📌እንዴት ቫዝሊን እንጠቀም❓ለጤናችን እንጠንቀቅ ጥቅም እና ጉዳቱ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 128,952

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

Пікірлер: 274
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ውድ ወዳጆቼ የተከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ በጠየቃችሁኝ መሰረት በኢትዮጵያ ለምትገኙ ሺአ በተር (Shea Butter) ለመግዛት ለምትፈልጉ ከእህታችን ቤቲ ጥራቱን የጠበቀ ምርጥ ቅቤ በተመጣጣኝ ዋጋ ታገግናላችሁ Shea Butte። ስልክ/Whatsapp/telegram : ቤቲን ቀጥታ ለማግኘት 002511 911038209 |nstagram : just_sheabutter_ethiopia Telegram: t.me/justsheabutter👉 0911038209 Summit/ Feyel Bete Nani cosmetics - +251911882717 Bole sheger building - Samrawit 00251910185435 Ayat, Lomyad supermarket, morning Star coffee (Berekte 0912374383) 4 kilo Elsi Building - 0911038209 በተለያየ አገር ለምትኖሩ Amazon 👉www.amazon.it/Burro-Karité-1000g-Naturale-Raffinato/dp/B07PMDZHML/ref=sr_1_3_sspa?keywords=shea+butter&qid=1661812009&sr=8-3-spons&psc=1
@asterkilet1968
@asterkilet1968 2 жыл бұрын
Hi Konjet, can you please make a video about the wig you are wearing. Thanks ❤️
@shewitteklu7349
@shewitteklu7349 2 жыл бұрын
አልሲዬ የዊግሽን ማርክ ንገሪኝ🙏
@israelhailegiorgis8776
@israelhailegiorgis8776 2 жыл бұрын
Thanks!
@Lara-n8d
@Lara-n8d 2 жыл бұрын
fotow asekemechi
@frehiwotdesta
@frehiwotdesta 8 ай бұрын
Fre
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
ሰለ ቫዝሊን በጣም ተሳሰተሻል:: እባክሽን እንደገና አንቢቢ::ሼ ባተር ለመሸጥ ብለሽ ቭዝሊንን አታሳንሺ:: ትክክል አይደለሽም::
@itssabaoth2308
@itssabaoth2308 2 жыл бұрын
ቫዝሊን እኔ ለፊቴ ጠቅሞኛል ምናልባት ለሁሉም ሰው ላይሰራ ይችላል እኔ ፊቴ በጣም ወዛም ነው + ብጉር በጣም ያስቸግረኝ ነበር ግን ማታ ፊቴን እየተቀባው ጠዋት እታጠበብ ነበር እሁንም አልፎ አልፎ እጠቀማለሁ ፊቴ እሁን ላይ ሰላም ነው ያው ለኔ ለፊት ጠቅሞኛል
@hermela6810
@hermela6810 2 жыл бұрын
ቫዝሊን ማታ ማታ መቀባት ምንም ጉዳት የለውም እግራችንን እጃችን እንዲሁም ፊታችን ክረምት ላይ ፀሐይ በሌለበት ቦታ ብንቀባው ቆዳችን ሁሌ የልጅ ነው የሚመስለው አያቴ ቫዝሊን በጣም ነው ምትጠቀመው ፊትዋ እንደ እድሜዋ አደለም አልተጎዳም
@fikerfiker9931
@fikerfiker9931 2 жыл бұрын
ኤልሲየ የኔ ለሀበሻ ፀጉር የሚሆን ፔሰትራ ብትነግሪን እምታውቂ ከሆነ እድትነግርን እምትፈልጉ ሰወች like አርጉ
@rahelw4920
@rahelw4920 2 жыл бұрын
የት ኣገር ነው ይእምትኖሪው እኔ ልጻፍልሽ
@fikerfiker9931
@fikerfiker9931 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ
@rahelw4920
@rahelw4920 2 жыл бұрын
@@fikerfiker9931 sorry እህቴ እዚህ አሜሪካ ከሆንሽ ብዬ ነበር ለማንኛውም ምን አልባት ካገኘሽው Babylisee PRO Nano Titanium Flat iron የሚባለው በጣም አሪፍ ነው::
@fikerfiker9931
@fikerfiker9931 2 жыл бұрын
እሱን እማ ለገኝው አልቻልኩም ያለድኩበት የለም ኢትዮጵያ የለም እደሱ ተመሳሳይ ካለ ኤልሲየ ብትነግርኝ ብየ ነው rahel w
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 жыл бұрын
ከልጂነት እስከርጂና ፊታችን ስነቀባው ነው የኖርን ምንም አልሆን
@rahelhabte7920
@rahelhabte7920 Жыл бұрын
Thank you!
@tse3696
@tse3696 2 жыл бұрын
ኤልሲ ሺያው በተርን ለማስተዋወቅ የቫዝሊን ዋጋ አታሳንሺ ስለ ቫዝሊን ምንም በፀሀይ ሊያጠቁር ይችላል እንጂ ሌላ ጉዳት አያጋጥምም።ለልጆች ደግሞ በጣም ከፓውደርም በላይ ከቁስለት የሚከላከለው ቫዝሊን ነው
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 2 жыл бұрын
Weye gude ere teweu sewe sektekemachu
@ሎጒሐይቅቱዪብ
@ሎጒሐይቅቱዪብ 2 жыл бұрын
ትክክል
@peacemakerchannel3466
@peacemakerchannel3466 2 жыл бұрын
ትክክል
@selammekonnen3781
@selammekonnen3781 2 жыл бұрын
ግን አልሲ የሚገርምሽ እኔ እረጅም አመት ማታ እጠቀማለሁ በጣም ይስማማኛል
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@shalomselam3649
@shalomselam3649 2 жыл бұрын
እኔም ቫዚንልዬ ውድድድ
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 2 жыл бұрын
Enem kene ljoche Mnwabew be Vazelin new
@helazhela5200
@helazhela5200 2 жыл бұрын
Me too
@meskeaddis8231
@meskeaddis8231 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምሪ
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ Жыл бұрын
እኔም ሆንኩ ልጆቼ ቫዝሌን በጣም እንጠቀማለን፡ አለ ከሚባል ቅባት ፍቱን የሆነ አገልግሎት አለው፡ የድሃ ትልቁ አዳኝ ቅባት ቫዝሌን ነው፡ እርግጥ በፅሃይ አይመከርም። እነሺያ እና ኮኮናት አሁን የመጡ ናቸው። እና ኢልሳ ወላጆችሽንም ጠይቄ ፡ ከማንም ውድ ከተባሉ ቅባቶች ይልቅ ቫዝሌን ብዙ አገልግሎት አለው፡ እርካሽ ቤሆንም።
@luchyakiflaykiflay6736
@luchyakiflaykiflay6736 2 жыл бұрын
ቫዝሊን በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ኩመኝታ በፊት;: እናቴ 86 አመትዋ ነው የፊት ቆዳው ግን በጣም ይገርመኛል እኔ day and night cream እጠቀማለሁ እሁን ግን ማታ ቫዥሊን ነው የምቀባው በጣም ጠቃሚ ነው
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ቫዝሊን የቆዳ ቀዳዳም ይደፍናል ይባላል። ቅባታም ለሆነ ፊት ግን ማታ ተቀብቶ ጠዋት በሙቅ ውሀ መታጠብ ጥሩ ነው ይባላል። ማንኛውም ነገር እንደቆዳችን ሁኔታ ይለያያልና ሞክሩት ካልተስማማችሁ ተውት። ያገሬ ልጅ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ። ትህትናሽ ደስ ይላል። አሜን አንቺም ተባረኪልን ያገሬ ልጅ።
@ቦንቱጂማ
@ቦንቱጂማ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን እኔ በቫዝሉዬ አልደራደርም ለምን ብትሉኝ ቀን በስራ በኬሚካል እንደ ድርቆሽ የደረቀውን እጄን ሌላ ምንም አይነት ሎሺን አያለሰልሰውም የመዳም ቅመሞች ምን ትላላችሁ ?
@golgota2123
@golgota2123 Жыл бұрын
ትክክል ባዝሊን ከለለ እማ መሞታችን ነው
@fatuma4341
@fatuma4341 Жыл бұрын
ሳህ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
አለን ክክክ
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 Жыл бұрын
Ewnt new mare🤣
@gufu6525
@gufu6525 Жыл бұрын
ሳ ምንጅድ
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 4 ай бұрын
ቫዝሊን ከድሮ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ዶ/ር የሚመክሩት ነው እዝህም እኛ ሀገርም ተሳስተሻል
@munatk64a24
@munatk64a24 2 жыл бұрын
እኔ ከንፈሬን ካለ ፍዚሊን ምንም አያለሰልሰውም
@ferealemtemesgen1132
@ferealemtemesgen1132 2 жыл бұрын
ኤልስዪ አደገንበት እኮ ውሸት ነው ማታ ማታ በጣም በጣም አሪፍ ነው ቫዚሊን። ኤልሲዪ ለቆዳ ሞስቸራይዝ ያደርጋል።
@aregyehussen2573
@aregyehussen2573 2 жыл бұрын
በጣም እረጋያልሽ አንቼምታምሬ ንግግርሽ እሚያምር ሁሉም ጠቃሚ ምክር ዘመንሽ ሁሉ ይባክ 🍃🌸🍃🌸🍃🌸❤🌸
@filohaysh3395
@filohaysh3395 2 жыл бұрын
ቫዝሊን ለልጆች በጣም ጥሩ እንደሆነ ነው የማውቀው በተለይ ገላቸውን ታጥበው ሲወጡ ደረታችውን እና ጀርባቸውን መቀባት ብርድ እንዳይመታቸው ይረዳል... ቫዝሊን ንፋስ ወደውስጥ አይሰገባምም ወደውጭም አያስወጣም
@zainabsamil1676
@zainabsamil1676 2 жыл бұрын
ኤልሲ ስለሁሉ ምክርሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ ስለ /የፀጉር ሽቶ /ብታሳውቂን ደስ ይለኛል
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
ለፀጉሬ በጣም እጠቀም ነበር አሁን ትቻለው በርቺ እቴዋ ኮሜንት መፃፍ ብዙም አይመቸኝም ግን ሁሌ እከታተልሻለው ለወንዶችም ቀየጥ እያደረግሽ 😎
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 2 жыл бұрын
ጸጉሬን ፍሪዝ እያደረኩበት ነው my beautiful sisters Vaseline +water...the result gives moisturize my hair also define curl,and shiny loved it✅ሞክሩት።።thank u for sharing elsy💕
@beziyemaryamlji4833
@beziyemaryamlji4833 2 жыл бұрын
Yesss Enemi Eyetetekimikuti Newu Betami Arifi Newu 👌👌👌👌
@keratube4443
@keratube4443 2 жыл бұрын
Teru hasab
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 2 жыл бұрын
አንድ አንድ ዶክተሮች ለህጻናት ቫዝሊን ያዛሉ ለህጻናት ተብለው የተዘጋጁ ቫዝሊን አለ በጣም ነው የሚስማማቸው ። በተረፈ ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው ይበልጡን እስማማበታለሁ
@foziaabdala8154
@foziaabdala8154 Жыл бұрын
ቫዚሊን,አደኛነዉ,ጉደትየለዉም,በጣም,ይሰማኛል,ሀርፈነዉ
@mekedesgirma3153
@mekedesgirma3153 2 жыл бұрын
ቅንድብ መነቀስ ለማንም አልመክም የዘመኑ ቢዝነስ ከግዜ በሗላ ቆቋዳን ሲነረጁ አመ መደ ቁጭ ነው ቆዳ እንደ ለመዱ ነዉ ስሊዝን ቅቤ ተቀብት ነዉ ያደነው የአበሻ ቆዳ ከተባላ ከተሰማው ያምራል በተፈጥሮ እባክሽ ትምህርትህሽ ጥሩ ነው ሀገራችን የእለት እንጀራ ለመቅረብ መከራውን እይየ የተለይ የነገር የሚቀባው ያለው ጦርነት ቦሌለበት አካባቢ ነዉ። ይልቁን ለጤንነት ወንዝ ባለበት ዋና ውሃ መጠጣት በብዛት ውፍረት ን ለመቀነስ ቢያንስ ለጤና እሩጫ ለስኳር በሽታ ለቦርጭ ወዘተ ተራመዱ የድሮ ሰዎች ጥንካሬ የልብ መፈንዳት ያማይደርስባቸው ፊታቸው ውብ የሆነው ስራ እስፖርት ነዉ። የዶክተር አፍ ሁሉ የአዋቂ አይደለም! ቀላሉ ዘዴም ከጥንት ሰዎች መማር ይችላል። እኛ አንዳንዴ ምክር የምን ሥጠው ለሀብታሙ ነዉ ስለሽም በመሆኑ እኔ በእሰ ፓርት አምናለሁ :: ከሁሉ የሚያምር ጌታ ነዉ :: ዋናው መሠረታችን አርገን አንይ የው ሁሉን ነገር :: በተረፈ ተባረኺ
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 2 жыл бұрын
ፅድት ያልሽ ሴት ነሽ ኤልሲ ስወድሽ😍
@hanantube6915
@hanantube6915 2 жыл бұрын
ቫዝሊን በጣም ጥሩነው ያለእሡ እኔምንም አልጠቀም የቅዲቤ ጸጉር እና ሽፍሽፍቴ እርዝመቱ አርቲ ነውየሚመሥል ተጠቀሙ ፊቴንም አልፎ አልፎ እቀባለሁ ማታ ጠዋት እታጠባለሁ
@ወለየዋ-ረ3ቨ
@ወለየዋ-ረ3ቨ 2 жыл бұрын
እውነት ያሳድጋል ቅድብ
@hanantube6915
@hanantube6915 2 жыл бұрын
አወ ሞክሪው
@user-pb8eb3fm7s
@user-pb8eb3fm7s 2 жыл бұрын
የኔ ሴት ስወድሽ 😍😍 አንች ሳይሽ እበረታለሁ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
ትክክል ስንቆስል ወድያዉ ዘጋልኝ ከፈሬን ማታማታ እቀባለሁ እጄም በጣም እቃ ስለማጥብ
@yemsida1758
@yemsida1758 2 жыл бұрын
እውነትሽን ኤልሳ ፀጉሬን ብዙ ጌዜ ስቆርጠው አሁን ብዙ አመት ሆነው ማደግ አቆመ በቃ
@faxekadir9012
@faxekadir9012 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 አረ አያፀዳም በሌላ ነገር ተቀባብተው ነው እንጂ እኔ ቫዝሊን ለፊት ተስማሚ ነው አልልም ።ሊያውም ሀገራችን ላይ ፀሀይ ብርዱ አረ ለውበት አይመችም ግን የምንጠቀምበት ቦታ አለ አንቺ እንዳልሽው ። ግን ይኑር አይጥፋ ።
@nardoskindo9343
@nardoskindo9343 2 жыл бұрын
Please put the phone number for shea butter in Ethiopia! Thanks!😊
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 жыл бұрын
Hi. የ መጀመሪያ comment ላይ ያገኙታል።
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 7 күн бұрын
ለጊዜያዊው ይህ ሁሉ ጥረት መልካም❤❤ ለዘለአለም ህይወት ደግም ኢ የ ሱ ስ ኢ የ ሱስ ክርስቶስ ያድናል❤❤❤❤
@israelhailegiorgis8776
@israelhailegiorgis8776 2 жыл бұрын
Address for the Shea butter please? Not pinned. Thanks
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 жыл бұрын
Hi. የ መጀመሪያ comment ላይ ያገኙታል።
@hannawagaye6226
@hannawagaye6226 2 жыл бұрын
Thank you for your information Pls ዊጉን የት ነዉ የገዛሽዉ tnx konjo😍betam yameral betelye coloru
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Yikrtana Elsiye konjo alserushm kindbishin Ethiopia metesh bitseri yishal neber
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 жыл бұрын
እኔ ከነመፈጠሩም ባዝሊን አልወድም😷😷😷😷 አንደዜ ብቀባው ሣምት አይለቅም ከጂሥሜ ላይ ከከከከከ በሳሙና ሥፈትግ መዋል ነው
@ruhamatube627
@ruhamatube627 Жыл бұрын
ምን አይነት ቫዝሊን ብትጠቀሚነው
@emuyetube2107
@emuyetube2107 Жыл бұрын
በናትሸ ፊቴን በጣም ነ ማሳጀ የማደርገዉ ግን አይኔ ሰረ መሸብሸብ ጀምሮአል
@tolen515
@tolen515 2 жыл бұрын
ትክክል ኤልሲዬ ባዝሊን የሳሳ ፀጉርን ያበዛል፡ በተለይ ለቅንድብ።
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን አሪፍ ትምህርት ነው ጥቅሞች ናቸው የነገርሽን በርቺልን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 9 ай бұрын
አኤሉሰዬ እኛም ሰለመልካምነትሸ ከልብ እናመሰግናለን በረቺልን የኔ ቆንጆ እኔ ዛሬ ነው ወደ አንቺ ቻናል የተቀላቀልኩት ሰብሰክራይብ አድርጌሻለሁ ከአእንግዲህ ቤተሰብሸ ነኝ አኤልሰዬ ግለወፅነትሸ ደሰ ይላል በርቺ ቻዎ ቻዎ ❤❤❤
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 2 жыл бұрын
Elsiye cara am hermela from italy trento and i need to know about your eye brow please you did it here or in Ethiopia if its here you think its nice for our colour..?i need you suggestion please...
@AyuAgalu
@AyuAgalu 11 ай бұрын
ተባረኪ ኤልስዬ ትምህርትሽ በጣም ጠቅሞኛል ሁሌም አደምጥሻለሁ ቀጥይበት።❤❤❤
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 2 жыл бұрын
عشقتك منذ البداية وسأحبك حتى النهاية 💜 Ewedeshalhu ❤❤❤Elsiye🌺🌺🌺
@kidkid1362
@kidkid1362 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ጸጉርሽ ከለሩ በጣም ያምራል 😍💕💕💕
@mimifeleke8789
@mimifeleke8789 Жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ ገላችን ላይ ሽቶ መቀባት ጥሩ አይደለም እኔ ለምሳሌ አንገቴ ላይ ሽቶ የማድረግ ልምድ ነበረኝ ከግዜ በኋላ ሽፍታ አምጥቶብኝ ብዙ ሀኪም ቤት አስኪዶኛል በመጨረሻ የሄድኩት ህክምና ቦታ ነው አንገቴ ስር ምንም አይነት ኬሚካል እንዳልጠቀም ከነገረኝ በኋላ ደህና የሆንኩት ።
@fikrtebayih8632
@fikrtebayih8632 2 жыл бұрын
ኤልሲ የጸጉር ቀለሙን ሊነክ አስቀምጭልኝ እባክሽ አማዞን ላይ ልገዛ ብዬ አላገኘሁትም
@lemudave8622
@lemudave8622 Жыл бұрын
ለፀጉር ጥሩ ነው ይባላል ለጫፍ ጫፉ አንቺ ምን ትያለሽ?
@peacemakerchannel3466
@peacemakerchannel3466 2 жыл бұрын
ምን አልባት የምታውቂው ቫዝሊን ንፁህ አይደለም ይሆናል! ቫዝሊን በብዙ ሪሰርች የተነገረለት በጣም ጠቃሚ ነው ብዙ ጥቅሙ ያመዝናል!! ኤልስዬ አንብብ እንደገና ሞክሪው
@aynalemtura3703
@aynalemtura3703 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አንቺ ቆንጆ ቅን ሰዉ።
@abrhi98
@abrhi98 Жыл бұрын
Elsie shito ende Ferenj ej,elbow,anget lay atikebi. African skin pigment alew.Enam mich yamatashal tsehay lay sitwechi ok.African skin yanelashal. Shea Butter ena Cocoa Butter Natural Products ena African minche yalachew nachew. Also Elsiye betam tamryalesh,arif skin alesh. Ke lipstick naturalu new yemyamrbesh.
@deborahzene7341
@deborahzene7341 Жыл бұрын
ኤልሲ እባክሽ ለማድያት ምን ልጠቀም ንገሪኝ?
@yodit
@yodit 2 жыл бұрын
Hi Elsye endet nesh? Enie vaslin yemtekemew terekezien lemalesles bechia new yemtekemew...Elseya ethio hedesh yasayeshen abesha kemisochesh yamralu lenie gen betam yewededkut silverun neber. Endet mazez echelalew? Pls adrasha tlikelegn? Love
@rahelmehari1057
@rahelmehari1057 2 жыл бұрын
Thank you Elseye I like ur hair so much and Also ur so gorgous did you know that Betam konjo nesh sewedesh 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳❤️🙏
@mahletademe6280
@mahletademe6280 2 жыл бұрын
ኤልስየ ውብ በጣም እግዜር ይስጥልን ሁሉነገርሽ ያምራል እመሪልኝ እህታለም
@ላልከንብ
@ላልከንብ Жыл бұрын
yikirta gin Kindibish ayamrim. 😢 Beteley cameraw sekerb ayamrim. Beruk setay yeshalal 😢 You shouldn’t do microblading(tattoo)😢
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Tu est belle et moderne traditional europeine , Habechan très joli, icône 👌🏾 👍🏾 important pour tout les personnes Ethiopian, Habechan peuple grand merci 👍🏾 Madame ça fait plaisir de te voir Madame Elisabeth.💚💛❤️🔝🕊️💖✨✨✨👑👸💯👍🏾🥰🤗
@rahelhailu7677
@rahelhailu7677 2 жыл бұрын
Asteyayetoch ke ken leboch siwetu meaza alachew ... Yeteshale egna gar endale Kamen enemamar sewen sanwerf marlet new
@haytomer9818
@haytomer9818 Жыл бұрын
ከንፈሬን ማር ሰቀባዉ ጽድት ይላል ይለሰልሳልም
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 26 күн бұрын
ማር ብቻ?
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቫዝሊን ቅንድብ ያበዛል ጥቁርም ይሆናል። 👍👍
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 Жыл бұрын
Selam lanchi yene konjo 2 gize komment seflish almlssgligm anbebesh teyakewochen melshlign please aynachin ser yemnkbaw cream ena yemnadrgew semun teykesh neber esun betmleshlign des yelgnal tebarklign ❤
@ወለየዋ-ረ3ቨ
@ወለየዋ-ረ3ቨ 2 жыл бұрын
እናመሰግናል የኛ መልካም ደስ ትይኛለሽ
@emma4375
@emma4375 2 жыл бұрын
Elsiye betam enamesegnalen beberd gize leljoche ketatebu behuala sewenetachewen vaseline neber yemkebachew ahun gen akomalehu selemtakerbilen tekami mereja tebareki Letsegur yalshew gen mangnawem vaseline yehonal ?
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
ባዝሊን አትጠቀሙ አታፅዱ ብለሽ መልስሽ በባዝሊን አፅዳሽ አልገባኝም 😂😂😂
@faizafaiza5441
@faizafaiza5441 2 жыл бұрын
Cocoa butter naw fitanme emetkemawe please gudat alewe edea
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
ቅመምዬ missed you....good content...Thank you
@ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ
@ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ 2 жыл бұрын
Good content elsy . you are unique
@sarah14252
@sarah14252 2 жыл бұрын
Thanks a lot and good to have you …best of the best ! 🤩🤩 🤩
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 10 ай бұрын
ኤልሲዬ ሰላም ነው እንወድሻለን. የሺያበተሩን አድራሻ አስቀምጪልን? እንወድሻለን❤
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 10 ай бұрын
ፊታችን ወዝ ያለውን ምን ትመክሪናለሽ?
@mt.g4041
@mt.g4041 2 жыл бұрын
It is good for nappy rash
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 2 жыл бұрын
tell us about your make up❤
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ 2 жыл бұрын
እረ እኔም ሌላ ክሬም አላቅም
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 жыл бұрын
Elsiye hodae,u are incredibly inviting to watch eko😘😘 n I never fail to smile everytime you say 'recommend' with an Italian accent I believe...how cute!!🧡🧡
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
🤩🤩🤩 Amrotye 🙏♥️🙏
@kidistberhane5375
@kidistberhane5375 2 жыл бұрын
Blessings my sister. Your eyebrows are so beautifully done thanks for your advice. Vaseline helps your elbow dryness.😉
@zenebeworktaffese5325
@zenebeworktaffese5325 2 жыл бұрын
Pls send Bety address
@ኣንግዛእን
@ኣንግዛእን Жыл бұрын
በማርያም ስለ ማድያት መላ በይኝ🙏🙏🙏
@genigeniye414
@genigeniye414 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ስወድሽ
@selamawitgossaye4442
@selamawitgossaye4442 2 жыл бұрын
Hi can i use sheya butre for my hare ?
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 жыл бұрын
Of course yes!
@bisratlema4271
@bisratlema4271 Жыл бұрын
Where is the phone number you promised for the shea butter in Addis ?
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
ቫስልን ይስማማኛል ግን የተለየ አጠቃቀም ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ዘይት ከረጋው ጋር ክዳን መክፈት ምን አታገለሽ ፈሳሹ እያለልሽ
@ቲቲቢትባባ
@ቲቲቢትባባ Жыл бұрын
የምር ኬክ ነሺ በርች 👏👏🌹🌹
@wesensahle1078
@wesensahle1078 2 жыл бұрын
ስልኳንና ዋጋውን ኤልሲ
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 жыл бұрын
Hi. የ መጀመሪያ comment ላይ ያገኙታል።
@wildanremzi8344
@wildanremzi8344 2 жыл бұрын
tru tt elsi zemnawit hewlet endale btam temchugnalachi tru tt bertu
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 2 жыл бұрын
ግሩም ምክር ኤልሱ እናመሰግናለን!
@MuluemebetZerihun
@MuluemebetZerihun Жыл бұрын
የሺሀበተርአድራሻእባክሽ
@neimamura5136
@neimamura5136 2 жыл бұрын
Slam Elsya😊. ene bazelen lekefre btam new ymesmamagh mat mat stgh ekbawena tewat sensea etatbewalh enam konjo new ymehonew.
@fkrsisay
@fkrsisay 2 жыл бұрын
des tiygalesh enam ewdishalehu
@amelworkadgeh5208
@amelworkadgeh5208 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@ikranabdimohamedikranabdim8633
@ikranabdimohamedikranabdim8633 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ተባረኪ አድእ ነገር ልጠይቅሸ ፊቴላይ ቀያይ ነገር ግልብጥ አለብኝ ምን ላርግ?❤❤❤
@senyerg1995
@senyerg1995 2 жыл бұрын
ስልኳን. ላኪልን. ዋጋውንም
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 жыл бұрын
Hi. የ መጀመሪያ comment ላይ ያገኙታል።
@tsigeredamikre996
@tsigeredamikre996 Жыл бұрын
ሽሀበተር የትእንደሚገኝ አድራሻውን ስልኩን ፃፊልን አመሰግናለሁ
@tigistfeleke3367
@tigistfeleke3367 2 жыл бұрын
Oww wow, Vaseline is one of the main products I have been using for more than 20 years and I know a lot of people use it but most of the things you said about Vaseline are far from reality. Please read or do your research before putting something on media.
@sunshinesunshine2441
@sunshinesunshine2441 2 жыл бұрын
Agree with you,she is advertising shea butter and now vaseline is not good as shea butter.... as she used it for her children long before
@peacemakerchannel3466
@peacemakerchannel3466 2 жыл бұрын
So true
@weletageberela4280
@weletageberela4280 2 жыл бұрын
Lesegaa mechenek aysfelgm lenebschan mecheneqa new yaleben sega afer new sega yiqosalal segaa kahjii new lesgan manor yeleban erschan bemenchelow enetebekalen gen mechenek yelebanem Metsom Metsaliyi Mesegda Nesa megbata Qudusa qurban mewseda Yee egzbehrn tezaza metebeka new yaleben Kezn bhala egzbehr tsedeta yaderganala
@tigistamsale427
@tigistamsale427 2 жыл бұрын
thanks ELsy!!!
@melatbirhane5118
@melatbirhane5118 2 жыл бұрын
Thank you Elsi for sharing! let me ask you a question what do you think about nose corrector does it work? pls answer for me.
@selamawittsegaye5308
@selamawittsegaye5308 Жыл бұрын
Hi ቆንጅት ከንፈር ድርቅ እያለ ቆዳው ይነሳል ምን ልጠቀም ETH ነው ያለውት አመሰግናለሁ
@meronteshale7976
@meronteshale7976 2 жыл бұрын
ለኔ አይመቼኚም ተሎ አይለቅም
@munatk64a24
@munatk64a24 2 жыл бұрын
ማሻ አላ ቻናልሽ ቶሎ አደገልሽ 🙏😍🙏😍🙏😍🙏😍🙏😍😍😍😍
@VeinTadie
@VeinTadie 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ላለነው አድራሻ ንገሪኝ የኔ ቆንጆ
@edengebrh
@edengebrh 2 жыл бұрын
ደግሞም microblading ለመሰራት አልቻልኩም
@mimidiorbebe5705
@mimidiorbebe5705 2 жыл бұрын
Can you show us about CLINIQUE products face and face washing
@Mariam-fm2mo
@Mariam-fm2mo 2 жыл бұрын
Betty's shea butter is the best
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 жыл бұрын
Thank you for the patronage!
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 2 жыл бұрын
ተቤረኪ ኤልሱዬ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saramoh3731
@saramoh3731 Жыл бұрын
Ta Now Tankw
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 18 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,7 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19