📌በጣም ጠቃሚ📌በጭራሽ መረሳት የሌለበት ለኢትዮጽያ ጉዞ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 68,421

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu, Comedian Eshetu,

Пікірлер: 309
@hareggebre
@hareggebre 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ቆንጆ በእውነት ምክሮችሽ እንዴት እንደሚጠቀም መግለፅ ከምችለው በላይ ነው ብዙውን ነገር አስታወሽን ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርግሽ
@yemar1635
@yemar1635 2 жыл бұрын
ኤልስዬ እንዴት ነሽ እኔ ደግሞ ይልምወስዳቸው ወደ ሀገር ቤት ስሄድ ይጠቅማሉ ብዬ ጠቁሜያለሁ 1 🟢travel pillow inflatable የሚለው እዛው ነፍተን እዛው የምናተነፍስውን ለረዝም ጉዞ ለአንገት መደገፊያ 2 🟢foot rest ስንተኛ እግራችንን የምናንጠለጥልበት ምክንያቱም 12 ና 13 ስአት ፕሌን ውስጥ ስለምንቆይ እግራችን እንዳያብጥ 3 🟢Anti theif crossbody bag 💼 በምንም አይነት ስለት አይቀደድም ሀገር ቤት ላለ ሌባ በጣም ሀሪፍ ነው ብዙ ውበት ባይኖረውም ለየት ያላለ ነገር ካሌለ እሱን መጠቀም እንችላለን ስንወጣ 4 🟢personal alarm ቦርሳችን ላይ ነው እምናረጋት ቁልፍ ማያዛ ትመስላለች ግን የተጠራጠርነው ስው ከተጠጋን እሷን ነክተን በትንሹ ለአንድ ስአት ሳታቋርጥ ትጮሀለች ስው ይደርስልናል ይሄ በራሴም ደርሶ ስርቶልኝ አይቼዋለሁ ይጠቅማሉ ብዬአስባለሁ በርችልን እኝድንማማርበት ስለምታደርጊን
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls, simish des yilal enat alem wow
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ ጠንቃቃዋ👍👍👍ወታደር ትጥቁን አይረሳም ተባረኪ 🙏
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 2 жыл бұрын
ኢትጰያዊያን ፀበል ነውሰንቃችን ተመሰገን
@user-tw9pq6uy1y
@user-tw9pq6uy1y 2 жыл бұрын
ኤልስየ የሆነ ነገር ላስቸግርሽ እባክሽ ያቀረብሻቸውን መደሃኔቶች እብሶ የጉሮሮውን በፎቶ ፗስቺልኝ 🙏 እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ
@hanaabraham2226
@hanaabraham2226 2 жыл бұрын
በጌታ ቃል አንቺ እህቴ ግን ጌታን ስወድሽ ብዙ ጊዜ አልከታተልሽም ከስራ አንፃር ግን ስመጣ ትህትናሽ እና ስራሽ ፩ኝ ነው so much love and respect ❤🌹የዘር ዓረግሽ ይባረክ
@hiwel9209
@hiwel9209 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ምርጥ በጣም በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን እውነት ገርሞኛል ሀገሬ ከነቤተሰቤ ከ8 አመት በኃላ ለመግባት ዝግጅት ላይ ሆኜ እንደ ፈጥኖ ደራሽ ግራ በገባኝ ሰአት ሳልጠራሽ ብቅ አልሽልን ምን ላድርግሽ በድጋሚ እናመሰግናለን መልካም ጉዞ በሰላም ግቡልን💕🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ። በግዜው የምፈልገውን ነገር ስላሳወቅሽኝ አመሰግናለው🙏🙏🙏
@kalkal1691
@kalkal1691 2 жыл бұрын
@ ኤልሲዬ በጣም ልዩነሺ እኮ አሰፈላጊ ና በጣም ጠቃሚ ወሳኝ ት/ርት ይሰጠሺን እኔም አንቺ ከነገርሺን ግማሹን እውሰዳለሁ ሌላውን የለሰብኩትን ጠቃሚ ነገር ሰላሳየሺኝ እግዚአብሔር ይባርከረሺ ክብሪልኝ ❤😘🌹🌹🙏🙏🙏
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ስማቸውን ይሄ ለንደዚህ ይሄ ለንደሂህ ብለሽ ብታስቀምጭልን መልካም ነው ከቻልሽ ስለምክርሽ በታም እናመሰገናለን
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 жыл бұрын
I highly recommend anti diarrheal like Imodium in the US and Pepto Bismol for stomach problems
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 2 жыл бұрын
ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው advise የሰጠሽን ባለፈው ስለ አዲሱ Gucci perfume የሰራሽውን ቪዲዯ ተመልክቼ ገዛሁት the best perfume ever I really love it ,thanks I really appreciated
@bezib2580
@bezib2580 2 жыл бұрын
The most disciplined , informative and well researched topics tailored for the Habesha community are presented in your channel. I can not thank you enough for all the hard work you put in all your videos Elsi. Keep it up Esliye Tebarekiligne!
@selambrehane6076
@selambrehane6076 2 жыл бұрын
ኤልሲ የድርቀቱን መድኃኒት በደንብ ብታሳይኝ
@ammylife9831
@ammylife9831 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ ጠቃሚነው እኔም ልጆች ይታመሙብኛል ለመዝናናት ሄደን ተንከራተንታመውነው የምንመለሰው
@yedingil
@yedingil 2 жыл бұрын
ኤልሱዬ wellcome 💞👏👏እጅግ ጠቃሚ ነው አንዳንዶቻችን የምንዘነጋው ነገር ነው! ከልብ እናመሰግናለን♥️🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
በጣም ማሬ እዚ በቀላሉ ስለምናገኘው ብዙ ግዜ ሲጎልብን ነው ጥቅሙ የሚገባን 🙏♥️🙏
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 2 жыл бұрын
ጥሩ ሆኖ ሃሳብሽ የሰላጣ ማጠቢ?አረ አለ ጊዮን ሰላጣ ማጠቢያ ብለሽ ግዢ፡ቢካርቦናት፡አይኦዲን ጨው(ወይም የእንጊሊዝ ጨው እሚባለው ነው) ሌላ ብዙ ይዞ እሚኬድ ነገር አለ ልጆችሽ ያጣጠራቸው ልብሶች ካሉ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ፡በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ ልትዝናኚበት ቀርቶ በስርአቱ አርፈሽ እንኳን አትመጪም ፡ችግሩ በዝቷል፡በጣም ብዙ የመንፈሥ እርካታ እምናገኝባቸውን ስራ ሰርተንብንመጣ ልክ ነዳጅ ሞልቶ እንደመምጣት ነው በጣም አበረታታለሁ አግዛብሄር እንዳይታዘበን የተቻለንን እንሞክር ፡እህቴ ስራሽ ጥሩ ነው ብዙ ጥሩ ነገር ታቀርቢያለሽ በርቺ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
@@fanayeamanu4051 Fanaye በጣም ልክነሽ እሱ እማ እዛም ሳንሄድ መች አረፍን አንዴ ይቨው በመርዳት አለቅን እኛንም አምላክ ይርዳን በውነት ከባድ ነው 🙏♥️🙏
@yedingil
@yedingil 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 በትክክል ኤልሱዬ👌♥️👏
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 2 жыл бұрын
ሌላ በጣም አሰፈላጊ የምለዉ ኢትዮጵያ የሌለወ Anti Itch Cream ( Hydrocortisone 1% ) ትዉከትና ተቀማጣ ካአጋጠመ dehydrate እናንድሆነ Electrolyte Powder የመጨረሻ Benadryl for Allergy ! መልካም ጊዜ ለምትሄዱ ሁሉ !
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 2 жыл бұрын
Amen Thank u
@umuyusra922
@umuyusra922 2 жыл бұрын
thanks
@nejatnurhussein2999
@nejatnurhussein2999 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ adult depend ችግር እንዳለ ሰምቻለሁ incontinence ለሆኑ አዛውንቶች:: እምትችሉ ይዛችሁ ሂዱ አገልግሎትም ነው ህዝባችሁንም ትንሽ የኑሮውን ክብደት ታግዙታላችሁ thanks ኤልስዬ
@ummimuktar8113
@ummimuktar8113 2 жыл бұрын
Adult diapers wow thanks
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 2 жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ❤️❤️tebareki. የሆዱን ብታሳይን ? Insekt Spray የቢንቢም ይዤ እሄዳለው የትም ስሄድ ከልጆች ጋር 😘
@adonai1378
@adonai1378 2 жыл бұрын
Elsi, I respect and admire all u do. God will if my parents are still alive in Tigray I dream of seeing them one day and get them meet my newborn. So thank you for sharing all of the above.
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 2 жыл бұрын
They will be ok 🙏I will pray for you peace for our country.
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ጥሩ ብለሻል እኔ ግን ለልጅ ልጆቼ ለ3ቱ ከ6 አመት በታች ስለሆኑ ካናተራ፣ፖንት ፣ካልሲ፣እስቶኪነግ የሠመር ልብስ፣የዋና፣ጫማ ፣ቀሚስ ምኑ ቅጡ እይዛለሁ፣ ምግብ ደግሞ ቅቤ፣ወይራ ዘይት፣ ሠርዲን ፣ ዶሮ፣ ከረሜላ ማስቲካ መጫወቻን አሻንጉሊት እይዛለሁ፣
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ መልካሟ እህታችን ከልብ እናመሰግናለን ተባረኪልን
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
@addissinabiblenutrition2922
@addissinabiblenutrition2922 2 жыл бұрын
Bicarbonate soda is everywhere in Ethiopia plus venegar also everywhere
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው ያሳየሽን ኑሪልን
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
ኤልሱ እንደ ሁል ጊዜው ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረኪልኝ ❣️🤗
@KhanKhan-pn4ur
@KhanKhan-pn4ur 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ ናሽ ባጠም ነው ምዋዳሽ ከሰውዲ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
@seblewangele8162
@seblewangele8162 2 жыл бұрын
የስሊፑ ባግ ነገር በእውነት በጣም ጠቃሚ ።
@addissinabiblenutrition2922
@addissinabiblenutrition2922 2 жыл бұрын
No need vitamin D in Ethiopia.Ethiopia sunlight is a good source of Vitamin D my dear
@saronnes7223
@saronnes7223 2 жыл бұрын
How about in winter?
@addissinabiblenutrition2922
@addissinabiblenutrition2922 2 жыл бұрын
@@saronnes7223 Ethiopia winter??? Almost sunny every morning Most ppl doesn’t afford to buy it. I respect her idea for others who have health issues and lives out of Ethiopia 🇪🇹
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ እጅግ ጠቃሚ የሆነ ምክር ነው ያካፈልሽን በተለይ ከልጆቻቸው ጋር ለሚሄዱ ቤተሰቦች። ሌላው የእናንተ እንኳን አውሮፖ የኤሌክትሪክ ሀይሉ ከኢትዮጵያ ጋር አንድ ስለሆነ ችግር የለውም፣ ነገር ግን ከአሜሪካ ለምትሄዱ አዳፕተር መያዝ እንዳትረሱ፣ ለስልካችሁ፣ ለላፕቶፖችሁና ለመሳሰሉት የግድ ያስፈልጋል።
@meseretmenegesha5146
@meseretmenegesha5146 2 жыл бұрын
ኤልስዬ በጣም በጣም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በመጀመሬያ በጣም እያመሰገንኩሽ ለሁድ መነፍት ወይም ለሆድ አንኮንፈርተብለን ለሚሆን ያልሽውን ሊንኩን ፃፊልን ከቻልሽ ሁሉንም ቢሆን ለሌላውም እንደየፍላጎት ይጠቅማል ይረዳል ብዬ አስባለሁ Thanks 😊
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 2 жыл бұрын
Probiotics yibalal endeyehageru brabdu yeteleyaye lihon yichlal gin probiotics new mibalew
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
Alright dear, thank you so much For your help 🥰😍❤️
@selenahaile1027
@selenahaile1027 2 жыл бұрын
አልስዬ የኔ ፍቅር በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ያስታወሽን የኔ ቅን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ❤❤❤❤😘
@eden.t1578
@eden.t1578 2 жыл бұрын
Very helpful ..thanks .. I agree for kids specially.. For me personnally 100% relay on my mums pharmacy ( demakese, tenadam, fetto ..:-)) . I would add Power bank phone charger and extra cheap phone ( in case its stolen or lost!) From experience:-))
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
"Mom's pharmacy" 😅 very true.. I missed it too..
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 жыл бұрын
ለሚሄድ ሰዉ በተለይ ከልጆች ጋ ከሆነ ዋናዎቹን ጠቅሰሻቸዋል:: የኔ ለየት ያለው luggage allowanceሴ ብዙ ስለነበር ከምግብ ነክ የለመዱትን ስናክ ሴሪያል የመሳስሉትን ነዉ ይዤ የሄድኩት የነበረው:: ሌላው ምግብ ሁሉ አለ:: ከፅዳት መገልገያዎች የወሰድኳቸዉ ሁሉ ጠቅመውኛል:: ለምሳሌ ዲስኢንፌክታንት ዋይፕ (አለ ግን የዚህ ክሎሮክስ ወይንም ላይሶል በብዛት ስለሆነ ሉሁሉም ሰርፌሶች ስለምትጠቀምው ይበረክታል:: ሌላ ፔፐር ታውል ክብደት ስለሌለው ለቤት ውስጥ ይጠቅማል::
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 2 жыл бұрын
thanks for sharing Elsa it’s helpful
@alubaltatube3944
@alubaltatube3944 2 жыл бұрын
ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሰላም ለሕዝባችን አልስዬ ላንቺም ይሁን እያልኩ የኔ ተናፋቂ ስወድሽ ሱስ ሆነሽብኝ ቪድዮችሽን ደጋግሜ በማየት እየተጠባበቅኩሽ ነው
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
I always take a lot of Advil and dire-a medicine thanks for sharing best traditional medicine I drink Areki 😂👍 after every food never have problems with food and weather changes ,stomachache 😉 I don’t have children’s but, adults please try areki I know this from my grandparents and one Jordanian man told me the same they drink Areki for treatment traditionally not for alcoholic reason
@rutajohn8714
@rutajohn8714 2 жыл бұрын
Be blessed Elsyea😍thank you so much for sharing useful information ❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽
@tigistamubekeklejust251
@tigistamubekeklejust251 2 жыл бұрын
ኤልሲ ፍቅር ምክሮችሽ ልዩ በሚን ልጊለፂሽ እግዚአብሔር ከነመላ ቤተስቦችሽ እቅፍ አሪጎ ይጠቢቂሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንቁ🥰🥰
@ninanina868
@ninanina868 2 жыл бұрын
thank you Elsy. Yet maref indalebin Ethiopia esti tinish nigerin Elsiye beneka ijish. Love u ❤️
@RomTur
@RomTur 2 жыл бұрын
ሰላም እባክሽ እህቴ የምታቀርቢያቸው አስተማሪ እና ደስ የሚል ነው ብዙ ነገር ተጠቅሜያለሁ ተባረኪ። ባለፈው ሽብሽብ ወርቃማ ቀሚስ የት ነው የገዛሽው😊 ?
@sebleabebe1795
@sebleabebe1795 2 жыл бұрын
ኤልሲ ከ50 አመት በላይ ላሉ ሰዎች የሚያስፈልጉ ወሳኝ እሚባሉ vitamin ንገሪኝ በጌታ ለቤተሰብ ይዤ መሄድ
@makdaabreha9283
@makdaabreha9283 2 жыл бұрын
Magnesium
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
@@makdaabreha9283ለትልልቅ ሰዎች እነዚህን ብትወስጅላቸው ጥሩ ነው፣ የኔን ተሞክሮ ላካፍልሽ :- 1. Omega-3 Mini from Fish Oil Ditary Supplement 2. Calcium, Magnesium & Zinc Ditary Supplement 3. Magnesium Ditary Supplement 4. Complete Multi Vitamin አሜሪካ የምትኖሪ ከሆነ ወልማርት በጥሩ ዋጋ ታገኛቸዋለሽ።
@mulukalayou3031
@mulukalayou3031 2 жыл бұрын
ኤልስዬ እከታተልሻለሁ ብዙ ተምሬለሁ: Thank you my dear
@mimil4868
@mimil4868 2 жыл бұрын
Elsiye sanitizer, ye face wipe, flash lights and toilet paper
@ruthbeyene2862
@ruthbeyene2862 2 жыл бұрын
Thank you Elsie. Great tip.
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
እናት መሆኑን ናፍኩት ኤልሴ ለልጆች ስትይ ለልጆቸ ስትይ
@umuyusra922
@umuyusra922 2 жыл бұрын
አላህ ይሰጥሽ እህቴ
@askalekifle2292
@askalekifle2292 2 жыл бұрын
No names of the items mentioned.
@sarasukar3587
@sarasukar3587 2 жыл бұрын
Hi Elsy, thank you so much for your advice. It is really helpful. We will be heading to Ethiopia in a few days and you brought to my mind many useful things that I have forgotten. Thank you for your time and dedication. God bless you and your family.
@azebassefa270
@azebassefa270 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ፍቅር እንዴት ነሽ የዘረዘርሻቸው የጉዞ የሚጠቅሙ መዳኒቶሽና አስፈላጊ እቃዎች በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ናቸው በጣም አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር አንችልም ቤተሰብሽንም ይባርክ❤️😘
@user-hp6gl5ne2g
@user-hp6gl5ne2g 2 жыл бұрын
Grazie tesoro ሳምንት ከልጆቼ ጋር ልሄድ ነው ኢንሻአላህ ፣ የኪችን ሶፍት ሁሉ አይቀረኝም
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
@selamhailemeskel3006
@selamhailemeskel3006 2 жыл бұрын
Elisya anti mosquito spray and after bitten cream. Please send me the name of the Vaseline.
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
እናመስግናለን! ለምክርሽ ለ Bacteria ሆዳችንን ሲያመን፣ ለጉሮሮ ያልሽዉ ስሙን አልነገርሽንም? ለ ድርቀት ያልሽዉንም ሰሙን ቡትነግሪን?
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 2 жыл бұрын
Thanks for sharing it very important gbu Els
@helinakebede8367
@helinakebede8367 2 жыл бұрын
You are amazing women. Beautiful inside out and all rounded. Your modesty, wisdom, maturity and also style make you stand out. Keep shining my dear. your channel says a lot what real womenhood is and it is great lesson for us and the young generation to come. God bless you!
@mamahira9374
@mamahira9374 2 жыл бұрын
Elsiye lek nesh ene ethiopia new menorew ena ethiopia west hulum nger lexury new bekelalu aygegnm even overthecounter medications beka birocrasiw lanchi enkuan baytekmsh le family yizesh betmechi its good
@tija2011
@tija2011 2 жыл бұрын
Would you be able to share details of the products, Elsi?
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውድ ነው ፐርመጃን ችዝ
@addisalemcris5327
@addisalemcris5327 2 жыл бұрын
ብዙ አይነት መድሀኒት ይዤ ስሄድ ሙድ ይይዙብኛል ያሳቅቁኛል ኤልሲ አይረዱኝም አንቺስ አልገጠመሽም?
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እረረረረ እኔ ደግሞ ገብጋባ ጨመር አርገሽ አታመጪም ነው የሚሉኝ🤩🤩🤩ሰው ከማስቸገር አስቀድሞ መጠንቀቅ ማሬ 🙏♥️🙏
@addisalemcris5327
@addisalemcris5327 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486ክክክክክክክ
@addisaddis3562
@addisaddis3562 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ኤልስዬ ስመኘው የነበረ ነው ከሶስት ሳምንት በኅላ እሄዳለሁ ከነልጆቼ አመሰግናለሁ!
@kyzlove3865
@kyzlove3865 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
@bisratfanta3569
@bisratfanta3569 2 жыл бұрын
ስማቸዉን ወይም ብራዳቸውን ብትጸፊልን መልካም ነበር
@abebahailu5836
@abebahailu5836 2 жыл бұрын
wow you are such awesome women God bless you
@proudethio1594
@proudethio1594 2 жыл бұрын
Exactly elsiye nurofeen is the best 👌🏾
@royalityfamily9629
@royalityfamily9629 2 жыл бұрын
Elsye I really like your show, you are such a kind and smart one. continue the hard work.
@dglmaryamwahsey8562
@dglmaryamwahsey8562 2 жыл бұрын
thank you Sister
@user-xy3qz2mh9r
@user-xy3qz2mh9r 2 жыл бұрын
ስወድሽ❤
@aselefechwordofa4137
@aselefechwordofa4137 2 жыл бұрын
ኤልስዬየሆድ ድርቀትና ለህመሞ ያልሽውን ስሙን ፃፊልን እባክሽ የኔ የቻዬ እህት
@yayneabebawoldetensai9386
@yayneabebawoldetensai9386 2 жыл бұрын
Elegant woman 👩
@yoditbayere9476
@yoditbayere9476 2 жыл бұрын
Thank you sis Ine hule new yeje yemihedew hulunm !😊 gn yemigermew Vitamin D wesije alakim ina oil +Cheese , alebeleza ine Eritrawi negn ena wede ASMARA sihed inezi ye first Aid Yehonu alresam ahun demo eywnet new ye Corona test yasfelgal Much love and god bless you ❤❤❤
@rohamaterunhe6676
@rohamaterunhe6676 2 жыл бұрын
Elsy you are the best 🥰🥰
@selihomlee2426
@selihomlee2426 2 жыл бұрын
It could have been very helpful if you Only Told us the Name of those Items😔
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 2 жыл бұрын
She is giving you ideas to find the stuff is your job! Different countries have different names.
@selihomlee2426
@selihomlee2426 2 жыл бұрын
@@melkamethiopiawit6584 I Understand That!!! My Question was the name or the brands! Since she already have the good feedback about those specific products! Nevertheless thanks for your Reminder of what’s my Job Should Be 😝
@godisgood2672
@godisgood2672 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያ ሳልሄድ በፊት አይቸው ቢሁን ኖሩ እንዴት ጥሩ ነበር በአብዛኛውነ ይዤ መጥቻለሁ ግን ለሁድ ህመም ምንም መድሀኒት አልያዝንም በጣም ነው የተቸገርነው ወደ ኢትዮጵያ የምትመጡ በፍፁም እንዳትረሱ አና የጨጓራ መድሀኒት።
@rozag6033
@rozag6033 2 жыл бұрын
ካሣየሻቸወ. ነገሮች አንዱንም ስሙን አልተናርሽም. ወይም. ቀረብ አርገሽ አላሣየሽም. ሁሉ ግዜ አንድ ነገረ ስሙን ሰትጠየቂ ሊንኩ ላይ አስቀምጣለወ ሰትይ ነው የምሰማሽ ለምንድነው ወዳውኑ. ለጠየቀሽ ሰው የማትመልሽው
@azebgirmareta9934
@azebgirmareta9934 2 жыл бұрын
ሠላምሸ ይብዛ ኤልሲ የድርቀቱ መዳኒት ሰሙ ምንይባላል ልጄ በጣም ነው የሚቹገረው እባክሸን እባክሽን ሰሙን ንገሪኝ?
@kellybatkero4704
@kellybatkero4704 2 жыл бұрын
you so sweet Thank you for sharing 💕 all of us we should take sleeping bags for that our poor peoples the the one displaced from war. God bless Sis 🙌
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 жыл бұрын
ኤሊሲ አመሰግናለሁ
@relaxingsounds1486
@relaxingsounds1486 2 жыл бұрын
Konjo Kurt😂😂 i like the way you say it you are funny Thank you for the tips very helpful
@mag9711
@mag9711 2 жыл бұрын
First time here in love with you already very helpful!!!
@falismohammed5238
@falismohammed5238 2 жыл бұрын
Thank you sis betam arifnew
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 2 жыл бұрын
Betikikil Elsi anchi liyu neshi 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️
@mimidave1
@mimidave1 2 жыл бұрын
You are awesome!!! Thank you for always sharing helpful information. God bless you!!!
@adutesfafamily7814
@adutesfafamily7814 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ተባረኪልኝ ልጆች ይዤ ለመሄድ ተዘጋጅቼ ግራ ገብቶኝ ነበር ገላገልሽኝ በጣም አመሰግናለው ኑሪልን ❤❤❤
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
@user-kw2sd5xw9v
@user-kw2sd5xw9v 2 жыл бұрын
በርችልን!
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
@hannamariamasefa1477
@hannamariamasefa1477 2 жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ ኤልሲ እህቴ እወድሻለሁ
@Janhoy723
@Janhoy723 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን:
@zebiderketsela4371
@zebiderketsela4371 2 жыл бұрын
እንዳንቺ ቅን ከየት ይገኛል በተለይ የትኩሳቱ ወሳኝ ነዉ
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 жыл бұрын
ኤልስዬ አሜሪካን ነው ወርስ ኢሮፕ ነው የምትኖሪው??ስለማላውቅ ነው.. ግን ብጣም ቅንነሽ .. ቅነትሽ ይገርመኛል ,, Keep it up!!
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
Italy
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 жыл бұрын
Thank u for ur information!!
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
@@mekleetkebede2986 no problem
@memeaddis7928
@memeaddis7928 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
@selamkalayu3908
@selamkalayu3908 2 жыл бұрын
ኮረሪማ እኮነሽ
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 2 жыл бұрын
Thank you Elsiye! አትክልት በ ቤኪንግ ሶዳ ማጠብ ይቻላል so ከዛው ግዙ ሸክም ከበዛባችሁ እንደኔ
@zenebechdesbalew8800
@zenebechdesbalew8800 2 жыл бұрын
Thankyou I really appreciate god blessed you.
@cilinawingenfeld7055
@cilinawingenfeld7055 2 жыл бұрын
Beicarbonete yalshew betam arif
@helengetachew2832
@helengetachew2832 2 жыл бұрын
Thank you Elsy degmesh download seladerekshelen🙌🏾
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን. ግን ያደግንበት ስለሆነ ለትንሽ ግዜ ነው እንለምደዋለን. ጠቅሎ ለሚሄድ ምን ምን እቃዎችና ልብሶች መውሰድ ያስፈልጋል እዛ ለማግኘት አስቸጋሪ የሚሆኑ
@meseretfekir1938
@meseretfekir1938 2 жыл бұрын
ስማቸውን ከስር ብትጽፍ አሪፍ ነው
@user-ys3fn3rj4j
@user-ys3fn3rj4j 2 жыл бұрын
Thank you, fikir. It is very helpful topic.
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
@firehiwottadesse7450
@firehiwottadesse7450 2 жыл бұрын
ስማቸውን የኔቆንጆ
@eyobtube5540
@eyobtube5540 2 жыл бұрын
Selam Elsi hulem nw emeketatelesh wend behonm gen des teyegaleshi ene poland negi kemetaw gena amet lihonegi nw ena ye medicine temari negi ena yasayeshachew ekawoch specially nurofeen betam tru brand Medhanit nw berchilegi Elsi 🙏🙏👍👍👍
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
@selamyedu2656
@selamyedu2656 2 жыл бұрын
Else enamesegenalen ene ethiopia mehed felegalew gen balebete yetegray tewelaje selehon kalew poltica ansare mehed feran esan lij tensh new 3 ametu bezalay erguz negh fexari hagerachenen selam yaregena enhedalen tebareki❤❤❤
@selamhagos244
@selamhagos244 2 жыл бұрын
Betam newe yemwedesh yena konjo
@aynalemgebre8061
@aynalemgebre8061 2 жыл бұрын
Thank you Elsi mary😘😘😘
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 6 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН
የባህል እቃዎቻችን
12:57
Melly spice tv
Рет қаралды 21 М.
Mom can't calm cute babies 💕🍉🍭👶🏻❤️👧🏻🤩🤣
0:13
David Show #shorts
Рет қаралды 12 МЛН
Настоящая Молния Маквин!
0:26
ТРЕНДИ ШОРТС
Рет қаралды 3 МЛН
Boys vs Men  #trollfaceedit #troll #edit
0:31
WINARES EDITS
Рет қаралды 14 МЛН
Бантик или Мурсдей?! 🎀💀 #симбочка #симба #мурсдей
0:39
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,2 МЛН
Boys vs Men  #trollfaceedit #troll #edit
0:31
WINARES EDITS
Рет қаралды 14 МЛН
小丑奶奶把小天使的皇冠抢走了#天使#小丑#家庭#搞笑
0:36
家庭搞笑日记
Рет қаралды 4,8 МЛН