No video

🔟በጣም ብልህ ዘናጭ ሴት ያሏት ምርጥ ጠቃሚ እቃወች| EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 104,098

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Жыл бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

Пікірлер: 317
@seyatube5967
@seyatube5967 Жыл бұрын
ትሩ ነው ግን የእቃዎቹን ስም አብረሽ ከቪዲዎሽ ስር ሊስት አድርገሽ ብትሰሪው ጥሩ ነበር። አለበለዚ ቪዲዎሽ እንፎርሜሽን ለመስጠት ይስህል ብቻ ነው ሚሆነው
@tigistgizaw4788
@tigistgizaw4788 Жыл бұрын
If you leave a link for the products ,it will be more helpful cuz it's hard to zoomin the products name. At least you have to post the names.
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Жыл бұрын
እጅግ አመስግንሻለሁ ::ብዙ ጊዜ ያይሁት ነገር የምታሳይውን ፕሮዳክትየት እንደምንገዛ ምንም ኢንፎርሜሽን አትስጪንም??? የት እንግዛ ?? ብትችይ ሊንኩን ብትልኪን ወይንም እቃዎችን ቀረብ ብታደርጊያቸው ጥሩ ነው ::
@korebmount1203
@korebmount1203 Жыл бұрын
ውዲቷ እኔ ስለአንቺ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ምክንያቱም በቅድሚያ ቅን ነትሽ በፍፁም ወደር የለውም ይህ ደግሞ ስጦታሽ ነው ከፈጣሪ የተሰጠሽ ጥንቃቄሽ ኢነርጅሽ ለነገሮች ያለሽ ትኩረት ከእድሜሽ በላይ ነው ኑሮሽንደግሞ ሳስተውለው ውስጥሽ የሞላው ለመልካምነትሽ ከጌታ የተሰጠሽ ነው በጣም እናመሰግናለን አብዛኛዎቻችን ለሀገሩ የማይመጥን እውቀት እና ጥበብ የለንም ኑሮዋችንም የዛ ማሳያ ነው ስለዚህ ወገኖችሽን በንቃት እያገለገልሽ የሀበሻ ሁሉ ኩራት በመሆንሽ ክብር ይገባሻል ቀጥይ ምንም ሳትሰስቺ ስለምታካፍይን ጥበብ ሁሉ አምላኬ በሚያስፈልግሽ ሁሉ ይሙላብሽ እወድሻለው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ከልቤ አመሰግናእሁ ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏🏻❤🙏🏻
@dfh6
@dfh6 Жыл бұрын
ያሳየሽንን እቃወች በፎቶ ከነ ስማቸ ብተቀርቢል በጣምጠቃሚ ስለሆኑ : ስለ ምታቀርቢቸው ጠቃሚ መረጃወች thank u
@elizabethyirdaw5414
@elizabethyirdaw5414 Жыл бұрын
የኔ እህት ጥሩ ነገር ታቀርቢለሽ እቃውን እንካን አይተን እንዳንገዛ በጣም ታፋጥኒዋልሽ ኮመንት ለመስጠት ስለምፈልግ አስተካክይ ስታሳይ አታፋጥኝው😊
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 Жыл бұрын
እራሱን እንዳንገዛ ሀሳቡ ብቻ እንድንወስድ ነው መሰለኝ
@aziebselassie3081
@aziebselassie3081 Жыл бұрын
@@lidyanyong2598 what is the point then she have to put the link
@addysam1271
@addysam1271 Жыл бұрын
That's my opinion too
@yetsedeywork2094
@yetsedeywork2094 Жыл бұрын
Yes we need clear information and name of all tje items and if she can put tje link will be good.
@tigistab3224
@tigistab3224 Жыл бұрын
ዘናጭ ሴት......ስራዋን አክባሪ መልካም ሰነምግባር ያላት ፋሽን ተከታይ ሳትሆን ያላትን በጥበብ የምትለብስ ንፁህ የሆነች በንፁህ ገላ ላይ ብቻ ዶድራንት ወይም ሽቶ የምትቀባ ፀጉርዋ ንፁህ ፀጉር ቤት ባትሄድ እንኩዋን በዘዴ የምትይዝ ያየችውን ሁላ መግዛት የማያምራት ገንዘብ ቆጣቢ....ጉዋደኛ የማታበዛ ቤትዋን አክባሪ
@tigistab3224
@tigistab3224 Жыл бұрын
@@hanaabate8796 ዝነጣ በልብሰ ብቻ ከሆነማ ኤልሲ የምትለውን አንዱንም አልሰማሽም በቃ ይቅር ትበልሽ
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru Жыл бұрын
ስወድሽ 😘 አወ ብልህ ሴት ልጅ ያየችውን የምትገዛ ብራድ ምናምን የምትል ሳትሆን በትንሹም ጥበበኛ የሆነች ቁጥብ ጥንቁቅ ፏ ያለች በአላት የምትኮራ እግዚአብሔርን የምታመሰግን ናት ❤🙏
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላለነው የት እናገኛለን ወይንስ ውጭ ላሉት ብቻ ነው የምትመክሪያቸው ፕሮግራምሽን በጣም ስለምወደው ነው
@enatleenat7764
@enatleenat7764 Жыл бұрын
ኤልስዬ ውብ ነሽ አንቺ እኮ ቲቪ ቻናል መያዝ አለብሽ ጥርት ያልሽ ስራሽ ብዙ ታስተምሪያለሽ❤️❤️❤️ኤልስዬ አትጥፊ እኔ ጋም ❤️❤️❤️
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p Жыл бұрын
አቀራረብሽ በጣም ትምህርት ይሰጣል፡ ግን እኛም እንድንጠቀም ከፈለግሽ ስማቸውንና የት እንደሚገኙ አሳይን ወይም አስረጅን።
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Жыл бұрын
ይገርማል መስጠት ይጠይቃል.. ጎበዝ ነሽ 🙏🙏🙏 ንቁ,ቀልጣፍ, አረ ሰንቱ......
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ኤልሲዬ ዋው! የኔ የሴት ልክ👍በቃ ልቤ ውስጥ ያለውን የዘናጭ ሴት character ነው የነገርሽን። እንዳልሽው ዝነጣ በልብስና ጫማ ብቻ ሣይሆን፣ በቤት አያያዝና በአጠቃላይ የምንጥቀምባቸውን ልብስና ቁሳቁስ በንፅህናና በሥርአት ሥትር ማድረግ ነው። ኤልሲዬ ተጨማሪ tip ልጠቁም፣ 1ኛ. አልጋ ሥር ጫማዎች አለማስቀመጥ፣ 2ኛ. የሚታጠብ ልብስ ማጠራቀሚያ ቅርጫት ውስጥ የቆሸሹ ፎጣዎችና ካልሲን ለያይቶ ማስቀመጥ ሲታጠቡም ለየብቻ ማጠብ። ሌላው የባኞ ቤት ካውንተር ሥር ስለሚቀመጡ የመዋቢያ እቃዎችና ከ toilet sit ጀርባ ብዙ የፅዳት እቃዎች ስለሚከምሩ ሰዎች እንዴት ማድረግ እንደሚገባ እባክሽ ቪዲዮ ብትሠሪልን እላለሁ። Thank you so much🥰
@samiaahmed2971
@samiaahmed2971 Жыл бұрын
ለምን እንደሆነ ስወዳት ማሻ አላህ
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አኔሁሉም ይልሻቸውን ከቤቴ የማይጠፈ ነው 6 ተኘው የጡት ማሲይዣ ይልሹ አልገባኝም የት ምነገኘው።
@saniyamohammed7506
@saniyamohammed7506 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኤልሲዬ ስምስማቸው ምን ተብለዉ እንደሚገዙ ብትነግሪን ለመግዛትም search ለማድረግም ይጠቅመናል
@user-fo6lk4sk7l
@user-fo6lk4sk7l Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዕቃዎች ናቸው ግን ስማቸውንም እና የት እንደገዛሻቸው በደንብ ብታብራሪው
@helenghirma2373
@helenghirma2373 Жыл бұрын
ዘናጭ ማለት እንደአንቺ አይነት
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 Жыл бұрын
ቆንጂዬ ስማርት የሆንሽ ጥሩ አስተማሪ ነሽ ያወቅሽውን ሼር የምታደርጊ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Amen ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
ኤልስዬ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ምክሮችሽ እንዴት እንደሚመቸኝ አገላለፅሽም እንጀት ነው ይምታርሽው የኔ ምርጥ ኑሪልኝ ❤️ sei bellissima
@ghenettesfay6224
@ghenettesfay6224 Жыл бұрын
የዕቃው ስምና፡ የት ሱቅ እንደገዛሺው ብታስቀምጭልን ፡ በተረፈ እግዚኣብሄር ይባርክሽ።
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Жыл бұрын
ኤልስዬ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን አስተምረሽናል የኛ ውድ
@semawitgebrsemawitgebr1180
@semawitgebrsemawitgebr1180 Жыл бұрын
ዎው እኔ ውስጤ ነው የቤተሰቤን ቤት ማሳመር እወዳለው ያለውት ዱባይ ነኝ ያየውትን ሁሉ ይጠቅማል ያልኩትን ይዤ ንው ምሄደው የቤቴን ፅዳት ሆነ ዕቃ እቀማመጥ እራሴን መጠበቅ ውስጤን ያስደስታል ደሳሳ ጎጄዬ ታምራለች ዋው በጣም ነው ማደንቅሽ የኔቆንጆ
@sadaadam1054
@sadaadam1054 Жыл бұрын
ምርጥና ድንቅ ሰው ነሽ ቤትሰቦችሽ ታድለው እድሜን ጤናን ተመኘሁልሽ ኤልሲ ከቻልሽ የእቃዎቹን ስም አስቀምጭልን እናመሰግናለን 💖💖🥰💞
@hamel910
@hamel910 Жыл бұрын
እናመሰግናለን። ስፓሬውን ለጥፍልን ወይም አሳይን ስሙን ብትነግሪን የሴት ቅመም ነሽ ❤
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 Жыл бұрын
ሁሌም ምርጥ ሴት ኑርልን ክበሪልኝ
@senayetjima6450
@senayetjima6450 Жыл бұрын
አንች ልዩ ኤልስይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሳሰብሽ ይገርመኛል ተባረኪልኝ
@edenalemayehu1840
@edenalemayehu1840 Жыл бұрын
ስሙን ብትፅፊልን ወይም የት ላይ እንደምናገኝው ብትጠቁሚን ደስ ይለኛል 🙏❤️
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 Жыл бұрын
እስፕሬው ልብስ ላይ የረጨሽው ስሙን ፃፊልን
@emilyalove8284
@emilyalove8284 Жыл бұрын
አንችን ሰብስክራይብ ያላረኩ ማንን አረጋለው እረ ተባረኪ በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ያቀረብሽው እንዳጋጣሚ ነው ዛሬ ያየሁሽ🙏💕💐👍👌🏾100/100
@fatimamohammed386
@fatimamohammed386 Жыл бұрын
መዳምና አች አንድ ናችሁ ወላሂ ልክ እንዳች ናት የኔ መዳም
@meazagyonas310
@meazagyonas310 Жыл бұрын
This’s what I always say. It’s not what you buy, it’s how we handle things. And it tells a lot about our personality. GBU sissy 💕
@lidget5467
@lidget5467 Жыл бұрын
What is the name of the first spray?
@retasa7652
@retasa7652 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው ነገር ነው አመሠግናለው በግሌ
@hiwotw5404
@hiwotw5404 Жыл бұрын
All rounded woman. BTW you are one of my role model.
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 Жыл бұрын
ኤልሲ ዘናጭ ማለት ባጭሩ እንዳንቺ ማለት ነው ::
@est2729
@est2729 Жыл бұрын
ኤልሲዬ ሁልጊዜ በጣም ጠቃሚና አስተማሪና ነገሮች ናቸው የምታቀርቢልን እንወድሻለን በርች 👍💚💛❤👍
@adayee17
@adayee17 Жыл бұрын
ኤልሲዬ ዲንቅ ሴት.. ዘመናይ ዘናጭ ሴት እንዲሆን አሻራሽን አኑረሻል.. እድሜሽ ይባረክ 🙏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ኤልሲ ቆንጆ ተባረኪ 💕🙏💕 እንደ ሁልጊዜው ምክሮችሽ ጠቃሚ ናቸውና ተባረኪልኝ 👍🤣
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 Жыл бұрын
አረ ቃል አጣሁልሽ የእውነት ምርጥ ባለሙያ በዘነጋሁበት ነገር ላይ የምታነቂኝ ውዷ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ኤልሲ ተባረኪልኝ ማሽኑን ሳጥብ ብቻውን ልብስ ሳላስገባ መስራቱ ችግር የለውም?
@tegistbale9574
@tegistbale9574 Жыл бұрын
ኤልስዬ እቃዎቹን ስሞችን አስቀምጪ በብዛት ማውቀው ነው የጫማ ያልሽው ጎማ አላወኩትም
@bogejabamo3003
@bogejabamo3003 Жыл бұрын
ደስ ይላል ለኛ ጌን ዬሌም ብሩክ ሁኝ ምርጥ ነሽ በእትዮጵያ ስራ ለምን አትጃምርም
@helenberhanu5347
@helenberhanu5347 Жыл бұрын
አንቺ ሁልግዜ ጥሩ ነገር ነው የምታስተምሪን ተባረኪ
@emebetamare1654
@emebetamare1654 Жыл бұрын
ስወድሽ እኮ በርቺ የኔ ማር
@emudesta4997
@emudesta4997 Жыл бұрын
የቃዎቹን ስም pls
@selamawitbedada2574
@selamawitbedada2574 Жыл бұрын
Thanks for the information ❤but u didn’t put the items description 😢
@liyademeke6073
@liyademeke6073 Жыл бұрын
ቆንጅዬ ጠንቃቃ ኤልስዬ💕
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 Жыл бұрын
ኤልሲ በጣም ጥሩ ምክር ኘዉ ግን የእቃዉን ስም አላሳየሽንም
@romangirma5868
@romangirma5868 Жыл бұрын
የቀበቶ መብሻውን አና የጡት ማስያዣዉን ስም ጻፊልኝ እባክሽ ካላስቸገርኩሽ እህቴ 😍
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
thanks for sharing sis it’s good idea but can you show us the pictures please 🙏🙏🙏
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 Жыл бұрын
Elsiye konjo yene astemari hulem adadis tekami temhertoch eyetemarkubesh naw ejeg amesegenalehu tebareki ❤🥰🙏🏽
@birkefullas5699
@birkefullas5699 Жыл бұрын
በጣም የምትወደጅ ሴት ነሽ❤️❤️ I wish you my Neigbiur
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 Жыл бұрын
Elsiye anchin yasadegech enat bewnet atrifalech,yihe naw literate home-maker malet,Egziabher kininetishin yabzalish yenae chewa emebet🧡🧡🧡
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Amrotye ማሬ አሜን ውዴ🙏🏻❤🙏🏻
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube Жыл бұрын
ኤልሲዬ ደስ ስትይ የኔ ደርባባ ሁለም ጠቃሚ ነገር ነው ምታቀርብው እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
በቅንነት ስለምትረዱኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ማሬ 🙏♥️🙏
@Wyyaa
@Wyyaa Жыл бұрын
ውይ ሁሉም አለን ጎበዝ ሴት ምሆነን አላወቁም ነበር መተኮሻዋ የለንም 😆🤔🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tigistfikade892
@tigistfikade892 Жыл бұрын
Thank you so much ❤
@azebchanie1026
@azebchanie1026 Жыл бұрын
I never know washing machine could be wash it self even thanks for you sheared as the ideal ❤
@mekdesyegeta5780
@mekdesyegeta5780 Жыл бұрын
በረኪና የነካው ልብስ ማስተካከያ ካለ ንገሪኝ ቆንጆ?
@tegistbale9574
@tegistbale9574 Жыл бұрын
በይ ኤልስዬ የሹራቡን ጭብርብር ማንሻ እሱ ያስፈልገኛል እኛ በምላጭ ነው ምናፀዳው ግን ይህ የተሻለ ነው ስሙን አስቀምጭልን
@adiszemenzemenn6508
@adiszemenzemenn6508 Жыл бұрын
Ikea alelse
@adiszemenzemenn6508
@adiszemenzemenn6508 Жыл бұрын
Ikea alelse
@liyusewtsegaye7168
@liyusewtsegaye7168 Жыл бұрын
ኤልሲዬ ስወድሽ ባየሽ
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
አመስግናለሁ
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b Жыл бұрын
ኤልሰዬ ሁል ግዜ የእቃዎቹን link ፃፊልን የኔ ውብ
@tsegagebrezgi6063
@tsegagebrezgi6063 Жыл бұрын
ኤልሲ ቅን ሴት ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነዉ ተባአኪ 🙏🙏🙏👍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Tsegaye ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@Tigist-G
@Tigist-G Жыл бұрын
you reminded me of my dad who passed away 2 years ago. He had all the tools you mentioned and more. He fixed everything in the house for us and shined our shoe. He is the most classy and elegant person I have ever known and set the standard for me.
@officailethio6154
@officailethio6154 Жыл бұрын
*እናመሰግናለን እህታችን💞👏🙏 ሴቶችዬ ተጠቀሙበት ሰምታችኋል😍😁 ሰምታችኋል😍😄😂💞💞🙏*
@saronatkidane1853
@saronatkidane1853 Жыл бұрын
Why you are here this is only for us 🤔🤔🤔
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
@@saronatkidane1853 its for everybody who want to learn
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
Ebakshin Elsiye yemitadergiyachew hulu betam betam Astemari newina kechalish linkun teyilin
@mercysisay7176
@mercysisay7176 Жыл бұрын
Great!! Pls tell us where should we buy it from US ?? Thanks
@abigaildesta5906
@abigaildesta5906 Жыл бұрын
Good but is the brush good for the traditional clothes? Or I have another option. 🙏
@woseneassfie9586
@woseneassfie9586 Жыл бұрын
Ironing is my weakness. I know it's basic and mandatory! eager to learn how to do it.
@bettyfeleke7265
@bettyfeleke7265 Жыл бұрын
እስካሁን ዘናጭ ያየሁኝ ኤልሲን ብቻ ነው
@edentsegay5948
@edentsegay5948 Жыл бұрын
I am waiting just to see you. Your positive vib is made my day or night God be with you and your family my dear😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Edenye ማሬ Amen 🙏 thank you so much 🙏♥️🙏
@tutuyezenebe208
@tutuyezenebe208 Жыл бұрын
Elseye please about closets perfume can you right the name
@filmtub8067
@filmtub8067 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ለምንድነወ እንደዚ የምወድሽ የኔ ወድ እህት!!
@bebibebi7078
@bebibebi7078 Жыл бұрын
ኤልሲ እናመስግናለን ምታሳይን ነገሮችን ስማቸውን ብትፅፈልን ልንገዛው ያግዘናል
@tigistzenebe1640
@tigistzenebe1640 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ አገላለፅሽ ራሱ ደስ ሲል ኤልሲዬ።
@tsehay3312
@tsehay3312 Жыл бұрын
Voila smacchatore spray
@meselechabebe4571
@meselechabebe4571 Жыл бұрын
Yen konjo endeteko endemwedsh thank you
@woinshetgebremariam6832
@woinshetgebremariam6832 Жыл бұрын
Alsiye Swedish yefkr sew tebareki
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Жыл бұрын
ኤልስዬአንደኛ ብዬሻለሁ👌🏾
@user-oe5gx6pt3l
@user-oe5gx6pt3l Жыл бұрын
አምሰግናለሁ 💐👍
@Wyyaa
@Wyyaa Жыл бұрын
ሊድል አለ የቀበቶ መብሻ 👍🏼 ሌሎች ግን ስማቸው የት እንደምገዙ ንገርያቸው please 🙏🏽ኢንፎፍርመሽን ስሰጥ በደንብ ነው ኤልሲየ 🥰🍹 thank you በጣልያን ያለፈ ያውቀዋል ጣልያኖች no1 ናቸው organise mehone 👌🏼
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
Thanks
@sofiacristoph818
@sofiacristoph818 Жыл бұрын
በትክክ ሁሉም ከነሱ ነው የተማሩት
@eh9850
@eh9850 Жыл бұрын
Would you please list the 10 products you mentioned where to get them ? That’s helpful. I appreciate!
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
Amazon....or stores if you in Europe or usa
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
Amazon or shein
@lidmek2127
@lidmek2127 5 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ የቁም ሳጥን ሽቶ እና የብልመከላከያውን ስም ፕሊስ ❤❤❤
@shakenawmerowa5146
@shakenawmerowa5146 Жыл бұрын
What is the spray name?
@keduo2417
@keduo2417 Жыл бұрын
Yen konjooo anechen ekuo bemknet new mewdeshe.🤗😍
@godislove3330
@godislove3330 Жыл бұрын
Yeni konjo thank you for, gn kit endemtgezu link btaskemtiln betam tru nebere
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Any store where they sell accessories for house or you can find it on Amazon ማሬ 🙏♥️🙏
@-yesetochguada
@-yesetochguada Жыл бұрын
የኔምርጥ 💅💅💅💅
@helentadele2574
@helentadele2574 Жыл бұрын
የኔ አንደኛ ❤👌
@hiwigebre6475
@hiwigebre6475 Жыл бұрын
Bertu Wede konjo balemoya yeset emebet..... Elsi !!!
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 Жыл бұрын
Good job keep it up
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Lidyaye that you ማሬ 🙏♥️🙏
@bettytegene7568
@bettytegene7568 Жыл бұрын
Super Elsi! You are different!💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 Жыл бұрын
የንይ ማረ ሁሉም መከርሽ በጣም የተቀማል ቀን ለጅ ነሽ ተባርክይ ❤
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 Жыл бұрын
Very useful 👌 thanks for sharing 🤗
@jesusisgod7353
@jesusisgod7353 Жыл бұрын
i Love your youtobe program, see you from sweedn and can you pleas do vidio about Italia good cheep vacation place
@elsabetharegawi3503
@elsabetharegawi3503 Жыл бұрын
ኤልሲ ጥቁር ልብስ ላይ ላልሽው የማንሻዉን ስም እባክሽ የኔ ቆንጆ
@simalenabon4016
@simalenabon4016 Жыл бұрын
Elsi fikir❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እንዴት ነሽልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@medinahusean5049
@medinahusean5049 Жыл бұрын
ልክ እንዳንች የሆነች ሴት ማለት
@lul-zx2fc
@lul-zx2fc Жыл бұрын
Beatishin asigobignin
@abebayehuestifanos7809
@abebayehuestifanos7809 Жыл бұрын
Welcome Eleseye I am proud of you, I am your flower but never gave you any comment . Just let me mention about today's your video I am very love it. Can I ask one question if you do not mind? Can you tell us what the right names of all the products? I need to by it I don't know where I am going to be get, but I will try to find it. Thank you very much your advice. God bless you my sis Elseye.
@freselamtesfamariam3665
@freselamtesfamariam3665 Жыл бұрын
Wow endiet aynet wb nesh Elsiye Thank you so much. Hulum kechals smachew bxifliyn betam des yleynan nbere. Tebarkliyi ❤
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН