ዝኩኒ ለብለብ በቲማቲም አሰራር | How to make stir fry Zucchini & tomato

  Рет қаралды 23,763

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 4 жыл бұрын
I just ate it for dinner it was good thank you simple and quick
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ridwanali5524
@ridwanali5524 4 жыл бұрын
አንቺ ቅመም የሆንሽ ልጅ አንቺ ስትሰሪው ሁሉ ነገር ይጣፍጣል 👍👍👍
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏
@toybatoybamehammedtoyba1919
@toybatoybamehammedtoyba1919 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ቆንጆ ምግብ አሰራር ነው 😍💝 በርቺ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ልዩ ጤናማ የለብለብ አሰራር ነው ስትጎርሺው እራሱ ኩርሽም ክርርሽም ይላል በቺልን የኔ ቆንጆ ❤️❤️🥰🥰
@fetleabate2733
@fetleabate2733 4 жыл бұрын
ሲያዩት በጣም ያምራል ፡ምነ የባህል መስራት አቆምሽ፡ሜሉ፡በርቺ እጅሽ ይባረክ፡እህቴ
@genettesfaye105
@genettesfaye105 4 жыл бұрын
Gobez berchi
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሜላዬ ያም👌👍👍🥰❤️❤️
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን 🙏 በርቺ መልካም ቀን 🙏
@yesharegwoldegiorgis1530
@yesharegwoldegiorgis1530 4 жыл бұрын
ሜሊዬ የኔ ጎበዝ ቆንጆ ምግብ እጆችሽ ይባረኩ አይዞሽ እጅሽ ቆርጦሽ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አዎ የሺዬ አመሰግናለው
@metsmamiyitbarek5223
@metsmamiyitbarek5223 4 жыл бұрын
የምወደው ቆንጆ ምግብ ጤናማ ሜሉ እጅ ይማር እህቴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ👍😘
@sebletesfaye6634
@sebletesfaye6634 4 жыл бұрын
ከለሩ ያምራል ተባረኪ
@nardosnardos2162
@nardosnardos2162 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ በርች
@ethiofam7643
@ethiofam7643 4 жыл бұрын
በጣም ያምሪል።
@kalehiwotgashaw7231
@kalehiwotgashaw7231 3 жыл бұрын
Yene konjo ejish yibarek
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 4 жыл бұрын
Melliya hulam tenama neger nw ymtasayn egeshe ybarek yena konjio
@genetberket2069
@genetberket2069 Жыл бұрын
እኔ የቲማቲም አቃለሁ በዝኩኔ ግን እሞክራለሁ የዝኩኔ ወዳጀ ሰለሆንኩ ግን አመሰግናለሁ አህቴ በረቺ ❤❤❤
@lyatesfaye4432
@lyatesfaye4432 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው። እጅ ይባርክ
@meba6216
@meba6216 4 жыл бұрын
Min lisra biye basebkubet seat melly kech alech....thank you.
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 4 жыл бұрын
ባለሙያ ያምራል በርችልን❤️
@ዘረኝነትአልወድምየድንግል
@ዘረኝነትአልወድምየድንግል 4 жыл бұрын
ሜሉ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@Ethioenate
@Ethioenate 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ሜሊ
@fathilafathila8360
@fathilafathila8360 4 жыл бұрын
ምረጥ የሀገሬ ልጂ እጂሽ ይበረክ
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 4 жыл бұрын
Betam balemuya nesh eko
@mercyadane3964
@mercyadane3964 4 жыл бұрын
Betam arif melu
@FikireTube12
@FikireTube12 4 жыл бұрын
ልይ ነው ሜልዬ
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 4 жыл бұрын
ሜሉ የኔ ቅመም ባለ ♥ማህተቧ♥እጆችሽ ይለምልሙ።
@astershifraw2574
@astershifraw2574 4 жыл бұрын
Wow. Tank you. I. Like it.
@oromoabbalafa2370
@oromoabbalafa2370 3 жыл бұрын
Wow betam best nwu thanks
@sinalemon35
@sinalemon35 4 жыл бұрын
Melly ejish alteshaleshm endie ayzosh berchi
@genetberket2069
@genetberket2069 Жыл бұрын
ሰላም እህታችን እንዴት አለለሸ እኔ በጣም አደናቂሸ ንኝ በጣም ፈጠራሸን እወደልሻለለሁ የራሰሸ ከሆን ግን እሪሰቶራንት ነወ የምትሰሪወ ወይሰ አለሸ አንዳንዴም የፈረንጅን በኛ ቅመም እየሰራሸ በታሳይን እሀቴ ቅረ ካላለሸ ሞያ ጥሩ ነወ መቀላቀል አደል በረቺ ❓❓❓
@yemisida
@yemisida 4 жыл бұрын
እንጀራ እንዴት እደምትሰሪ ብታሳይ?
@hiwi7095
@hiwi7095 4 жыл бұрын
great veggie recipe!
@samisas4880
@samisas4880 4 жыл бұрын
በርችልንሁቢ
@yemisida
@yemisida 4 жыл бұрын
በርቺ የመትሰሪው ሁሉ አሪፍ ነው እኔ እሞክረዋለሁ ያልተመቸኝ የአቡካዶ ሳንዱች ብቻ ነው አልጣፈጠኝም ልጆቼም አልወደዱትም ሌላው አሪፍ ነው በርቺልን።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው የሚዬ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
Watching 🥰
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
Watching#10
@mereyimtube
@mereyimtube 2 жыл бұрын
ጋይስ ዝኩኒ ማለት ኩሳ ነው እዴ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አዎ
@tsehaimekonnen8816
@tsehaimekonnen8816 2 жыл бұрын
Melyae yena sibeza balmuya neshe bezehe age yemigerme new!! Ayayazshe ersu yategbal batsbeshe edlegna new. Bezu Leyte Yale aasrare eyastemarshen new. Tena ena edmae yestshe adnskishe negne 👍slekinato asrare lbale yemiderse btssaygne?melkame bale Melyae
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ጸሀይ የበአል ቪዲዮ ሰርቼ ጨርሻለው ባይሆን ለሌላ ግዜ ቀደም ብዬ ነው ብዙ ግዜ የምቀርጸው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 жыл бұрын
ሜሉዬ የቅምሻ ስአት ቶሎ ብዬ አይኔ የሚያየው እንጀራሽን ንው ሁልጊዜ አንድ አይንት ማኛውን ንው የምትበይው በጣም ንው አብሬሽ የምውጠው በተለይ ቲማቲም ለብለብ ከን ከለሩ እንዴት ያምራል ንገ ምሳዬን ብያለሁ በዚህ በፆም የምን ምስር እንደዚህ አንበሽበሽን በተለያየ ንገር ተባርኪ ጤናና እድሜ ከንመላው ቤተስቦችሽ እራሱ አገላለፅሽ ምግብ ንው ለኔ👏🏽👍🌹🌷❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ቹችዬ
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
Melliyee balemoya Betam tenama megeb new tebarekiling!
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
ሜሊዬCongra for 50k የደስደስናስመልክቶ የቅምሻ ሰአት ይጨመርልን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ርጎዬ ክክክ
@meseretwolde263
@meseretwolde263 4 жыл бұрын
Enjerash seyamer yemen poweder now
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
የነጭ ጤፍ መሲዬ
@meseretwolde263
@meseretwolde263 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv Melly men neke teff now Thanks 🙏
@sinalemon35
@sinalemon35 4 жыл бұрын
50k gebash btam des blognal gena yketlal berchi
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እሺ ሲናዬ በናንተ ብርታት ነው እዚህ የደረስኩት በጣም አመሰግናለው
@ametualewi2582
@ametualewi2582 3 жыл бұрын
ዝኩኒ ምንድነው ኪያር ነው ወይ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ኪያር አይደለም ኢትዮጵያም ዝኩኒ ነው የሚባለው የዱባ ዝርያ ነው
@zzzeinu1011
@zzzeinu1011 4 жыл бұрын
How's your finger 💅 doing? Konjet ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እየዳነ ነው ዘይነብዬ
@marthatariku4384
@marthatariku4384 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 4 жыл бұрын
🌹
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 4 жыл бұрын
❤💕❤💕
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 Жыл бұрын
እረ ሜሊ ብቅ በይ እንጂ በጣም ጠፋሽብን
@firihewotadugna5516
@firihewotadugna5516 Жыл бұрын
የሄን ኤኮ ዘኩን አየደለም
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@verandersbluwhuis4345
@verandersbluwhuis4345 4 жыл бұрын
ስትጎርሺ ይታያችኀል ስትይ ለምን ልጎምዥ ብዬ ዓይኔን ጭፍን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ክክክክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
ተበልቶ የማይጠገብ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዝኩኒ ጥብስ
8:50
ፈጣን እና ቀላል ምግቦች - Quick & Easy Food Channel
Рет қаралды 872
ሁለት አይነት የዝኩኔ ምግብ አሰራር
13:08
Melly spice tv
Рет қаралды 12 М.
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН