በጣም ፈጣንና ጤናማ የአትክልት /አትክልት ጥብስ አሰራር || Ethiopian Food || How to cook Vegetable/Vegetable recipe

  Рет қаралды 12,952

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሳራዬ የእኔ ውድ በጣም ቆንጆ ልዩ ነው ጥሩ የአትክልት አሰራር ን ጤናማ አሰራር ነው እናመሰግናለን 👌👌👍ሼር❤🙏
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሳርቾ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ወድጄዋለሁ ሼር 😍😍😍
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምርና ጤናማ የአትክልት አሰራር እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ ላይክ ላይክ
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ሳርዬ መልኩ ብቻ ይበቃል በደንብ አለመብሰሉ አሳምሮታል በተለይ እችን እራት ላይ ምርጥ ምግብ ነች ላይክ ሼር የኔ ውድ👌👌👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 жыл бұрын
ሳርየ በጣም ነው ደስ የሚል ሲታይ እራሱ ጤናማ ምግብነው በርች እማየ እጅሽን ይባርከው
@genisfamily1272
@genisfamily1272 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል የባለፈዉን ነጩን አበባ ጎመኑን ቀይ ወጥ ሰርቼዉ ነበር በጣም ወድጀዋለዉ በጣም እናመሰግናለን ሳሪዬ
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Selameshe yebeza wede betam merte yehone aserare new ejeshe yebarek thank you for sharing berechi wede yummy 😋
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 3 жыл бұрын
ሙሉ ቪዲዮ አይቼ ላይክ አርግያለው በርቺ ምርጥ ነው
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ቆንጆና የሚይስጎመጅ አትክልቶች ናቸው 😋❤️❤️❤️❤️❤️👌🏾ሳርዬ መልካም ቀን 🙏🏾
@tigist19
@tigist19 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው እማ ደሞ ሲምር በስማም እጅሽ ይባርክ 😋😍😍😍😍
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ሳሪዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Saryae looks so healthy and delicious 👌👌
@Reemaa20
@Reemaa20 3 жыл бұрын
Yummy 😋
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
ሳሪዬ በጣም ቆንጆ አትክልት ነው የሰራሽዉ። እጅሽ ይባረክ ላይክ👍 በርቺልኝ ዉዴ!🌷🌷🌷
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ አሰራር ሳራዬ በርቺ ጠፍሽ ጎራ በይ🙏🙏🙏
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
Woowww saray yene balemoya betam Arifinew berichi like
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም የሚያምር ነው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏👍
@tsegem1281
@tsegem1281 3 жыл бұрын
It is broccoli not cauliflower
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@itstimeforsomecooking491
@itstimeforsomecooking491 3 жыл бұрын
Nice recipe 👌👌
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሳሪ ኡፍ መልኩ ብቻ ይበቃል ያስጎመጃል ሳሪ ድንቹን ትንሽ ገፈል አርጌው ብሰራው ችግር አለው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ምንም ችግር የለም እንደውም አሪፍ ነው
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 жыл бұрын
@@sara-ethiopianfood እሺ ሳሪዬ አመሰግናለው
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
This is so healthy.
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️♥️👍👍👍👍✅✅
@habibaislam8060
@habibaislam8060 3 жыл бұрын
👍👍👍👌👌👌👌👌
@zemanyoutube3150
@zemanyoutube3150 3 жыл бұрын
☕☕☕
@ኩንፈየኩን-ጠ5ሸ
@ኩንፈየኩን-ጠ5ሸ 3 жыл бұрын
ዘይቱ ሲቀድምነው ሽኩርቱ ሲቀድም ደህናው የተለየ ጥቅም ካላው ንገሬኘ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ምንም የተለየ ነገር የለውም ዘይቱ ሲቀድም ሽንኩርቱ ይጠበሳል ሽንኩርቱ ሲቀድም ሽንኩርቱ ይበስላል
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 3 жыл бұрын
ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል ሸቃሊት ነኝለቤትሱቦቸ ሻማ የሆንኩኝ በኢትዮጵያ ዊይነቴ የማለደራደር 🇪🇹🇪
ሁለት አይነት የዝኩኔ ምግብ አሰራር
13:08
Melly spice tv
Рет қаралды 12 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
ጤናማ የፆም የአትክልት ለብለብ
10:03
Tg Habesha
Рет қаралды 67 М.