በጣም ቀላልና ጤናማ አይስክሬም ካለምንም ክሬም ወተት ስኳር🍦🍧🍨 / አይስክሬም አሰራር / vegan ice cream

  Рет қаралды 43,622

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@mesaybelete1237
@mesaybelete1237 2 жыл бұрын
Waoooo yamerali get lishent dekeka lakoyew kete kefete behuala
@mdtajamul2655
@mdtajamul2655 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አይስክሬም ነውwow
@seyoumaredo4718
@seyoumaredo4718 Жыл бұрын
Lecake yehonal wey hidaya's kitchen
@tewahdohaymanotee
@tewahdohaymanotee 2 жыл бұрын
በርቺ
@ayinadisadmasu
@ayinadisadmasu Жыл бұрын
1ኛ ነው በጣም ያምራል
@zeyneba-r2k
@zeyneba-r2k Жыл бұрын
mashalah 6:37
@fikertefera7987
@fikertefera7987 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@WorkneshEshetu-qc8vt
@WorkneshEshetu-qc8vt 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ እጅሽይበረክ
@Selamselam-z3l
@Selamselam-z3l 7 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ🎉🎉🎉
@AzizaAbdu-ej5is
@AzizaAbdu-ej5is Жыл бұрын
Mashasllah mashasllah endanch aynet balmoya alayhum mashasllah mashasllah ❤
@AbebaCombo
@AbebaCombo 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አይስክሬም ነው ወደድኩት 👍👍👍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘
@mahitegegne7305
@mahitegegne7305 2 жыл бұрын
Great 👍
@mohamedhairedinsaber4333
@mohamedhairedinsaber4333 2 жыл бұрын
Wauw! betam new myamrew berchi!
@yedidiyakissi
@yedidiyakissi 3 ай бұрын
ዋው
@semgngetaneh9752
@semgngetaneh9752 2 жыл бұрын
ዋው ያምራል👌👌👌👌
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘
@medfinaesfere7944
@medfinaesfere7944 Жыл бұрын
በዚዉቀጥይአሪፍ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ❤
@የማሪያምልጅ-ቀ4ፈ
@የማሪያምልጅ-ቀ4ፈ 4 ай бұрын
ዋውውው❤
@hannasolomon4504
@hannasolomon4504 2 жыл бұрын
Wowwww 💕💕
@BurteAzu
@BurteAzu 4 ай бұрын
10:43 ❤
@fregezahegn3964
@fregezahegn3964 2 жыл бұрын
wowww❤❤❤
@zaynabhajiumer3620
@zaynabhajiumer3620 2 жыл бұрын
Maasha allah 💘
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
Shukiren mare😘
@zartunbrany9199
@zartunbrany9199 13 күн бұрын
👌👌
@RobelBemnet-r6u
@RobelBemnet-r6u 9 сағат бұрын
ጓንት ተጠቀሚ
@jics297
@jics297 Жыл бұрын
ማንጎ ብቻውን ወይም ስትሮቤሪ ብቻውን መሆን አይችልም? ሙዝ መጨመር ግዴታ ነው?
@Tedalemariyam
@Tedalemariyam 8 ай бұрын
ባልሞክረውም ይሆናል ብዬ አምናለው ግን የየራሱ ጣዕም ይኖረዋል
@dehabtibebe
@dehabtibebe 2 жыл бұрын
ሙዙን በሙሉ ስትደረድሪ ግን ማየት የለብንም 🙏 እናመሰግናለን እና በረዶ ውስጥስ ለምን ያህል ግዜ ?
@hanaasefa1012
@hanaasefa1012 3 ай бұрын
❤❤
@getahuntsegaye8863
@getahuntsegaye8863 8 ай бұрын
ፍሌቨር🎉ለምን መጠቀም አያስፈልገውም ?
@MaramMoti
@MaramMoti 4 ай бұрын
ስካር አይጨመርም ከተጨመርስ ስንፈጭ ነው
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 2 жыл бұрын
Thank you 🙏🙏🙏
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 2 жыл бұрын
ክሬሙ ከተዘጋጀስ በኋላ በረዶ ቤትስንት ሰአት ይቆያል ?
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
ልክ እንደተፈጨ ማቅረብ ይቻላል😊
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
ከቆራረጥሽ በኃላ ፍሪጅ ውስጥ በረዶ እስኪሠራ ነው የሚቀዘቅዝው ወይስ ትንሽነው የሚቀዘቅዘው ከከተፍሽ በኃላ ???
@wedneshnegash5183
@wedneshnegash5183 6 ай бұрын
ቢያንስ ለአንድ ለሁለት ወይም ለሶስት ሰዐት አቆይው
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 2 жыл бұрын
በረዶ ቤት ለስንት ሰአት ይቆያል መጀመሪያ ለመፍጨት?
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
ለ አንድ ሰአት ወይም እስከ አንድ ተኩል😍
@Earlybird596
@Earlybird596 7 ай бұрын
​@@Hidaya-kitchen- tnx selunugurshen berch
@betelehemtadesse758
@betelehemtadesse758 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ግን ፍሩቱን ለስንት ደቂቃ ነው ፍሪጅ ውስጥ ያቆየሽው?
@yordanosmuluken404
@yordanosmuluken404 Жыл бұрын
በረዶ ወስጥ ለስንት ሰዓት ነው የሚቆየው
@sebledaniel8650
@sebledaniel8650 8 ай бұрын
ለስንት ደቂቃ ነው ፍሪጅ ውስጥ ምንከተው ከከተፍን ቡሀላ
@Earlybird596
@Earlybird596 7 ай бұрын
Freezer wete sent ken nuw yukoyuw alasayushenem 😢😢 pls kechalsh replay algelegh Edit: amesegnaluw aychewaluw ❤❤❤
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
ከከተፍን በኃላ ትንሽ ቀዝቀዝ አርገን ብንፈጨው አይሆንም ???
@wedneshnegash5183
@wedneshnegash5183 6 ай бұрын
እኮ እንደዛ ነው እኮ ሚደረገው
@bikatskitchen
@bikatskitchen 2 жыл бұрын
Betam yamral.... youtube chanalen endet lasadeg ???? pls
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
Ye youtube link be face book ena beteleyayu girupoch share madireg tiru new😍
@CitinaWondosen
@CitinaWondosen Ай бұрын
ስትፈጭ ውሀ አይገባም
@semgngetaneh9752
@semgngetaneh9752 2 жыл бұрын
እኔ እምለው ካካው ፖውደር ፆም የለውም እዴ????
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
የለውም አትክልት ስለሆነ😍
@kedsitkedsitbokona3646
@kedsitkedsitbokona3646 10 ай бұрын
የለውም ከቡና ነው እኮ የሚሰራው
@Earlybird596
@Earlybird596 7 ай бұрын
Yeluwem tnx slu nugerachewegh❤❤
@tewahdohaymanotee
@tewahdohaymanotee 2 жыл бұрын
በርቺ
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 19 МЛН
Healthy Homemade  Ice Cream - No Ice Cream Maker Needed
3:24
Yummy Nourish
Рет қаралды 9 М.
ጤናማ ቸኮሌት አሰራር//HOW TO MAKE NUTELLA
3:22
selam Yilkal
Рет қаралды 49 М.