ኢትዬጰያ ሰላም ገብቻለው

  Рет қаралды 6,252

Anan dairy farm's

Anan dairy farm's

2 ай бұрын

Пікірлер: 56
@mekdesbahru3519
@mekdesbahru3519 2 ай бұрын
ሠላም ያሀገር ሰው❤ የሆነ ግዜ መጥቼ መጒብኘት እፈልጋለሁ :: እኔም ሲውዘርላንድ ዉስጥ የግብርና ትምህርቴ ጨርሼ ተቀጥሬ እየሠራሁ ነዉ:: ወደፊት እኔም ሀገሬ ላይ የሆነ ነገር መስራት እፈልጋለሁ:: ይሄ መለት እዳንተ ዓይነት ወንድም ያስፈልገኛል❤ በተረፈ በጣም ጕበዝ ነክ በርታ ወንድሜ❤
@abina216
@abina216 2 ай бұрын
እናመሠግናለን ለሰጠህን መረጃ አዲስአበባ ላይ እያረባሁኝ ነው እና ሁሉንም በዘመናዊ እና እውቀት ተኮር ስራን ነው መስራት ምፈልገው ለዚህ ብታግዘኝ ለምሳሌ የውጭ ሀገር ኮርስ link ከመስጠት ጀምሮ ....video ብትሠራልን
@user-uv1ec5ej1b
@user-uv1ec5ej1b 2 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን የግብርና ስራ የወደፊት ህልሜ ነው እግዚአብሄር ቢፈቅድ እና እናንተን የማገኝበት እድሉን ባገኝ ደግሞ የተሻለ ውጤት አገራችን ላይ ይኖራታል የሚል እምነት አለኝ
@hanisen7738
@hanisen7738 2 ай бұрын
Ethiopia needs someone like you. You can train and teach the farmers in Ethiopia. (From switzerland)
@jemberu100
@jemberu100 2 ай бұрын
አይዞህ አንተ ድንቅ ሰው:: ተማሪህ መሆን አምሮኞል::ፍቅሩን አለኝ እውቀቱ ላይ ብትረዳኝ እትዮጵያን ወተት እንመግባለን
@user-cw7gx1vh7y
@user-cw7gx1vh7y 2 ай бұрын
በጣም እናሰግናለን በርቱልን
@amenamen2436
@amenamen2436 9 күн бұрын
ትክክል ወድምአለሜ እኔ ቤልጀም ነው ያንተን አይነት ሰው ያብዛልን❤❤❤❤❤
@user-ng8zh7fc5m
@user-ng8zh7fc5m 2 ай бұрын
ሀገሬ እግዚአብሔር ፈቅዶ ስገባ በጣም መስራት የሚፈልገው ስራ ነው
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 10 күн бұрын
ወንድሜ! እባክህ ይሄንን ምርጥ ትምህርት ለህዝቡ ማካፈልን አትሰልች።በርታልን!!!
@girmagetnet7327
@girmagetnet7327 9 күн бұрын
የምትሰጣቸው የሥራ ተሞክሮዎችህና ዕውቀትህን የምታካፍልበት ኢነርጅ እጅግ ሳቢነው። ዕናም አንተን በማዬት ብቻ ሥራውን ለመጀመር ወደህልሜ እያስገባሁትኝ ነው። በርታልን።
@AhmedinAwoll
@AhmedinAwoll 2 ай бұрын
አመሰግነሰለው ፈጣሪ ይበሰርክህ ይባርክልህ
@user-dm7of9fz4p
@user-dm7of9fz4p 9 күн бұрын
እባክህ ስልጠና አዘጋጅና እንሰልጥንና ወደ ስራ እንግባ ወንድማችን
@erdachewyitagesu8206
@erdachewyitagesu8206 2 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድምማችን
@meriymfedlu4078
@meriymfedlu4078 2 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ግልፅና ጠቃሚ ነገር ነው ምታስተላልፈው
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 2 ай бұрын
የተማረ ይግደለኝ ማለት ይሄነው።❤❤❤❤❤
@Asmamawdese
@Asmamawdese Ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን በርታልን
@nomnanoto
@nomnanoto Ай бұрын
ጀግና ጎበዝ በርታልን
@wondesenjagematefera3150
@wondesenjagematefera3150 2 ай бұрын
Betam enameseginalen..esti profitun ater bala mangedi astemiren..
@abazesrael1026
@abazesrael1026 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም ገባህ እያልኩኝ እየተከታተልኩህ ስለነበረ ነው እኛም የአንተን ፈለግ ለመከተል ዝግጁ ስለሆን መጥተን ልናይህና ልናይልህ አስበናል።ለሀገርህ አስተዋፅዖ እያደረግህ በመሆኑ እናመሠግናለን።
@RedOne1241
@RedOne1241 Ай бұрын
ስለትምህርትህ በጣም አመሰግናለው። በዘርፉ ለመሰማራት ፍላጎቴ ከፍተኛ ነው፧ ሰፊ የገጠር መሬት አለን መነሻ ካፒታል እንዴት ማግኘት ይቻላል? ብታግዘኝ አመሰግናለው።
@admasu3632
@admasu3632 2 ай бұрын
I appreciate your work and social media contribution as well. I suggest you to think about who your audience is and use more simple Amharic words and less English to be more audible.
@MujibKemal-ly3zj
@MujibKemal-ly3zj 2 ай бұрын
ማሻአላ በጣም ነው ማመሰግንህ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ
@BmW-bh3tc
@BmW-bh3tc 2 ай бұрын
የውጭዝርያጥጆችካሉህብትሸጥልኝእኔምከብትእርባታመስራትእፈልግነበርብዙጊዜበፅሁፍጠይቄነበርመልስአላገኘሁም?
@user-tw7yf9wo6z
@user-tw7yf9wo6z 2 ай бұрын
እኔም እፈልጋለሁ እሚሸጥ ከሆነ
@yonasdesta5088
@yonasdesta5088 2 ай бұрын
Thank you...... Great lesson
@yewbdarzeleke7935
@yewbdarzeleke7935 2 ай бұрын
ብሩክ ነህ!🤩👍🎉
@naodwoldemichael3755
@naodwoldemichael3755 2 ай бұрын
Egziabher yirdah berta betam tiru sira new eyeserah yalehew tiru timihirt new yakafelken Tebarek❤❤❤❤
@mengstuzelealem2055
@mengstuzelealem2055 2 ай бұрын
እንዴት አብረን እንስራ ቤተሰብ እስኪ አግዘን በሀሳብ
@abdoaliyi
@abdoaliyi 2 ай бұрын
ደስ ይምል ትምህርት ነው
@oneethiopia186
@oneethiopia186 2 ай бұрын
Welcome back brother! Great info.
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 2 ай бұрын
በርታ
@Electrical143mashotech
@Electrical143mashotech 2 ай бұрын
እናመስግናል ወንድሜ ቀጥልበት አደንቅሃለው::livestock book ካለህ ተባበረን
@Abclll-i3h
@Abclll-i3h 2 ай бұрын
Hi Where can i buy these cows in Ethiopia
@userH78765
@userH78765 Ай бұрын
I wish I can like it as many time, Thank you 🎉
@bizuhayhunbeyeneh4563
@bizuhayhunbeyeneh4563 2 ай бұрын
Thank you so much my brother
@ethio125
@ethio125 2 ай бұрын
መሸጥ ከጀመርክ ሁለት ላሞች ካንት አገዛለሁ አበረታታኝ ወንድሜ
@YabetsFantahun
@YabetsFantahun Ай бұрын
ቀንድ ከመቁጠር nutritional value መቁጠር
@rametotibeisso69
@rametotibeisso69 2 ай бұрын
you doing good job to follow your hoby. i think you have to open Farmer's training center how to benefit from their farm
@DanielDagnachew-ly9de
@DanielDagnachew-ly9de Ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝመዉ
@yonasgidey8102
@yonasgidey8102 2 ай бұрын
Well come
@ZekariyasYifru-fw7ho
@ZekariyasYifru-fw7ho 2 ай бұрын
በርታልን ስለ ምእርህ በጣም እናመሰግናለን
@Charrlyy
@Charrlyy Ай бұрын
❤❤❤❤
@tekshowethio8092
@tekshowethio8092 Ай бұрын
bravo appreciate
@natnaeltagesse5661
@natnaeltagesse5661 2 ай бұрын
Brilliant
@fayisafayisa6764
@fayisafayisa6764 Ай бұрын
Yaaa lam xut qoslobinyal mn marige
@Safymulatmulatu-jn6su
@Safymulatmulatu-jn6su 16 күн бұрын
💪💪💪💪💪💪
@MerihunZewde
@MerihunZewde Ай бұрын
ዋጋቸው ስንት ነዉ ??
@yonassahlemariam4209
@yonassahlemariam4209 Ай бұрын
Please Can you give your addres for visit your farm
@etayenatwa769
@etayenatwa769 21 күн бұрын
ቾፒንግ ማሽን እፈልጋለሁ
@chuchediriba
@chuchediriba 2 ай бұрын
Thanks
@Charrlyy
@Charrlyy Ай бұрын
Enamsgnaln
@ethio125
@ethio125 2 ай бұрын
እስኪ ላይክ አርጉለት አይከፈልበትም
@endriyashaile19
@endriyashaile19 2 ай бұрын
@ggphonetastic6926
@ggphonetastic6926 2 ай бұрын
❤❤❤❤
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,8 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН