No video

በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ሸር አድርጉት how to free up space on android phone internal storage

  Рет қаралды 77,697

shamble app tube

shamble app tube

Күн бұрын

Today I'm going to show you how to free up space on android phone internal storage without any app Hello Welcome to the shamble app tube My name is shamble shifere from Ethiopia Explore General Technological Discussions on this Channel About Phone Usage and Useful Applications on this Channel Thank You for Learning Everyday as a Channel Client;
follow me us facebook:- www.facebook.c...
follow me us telegram:- t.me/joinchat/...
follow me us instagram:- / shamble_app_tube
follow me us tiktok:- vm.tiktok.com/...

Пікірлер: 325
@alquranchannel2042
@alquranchannel2042 3 жыл бұрын
ዛሬ የገባሁት ላመሰግንህ ነው ትናት ቪደወውን አይቸ በጣም ጠቅሞኛል በጣም ተቸግሬ ነበር ፈጣሪ ይባርክህ አተ የምሰራው ሁሉም የሚሰራ የሚጠቅም ነው በጣም አመሠግናለሁ ወድም
@sumeyamediah7963
@sumeyamediah7963 3 жыл бұрын
Demarun
@hayatahmedtube8816
@hayatahmedtube8816 3 жыл бұрын
አወንወላሂትክክልእኔምቻናሌንበሱምክንያትልከፍ
@hayatahmedtube8816
@hayatahmedtube8816 3 жыл бұрын
ልከፍትየቻልኩት
@amanuelgiday5735
@amanuelgiday5735 3 жыл бұрын
ወንድም ሞክራሃል መሰለኝ እንዴት ነው ማለቴ clear catch,clear data ስናረግ ለምሳሌ imo telegram fb የተፃፃፍነው ይጠፋል ወይ???
@adilognmelesepoeosiisi3186
@adilognmelesepoeosiisi3186 2 жыл бұрын
Uyuu I’m
@1ayuway1ayuway
@1ayuway1ayuway 28 күн бұрын
ወንድምዬ በጣም ተቸግሬ ነበር የአንድን አይቼ በጣም ተጠቅሜ አለሁ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ አንተ የምትሰራው ቪዲዬ ሁሉ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ነው በርታልን ሰላምህ ይብዛ በጣም እናመሰግናለን ውድ
@samrimengesha2770
@samrimengesha2770 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ወንድም አመሰግናለሁ ሺ ጊዜ ሰብስክራይብ ማድረግ ብችል አደርግህ ነበር ምርጥ ሰው ነህ እርግት ያልክ ልጅ በዛ ላይ ጠቃሚ ነገር ነው የምትለቀው
@fiftube.waliolo
@fiftube.waliolo 3 жыл бұрын
ጠክር ወድም ሻበል እስኪ የሻበልን ትመርት የምወዱ በላይክ ግለጹ እኔንም አበርታቱኝ
@user-tk8mc2kl1h
@user-tk8mc2kl1h 3 жыл бұрын
እንዛመድ ውድ
@sumeyamediah7963
@sumeyamediah7963 3 жыл бұрын
Demarun
@sofiaalfalah935
@sofiaalfalah935 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመስግናለሁ ውድ ወንድሜ በጣም ተቸግሬ ነበር አሁን ግን እድሜ ላንተ ሰርቷልኛል በድጋሚ ሽኩረን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ። ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ!!!!
@elinaelina7415
@elinaelina7415 3 жыл бұрын
እረ ተባረክ የተቸገርኩትን ነው ያሳየከን እናመሰግናለን❤ ሰላምህ ይብዛ ወንድም
@user-tk8mc2kl1h
@user-tk8mc2kl1h 3 жыл бұрын
@AFRAH family TUBE እንዛመድ
@sumeyamediah7963
@sumeyamediah7963 3 жыл бұрын
Demarun
@user-zm3wq3pr8l
@user-zm3wq3pr8l 3 жыл бұрын
ሰራልሽ ማር
@anshaa5057
@anshaa5057 3 жыл бұрын
ዲስ የምታረጉ እጃችሁ ይሰበር ወድሜ በርታ ጥሩ መረጃ ነዉ
@rabitube3731
@rabitube3731 2 жыл бұрын
በስህተት ነው መስል
@marsoziastube9821
@marsoziastube9821 2 жыл бұрын
ትክክል
@zinetfker
@zinetfker 3 жыл бұрын
ያተ ትምህረትኮ ሁሉም በጣም ቆጆ ነው ወድም ሁሌም አመሠግንሀለሀሁ
@user-rx7gi1cl5t
@user-rx7gi1cl5t 3 жыл бұрын
#ያለምክያት #ኣይደለም #የሚወድህ #ሻንበል እውነተኛ ሰው እኮ ነህ በጣም ተቸጊረ ነበረ😢 ያልደለትኩ vidoe የለም ኣላሰወረድም እያለኝ #ሻንበልየ ተባረክ ሀቢቢ 😊🙈 በጣም ኣመሰግናለሁ
@user-tk8mc2kl1h
@user-tk8mc2kl1h 3 жыл бұрын
እንዛመድ እህቶቸ
@user-rx7gi1cl5t
@user-rx7gi1cl5t 3 жыл бұрын
እሺ እህቶቼ❤❤❤
@samerh1286
@samerh1286 Жыл бұрын
በውነት እግዚአብሄር የልቦናህን ይሙላልህ ውድማችንየ በጣም ነው እምናመሠግነው በርታልን
@user-pj1df8sn3g
@user-pj1df8sn3g Жыл бұрын
ዛሬ የገባሁት ለመስግንህ ነው ወይኔ በጣም ተቸግሬ ነበር ፈጣሪ ይባርክህ የኔ ወንድም❤️
@Beemenet
@Beemenet 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ትምርት ነው ጌታን ስልኬ በጣም አስችግሮኝ ነበር አንተ ባስተማርክ መስርት አስተካከልኩት ተባርክ አመስግናለው
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 2 жыл бұрын
የኔቅን ወንድም ማሻአለህ ነህእኔሁሉንም ከይቶብጀምሮ ካንተቡዙ ተማርኩ በርታ ወንድም ማሻአለልተባረክአለህ እረጋያልቅ ቅንልጀ ነህ በርታ ወንድሜዋ
@user-bu9yi3vm1y
@user-bu9yi3vm1y Жыл бұрын
እስላም አሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱ መሽአላ ቅድም እንኳን ደህና መጣህ አሪፍ ትምህርት ነው
@user-zr4ok3bm3r
@user-zr4ok3bm3r 3 жыл бұрын
ወድም በጣም አሪፍነው በርታ ከዩቱፕ የምንፈልገው ቪድዮ ማውረጃ ስራልን
@ይቅርታ-ሠ8ተ
@ይቅርታ-ሠ8ተ 2 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያዋን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ🌼🌼🌼🌼🌼🌼 የሰላም የጤናን የፍቅር የደስታ አመት ይሁንልን🌼🌼🌼🌼🌼🌼እናመሰግናለን ሻብል
@user-lm3bu9xp8j
@user-lm3bu9xp8j 2 жыл бұрын
ወንድሜ ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን በውነት 10,000 ላይክ ያንስሀል
@habshihabshi3043
@habshihabshi3043 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የማመሰግነው ዛሬ ኢሞ ካወረድሁ ነገ ሌላ ማውረድ ከፈለግሁ ደሞ ኢሞውን አጥፍቼ ነው በጣም አመሰግናለሁ ግልጽ ነው ወንድማችን በርታልን ❤🌹 ወንድሜ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አሁን የምትቀርጽበት አብ እኔም አለኝ ነበር ግን ቀስት እና ምልክት ለማድረግ እንቢኝ ነው የሚለኝ ማለት ቪዲዎ ስሰራ ቀስቶቹ ለምልክት አይመጡልኝም እንዴት ነው ማረግ ያለብኝ እባክህ!?
@hhhghv9926
@hhhghv9926 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ በጣም ተሸግሪ ነበር እጅግ እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን
@madinahossain
@madinahossain 2 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድም 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏በጣም ተቸግሬ ነበ ፈጣሪ ያክብርልን
@selamyemariyamlij5630
@selamyemariyamlij5630 3 жыл бұрын
ወንድሜ በምን ቃል እንደማመሠግንህ አላቅም ብቻ ፈጣሪ ዘመንክን ይባርክ በጣም ተቸግሬ ነበር ፈጣሪ እዉቀቱን ይጨምርልህ ሥልኬን አሥተካከልኩ video enkun mayet Alichilem neber delet fayil ylna yizegabignal Ahun gin yesilku fitinet rasu liyu new yehonelign😘😘😘
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem 2 жыл бұрын
ሻለል ስደድ ሽር አልርልይ ስመትልህ
@unitymedia7303
@unitymedia7303 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ኑርልን እኔ ስልኬ ምንም መጠቀም አልችልም ነበር አሁን ግን በደንብ አስተካክያለው 👍👍👍👍
@asnkeshete6030
@asnkeshete6030 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ምርጥ ወንድማችን በርታልን
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s Жыл бұрын
ቪዲዎህን ቆይቼ በማየቴ ተፀፅቻለሁ
@SagahaHsjsb
@SagahaHsjsb 6 ай бұрын
የኔ ዉንደሜ በጣም አመሰግናለሁ ❤
@lilaylilay8344
@lilaylilay8344 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው ተባረክ በጣም ነው የረዳህኝ እውቀትክ ጎበዝ የዎሎ ልጅ 💯👌🙏
@hiwotasfaw3524
@hiwotasfaw3524 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ተባረክ ጥሩ ትምርት ነው
@asiaa8447
@asiaa8447 Жыл бұрын
ወንድማችን በጣም አመሠግናለሁ ወላሂ ተቸግሬ ነበር ሰራልኝ
@ElusiaAdugna-l9f
@ElusiaAdugna-l9f Ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ወንድም
@emuyelove1119
@emuyelove1119 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም እኔ በጣም አሰቸግሮኝ ነበር
@sumeyamediah7963
@sumeyamediah7963 3 жыл бұрын
Demarun
@destadesta6480
@destadesta6480 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 😊😊😊😊
@Tube-gn4rl
@Tube-gn4rl 3 жыл бұрын
መልካም ሰው ሻበል እናመሰግናለን
@burtkanfatima7825
@burtkanfatima7825 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወድሜ ለቤትህ አዲስ ነኝ በጣም ተቸግሬ ነበር አሁን አስተካክያለው 🙏🙏
@user-xh4gf9ko9u
@user-xh4gf9ko9u 3 жыл бұрын
እባክህ fb ፍሬድ መደበቄያው አሳየን
@sumeyamediah7963
@sumeyamediah7963 3 жыл бұрын
Demarun
@user-gy6rv2kk9k
@user-gy6rv2kk9k Жыл бұрын
ሺኩራን ባባየ
@nadiamabratu4701
@nadiamabratu4701 Жыл бұрын
ሻበልየ ተባረክልኝ ለኔ ሰከቶልኛል ወድሜ
@Sarasara-pw2ty
@Sarasara-pw2ty 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሻበል እኔ በጣም ነዉ የሚያስቸግረኝ ምንም ሳይኖረው ፉል እያለ
@nuratube9747
@nuratube9747 3 жыл бұрын
የኔም በጣም
@user-tk8mc2kl1h
@user-tk8mc2kl1h 3 жыл бұрын
@@nuratube9747 እንዛመድ እህቶቸ
@nuratube9747
@nuratube9747 3 жыл бұрын
@@user-tk8mc2kl1h ነይእሽ
@metadelbelachew8173
@metadelbelachew8173 3 жыл бұрын
💚💛❤️አቦ ተባረክ በጣም ተቸግሪ ነበር ልየዉና ደሞ አመሰግንሀለሂ
@umarumar1822
@umarumar1822 Жыл бұрын
ስርቷን ጎበዝ በርታ
@user-qj8zl2un2d
@user-qj8zl2un2d Жыл бұрын
እጂህ ይባርክ ገላግልክን አስቸጋሪ ነበር
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ ሻፐልዬ👍👍👍👍
@HH-hb4jr
@HH-hb4jr 3 жыл бұрын
ውድማችን መተርጓሚያ ያሣየሀን ሥርቶልኛል አመሠግናለሁ በርታ👌
@hidayi1233
@hidayi1233 2 жыл бұрын
እና የተጸፈነው አይጠፍም ውደ 🙄🙄
@user-xt8tj3cj8f
@user-xt8tj3cj8f Жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናለዉ ያልደለትኩት ኣፕ ኣልነበረም እጅግ ኣመሰግናለዉ. በርታ ሓቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigesttigest7399
@tigesttigest7399 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርህ ወድማችን
@muniragulta1509
@muniragulta1509 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ መረጃ ነው አመሰግናለሁ
@hfhjgfyfhjf7328
@hfhjgfyfhjf7328 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔ ተጠቅሜበታለሁ በርታ ጥሩነው
@ysehimare9118
@ysehimare9118 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ሻበል እኔማ በጣም ስችገር ስልክ ገዛሑ አሑን አስተካክላለው
@rukykassa210
@rukykassa210 Жыл бұрын
አቦ አላህ ደስታህን ያብዛልህ❤❤❤
@eyesusgetaeyesusgetahallel7442
@eyesusgetaeyesusgetahallel7442 3 жыл бұрын
Selam lente yihun. Betam agelalexeh wededkut adis zemed negn kante Betam bizu enitekemalen berta tebarek✋
@bahlbigere2987
@bahlbigere2987 Жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናሎ በርታ ኣይዞ
@zeyinbemehamde8752
@zeyinbemehamde8752 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ተባረክ ሰላምል ይብዛ
@user-rl4le9sz6i
@user-rl4le9sz6i 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን
@hm3674
@hm3674 3 жыл бұрын
ቤተሠብ ሆንኩ
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 Жыл бұрын
ተባርክ ወድም
@fnotelalibela6924
@fnotelalibela6924 3 жыл бұрын
ሻበልየ መልካምሰዉ
@user-tk8mc2kl1h
@user-tk8mc2kl1h 3 жыл бұрын
እንዛመድ ውድ
@kirubelsete4310
@kirubelsete4310 Жыл бұрын
እኔ ሳምሰንግ ስልክ ተጠቃሚ ነኝ እና 64GB ነበር ሞልቶብኝ እና 10GB ቪድዮ ብደልትም አልቀነሰልኝም Recyclebin ላይ አጥፍቸ ነበር 1GB እንኳን አልቀነሰልኝም እንዳታልፈኝ መፍትሔ እጠብቃለሁ
@lidyamulat9991
@lidyamulat9991 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@tubeemuhayat8731
@tubeemuhayat8731 2 жыл бұрын
ምርጥትምህርትነው እኔበጣምነውየተቸገርኩት
@ortodoxvideos7175
@ortodoxvideos7175 3 жыл бұрын
በጣም ናመሰግናለን ወንድም በጣም ጠቃሚ ነበር በጣም
@bangalbangla2083
@bangalbangla2083 Жыл бұрын
እናመሰግን አለን ወድማችን ክበርልን
@user-nq7vy3uv4f
@user-nq7vy3uv4f 3 ай бұрын
ሥራህ ጡሩ ነበር ወሬ ታበዛለህ እኔ ወሬ አልወድም ሠላም ታልከን ወደ ሥራው ግባ🤲🤲😌😌😌😌
@hanaabebeymaryamlij7364
@hanaabebeymaryamlij7364 2 жыл бұрын
ተባረክ ሻበልዬ
@afiyatube_
@afiyatube_ 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ክበርልን ለኔ ሰርቶልኛል👍
@hanahabtamu6003
@hanahabtamu6003 2 жыл бұрын
Thank you chigir honobign neber
@georgehabte2941
@georgehabte2941 2 жыл бұрын
There are no words how to thank you bro. You're so kind.
@user-me9gx3rj1v
@user-me9gx3rj1v 2 жыл бұрын
ገንዘብህ ይባረክልህ ወንድሜ
@taybasidiq3038
@taybasidiq3038 3 жыл бұрын
Selam wendema, betam amesegnalhu, betam tekami temehert new ALLH yechemereleh.
@mezmurebirhan8711
@mezmurebirhan8711 4 ай бұрын
(delete)ድሊት ብለህ አንበው።which you no longer need ማለት ከዚህ በኋላ የማትጠቀምበት ማለት ነው።
@Eden-wq5jf
@Eden-wq5jf 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ብሮ💓ልሞክረዉ🏃
@user-wz9fs3oo8i
@user-wz9fs3oo8i 4 ай бұрын
Tanks so much broo 💥💥💥💥
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 3 жыл бұрын
ልጠይቅህ መልስልኝ ስልኬ 64Gb ነው storage ግን የራሱ ap ብዙ ነው እኔ ሁለት ap አውርጄ space ይለኛል ምን ላድርግ የራሱን አፕ መደለት አልችልም
@savefp12fp
@savefp12fp Жыл бұрын
አዲሰነኝ ለቤትህ በርታ ወዲሞከጀዋል ወደ ሚሞሪ ለመጫን ብታሰረዳኝ ፍቃዲህ ከሆነ
@bilalfamily769
@bilalfamily769 2 жыл бұрын
Walekumselam Allah yahfezkum
@retasisi5067
@retasisi5067 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ
@mergiyadagemawi6470
@mergiyadagemawi6470 2 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት እየሰጠህ ነው ሚዚቃ ደውንሎድ የሚያደርግልን ቪዲዮ አፕ የትኛው ነው ደውንሎድ የሚደረገው
@user-ml8zl2lu5e
@user-ml8zl2lu5e 7 ай бұрын
ነጠብጣቦን ስንነካ ያተ ብዙ አማራጭ አለህ ከኔ ሶስት አማራጥ ነው የመጣው ከዚያውም እሚያስፈልገው የለም😢
@evallomikmar4643
@evallomikmar4643 2 жыл бұрын
ይመቻል። ግን እያንዳንዱን ለማስረዳት በሚል ባታረዝመው ጥሩ ነው
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 жыл бұрын
ጎበዝበርታልንንጠፍተህነበርእንኳንበሰላምመጣህልን
@hiwotchanyalewe6280
@hiwotchanyalewe6280 3 жыл бұрын
ወድሜ ሻበል በጣም ቅን ሠዉ ነህ እኔ ይቱብ ልከፍት ነበር እና ካተ አዳድ ካለህ እዉቀት እድታካፍለኝ እፈልካለሁ ቢቻል ስልክህን ባገኛዉ በዋሠ ብ ብታሥረዳኝ በጣም ደሥ ይለኝ ነበር
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ክፈች እማ ደሞዝ ይከፍላል አሉ 😃😃😃
@user-dq7jq9ov5v
@user-dq7jq9ov5v 3 жыл бұрын
😂😂
@balayhailu
@balayhailu Жыл бұрын
@@alemtube1150 😂
@user-we8yk1nw3y
@user-we8yk1nw3y 3 жыл бұрын
በጣም ተውየምከታተልህ በረታ መልካምሰው ነህ
@user-vu8zv5fz6x
@user-vu8zv5fz6x 2 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን
@user-qv1qg8xr8b
@user-qv1qg8xr8b 2 жыл бұрын
እናመሰግናለንወድማችን በርታልን
@saronbeyene8080
@saronbeyene8080 Жыл бұрын
Very helpful thank you.
@dhhgfffdd3623
@dhhgfffdd3623 Жыл бұрын
አቦ እመብርሀን ትሰጥህ ተባርክ
@lifeat2401
@lifeat2401 4 ай бұрын
After I click Aps, I only got permission manager, special acces and reset App which one I have to click, pls answer me back🙏
@abuletariku7892
@abuletariku7892 2 жыл бұрын
ወንድሜ ትክክል ነህ አሁን እኔም ሞክረው በትክክል ሰራልኝ ኑሪልኝ አቦ
@Yehulu-Media
@Yehulu-Media 3 жыл бұрын
Wowwww tenefikehal, wellcome bro
@sumeyamediah7963
@sumeyamediah7963 3 жыл бұрын
Demarun
@hediyaJemal-gp8qr
@hediyaJemal-gp8qr Ай бұрын
Thank you so much❤❤❤
@yabuapp1189
@yabuapp1189 3 жыл бұрын
thanks shambel
@bettysam9792
@bettysam9792 Жыл бұрын
Yemitseten timirt kelib ameseginalehu silke Addis nw gin close again and again or restart why
@user-rm6qh6lt8l
@user-rm6qh6lt8l 3 жыл бұрын
ይሰራል በርታ እናመሰግናለን ወንድማችን
@sumeyamediah7963
@sumeyamediah7963 3 жыл бұрын
Demarun
@user-wy4rr2tu4l
@user-wy4rr2tu4l 5 ай бұрын
Wollahi baxam amasaginallo❤❤❤❤❤
@user-of6ty4lm5u
@user-of6ty4lm5u Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@user-yc1jk5lr6z
@user-yc1jk5lr6z 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ፎቶ በቪድዮ እስከ ዛሬ አጥፍቻለሁ እላለው ውስጥ ተደብቆ ስልኬን ሞልቶብኝ ነበር በሰራከው ቪድዮ በጣም ተጠቅሜበታለሁ አመሠግናለሁ ግን ባድ ጊዜ ማጥፋት አልቻልኩም እያንዳዱን እስከ ማጠፋ ድረስ ያደክማል እንዴት እንደማጠፋው ግራ ተጋባው
@user-wo9ey9si1k
@user-wo9ey9si1k 2 жыл бұрын
ወላሂ ተሰቃይቻነበር አላህይስጥልኝ ማሩ
@Gooddays-qg8fe
@Gooddays-qg8fe 4 ай бұрын
Thanks, bro
@samrigebreslasia4803
@samrigebreslasia4803 Жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ 💓💓💓
@mekedessamaiel161
@mekedessamaiel161 3 жыл бұрын
እኔ ምእልክ ሻበልዬ ወድሜ እኔ ያተን ኢቱዩብ መከታተል ከጀመርኩ 2 አመት ሆኖኛአል ነገር ግእን በፌት የለቀካቸው ቢዲወችህ ቴሌ ግራም ላይ ሊኩ ሲነካ ኢትዮብክ አይስራም በናትክ ክፈትልን የበፌት ቢዲወችህን ቴሌ ግራም ላይ እባክህ ለምን መሰልክ አተ የምሰራቸው ቢዲወች ይመቹኛል ከኔም አልፎ ጎደኞቼ ጠቅላላ ይከታተሉካል እና በትቻልክ መጠን ወደ ሌላ ሰው ሄደን ከምንከታተል ያተን ክፈትልን በትትና እንጠይቅሀለን ወድሜ
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 3 жыл бұрын
ተዘግቶበታል እህት ዩቲብ ዘግቶበታል መክፈት አይችልም ባለፈው ተናግሯል እኮ
@mekideswolde3552
@mekideswolde3552 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 35 МЛН
How to Make an Animated Cartoon Video Using Al
16:40
Website Learners
Рет қаралды 440 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН