በጣም ያሳዝናል ይሄን ሁሉም ሰው ማወቅ አለበት‼️

  Рет қаралды 48,515

Meski Tube

Meski Tube

Ай бұрын

Пікірлер: 256
@Elfiza22
@Elfiza22 28 күн бұрын
እኔ ያለ እናት ያለ ባል በሰው ሀገር ብቻዬን ነው የተወጣሁት አሁን 4ወር ሆነኝ ከወለድኩ ግን እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው አስቻለኝ ዘመድ ሆነኝ። ክብሩን እርሱ ይውሰድ።
@meskitube16
@meskitube16 28 күн бұрын
በጣም እግዚአብሔር ያበረታናል💕💕💕💕
@rodassolomon
@rodassolomon 29 күн бұрын
እኔ እዚህ እንግሊዝ ሀገር ልጄን ስወልድ እና ክርስትና ሳስነሳ በጣም ነበር ያለቀስኩት ቤተሰብ ከጎኔ ባለመኖሩ በጣም ከብዶኝ ነበር ግን ባለቤቴ ነገሮች ይበልጥ እንዳይይሰሙኝ እና ቀለል አድርጌ እንዳያቸው ረድቶኛል ሌሊት በማጠባበት ጊዜም አብሮኝ ይቀመጥ ነበር ጀግና ባል ነው ያለኝ ለዛም አሁን ሁለተኛ ልጄን እርጉዝ ነኝ ያው እንክብካቤው ስለተመቸኝ እውነት ግን ባላችሁ የማይረዳችሁ የማያግዛችሁ ከሆነ በጣም ከባድ ነው በሰው ሀገር ለምትኖሩ postpartum depression በጣም ከባድ ነው በተለይ የተወለዱት ልጆች በጣም የሚያለቅሱ ከሆነ ያባብሳል
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 28 күн бұрын
Enam 😢 yemymrew lij sewold 1 amt neber yrtchetbgn
@gutemaedosa7296
@gutemaedosa7296 23 күн бұрын
በስዉ አገር አኔ በአገሬ ሁኜ በቻየን ነዉ መታ ልጆች የማሳድጋዉ
@Tybatube
@Tybatube 29 күн бұрын
በስደት የምትገኙ እህቶች አላህ የረፍት እጀራ ይሰጠን ያረብ ቅመሞችየ አበረታቱኝ በቅንነት አንድሺ. አሰገቡን እህቶች ሰወዶች ሰደት እደማ ጨረሰወ ወዴች ረዱኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube5188
@tube5188 29 күн бұрын
አሜን ደምሪኝ እማ እመልሳለሂ
@feker122
@feker122 29 күн бұрын
Eshi
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 27 күн бұрын
ጎበዝ በርቺ❤
@Imfano2122
@Imfano2122 28 күн бұрын
መስኪ ❤❤በጣም ጥሩ ብለሻል በተለይ የአበሻ ወንዶች የሆርሞን ለውጥ ፀባይ እንደሚቀያይር የሚያቁ አይመስለኝም እንኳን በወሊድ ቀርቶ በፔሬድ ሰአት ራሱ ለኛ ለሴቶች በጣም ከባድ ጊዜ ነው እና ጥሩ አርገሽ ገልፀሽዋል መውለድ በሰው ሀገር በጣም ከባድ ነው ከ አየሩጋ ተጨምሮ የሚያልፍ እስከማይመስል ድረስ ያጨናንቃል እኔ ስወልድ በየቀኑ ነበር ኢትዮጵያ ካሉት ቤተሰቦቼ ጋር የማወራው እባካችሁ እናቶችዬ እራሳችሁን ጠብቁ ዘና የሚረግ ነገር እዩ ሁሉም ነገር አልፎ እንደተረት ይነገራል ባሎችዬ ሚስቶቻችሁን ተረዱ የሆርሞን ለውጥ ከባድ ነው 10Q መስኪ❤❤❤
@amelewerkshawel3197
@amelewerkshawel3197 29 күн бұрын
መውለድ የምትፈልጉ እህቶች ውለዱ ልጅ የራሱን እድል ይዞ የው የሚመጣው እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ
@user-gs4on1ly1w
@user-gs4on1ly1w 28 күн бұрын
Amen Amen Amen
@meseretedosa354
@meseretedosa354 28 күн бұрын
Amen
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 27 күн бұрын
አሜን
@botin6076
@botin6076 25 күн бұрын
Amennnnnn amennnnnn
@helenzeray5784
@helenzeray5784 22 күн бұрын
Amen amen 🙏
@memeaddis7928
@memeaddis7928 28 күн бұрын
ሀበሻ አባቶች ይሰማል!! ከእግዚአብሔር ጋር አልፈነዋል ተመስገን
@wintaberhane5546
@wintaberhane5546 28 күн бұрын
Egzehabeher ymasgen
@hanasolomon2765
@hanasolomon2765 24 күн бұрын
አልፌዋለሁ!! በጣም!! እግዚአብሄር ይመስገን፣ ለመድገም ግን ሳስብ ያን ወቅት እያስታወስኩ ፈራሁ።
@memeaddis7928
@memeaddis7928 24 күн бұрын
@@hanasolomon2765 አይዞሽ የመጀመርያ ሲሆን ሁሉም ነገር ይከብዳል ግን ለሁለተኛ ሲሆን ትንሽም ቢሆን እውቀቱ ስለሚኖረን እግዚአብሔር አስቀድመን ወደፊት ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 28 күн бұрын
በጣም ተክክል አንድ ወንድ ሀላፈትነ ሳይሰማው ማግባት የለበትም የሌላ ሰውንም ሂወት መጉዳት ነው"😥ተባረኪልን❤
@sami2330
@sami2330 28 күн бұрын
ሳይንሱ የሚለውን ነው አንቺ እያልሽ ያለሽው ትክክል ነሽ ነገር ግን ማንኛውም ጭንቀት፣ መከፋት...የሚመጣው ከመንፈሳዊ ህይወት ስንርቅ ነው ከእግዚአብሔር ስንርቅ ለዲያቢሎስ ተላልፈን እንሰጣለን እናመሰግናለን ለህታችን ነፍስ ይማር
@user-sr4nx8ne5r
@user-sr4nx8ne5r 27 күн бұрын
you are correct
@bttube4288
@bttube4288 29 күн бұрын
መስክዬ ትክክል ነሽ በጣም ከባድ ነገር ንው. መስክዬ ግን ጠፍተሻል ትናፊኪኛለሽ እኮ። ቤን፣ ናይላ ና ናታን ደና ናቸው? ሁሌም ደና ሁኑልኝ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችው የድንግል ማሪያም ልጅ
@Fafi51296
@Fafi51296 29 күн бұрын
አንኳን ሰላም መጣሽ መሥኪ ወደ ሀገሬ ልገባ 7 ወር ቀርቶኛል በአላሕ ፍቃድ ገብቼ ልጅ መውለድ ነው የምፈልገው
@LubabahAa8-xn6ei
@LubabahAa8-xn6ei 29 күн бұрын
ኢንሻአላህ ሷሊህልጆችን ይወፍቅሽ ለሁላችንም
@EtuGe-bj1ic
@EtuGe-bj1ic 28 күн бұрын
Egzeabher ye hasabeshen yemulaleshe ❤️🙏
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y 27 күн бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ
@Fafi51296
@Fafi51296 27 күн бұрын
@@LubabahAa8-xn6ei አሚን ለሑላችንም ይወፍቀን ጀዛ ኩሙላሑ ኸይረን ጀዛ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@AylaMaryam-kj4yp
@AylaMaryam-kj4yp 24 күн бұрын
ፈጣሪ የልብሸን መሻት ይፈፅምልሺ እኔም እንዳንች 7ወር በሗላ ገብቸ 2ተኛ ልጀን መዉለድ እፈልጋለሁ
@user-cp3pm3yl3b
@user-cp3pm3yl3b 29 күн бұрын
ያአላህ ወላሂ እኔም ነኝ ከባለቤቴጋር በጣም እንጨቃጭቃለን ወልጁም ከባጠገቤ አልነበረም በደሉ በጣም ከፋብኝ አመዘነብኝ እፍፍፍፍ በጣም ቀናተኛነው ለሄወቴ እያሰጋኝ መጣ እንለያይ ስለው ምክኒያት ያበዛል በዝህ የተነሳ ሂወት አስጠላኝ እባካችሁ በዱአችሁ አስቡኝ በሰላም እድላቀቅ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 29 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ዉድ እህት ያልፋል አሏህ በመልካም ነገር ያስደሳሽ
@memeaddis7928
@memeaddis7928 27 күн бұрын
አይዞሽ እደሚያልፍ አስቢ ለማን ብለሽ እህቴ እርስሽን ቀና አድርጊ ሕይወት ይቀጥላል
@Haaa234
@Haaa234 22 күн бұрын
Absheri yene enat tagesh welahi yemayalf andem chenket yelem enem alfebetalew dua bedemb argi
@milenaabate1776
@milenaabate1776 28 күн бұрын
ለሁሉም ነገር ፀሎት ጥሩ ነው
@gutamesele5604
@gutamesele5604 29 күн бұрын
መስኪ ተባረኪ በጣም ትልቅ ትኩረት መሰጠት ያለበት ሀሳብ ነው ያነሳሽው በመጀመርያ ለአንድ ሴት ልጅ መውለድ ማለት በመሞት ና በመዳን መሀል በብዙ ከቃላት በላይ በሆነ ህመም ማለፍ ነው እና ብዙ እህቶች እናቶች ወልደው በየቤታቸው በዚህ ችግር ውስጥ የሚያልፉ አሉ እና በቀደምትነት ይሄን ችግር ተረድቶ ሚስቱን የመንከባከብ የባል ትልቅ ኃላፊነት ነው ቀጥሎ ቤተሰብ እና የቅርብ ጎረቤት ጏደኛ ሁሉ በአጠገባቸው ለወለደች እናት እንክብካቤ እና ትኩረት መስጠት በጣም አስፈላጊ ነው:: የነገርሽን ታሪክ በጣም ልብን የሚነካ ነው ነገር ግን ከዚህ ትምህርት ወስደን እህቶቻችንን በወሊድ ሰአት ባለን አቅም መንከባከብ እና አይዞሽ ማለት ይጠበቅብናል:: መስኪ ቅን ሴት ነሽ ተባረኪ እናመሰግንሻለን::
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 29 күн бұрын
አይእህታለም እንድምኛ ካሀገሩ እንድጫማ በማይገዛ ደመውዝ በሰውቤት ከመሰቃየት እንደናተወጥቶ መለወጥ ይሻልነበር
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u 29 күн бұрын
በጣም ጠቃሚ ነዉ ተባረኪ እህታችን
@Tseha27Tube
@Tseha27Tube 29 күн бұрын
ገና ሳላገባ ሳልወልድ ነገሮች ሁሉ ከብደውኛል ጭራሽ አንች ያልሽው ሲጨመር አሰብኩት ግን ሁሉ በእግዚአብሔር ይቻላል ልባም ባል ይስጠን ለሁላችንም በቀላሉ በፔረድ ጊዜ ያለኝን ለውጥ እራሱ ሳስበው በየ ጊዜው እየባሰ ነው የሚሄደው እናመሰግናለን መስኪየ ❤❤❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 28 күн бұрын
ይህንን አዳምጦ ራስን ማዘጋጀት ነው መፍራት አይደለም ።
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 27 күн бұрын
ለምመጣዉ ነገር ዝግጁ መሆን ነዉ ኢነም ኢንዳንች ነኝ ከምንም በላይ በሰዉ ሃገር ማግባት መዉለድ ነዉ ጌታ ይርዳን
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 28 күн бұрын
መስክዬ ባለሽበት እስከነ ልጆችሽን ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@dottube74
@dottube74 28 күн бұрын
መስኪዬ ተባረኪ በተለይ ባሎች ይህን ማወቅ አለባቸው ማርያምን
@sadajamal2620
@sadajamal2620 29 күн бұрын
አላሃ ያድርስልኝ ብቻ መስክ ያምዳራሳ እራሱ አይመስልኝም ያሳዉ አጋር እራሴም ቤታሳቤም ላዉጣላዉ ብዬ እያታቃጣልኩ ናዉ ህመሙን ብያዉ
@user-sg7ge8dm5i
@user-sg7ge8dm5i 27 күн бұрын
መሥኪ መልካምነትሽን አይቀይርብሽ በጣም ነው ምወድሽ ክብር ለናቶቻችን ❤❤❤እያለቀሥኩ ነው የሠማሁሽ የውሥጤን ነው የነገርሽኝ እናት ማለትየሧን ሁሉ ነገሯን ትታ ለልጃ የምትኖር መተኪያ የሌላት እንቁ ናት እረጅም እድሜ ጤና ለናቶቻችን❤❤❤አመሠግንሻሐሁ❤
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 29 күн бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@hanasolomon2765
@hanasolomon2765 24 күн бұрын
"ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር" የሚለው አባባል በዚህ ወቅት የተተረተ መሆን አለበት
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 29 күн бұрын
እናመሰግናለን ገና አላገባሁም ክብር ለናቶቻችን መስኪ ግን የሀበሻ ቀሚስ ለብሰሽ አይቸሽ አላውቅም እስጢ ልበሽ ፀጉርሽን ልቀቂው
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 28 күн бұрын
4 ልጆቺ ወልጄ ከባለቤቴ ተለያየውኝ ምክኒያቱም ለኔ አድም ነገር ቦታ የለው የራሴን ውሳኔ የወሰኩት ለልጆቼ መኖር ስላለብኝ ነው ይህ ሳይመጣ ከፈጣሪጋ ወደራስ ለመመለስ መሞከር ነው መስዬ እናመሰግናለን❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እማ በምትፈልጊው ግዜ ሁሉ አለው ይበልሽ ይሄ ነገር ሰው እስካልተረዳው ድረስ ከልጅ በኃላ መለያየታችን ይመጣል ባሎች ይሄን ግዜ በትእግስት ማሳለፍ አለባቸው የነሱ ትንሿ ምጥ ይሄ ነው ስትናደድ ማባባስ ሳይሆን በቃ እሺ ብሎ እቅፍ ቢያረጋት ወድያው ትረጋጋለች
@ethiolal2148
@ethiolal2148 29 күн бұрын
ሰላም መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ እምወድሽዋ ❤❤ በትክክል 100%
@serkalemmandefro2146
@serkalemmandefro2146 29 күн бұрын
ስላነሳሽው በጣም ደስ ብሎኛል ሰው የማይጨነቅበት ጉዳይ ነው። ድብርት ውስጥ እንደሆንሽ እየተናገርሽ እንኳ ቦታ የሚሰጥሽ ሰው የለም
@ZaidBerhane-yj3xe
@ZaidBerhane-yj3xe 29 күн бұрын
Merci betam kebade nw ❤❤❤
@tigist9810
@tigist9810 28 күн бұрын
በጣም
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 27 күн бұрын
ተባርክልን ኢህታችን ኢኔ ገና ነኝ በሰዉ ሃገር ለማግቫብ ከመኖር ያስብኩኝ ነገሮች ትንሽ ከባድ ናቸዉ ግን ጌታ ይረዳናል ከምኒንም በላይ ጥሩ የምያስብልን ባል ይሰጠን
@tigesttigest75
@tigesttigest75 29 күн бұрын
አዎ በትክክል እኔ ልጄ 13አነቱ ነው ግን እሱን ስወድ ከባድ ጊዜ ስላሳለፍኩ ሙሉ ሰውነቴን ያመኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@ensratube
@ensratube 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ እውነት ትክክል ብለሻል እናመሰግናለን 😢የሞተቺዋ ነብሷን ይማረው
@abityworku5332
@abityworku5332 28 күн бұрын
እናመሰግናለን መስኪ የሁሉም እናቶች ስሜት ነው እግዚያብሔር ይርዳን
@user-by1nz9pu2m
@user-by1nz9pu2m 29 күн бұрын
መስኪ ምልበልሽ ይህንን ሁሉ መከራ አሳልፋለው ከምነግርሽ ቀላይነው ህመሙ አሁንም አለ አንቺ ያልሽሁላ ግን ከእግዚያብሔር ጋር እያለፍኩትነው እናም ተባረኪ መስኪየ ስለነገርሽን ብዙሀኑን የነቃል ያስተምራል
@gutamesele5604
@gutamesele5604 29 күн бұрын
አይዞሽ እህታችን ብቻሽን አይደለሽም በተቻለ መጠን ከፀሎት ጋር እራስሽን ጠብቂ በአንቺ ላይ ብቻ የሆነ ነገር አይደለም በብዙ እህቶቻችን ላይየሆነ እና እየሆነ ያለ ነገር ነው እና ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ነገ አልፎ ታወሪዋለሽ እሺ በርቺ እህቴ እግዚአብሔርም ይረዳሻል::
@KalkidanAbichu
@KalkidanAbichu 28 күн бұрын
Thank you meskye tebareki
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 29 күн бұрын
ሰላም መስኪ እንዴ ነሽ እንኳን ሰላም መጣሽ ነፍስውን ይማር ያሳዝናል እኔ እሄ ስሜት የሚሰማኛ ፌሬዴ ሰመጣ ነው እውነት በጣም ከባድ ነው ሰው አይረዳም 😢😢😢
@user-ml7pj9kt7v
@user-ml7pj9kt7v 29 күн бұрын
እኔ ግን በሺታ አይመስለኝም ነበር ያበዲኩ ዲረስ እስኪመስለኝ ነበር የተረበሺኩት
@Selamtub
@Selamtub 28 күн бұрын
እናመስግናለን የኔውድ እኔ ለበሌ ሼር አረኩለት የስብበት ብዬ
@user-mo8yr6cm7y
@user-mo8yr6cm7y 29 күн бұрын
የኛጀግናእህት❤❤❤
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ መስኪ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 29 күн бұрын
መስኪ ትክክል ብለሻል ለህታችን ነፍስ ይማር በጣም ይሳዝናል😢😢😢😢
@user-br3uy7eb5l
@user-br3uy7eb5l 21 күн бұрын
መስኪየ እንደት ነሽ ልጆችሽ ደህና ናቸዉ እመብርሃን ትርዳን የሞተችዉንም ነፍስ ይማርልን እኔም ሳምንት ቀርቶኛል 8ኛ ወሬ ሊገባ ስደት ነኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 29 күн бұрын
መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ላይላ ናታናን ደናናናቸው ወይ ጌታን አሥታውሥሻለሁ በምን ላገኛት እያልኩኝ ነበረ አያደርሥም ግን አንዳንዴ ብቅ በይ እኛ ተመልካቹችሽ ሥጠፊ ያሣሥበናል
@ChuchYisak
@ChuchYisak 22 күн бұрын
ዛሬ ገና መሥማቴ ነዉ 4 ወልጃለዉ ግን እንዲም አለ እንዴ ማርያምዬ ጠብቃኛለቻ❤❤❤❤
@yalemasmamaw1642
@yalemasmamaw1642 28 күн бұрын
እናመሰግናለን መስኪ❤❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 29 күн бұрын
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ጥሩ ትምህርትነዉ እናመሰግናለን
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 29 күн бұрын
መስኪ ቅን እህት ቅን እናት ሁሌም ሀሳብሽ ሁሉ ጠቃሚና አስተማሪ ነው ❤❤❤
@user-dv5if2dk7t
@user-dv5if2dk7t 27 күн бұрын
መስኪዬ ስለተረዳሽ አመሰግናለሁ እኔ አሁን የ 7 ወር ነፍሰ ጡር ነኝ።
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 16 күн бұрын
መስኩ ሰላም የኔ መልካም በዚህች ሰአት የዚህ ተጠቂ እናት በቅርብ አለች የምችለውን አደርጋለሁ አመሰግናለሁ
@user-bk1fg8pl1g
@user-bk1fg8pl1g 28 күн бұрын
በጣም ትክክል ነሽ መስኪዬ በጣም አስፈላጊ እና ሰው የማይረዳን ጊዜ ነው ጌታ ይባርክሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 29 күн бұрын
መሰኪ እንኳን በደና መጣሸ
@htube5620
@htube5620 29 күн бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 29 күн бұрын
the depression I got it for last born imagine I had 4 kids no problem but this time I was upset about my self I hate noise TV kids playing etc and crying full time but I knew what happened to me I used to pray when I feel better and back to aging that feeling but my husband couldn't understand ma at all he comes kiss the baby and aging it makes worse when no one gives you attention specially when you have x section pls let us help each another we give mothers to rest us much as we can because getting tired or feeling un attend it makes it worse let us help each another woman .
@meskitube16
@meskitube16 29 күн бұрын
ትክክል ልጅ ሲወለድ ሁሌም እንደ አዲስ ነው❤
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤
@almumlekamu7232
@almumlekamu7232 27 күн бұрын
ተባርኪ ❤
@Nisa63823
@Nisa63823 29 күн бұрын
ያአላህ በእውነት የኔን ማንናት ነው የተናገርሽው እኔ በፍት ስባዘ ዝምታኛ ነበርኩ ግን ካዉልድኩ ቦሀለ በጣም እነዳዳለው
@user-ff8ky6qn6q
@user-ff8ky6qn6q 29 күн бұрын
እኔም እዳች ሁኛለሁ ብቻ አልሀምዱሊላ የባሰ አያምጣ
@user-ff8ky6qn6q
@user-ff8ky6qn6q 29 күн бұрын
መሲ እኔ እከታተልሻለሁ የዛሬው ምክርሽ የኔን ህመም የተናገርሽ ነው የመሰለኝ ያልሻቸው ሁሉ ከወለድኩ በዃላ ከ3 አመት በዃላ እራሴን አመመኝ ሀኪቤት ስኸድ ምንምየለብሽይሉኛል አረብ ሀገር ነኝ አሁን ግን እረፍት ላድርግ በየ ከቤትነኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ለሁሊም ነው የምል
@menenethiopiawit446
@menenethiopiawit446 28 күн бұрын
Postpartum depression is real!!! እኔም የመጀመሪያ ልጄን ወልጄ ማንም አጠገቤ ስላልነበረ ህይወቴን ለማጥፋት ጫፍ ላይ ነበርሁ!!! ግን አምላክ ይመስገን ሁሉም ያልፋል
@user-lq1eh3dc8y
@user-lq1eh3dc8y 19 күн бұрын
ተባረኪ ❤
@GeteGebresilassie
@GeteGebresilassie 29 күн бұрын
Thanks esanm nefsan yemarew
@betimariedi4377
@betimariedi4377 28 күн бұрын
Enamesegnalen yene wed meskiye❤🙏🙏
@sisaygebru7290
@sisaygebru7290 28 күн бұрын
መስኪየ የኔ ልዕልት ስወድሽ❤ ይሄን ምክር ባንች ፔጅ ብቻ መቆም የለቀትም የሆነ በሚተወቅ የቲቪ ቻናል መቅረብ አለቀት❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 28 күн бұрын
በሚያሳዝን ሁኔታ 1 ድም ቦታ ስለዚ ሰምቼ አላውቅም ሁሉም ማወቅ አለበት💕💕
@sadajamal2620
@sadajamal2620 29 күн бұрын
እኔ ያዎራባባ እራሱ መቶኝ ስሄድ እራሱ ይጫቃኛል 2ቃን ድራስ ያመጃመርያ ቃን ህመሙን አትጣያቁኝ ያምዎልድ ሰዉ እንድ አያመመዉም
@user-oj5bz4by6o
@user-oj5bz4by6o 29 күн бұрын
አላህ ይርዳን በሥ በተለይ እኛ የኢትዮ ሤቶች😢😢😢😢😢
@zinashfituma3670
@zinashfituma3670 28 күн бұрын
ተባረኪ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 28 күн бұрын
ወለተ ማርያም እውነት ብለሻል እግዚአብሔር ይስጥሽ መስክዬ ቅን ልቦና ይስጠን ቸሩ እግዚአብሔር ትልቅ ምክር ነው
@asterB134
@asterB134 22 күн бұрын
የኔ ትሁት መልካም አሜን❤❤❤❤
@liyatras965
@liyatras965 29 күн бұрын
የኔ መልካም እውነት ነው ❤
@zmzmmzmz4645
@zmzmmzmz4645 29 күн бұрын
አደኛነኝ አቦ 😂😂😂😂😂😂 ደስታውን አልቻልኩት
@user-ot4mu3ll5c
@user-ot4mu3ll5c 29 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ like ገጨሁሽ 🙈😜😂😂
@zmzmmzmz4645
@zmzmmzmz4645 29 күн бұрын
እኳን አብሮ ደስአለን ደሜዋ😅😅​@@user-ot4mu3ll5c
@meskitube16
@meskitube16 29 күн бұрын
ደስታሽ ደስታችን ነው😅❤
@user-vp3cb4tj5l
@user-vp3cb4tj5l 28 күн бұрын
😂😂😂😂እኔም ላይክ ገጨሁሺ😂😂😂
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 27 күн бұрын
😂እኳን ደሰ አለሸ
@user-hy1ib2jw8o
@user-hy1ib2jw8o 26 күн бұрын
በጣም ትክክል በተለይ ስደት ላይ ከባድ ነው እኔም ምስክር ነይ እያሳለፍሁ ነው እንደ አምላክ ያልፍል ግን ማገርምሽ የቅርብሽ ሰው እንኳን አይረዱሽም
@rahi9497
@rahi9497 29 күн бұрын
Eunet nw thank you meskiye🥰
@amanuelzelalemyordi5351
@amanuelzelalemyordi5351 28 күн бұрын
እውነት ነው መስክዬ ትኩረት ለእናት
@asterbalchagudeta3609
@asterbalchagudeta3609 28 күн бұрын
ባሎች ስሙ
@user-gh7gs9fl1p
@user-gh7gs9fl1p 29 күн бұрын
ውደ እድሜና ጤና ይሰጥሺ ከነልጀሺ
@christinaendale2573
@christinaendale2573 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@arsemaqidest9514
@arsemaqidest9514 26 күн бұрын
Tabarekii
@bettyadugna1846
@bettyadugna1846 26 күн бұрын
እውነት ነው መስክዬ የኔ አስተዋይ ክብር ለእናቾቻች ❤❤❤❤❤❤
@messirahmania3391
@messirahmania3391 29 күн бұрын
መስክየ እስኪ ልሰማሽ እንኳን መጣሽ
@HanaHana-xc7dt
@HanaHana-xc7dt 28 күн бұрын
Tebareki degi seti neshi❤❤❤
@sitotatube-
@sitotatube- 29 күн бұрын
Selam meskiye enkuwan dena metash ❤❤❤
@user-wk1wg4yb7h
@user-wk1wg4yb7h 28 күн бұрын
መሰኪየ ኣሁን ያቀረብሽው ሀሳብ ለኔ እሰከ ሚመሰለጘ ደረሰ ነው እኔ እራት ልጅ ወልጃሎ ኣሁን የ2 ወር ህጻን አለኝ በፊት ደስተኛ ነበርኩኝ የኣሁኑ ግን ስር ገ ዝ ጀምሮ ከባድ ጭንቀት ልጀቸና ለ ባሌ መነጫነጭ ብዙ ከባድ ስሜቶች ነበሩኅ ከወለድኩ ቦሃላ ልጄ እያዮህ ደስ ብሎኝ ነበር ኣሁን ደሞ የወልድ መከላከያ ብየ የወስድኩት መዳኒት ጭራሽ ኣቦድክ ከባድ ጭንቀት
@meskitube16
@meskitube16 28 күн бұрын
ትክክል የእያንዳንዱ ልጅ ይለያያል አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ያረጋጋሽ ለባልሽ ግን ቁጭ አድርገሽ ንገሪው ስለዚ ጉዳይ💕
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 28 күн бұрын
ልክ እንዳንች አይነት ለህዝቡ የሚያሰብ መረ ይሰጠን ልበ ቀነ ሰው ይሰጠን የሀጥያታችን ውጤት ነው ብዙ ነገረ አለ
@Sustainable663
@Sustainable663 29 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ውድ🎉🎉🎉
@samira3965
@samira3965 29 күн бұрын
🌹🌹🌹
@ummsuleiman2864
@ummsuleiman2864 28 күн бұрын
Thank you for sharing my sister ❤ ye lebn new yetngrshln betam tekurt megbaw negr new....
@wwemoo6633
@wwemoo6633 28 күн бұрын
ተባረኪ መስጊድዬ ተባረኪ ምን አለ እንዳ አንቺ ያለው መንታቢወለድ
@yetnayethmariam380
@yetnayethmariam380 26 күн бұрын
በዚህ ችግር ውስጥ እያለፍኩ ነው ልጄ ባት ኖር ለመኖር ፍላጎት የለኝም ከባድ ጭቀት ውስጥ ገብቻለሁ
@HdhHdd-ti6dw
@HdhHdd-ti6dw 23 күн бұрын
Tebarki meskiye ❤❤❤❤❤❤❤
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 22 күн бұрын
የኔ ውድ እኔ እንኳን ልጅ ነኝ ግን መልካም ሴትጨነሽ በርች❤❤❤
@mimiak325
@mimiak325 29 күн бұрын
❤❤❤❤
@sadajamal2620
@sadajamal2620 29 күн бұрын
አናመሳግናሌን
@yehishimebet4605
@yehishimebet4605 26 күн бұрын
ትክክል ነሽ እኔ በጣም ያስለቅስኝ ነብር አስታውሳለው
@ejesera
@ejesera 29 күн бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤ መስኩ
@etalembekele8831
@etalembekele8831 24 күн бұрын
ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ያስችላል እንጂ መስኪዬ እናቶችማ ተዪው እስቲ ባሎችማ ያኔ ፍቅረኛሞች እያለን ያለንን ሁኔታ እስኪሞቱ ይፈልጉታል እኮ የምን የሆርሞን መቀያየር????
@user-zn7uz9mf1z
@user-zn7uz9mf1z 29 күн бұрын
❤❤መስኪየ ፈጣሪ እድመ ይስጥሽ❤❤❤
@user-eg6qv4xt9q
@user-eg6qv4xt9q 29 күн бұрын
እንኳን ሠላም መጣሽ የኒውድ በም ጠፍተሻል
@MissMedi-yb3ef
@MissMedi-yb3ef 29 күн бұрын
👍❤
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 24 күн бұрын
ተባረኪልኝውደ ትክክልነሽ እኔኳ ስደትነኝ አልወለድኩምኢንሻአላህ ሀገርስገባ. እና ኢትዩ የማቃትልይ አግብታ ወልዳ. ሴትልጅእደወለደች. አጠገቧሰውየላትምነበር.ልጇንይዛገደምብላ ተነስታ ከዛ ትሄድና ድገቱንበችጋ. ታንቃ ሞተች በጣምገረመኝ እሰቢው ማንምጋአተጣላይ በቃ ቅይርይርአለይ. ስደትሁኔስሰማ በጣምአዘኩኝ. ለመልካም ለቅንነትችአላህይባርክሽ
@simezesdea9298
@simezesdea9298 28 күн бұрын
Thank You
@menitube-3685
@menitube-3685 29 күн бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ❤ እኛ ሴቶች ለራሳችን ጤና መጠንቀቅ አለብን✅ በተለይ ለአእምሮአችን ጤና💞🙏💞
@meskitube16
@meskitube16 29 күн бұрын
ትክክል በጣም ❤
@user-jx2xh5io5s
@user-jx2xh5io5s 28 күн бұрын
መስኪዬ እንኳን ሰላም መጣሺልን እኛንም ከስደት መልሶ ፈጣሪ በልጂእና በትዳር ይባርከን ሁላቺንንም❤
@meskitube16
@meskitube16 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን💕💕💕
@marthat6031
@marthat6031 29 күн бұрын
መስኪ ትልቅ ነጥብ ነው ተባረኪ እነዴት ነው እኛስ ጓደኞቻቸው ልንረዳቸው የምንችለው
@meskitube16
@meskitube16 29 күн бұрын
በማዳመጥ, የሚያስፈልጋት ነገር ካለ በመጠየቅ, ቅርብ ከሆናቹ በቤት ውስ ስራ ማገዝ ትንሽ እስክታገግም❤
@RahelNega-ci4on
@RahelNega-ci4on 29 күн бұрын
❤❤❤
@AnnaAnna-jl8xt
@AnnaAnna-jl8xt 24 күн бұрын
Tikikil mesiki👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 29 МЛН
😳 ЛОВЛЮ ВОРА в бандитской БАРСЕЛОНЕ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 6 МЛН
天使与小丑心灵感应#short #angel #clown
0:39
Super Beauty team
Рет қаралды 16 МЛН
Who will eat Nutella? 🥳 Challenge #shorts
0:18
Balashik show
Рет қаралды 14 МЛН