በጣም ፈጣንና ጤናማ የበሰለ ክትፎ አሰራር ||Ethiopian Food || How to make cooked Kitfo easily /የክትፎ አሰራር

  Рет қаралды 28,047

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

Күн бұрын

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Пікірлер: 19
@aishamuhammed650
@aishamuhammed650 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግን አለን
@ElijahNuguid
@ElijahNuguid Жыл бұрын
ዎወ ቆንጆ ነው ተባርክሽ
@emanal-saqqaf5041
@emanal-saqqaf5041 10 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ከየመን ነው የምከታተለው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 10 ай бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ❤🙏
@yaredabebe29
@yaredabebe29 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@genitmd1829
@genitmd1829 Жыл бұрын
It looks nice , good job
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Жыл бұрын
ይሄ ጥብስ እንጅ ክትፎ አይባልም😂
@tezekerenebewstemengstke6146
@tezekerenebewstemengstke6146 11 ай бұрын
Beautiful ❤
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube Жыл бұрын
ሳርየ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰሽ ❤
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ጄሪዬ❤🙏
@hanichotube
@hanichotube Жыл бұрын
እግዚያቤር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልንኝ ሰልፌ እንዴት ነሽ እንኮን አደረሳችሁ ለመስቀል ባዓል
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሀንዬ ጠፋን አደል ሁሉ ሰላም
@bethlehemaycheluhem7595
@bethlehemaycheluhem7595 4 ай бұрын
senabselew weha endayweta endet madrg enchlaln
@fouziyafouziya4180
@fouziyafouziya4180 Жыл бұрын
Wwwww
@gilanegonfa8752
@gilanegonfa8752 4 ай бұрын
❤️❤️🥰🥰wwww
@fathayimohammed4098
@fathayimohammed4098 11 ай бұрын
ሳራየ መልሺልኝ ኢትዮጵያ ስገባ ሚጥሚጣ ካላገኘሁ እሳ በሚጥሚጣው እግር ምን ልጨምር በት
@WhoknowsKebetua
@WhoknowsKebetua 7 ай бұрын
ይህ እኮ ለብለብ ነው ትኩል ሌላ ነው አሰራሩ
@alemreeves7508
@alemreeves7508 11 ай бұрын
Where did you get the taba
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch Жыл бұрын
Wowwwበጣምአሪፍእናቆጆአሰራርነውእጅሽይባረክሀያቲ👏👏😋👍✅
ጎመን ክትፎ አሰራር how to make gomen kitfo Ethiopian food @zedkitchen
8:21
ክትፎ /ለብለብ ክትፎ Lebleb 'Kitfo' Ethiopian Food
6:06
TAEM ጣዕም Kitchen
Рет қаралды 24 М.
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 17 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 37 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 36 МЛН
የበሰለ ክትፎ አሰራር/ how to make Ethiopian gurage besal ktifo
18:27
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 17 МЛН