ай бұрын
Tebareki እናመሰግናለን 🥰🥰😍🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 9 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@Byakito-gr2lo
@Byakito-gr2lo 11 ай бұрын
ሰላም ፓንኬኩ በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 11 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@ebsakebede6664
@ebsakebede6664 10 ай бұрын
You r so blessed❤❤
@jesusislord288
@jesusislord288 7 ай бұрын
ምርጥ 👍
@ripascorner8681
@ripascorner8681 2 ай бұрын
Excellent
@user-tm1rj3gi8j
@user-tm1rj3gi8j 2 жыл бұрын
አሪፈ ነወ በረቺ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@SouyifaSoufiya
@SouyifaSoufiya 8 ай бұрын
እናመሠግናለንውደ እኔምዛሬሞክሬው በጣም ወደውታልሠወቸ አብሽሪልኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 8 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@HayemanotYoutbe
@HayemanotYoutbe 5 ай бұрын
Wow adagn naw taberki yene koji❤❤❤❤❤❤❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 ай бұрын
🤗🙏❤❤
@ZainabHassan-o9i
@ZainabHassan-o9i 11 күн бұрын
በረቺውደእኔሰረቸውዋው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 10 күн бұрын
👍🙏❤
@ebsakebede6664
@ebsakebede6664 10 ай бұрын
You r so blessed❤❤
@ebsakebede6664
@ebsakebede6664 10 ай бұрын
You r so blessed❤❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 10 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@SebleMitike
@SebleMitike 4 ай бұрын
Good ❤❤❤
@TinsaePhawulos
@TinsaePhawulos 11 ай бұрын
Betam konjo nw enamesginalen❤❤
@BirktiHsh-e2u
@BirktiHsh-e2u 25 күн бұрын
Wow
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu 2 ай бұрын
ዋዉ ከልብ እናመሰግናለንን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 ай бұрын
🙏❤
@AbdliFetaSabitujemal
@AbdliFetaSabitujemal 12 күн бұрын
Yemacishi
@robyrobyss7654
@robyrobyss7654 10 ай бұрын
እናመሠግናለን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 10 ай бұрын
🙏❤
@firdosnure
@firdosnure Жыл бұрын
waw yamral
@hnah4891
@hnah4891 Ай бұрын
ለቤትሽ አዲስ ነኝ ጥሩ ይመስላል ሰርቸ አይቸው እኮምታለሁ❤❤❤❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 6 күн бұрын
እሺ አመሰግናለው🤗❤
@asterachule
@asterachule 2 ай бұрын
Tebarekilin mezmuru🎉🎉🎉🎉🎉
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 ай бұрын
🙏❤
@AunuSalihat
@AunuSalihat 11 ай бұрын
ዘይት አይጫማርም?
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 11 ай бұрын
መጥበሻው እንዳይዝብሽ ትንሽ ማድረግ ትችያለሽ እንጂ ሊጡ ላይ አይጨመርም
@barakatnaji576
@barakatnaji576 Жыл бұрын
ምርጥ ነው ❤❤❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏❤❤
@AdoShemane
@AdoShemane Жыл бұрын
Betam Arefe new
@adssds7042
@adssds7042 9 ай бұрын
ወተቱ እሬቦ ነው ነውሥ ኖረማን ወተት ወዷ ግበዝ በረቺ ማሸአላ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 9 ай бұрын
Normal wetet new🤗❤
@sraap-pb7yu
@sraap-pb7yu 2 ай бұрын
ጡሩነው ጫው አያስፈልገውም እደ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 ай бұрын
አያስፈልገውም🤗❤
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 2 ай бұрын
እጅሺይባረክእህቴ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@Shewaye-yb3ll
@Shewaye-yb3ll 6 күн бұрын
ለስንት ደቂቃ ያክል ነው አቀላቅለሽ ያስቀመጥሽው ❤❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 6 күн бұрын
ወዲያው ነው ምትጋግሪው አታስቀምጪውም🤗❤
@Almaz-xq1gw
@Almaz-xq1gw 8 ай бұрын
እናመሠግናለን
@Kuait-o3t
@Kuait-o3t 3 ай бұрын
Wowo
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 4 ай бұрын
አንደኛ ነው ቀለል ያለ የፈጠነ በርች
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
🙏❤
@zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ
@zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ 8 ай бұрын
ጎበዝ እጂሺ ይባረክ❤❤❤ዬእኔ ቆንጆ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 8 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@tfgddyfyg3875
@tfgddyfyg3875 2 ай бұрын
Demrig ehta Adis negi❤❤❤
@bezuasrate481
@bezuasrate481 7 ай бұрын
Ejigibzu new የሱ ዉለታ ዋውውውው yene ወድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰betarek❤❤❤❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 7 ай бұрын
🙏❤
@mmekdesttadese
@mmekdesttadese 4 ай бұрын
የኔ ቅመም👍👍👍👍👍👍💛💛💛💛💛
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
🙏❤❤
@meri-bx3os
@meri-bx3os 4 ай бұрын
ሞከርኩት❤❤❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
👍❤
@emoeuo3986
@emoeuo3986 Жыл бұрын
Mebre marege neh getaye milew mezmur classic 🥰🥰
@kadijaahamza-nx9ct
@kadijaahamza-nx9ct Жыл бұрын
በርቺ ምርጥ አሰረር ነው በጠም እነመሰግነለን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏❤❤
@mimihaile-vq2zq
@mimihaile-vq2zq 11 ай бұрын
እጁሽ እባረክ እህቴ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 11 ай бұрын
🙏❤
@bereketBegashaw-t4j
@bereketBegashaw-t4j 2 ай бұрын
Ejig bizunew yesu wuleta endet lamesginew yihinin geta! Yihinin geta.........
@سارهمحمد-ج2ف
@سارهمحمد-ج2ف 4 ай бұрын
ተባረኪ ሞክረዋለሁ❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
🙏❤
@tigistz1938
@tigistz1938 5 ай бұрын
Hi sistu can i use Coconut flour instead of regular flour?
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 ай бұрын
Techeyalesh🤗❤
@mulye-ko2qq
@mulye-ko2qq 4 ай бұрын
የእኔ ሸጋ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ማማ ተምሬበት አለዉ ❤❤🌷🌻🌷🌻🌷🌻
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@Feti667
@Feti667 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ልጆቼ በጣም ነው የወዱልኝ በርቺ እህት❤❤❤❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 ай бұрын
🙏❤❤
@raheemaraheema9402
@raheemaraheema9402 9 ай бұрын
ዴስይላል❤
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ከማዳምቁጣአወጣሽኝ❤❤❤🎉🎉
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 8 ай бұрын
🤗🙏❤
@ሀዋአደም-ቀ9ዸ
@ሀዋአደም-ቀ9ዸ Жыл бұрын
ዋው
@zeynebawasihun2056
@zeynebawasihun2056 Жыл бұрын
ኢትዮ ገብቸ ይሄን ለባለሌ ስሰራለት ነበር ለቁርስ በጣም ወደደው የሱቅ ዳቦ ለምኔ አሁን ግን መቸ ነው ከሱቅ ዳቦ የምላቀቀው መቸ ነው የምመጭው እያለ ያሳዝነኛል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
❤❤❤
@Danigech1221
@Danigech1221 2 ай бұрын
ክክክክክ ለምን አሰራሩን አታሳይውም ነበር እሱ መስራት አይችልም እንዴ እኔ ባሌን አሳይቸው ስለመጣሁ በመጥበሻ ዳቦ እራሱ እየጋገረ ነው ቁርሳቸውን ከልጄ ጋር
@SelamSelam-pz1zr
@SelamSelam-pz1zr Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂መሮት ነው
@kedredari6117
@kedredari6117 20 күн бұрын
ከቤት ነው ሚሰራው ??
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 20 күн бұрын
ሱፐርማርኬት ነው የሚሸጠው
@negestinina-dg6pi
@negestinina-dg6pi Жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ኣሪፍ ነው
@selam1624
@selam1624 2 жыл бұрын
ቡኒዉ ምንድነዉ የጨመርሽዉ?
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
ሲረፕ ነው ለማባያነት ከፈለግሽ ማርም ማድረግ ትችያለሽ
@salha0911
@salha0911 Жыл бұрын
ዣንላ ነው የጨመረችው
@zahrasete8082
@zahrasete8082 5 ай бұрын
ቫኒላነው ውደ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 ай бұрын
አዎ ቫኔላ ጨምሬአለው 🤗❤
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl 5 ай бұрын
ሽኩረን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 ай бұрын
🙏❤
@RabiaSheabdu
@RabiaSheabdu 3 ай бұрын
ماشاءالله
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 ай бұрын
🙏❤
@Rahma-qs4hx
@Rahma-qs4hx 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@RhaleBakela
@RhaleBakela 11 ай бұрын
የኔ ባለሙያ ውለታው በዛብኝ ለነብስም ለስጋም ተባረኪ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 11 ай бұрын
🙏❤
@FelekeAsefa-tb2dz
@FelekeAsefa-tb2dz 10 ай бұрын
Gad .bless.you
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 10 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@rosanuredin
@rosanuredin 5 күн бұрын
መጨረሻላይ የጨመርሽዉ ምንድነዉ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 күн бұрын
ከዱቄቱ ጋር ከሆነ ቤኪንግፓውደር ነው ፓንኬኩ ላይ ከሆነ ደግሞ ሲረፕ ነው ግን ማርም ማድረግ ትችያለሽ🤗❤
@bbnn709
@bbnn709 24 күн бұрын
❤❤❤👍👍👍
@amaamm741
@amaamm741 Жыл бұрын
በርች
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ!
@barakatnaji576
@barakatnaji576 Жыл бұрын
wowwwwwww❤❤❤❤
@HananAbdurhman
@HananAbdurhman 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሹክረን
@asas9498
@asas9498 8 күн бұрын
❤😂
@FAnii-p4v
@FAnii-p4v 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@saron-c8i
@saron-c8i Жыл бұрын
delicious food
@sraap-pb7yu
@sraap-pb7yu Ай бұрын
❤❤
@tesfatesfanich3766
@tesfatesfanich3766 2 жыл бұрын
Batsfufi maqirbish tamachanh
@deliciouscookingvlog8261
@deliciouscookingvlog8261 2 жыл бұрын
sooo good, love it totally
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Thank you!
@hawleth4906
@hawleth4906 3 ай бұрын
❤❤
@fhgdddvghy9275
@fhgdddvghy9275 9 ай бұрын
ጨዉስ እንጨምርዴ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 9 ай бұрын
አይጨመርም ከፈለግሽ ግን ትንሽ ማድረግ ትችያለሽ🤗❤
@AbishiiAlamuu
@AbishiiAlamuu 2 жыл бұрын
Thanks kojooooo
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@egeziabherfikernew
@egeziabherfikernew Жыл бұрын
Thank you❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏❤❤
@gokceecemelek6228
@gokceecemelek6228 2 жыл бұрын
Pan kek güzel😋🌹
@ebsakebede6664
@ebsakebede6664 10 ай бұрын
You r so blessed❤❤
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 110 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 106 МЛН
ቀላል የፓን ኬክ አሰራር/How To Make Easy Pancake Recipe@LuliLemma
11:32
#ከበስንቱ ወደ ሞሽንቱ   !!#
25:00
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 202 М.
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
ለዛ
Рет қаралды 679 М.
ВЫРАЩИВАЮ МУРАВЬЕВ ПРОДОЛЖЕНИЕ
0:55
Натали Макколи
Рет қаралды 2,4 МЛН
#makan ki cal#heavy bike#all roundermotor
0:46
ghulam abbasch2
Рет қаралды 29 МЛН
Is it amazing 👏 ✖️🏋❤️
0:10
Super Max
Рет қаралды 1,1 МЛН
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
0:28
Chill Thesoul Out German
Рет қаралды 5 МЛН