📌በጣም የሚያዋጣ እና በአገራችን ያልተጀመረ ቀላል የአሳ እርባታ ዘዴ‼️ |EthioElsy |Ethiopian

  Рет қаралды 26,574

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@Adugenete
@Adugenete 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ኤልሲ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዋው በጣም አስገራሚ ነገር ነው ያስጎበኘሽን እንዲህ በቀላሉ ተመርቶ በቀላሉ ተጠምዶ ለገበያ የሚውል የአሳ ምርት በጣም የሚገርመው ብዙ ሰዎች ወደ እንደዚህ አይነት የግብርና ስራ ደፍሮ የሚገባ ሰው አለመኖሩ ነው በተለይ እኛ ኢትዮጽያዊያኖች እንደዚህ አይነት ቢዝነሶች ላይ አለመሳተፋችን ብዙ ነገር ጎሎብናል ሌላው ቢቀር በቀላሉ እራሳችንን በምግብ እንችል ነበር ሳስበው የተወሰነ ካፒታል ካለ እንዲህ ያማረ እና እንደመዝናኛም ጭምር የሚያገለል የአሳን ማርቢያ ገንብተን መጠቀም ለጥቂቶች ደግሞ የስራ እድል እንፈጥራለን በፍፁም አስቤው የማላውቀውን ምርጥ ቢዝነስ ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን ክበሪልን።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Aduye ትክክል ብለሀል ሲጀመር አሳ ማጥመድ ስፖርት ነው‼️ሲቀጥል በኢትዮጵያ ውስጥ በቀላሉ በጣም ብዙ ሀይቆች እና ወንዞች እንዲሁም ከመሬት ውስጥ የሚፈልቁ ምንጮች አሉን ስለዚህ እነሱን በመጠቀም እንደዚህ አይነት ተፈጥሮአዊ መዝናኛወች እንዲሁም ደግሞ የተለያዩ አሳ እርባታወች ላይ ትኩረት ብናደርግ በጣም ጤና ከመሆኑ በላይ እንዲሁ አዋጪ ስራ ነው ‼️Thank you 🙏♥️🙏
@SolomonKorjo
@SolomonKorjo 5 ай бұрын
ባገራችን ሚመለከተን የጠፋው እንጂ ጀምረናል
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 3 жыл бұрын
ኢትዮ-ኤልስዬ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ቀርጸሽ ያጋራሽን፣ ባጠቃላይ አሳ እንዴት በቀላሉ እንዴት ማርባት እንደምንችል በዝርዝር ስላሳወቅሽን ከልብ እናመሰግናለን😍🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
መረጃ ለተጠቀመበት ከብር ይበልጣልማሬ ማስተዋሉን ይጨምርልን🙏♥️🙏
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 3 жыл бұрын
ኤልስዬ ስለአሳ ብዙ አስተማርሽን ቢዝነሱንም መጀመር ለሚፈልግ ጥሩ ፐሮግራም ነዉ እናመሰግናለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@sofitegegne3761
@sofitegegne3761 3 жыл бұрын
Else what a big heart you have ?I appreciate your kindness .u are trying to change Ethiopia. Tebarki
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Sofiye ማሬ we all need to work hard to share useful information to our people, and I feel like there is lack of information 🙏♥️🙏
@askagetaneh5685
@askagetaneh5685 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ትምርት በጣም ለኛ አስፈላጊ ነው ተባረኪ
@enatleenat7764
@enatleenat7764 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ እናመስግናለን የማይታውቅ ነገር ብዙ አለ ስለምታስተዋውቂን አይምሮአችንን ስለምታሰፊልን እናመስግናለን🙏🙏:: በጣም ነው የማደንቅሽ ደስ የምትይኝ all rounded መሆንሽ ❤️❤️ ይጨምርልሽ🙏🙏 አቀራረብሽ ልዩ ነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ሳርዬ ማሬ በጣም ልክ ነሽ እኛ በተለይ በዚህ ሰአት በጣም ጠንክረን ልንሰራ ይገባናል ከሁሉም በላይ 🙏♥️🙏
@bettysheger976
@bettysheger976 3 жыл бұрын
ቅመሟ መጣሽ ዬዬዬዬዬ አንደኛ Comment ሰጪ watching የኔ ማር❤💕❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Bettye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
ኤልስዬ አሪፍ መረጃ ነው መስራት የሚፈልግ ባገራችንም እንዲ ቢስራ ያዋጣል እንደገና ድግሞ ውሃው ተጣርቶ በግንዳ መሞላቱ በንፁህ መራባታቸው ጥሩ ነው ለአይንም ደስ ይላል ጥሩ መረጃ ነው ኤልስዬ ያልተስራበት ሥራ ነው እና መስግናለን ሼር ስላረግሽን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
እኛ በሀገራችን ብዙ ስራ መስራት እየቻልን አንዳንዴ አንሞክርም ወይንም መረጃው የለንም በተለይ አሁን ብዙ ስራ ይጠበቅብናል ከመቼውም በበለጠ ማሬ 🙏♥️🙏
@betlhemafeworki396
@betlhemafeworki396 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መልካም ሴት ነሽ አዉቆ ማሳወቅ ትልቅ ነገር ነዉ ። ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ ይባርክሽ። 🙏🙏🙏🥰እኖድሻለን😘😘😘😘😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
እንደዚህ ለየት ያሉ ቀላል መንገዶችን ማወቁ ይጠቅመናል ማሬ 🙏♥️🙏
@nejatoumer2044
@nejatoumer2044 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ላገርሽ ሰው ስራ ለመፍጠር ብዙ ጥረት ታደርጊያለሽ በርቺ
@SolomonKorjo
@SolomonKorjo 5 ай бұрын
ደስ የሚል ስራ ነው አይዞሽ እኛም እየሰራን ነው
@senayetedema5238
@senayetedema5238 3 жыл бұрын
ምርጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን ከሁሉ አባባልሽ ወገኖቼ ስትይ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ወገን ደስ የሚል ቃል ነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ክብር ያለው ቃል ነው ለኔ ማሬ 🙏♥️🙏
@saraebraham1382
@saraebraham1382 2 жыл бұрын
Hello 👋
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 3 жыл бұрын
ኤልሲ አንበሳ በርቺ ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Ggye ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@vitaethio6428
@vitaethio6428 3 жыл бұрын
Elsi konjo very informative piece. Gobez!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@abebina4362
@abebina4362 3 жыл бұрын
Elsy bravissima
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Grazie tesoro 🙏♥️🙏
@LovedbyJesus1900
@LovedbyJesus1900 3 жыл бұрын
thank you elsy you ar amazing!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 3 жыл бұрын
This is a great information for our Country that she is gifted with so many lake river this is a source of food too 🙏🏽 Elsi young people has to start this business with little money 🍀☘️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Exactly Caterina we need to use our resources in a very easy way 🙏♥️🙏
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 3 жыл бұрын
Thank you for your information Elsiye God bless you 🙏
@nawedkedir4734
@nawedkedir4734 5 ай бұрын
Thank you very much.I am subcribed!
@bettysolo3226
@bettysolo3226 3 жыл бұрын
Ethiopia is a blessed country you are rich in water... thank you for the info Sis . Stay blessed !!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Bettye absolutely yes 🙌 that is the main reason why I shared this video 🙏♥️🙏
@yohannesbelay6677
@yohannesbelay6677 Жыл бұрын
ያምራል አመሰግናለሁ
@kidestmossie6874
@kidestmossie6874 3 жыл бұрын
Thank you very much
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Kidistye ማሬ 🙏♥️🙏
@marty1045
@marty1045 3 жыл бұрын
Very interesting and useful information. Thank you dear Elsi 💘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Martye ማሬ Thank you so much for supporting me 🙏♥️🙏
@AbbyTiberias-uc5si
@AbbyTiberias-uc5si 2 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ በጣም ደስ ይላል በርች 💖🙏🙏🙏🙏👌
@dershayyohannes4313
@dershayyohannes4313 3 жыл бұрын
Hola elsi Yeayerus sebay aywsenwem
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ይወስነዋል ሞቃታማ ቦታ የሚፈልጉ እንዲሁም ቀዝቃዛ ቦታ የሚመቻቸው አሉ ያንን ማጣራት አለብን ማሬ 🙏♥️🙏
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 3 жыл бұрын
God bless you for sharing these useful information. We are so thankful our dear sister. ❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Meronye thank you so much for understanding and supporting me ማሬ 🙏♥️🙏
@ልእልቲትግራይኢትዮጵያ
@ልእልቲትግራይኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
የኔ አንበሲት ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
አድ ጎበዝ ጀግና እኛ ጋም ብትጀምረው ምኞቴ ነው 🙏♥️🙏
@alemuweinshet5939
@alemuweinshet5939 2 жыл бұрын
Sei bravissima continua cosi stiamo imparando tante cose da te ,,,,ti vogliamo bene❤
@kokobeasefaw2130
@kokobeasefaw2130 3 жыл бұрын
Thank you ❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
🙏♥️🙏
@leyoutibeb
@leyoutibeb 2 жыл бұрын
Ciao come stay Bravo 👏🏻 Amazing!
@የወሎልጇይ
@የወሎልጇይ Жыл бұрын
እናመሠግን አለን
@elizabethgonfa4551
@elizabethgonfa4551 3 жыл бұрын
ኤልሲ በጣም ጎበዝ አመሰግንሻለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
@kiyaslife1853
@kiyaslife1853 3 жыл бұрын
Yene konjo keep going. You are very talented. You are motivation for many woman. Don't stop❤👌😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
እሺ ማሬ thank you so much for supporting me 🙏♥️🙏
@AfeworkAlemayehu-v9c
@AfeworkAlemayehu-v9c 2 ай бұрын
የገንዳውን አሠራር ስፋት ወርዶ የውሃውን ጥልቀት የምግብ አሰጣጥ ሰዓት ሲታመሙ የሚታከሙበት ዘዴ ጠይቂልኝ
@toybaworku7339
@toybaworku7339 3 жыл бұрын
Good job this is motivational video .
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Thank you dear for understanding me 🙏♥️🙏
@Selamawit-Girma
@Selamawit-Girma 3 жыл бұрын
Thank you good information. 🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Selamye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
Woooow arif መረጃ thank you
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Tigistye በጣም እደው አድ ጀግና ሴት ብትጀምረው ምኞቴ ነው 🙏♥️🙏
@melkamtube8021
@melkamtube8021 3 жыл бұрын
Ejig betam genbi hasab Enamesegenalen elsy
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@የወሎልጇይ
@የወሎልጇይ Жыл бұрын
ሊላም የሥራ መሥክ አቅርቤልን
@dibbauae7240
@dibbauae7240 3 жыл бұрын
Abesit Thanks
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
🙏♥️🙏
@zerfeshiwalnigussie6238
@zerfeshiwalnigussie6238 9 ай бұрын
አዳራሻቸውን ወይም ውብሳይታቸውን ብናገኝ
@YEALEMSRANENGSTU
@YEALEMSRANENGSTU 2 күн бұрын
ለመስራት ካፒታል ስንት ያስፈልጋል
@ጎጃሜ
@ጎጃሜ 3 жыл бұрын
::::wow bravo sweet 🥰✌️ የኔ ቅመም በርቺ! የሂወት ትምህርት ነው እኮ እምታስተምሪን አቺ ትለያለሺ እምብርሃን ትጠብቅሺ የኔ ዳይመድ!!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Selamye ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@hewandaniel1732
@hewandaniel1732 3 жыл бұрын
Yene wud betam arif hasab nw
@hewandaniel1732
@hewandaniel1732 3 жыл бұрын
Mn den nw websitu
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
በጣም ሄዋንዬ 🙏♥️🙏
@ariamhadgu6232
@ariamhadgu6232 Жыл бұрын
Hii hiii elsiye chew ena shkor defdef I like your coat can u put it the link please
@merongetachew7592
@merongetachew7592 3 жыл бұрын
Thanks a Lot Yene Konjooooo
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Meronye ማሬ 🙏♥️🙏
@AbezaTadese-m4u
@AbezaTadese-m4u 5 сағат бұрын
Enem,lareba,efelgalo,seltena,mewsed,epelegalo😮berchi
@hayatmohammed6997
@hayatmohammed6997 Жыл бұрын
agerachin lemaribat migibachew keyet yigegal
@leyoutibeb
@leyoutibeb 2 жыл бұрын
Ciao come stay? Bravo 👏🏻
@AfeworkAlemayehu-v9c
@AfeworkAlemayehu-v9c 2 ай бұрын
Andanid seltena ina merja lemagengnt web site lakelegn bakish
@MihreteabTesfaye
@MihreteabTesfaye 5 ай бұрын
አሳ ከየት እናገኛለን
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ በእግዚአብሔር ስለ ሰንስክሪን አይነቶች አብራሪልን የኔ ማር አደራ አደራ እህቴ እኔ አንችን ነው የማምነው ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ ይኸው ስንት አመቴ አንድ አይነት ሰን ስክሪን ነው የምጠቀመው ዶክተር ያዘዘልኝን እስካሁን ቀይሬ አላውቅም ማሬ 🙏♥️🙏
@meazzamariam7752
@meazzamariam7752 3 жыл бұрын
Good job Elsi 💪👍👍👍👍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Meazzaye ማሬ 🙏♥️🙏
@Asmamawdese
@Asmamawdese 4 ай бұрын
በናትሽ ስልክሽን ማግኘት እችላለሁ !!!!!
@yedidiyahhaddis4965
@yedidiyahhaddis4965 3 жыл бұрын
የት አገር ነው ያለሽው? ቋንቋቸውን እንዴት ለመድሽ? እና ለሰጠሽን መረጃ በጣም ነው ምናመሰግነው thxs so much enamesegenalen
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
North Italy 🇮🇹 ቋንቋ በጣም ኑሮአችንን አግዘናል ማሬ 🙏♥️🙏
@FathimaP-wn4su
@FathimaP-wn4su 4 ай бұрын
❤🎉
@mennadesta7955
@mennadesta7955 3 жыл бұрын
❤️
@sebelewongale3072
@sebelewongale3072 3 жыл бұрын
በእናትሽ ማስበው ስራ ነው በውስጥ ላግኝሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Contact me on my Instagram ማሬ elsa_fusion_lifestyle 🙏♥️🙏
@ephremabawa9142
@ephremabawa9142 2 жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ በጣም አድናቂሽና አክባሪሽም ጭምር ነኝ ። በመቀጠል ፦ አማራ ክልል ም/ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ ላይ ገራይ የሚባል ሰፊ ሰው ሰራሽ ግድብ አለ። በመስኖ ከ200 ሺህ ሄክታር በላይ ያለማል ። የአሳ ምርትም በባህላዊ መንገድ ከ1000ሺህ በላይ ሰወችን ያስተዳድራል። ስለዚህ ሀይቅ ወይም ግድብ ተከታታይ ቢዲወወችን ብልክልሽና የዘመናዊ ቴክኖሎጂ አቅምን ተጠቅመሽ አገርሽንና ትውልድን የመቀየር ስራ ብትሰሪ መልካም ነው። ለማለት ፈልጌ ነው።
@ginanelly6235
@ginanelly6235 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@woynimokonen352
@woynimokonen352 3 жыл бұрын
😘
@kalkidantsagaye7797
@kalkidantsagaye7797 Ай бұрын
Silkishn askemchilgn
@mistregetachew7024
@mistregetachew7024 2 жыл бұрын
ሰላም ሚስጥረ እባላለው ኢትዮጵያ መተሀራ እና ይሆን ቻናል ያገኘውት ስለ አሳ እርባታ ማወቅ ፈልጌ ነው መተሀራ በሰቃ ሀይቅ አለ እና ሀይቁ ውስጥ አሳዎች አሉ እና እነዚ አሳዎች በዘመናዊ መልክ ቢሰራና በተገቢው ሁኔታ አሁን ባየነው መልኩ ቢሰራ ውጤታማ መሆን ይቻላል ትንሽ የሚያሰጋው ሀይቁ ጨዋማ ነው ሆኖም አሳና አዞ ይራባበታል እና ስራውን ለመጀመር በቂ እውቀት የለኝም በደንብ የሚጠቅመኝ መረጃ ካለሽ ላስቸግርሽ ባክሽ
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@MikiyasKifle-y4r
@MikiyasKifle-y4r 3 ай бұрын
please ንብ
@sarahissa2109
@sarahissa2109 3 жыл бұрын
This is not the healthiest way to buy or eat fish! This is called farmed fish. Which is very unhealthy. You should buy and eat a fish that is wild caught!!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Hi Sara thank you for watching my channel and I highly recommend you to read and research on Marine plastic and chemical pollution . The main reason why Food and Agriculture organization of the United Nations 🇺🇳support investors to provide healthy and rigorously controlled food products . 🙏♥️🙏
@rykassaye
@rykassaye 2 жыл бұрын
I hear you with the farmed fish issues. These days it is best to be moderate. The wild caught has its down side too with high level of mercury.
@samsunguser10
@samsunguser10 3 жыл бұрын
Boring 😴 😴 😴
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
🤩🤩thank you for watching my channel 🙌work 🙌work 🙌work 🙌
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 3 жыл бұрын
Thank you for your information Elsiye God bless you 🙏
@genetgebremeskel9367
@genetgebremeskel9367 3 жыл бұрын
👍👍👍
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 3 жыл бұрын
Thank you for your information Elsiye God bless you 🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
You’re welcome ማሬ🙏♥️🙏
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 84 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Одну кружечку 😂❤️
00:12
Денис Кукояка
Рет қаралды 2,2 МЛН
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የአሳ ምርት ቅኝት
4:53
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 3,6 М.
አሳ በደጅዎ
4:21
Fana Television
Рет қаралды 1 М.
ስለ አሳ ምርት -Investor's Corner @ArtsTvWorld
29:11
Arts Tv World
Рет қаралды 2,7 М.
ኢትዬጰያ ሰላም ገብቻለው
10:25
Anan dairy farm's
Рет қаралды 10 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 84 МЛН