📌በጣም ጤነኛ📌ሽበት የሚሸፍኑ ምርጥ ቀለሞች‼️| EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 130,140

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

2 жыл бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Sta-Sof-Fro permanent powder hair colour: www.pakcosmetics.com/brand/M-...
Inebrya bionic color: www.amazon.it/INEBRYA-8033219...
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu, Comedian Eshetu,

Пікірлер: 312
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወገኞቼ በጠየቃችሁኝ መሰረት የቀለሞቹ ሊንክ እዚህ ጋር አስቀምጬላችኋለሁ በተለይ በተለያየ አገር ለምትኖሩ እንዲሁም በኢትዮጲያ Inebrya Bionic color ቀለምን እንደአከፋፋይነት መስራት ለምትፈልጉ instagram ላይ አነጋግሩኝ ተባረኩልኝ 👉 Sta-Sof-Fro Permanent powder hair color : www.pakcosmetics.com/brand/M-And-M-Cosmetics/Sta-Sof-Fro/Sta-Sof-Fro-Permanent-Powder-Hair-Colour.html Inebrya bionic color : www.amazon.it/INEBRYA-8033219161097-Inebrya-Bionic-Color/dp/B00IN133ZM
@user-uu4hp1cz9x
@user-uu4hp1cz9x 2 жыл бұрын
ለእኔ በእግዚአብሔር የማዳት ንገሪኝ እንዳታልፊኝ በእመቤቴ
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 2 жыл бұрын
@@user-uu4hp1cz9x ye Koda d/r metayete teru new
@user-uu4hp1cz9x
@user-uu4hp1cz9x 2 жыл бұрын
@@eyerusalemyitbarek8583 አይይ ማን ወስዶኝ ማማየ
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ኤልስዬ አመሠግናለሁ በጣም
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
ኤልስዬ እኔ ፀጉሬ በጣም ጥቁር ነው ግን ትንሽ ሀይ ላይት ላደርገው እፈልጋልሁ ሀይ ላይት ስልሽ ከጥቁርነት ወደ ከለራማ ለማድረግ ምን ላድርግ??
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
ኤልሱ ተባረኪልኝ ቅን ሰው ነሽ ስወድሽ ያንቺ ፀጉር ለስላሳ ስለሆነ እቤትሽ ታጥበሽ ጠቅይው እርግጠኛ ነኝ ይምራል በተለይ ወደፊት ቆይቶም ቢሆን ሽበት መምጣቱ ስለማይቀር ያኔ ቀለም የግድ ነው ስለዚህ አሁን አሳርፊው በራሴ ስላየሁት ነው ✌️
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
ይገርማል አሁን Covid ከመጣ ጀምሮ ቀለም መቀባት ብዙዋቹ አቁመው እኔ ባለሁበት በተለይ በሥራም ቦታ ስው ቀለም መቀባት አቁመው ብዙዋቻችን natural ፀጉር ቀለም ትተን ሺበትም ቢኖር ባይኖርም እንደዚሁ ነው የምንወጣው, በእውነት ለኔ አብሶ ገላገለኚ ከዛ Chemical የፀጉር ቀለም I hope በዛው እግዚያብሔር ባስቀጠለኚ ,🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ሰላም ኤልሰዬ 😍እንኳን በሰላም መጣሸልን ቀለሚ የፀጉሬ ጥቁር ነው ሰወደው ከረዝመቱ ብዛቱ እደሜ ለመሲዬ 😍 እናመሰግናለን ሸበት በረከትነው ይባለል አያቶቻችን ያሰታውሰናል🙋
@azebassefa270
@azebassefa270 2 жыл бұрын
ኤልስዬ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ
@aidabelay4749
@aidabelay4749 2 жыл бұрын
ኤልስየ የኔ መፍትሔ እዝግአብሄር ይባርክሽ ሽበት thank you 🙏🏾
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 2 жыл бұрын
እኔ ገና 23 አመቴ ነው የወጣብኝ ሸበት አሁን 34 አመቴ ነው በቃ አሁ አንድ ጥቁር ፀጉር የለኝም በጣም። የምናደድ ለምን ሁሎን በድሜ ሲሆን ደስ ይላል
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e 2 жыл бұрын
በቅንነት ዉዷ እንደማመር
@teshagerabay2510
@teshagerabay2510 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ተባረኪልን
@melay222
@melay222 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ
@judithdamte4712
@judithdamte4712 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ በእውነት መልካም ሴት ነሽ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
@misraktesema6953
@misraktesema6953 2 жыл бұрын
Thank You 🙏🏼
@bettysolo3226
@bettysolo3226 2 жыл бұрын
Thank you as always Elsiye! Stay blessed
@marthaghebre502
@marthaghebre502 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለመልካም ምክርሽ
@wudeabebe4912
@wudeabebe4912 2 жыл бұрын
thank you elsy, you are so amazing!!
@Habtamu85
@Habtamu85 2 жыл бұрын
Thanks deer.
@alemoalmaz2311
@alemoalmaz2311 2 жыл бұрын
ተባረክልን አንደኛ ነሽ
@tigistseyoume3029
@tigistseyoume3029 2 жыл бұрын
God bless you 🙏❤ Elsy Thank you so much love you 😍
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 2 жыл бұрын
Hi Elsi, thank you very much for the info. could you please put the link of the kelem.?
@mulu5862
@mulu5862 2 жыл бұрын
Thank you for sharing elsye
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 2 жыл бұрын
ዋው በጣም የምትገርሚ እህታችን ነሽ ግልፅነትሽ blew my mind !!
@enenegn5719
@enenegn5719 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ኤልሲ እናመሠግናለን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 жыл бұрын
በእውነት ትንሽ ቀን ነው ያየሁሽ ግን መልካም ነሽ ውስጤ አለኝ እና እንድአንቺ ይብዙልን መልካም ሴት እናመሰግናለን
@mimiayele5050
@mimiayele5050 2 жыл бұрын
Elsiye yene web God bless you 🙏 ❤ hulgeze very kind and honest person 😊
@rawirawi1318
@rawirawi1318 2 жыл бұрын
Thanks beautiful ❤️
@meazatadesse1738
@meazatadesse1738 2 жыл бұрын
Thank you!!!
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 2 жыл бұрын
Wow wow good job 👏 thanks 🙏
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 жыл бұрын
100% true. I love your hair color
@theprecious4238
@theprecious4238 2 жыл бұрын
Thank you betam ❤
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 2 жыл бұрын
Elsiye konjo , yekelem merchash betam yamral , atekakemunem selasayeshen keleb enamesegenalen 💕🥰
@samuelsteve007
@samuelsteve007 2 жыл бұрын
enameseginalen yalayenewun silemitasayin
@aynalemtura3703
@aynalemtura3703 2 жыл бұрын
ጨዎነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኪ እህቴ።
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Thank uu dear
@fanalulu8518
@fanalulu8518 2 жыл бұрын
Gobeze eko nesh yena jegena❤️❤️❤️❤️
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ኤልሲ እኔ ምስክር ነኝ የሽቶ አፍቃሪ ነኝ ፀጉሬ አባቴ እንኳን የለበትሞ እኔ ሸበቶ ሆኛለው😔😔😔
@jobfitsum5015
@jobfitsum5015 2 жыл бұрын
wow 👏 elsiye tebarekelegni betam neber mefelegew video endeteseri sele kelem. muppaaaa
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
በጣም እናመሥግናለን ለመሸበት ያብቃኝ እጅ ተመለሽ ነው የማየው😅 ተባርኪልን እህቴ🙏💕💕💕
@hulugelaw8488
@hulugelaw8488 Жыл бұрын
thanks alseyaa
@sebelebekele268
@sebelebekele268 2 жыл бұрын
ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ
@selenahaile1027
@selenahaile1027 2 жыл бұрын
ሰላም አልስዬ እንዴት እደሳቅሽኝ የተገለበጠ መጥረጊያ አሁን በቅርብ እህቴን ያዉም ፕሮግራም እያላት አደዛ አርገዋት ተበሳጭታ እደዛ ስትል ነበር ለማንኛዉም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ❤😘😘
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 10 ай бұрын
ተባረኪልኝ
@enatleenat7764
@enatleenat7764 2 жыл бұрын
አኤልስዬ ምርጥ ርዕስ እኮ ነው ሁሌ የምታነሽው❤️❤️ ጠፋሽብኝ 🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ሳርዬ ተንገላታሁልሽ የልጆቼ ትምህርት ቤት 👉መዝጊያ ፈተና 👉በዛላይ እራት ግብዛ 👉የቲአትር ዝግጅት 👉ትልቁ ደግሞ ክልሉን ወክሎ Basketball 🏀 ይጫወታል ሰሞኑን የተለያዩ ግጥሚያወች ነበራቸው እሁድለት የሶስተኛ ዋንጫ አሸንፈው አመቱን አጠናቀዋል 🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️የልጆቻችን ደስታ ለኛ Oxygen ነው ሳርዬ ማሬ 🙏♥️🙏
@enatleenat7764
@enatleenat7764 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ ደስ ሲል congratulations 🎉🎉🎉የልጅሽ basketball ቀላል ድል አደለም አውቀዋለሁ:: እውነት ኤልሲዬ oxygen ትክክል:: ኤልስዬ ከልጆች ስኬት በላይ ደስታ የለም:: እግዚአብሔር በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግልሽ:: የልጆች activity ወላጅ ያደክማል ማመላለስ enjoyም ይደረጋል:: ለልጆቹ ግን ትልቅ የህይወት ክህሎት ነው የሚሰጣቸው:: ምሳሌ ሴት እኮ ነሽ ኤልሲዬ❤️❤️
@asmahsaen2015
@asmahsaen2015 2 жыл бұрын
😍የተገለበጠ መጥረግያ 😂😂😂😂😂ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 жыл бұрын
your hair looks healthy too.
@mekdykzy2608
@mekdykzy2608 2 жыл бұрын
You are a wonderful woman
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Mekdye ማሬ ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
God bless you more
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Жыл бұрын
Selam sister Tebarekilgne , yeha kelem yet yeshetal
@birkiealemayehu6611
@birkiealemayehu6611 2 жыл бұрын
ተባረክ
@sudansudan2790
@sudansudan2790 2 жыл бұрын
Elsy it's me dear I like to use parfum and any spray I like to put!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
I suggest you do Not spray directly on your hair ማሬ 🙏♥️🙏
@compunour1250
@compunour1250 2 жыл бұрын
ፀባየ ስናይ ስወድሽ
@fanamenberu7851
@fanamenberu7851 2 жыл бұрын
ኤልሲ በጣም አሪፍ መረጃ ነው እኔ ፀጉር ሰሪ ነኝ ያቀረብሽው ሁሉ ልክ ነው ተባረኪ
@VenusAdiam
@VenusAdiam 2 жыл бұрын
ጎበዝ እሞክራሐሁ
@richlove4954
@richlove4954 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@elsabetbegna3881
@elsabetbegna3881 2 жыл бұрын
Selam betam Amesegnalew teru new tekekelegna Asetemare new wow!!!
@senaitgetachew189
@senaitgetachew189 2 жыл бұрын
May God bless you Yene qonjo
@eyerus9862
@eyerus9862 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የሰው ችግር ይገባሻል🙏
@tigist9810
@tigist9810 2 жыл бұрын
eBay ላይ አለ ኤልሲዬ ተባረክ በጣም እናመሰግናለን
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
ዋው ኤልሲዬ የኔ ውድ ያምራል የኔ ባለሞያ 😍
@ruthasres491
@ruthasres491 2 жыл бұрын
Tank you Elsi shekor
@yemisrachmeshesha8899
@yemisrachmeshesha8899 2 жыл бұрын
ጎበዝ ያገሬ ልጅ ታኮሪአለሽ 😘
@ammylife9831
@ammylife9831 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ አመሰግናለው🌹🌹👈
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 2 жыл бұрын
ኤልሲየ እኔን የናፈቀኝ ሽበት ያለው ሰው ማየት ነው ወንዱም ሴቱም በእድሜ የገፉትም ሳይቀር ይቀባሉ ለወደፊት ሽበት ሳንታ ላይ ብቻ እምናየው ይመስለኛል እናመሰግናለን 🙏💕
@foodambassador3135
@foodambassador3135 2 жыл бұрын
🎅 hahaha you kill me baby . So funny, I like it
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 2 жыл бұрын
ኧረ እኔ አለሁልሽ
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Haha you are so funny
@user-fu7wm7xz9p
@user-fu7wm7xz9p Жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ ሽበት ብቻ ምንም አልቀባም የኔ ውድ
@WanofiLegesse
@WanofiLegesse 9 ай бұрын
Enen bayeshiny sister ahun 21 amete new gin tsegure shibet bicha new
@emawayishtigabu9965
@emawayishtigabu9965 Жыл бұрын
Hi sister good job im so happy ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@selamyoutube1753
@selamyoutube1753 2 жыл бұрын
ኢልሲ ስወድሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Selamye ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@guletsegai5165
@guletsegai5165 2 жыл бұрын
Hi Elsy ,thank you for your time and effort. Sta sof- fro you can find it in UK 🇬🇧.
@ruta1324
@ruta1324 2 жыл бұрын
Please tell me the address
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
To much work beautiful 🤩
@meinliebe3454
@meinliebe3454 2 жыл бұрын
ፎቶ አስቀምጭልን🙏🙏🙏
@eduhosi5995
@eduhosi5995 2 жыл бұрын
Elsyeeee swedshh... Bemn lagegnsh echlalehu lawerash felge neber...
@anshaadem9264
@anshaadem9264 2 жыл бұрын
Hi elsi eni betam sheto askari negn le thiguri gen hair mist new emtekemw so menteyalshe
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 жыл бұрын
Elsiye yenefikir 😍
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 2 жыл бұрын
አ/አ እንዴት እናገኝለን እባክሽ ጠቁሚን የሽበቱን
@sabadesta52
@sabadesta52 2 жыл бұрын
Grazie mille
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 жыл бұрын
ኤሊሲ አመሰግናለሁ ሽበት ያስቸግረኛል ያናድደኛል የፊቴ በሳምንቱ ነው የሚወጣው እኔም እንዳቺ አበሻ የለም የምኖርበት ነጮቸ ፀጉር ቤት አንዳንዴ ሄዳለሁ
@nigattadesse761
@nigattadesse761 2 жыл бұрын
ሃይ ኤልያስ ሰለምሽ ይብዛ ፍጋግ አደራግሽኝ የተገለባጣ መጥራግያ ትክክል ብላሻል
@bellamiriam5763
@bellamiriam5763 2 жыл бұрын
bravissima
@edentesfaye3575
@edentesfaye3575 2 жыл бұрын
Elsyee betam konjo sra new 🙏🙏😘😘 perm lalew tegur yhonal??
@tefsehetbelaineh1616
@tefsehetbelaineh1616 2 жыл бұрын
የኔ ወድ ቆንጅዬ ውድድ
@chaltu.kebedachaltu8449
@chaltu.kebedachaltu8449 11 ай бұрын
Wow
@hanagirma4135
@hanagirma4135 2 жыл бұрын
😳🥰🥰 God bless you dear🙌
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Amen 🙏 ውዴ 🙏♥️🙏
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 жыл бұрын
Elsy hulu yamerbeshal beza lagni tsbagni senay 🤗🤗🤗
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Corneliaye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@almazmender2828
@almazmender2828 2 жыл бұрын
Hi Elsy haw are you doing? If you can please can you show us home decoration’s please. have a blessing evening.
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 2 жыл бұрын
Elseya thank you for sharing 🙏 kelem senekeba treat madreg aleben once a week or twice a month we need to use good harsh chemical free hair mask. The same with shampoo and conditioner also good hair oil.
@whatislove7252
@whatislove7252 2 жыл бұрын
So, can you please ,tell me what types of treatments or what kind???? Can you mention the name of treatment’s and which bands are best do you think 🤔? Thank you for sharing your views!
@sarahbay3607
@sarahbay3607 2 жыл бұрын
Shibet lalebin yeserahiw meslonge
@hirutabebe8604
@hirutabebe8604 2 жыл бұрын
አንደኛ ዪቱበር
@belinhabeshabt1438
@belinhabeshabt1438 2 жыл бұрын
Selam wude enkuan dehna metash yene melkam 💞💞
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Belinye ማሬ 🙏♥️🙏
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 2 жыл бұрын
ሁሉንም ያደለሽ ባለሞያ በጣም ነው የወደኩሽ
@tigistfikadu5836
@tigistfikadu5836 2 жыл бұрын
Inebrya Bionic color Ethiopia wist yet yigegnal?
@tigistfikadu5836
@tigistfikadu5836 2 жыл бұрын
Inebrya Bionic color Ethiopia wist Yet yigegnal?
@menderinalemu3313
@menderinalemu3313 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ነሽ አኮ
@danielajemaneh4365
@danielajemaneh4365 2 жыл бұрын
Tebarekib Elsiyeee... gin Brown sayihon just natural hair color yemiyametawun kutir btinegrin ena Amazon lay yigegnal wey????
@nejatnurhussein2999
@nejatnurhussein2999 2 жыл бұрын
ያምራል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Nejatye ማሬ 🙏♥️🙏
@nejatnurhussein2999
@nejatnurhussein2999 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ውድ እህቴ ተባረኪልኝ
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 2 жыл бұрын
እሺ ኤልሲ ግን ከየት እናገኘዋለን ሸገር ያለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
አሁን እስቲ ሰው እየፈለኩ ነው የሚያስገባ ማሬ አምላክ ይቅናኝ 🙏♥️🙏
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 2 жыл бұрын
ስወድሽ
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e 2 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@raheldemisse2130
@raheldemisse2130 2 жыл бұрын
Shibetu yalew kesere mnun keyerew ene gira yemigebagh
@yodit
@yodit 2 жыл бұрын
Weynie Elsie besak motkugn. yeferenj hair salon lek nesh yetegelebete metreghiya asmeslew new yemilkun
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 жыл бұрын
You are so sweet 💗 you always explain your topics in a simple and interesting way. Love it!!
@edenhaile9839
@edenhaile9839 2 жыл бұрын
ስላም ለአንቺ ይሁን ኤልሲዬ አሜረካ ያለነው ከየት ነው የምናገኝው
@leyoutibeb
@leyoutibeb 2 жыл бұрын
Elesye I have a sisters in Italy . I’ll ask them. Tnx.
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Thanks so much for sharing elsye beautiful 🥰🥰🥰can you please put the link please thanks 🙏
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e 2 жыл бұрын
በቅንነት ዉዷ እንደማመር
@user-in3ep3bi5u
@user-in3ep3bi5u 2 жыл бұрын
ena betame echegeralehu yasakikignali erasa betame yabixali alarjic alebegn gin saudi yenore yehone
@selamberhanu910
@selamberhanu910 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ስለ ሽበት የሰራሽዉን አይቼዋለሁ በጣም ወድጄዋለሁ ግን በቤት ዉስጥ መስራት የሚቻል ከሆነ ስሪልን እባክሽ
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 23 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 57 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
0:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
鱿鱼游戏!小蚂蚁也太坏啦!火影忍者 #佐助 #家庭
0:46
火影忍者一家
Рет қаралды 15 МЛН
Radmiru small or big? 🤔 #shorts
0:18
radmiru
Рет қаралды 12 МЛН